የሐምሌ 19 የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የዝክር በረከት!

  Рет қаралды 4,446

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@ወይኩምፈቃድከ
@ወይኩምፈቃድከ Жыл бұрын
እንደው ምን አይነት አባት ኖት በእውነት እርሶ በጣም ይለያሉ እንኳን ሰውን እርግብን እሚዘክሩ በእውነት ቀሲስ ሄኖክ እኔ እንግዴ ሳውቆት እንጦጦ ማርያም ነው ፀበል ቤቷ ያ ሁሉ ድቧቧ ጠፍቶ እመቤቴ የራሷ ምክንያት አላት አባታችን አሁንም የማያልቀውን ፀጋውን ያድሎት የራማው መላክ የዘብሩ ንጉስ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት ወለላይቱ ድንግል ትጠብቆት እዬን ሁሉ ምመናን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በጥምቀቱ በፀሎቱ ሳይሰለቹ እያገለገሉ እረ ቃላት የለኝም ለእርሶ ብቻ የማቱሳላን እድሜ ያድሎት አሜን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng
@meklitgera8751
@meklitgera8751 Жыл бұрын
Amen amen amen
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉነት
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
አባታችን ይለያሉ እንዲ በየግዜው የሚዘከርበት ቤተክርስትያን በኢትዮጵያ አላየሁም በይታሪክ አባታችን አብርሀም ነው እንዲ እንግዳ የሚያበላው ይገርማል በርከቱ
@madinamd7228
@madinamd7228 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Frabad123
@Frabad123 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት ዝክረ ቅዱሳን ይሁን።
@ትግራይዓደይመዓረይ
@ትግራይዓደይመዓረይ Жыл бұрын
አቤት መታደል የአብርሃም ልጆች አባቶቻችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ። መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከታችሁ ይድረሰን
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp Жыл бұрын
አባቴ በጣም ነው የናፈቀኘ ይሄ ቦታ አባቴ ከናተ የተለየሁት ቅረብ ቀን ነው አባ በፀሎት አሥቡኝ ወ አማኑኤል ነኝ
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእውነት የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው አይለየን
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤ ለሃገሪ በቅቸ ቤተሰቦቸን ይዠ ካባታችን ቤተሰቦቸ ከተያዙበት የመንፈስ እስራት እድፈቱልኝ ወለተ/ማርያም ከእነ ቤተሰቦቾ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@matihabesha
@matihabesha Жыл бұрын
አቤት ማማሩ ገናናው መልአክ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይስጥልን የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የዓመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤🏅😀.
@ናፍቆት-ረ3ዀ
@ናፍቆት-ረ3ዀ Жыл бұрын
አስቀናችሁኝ ቀን ቆጥሬ ነበር ም መጣው የወይን አባማርያም ዝክሩን ለመካፈ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ተምረኛ ቦታነው እመአላክ እዚህ ደብር ቆሜ የነገርኳትን ሰምታኝ አለች የተዘጋውን ተስፋ የቆረጥኩበትን ተስፋ ዘርታ እዚህ አድርሳኝ አለች ደጅዋ ሁሌም ይናፍቀኛል እናቴ እመብረሀን ሚስጥር ገበናዬ ያደረግሽልኝን በምን ቃል ልናገር ከምስጋና በቀር 🙏🙏🙏🙏
@abebechgobena-y1h
@abebechgobena-y1h Жыл бұрын
የኔ አባት አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅዎት
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
እኔንም አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጇ ታብቃኝና የዝክሩ ተካፋይ እንድታደርገኝ እለምናለሁ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን።
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
🤲 Enkan 🤲 adereschu 🤲 aderesen 👏 Abatachin 👏 koliyot 👏 yasemalin 🤲🤲🤲👏👏👏🥰🥰🥰ye Ameti sew yi beleni ❤❤❤❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን በረከቱ ይድረሰን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን መጡልን እፍፍፍ ማርያም ምርጥ የእግዝአብሄር አገልጋይ እኔ በእሳቸው እርኩሳን መንግስትን ሸኝተውልኛል እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጣቸው እና የእኔ አባት
@selamgie
@selamgie Жыл бұрын
ይህንን በረከት ብዙ ጊዜ አፍሰነዋል።
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ በርከታችሁ ትድርሰኝ መላአላኩ ይስጥልኝ እኔንም ክንቱዋን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ እስከቤተሰቤ አስቡኝ😥 ደጀ ሰላሙ ቅዳሴው ስግደቱ የእጣኑ ሽታ የበርከቱ ስራ ሁሉ ነገር 😭ናፍቀኝ እርግቦቹም እንደው ምን መታደል ነው😥
@MyPhone-eo1jv
@MyPhone-eo1jv Жыл бұрын
አባታችንበረከቶይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
በመንፈስ ቅድስ ዝክሩ ለኛም ይሁንልን🤲🤲🤲
@gitidadi2022
@gitidadi2022 Жыл бұрын
Amen.Amen.Amen.Amen.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@ephremtefera870
@ephremtefera870 Жыл бұрын
እርስዎ ይለያሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
@tigsttigst8699
@tigsttigst8699 Жыл бұрын
አባታችን በረአቶት ይደረብን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.የተከበሩ.የተቀደሡ.አባታችን.አብሳሪዉ.መአላአክ.በድሜ.በፀጋ.ይጠብቀወት::እነዚህ.በአየሁ.ቁጥር.ናፍቆት.ይጨምርብኛል.በስደት.ያላችሁ.በሠላም.ይመልሰንና.የበረከቱ.ተካፋይ.ያርገን.እምየ.ኢትዮጳያ.ተዋህዶ.ሀይማኖታችን.ሠላሟ.ይብዛ::አባየ.እድሁም.ከኔ.የበረታችሁ.ምመናን.በፀሎታችሁ.አስቡኝ.ወለተሠማያት.ብላችሁ::
@bettyt9714
@bettyt9714 Жыл бұрын
የበረከት ቤት ናፈቀኝ ,እመቤቴ ደግሜ ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃኝ 🤲
@adislasti4907
@adislasti4907 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@meron7563
@meron7563 Жыл бұрын
አሜን ዘመኖትን ይባርክ እድሜዎት ይርዘም አባዬ
@elias2024
@elias2024 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን።
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 Жыл бұрын
ኸረ አንድ ጉርሻ ! ቀሲስ ሔኖክ አንድ ጉርሻ አጉሩሱኝ ! ዝክሩን እያየሁ በናፍቆት አለኩኝ ። እመቤቴ ማርያም እባክሽን 🤲🤲🤲🤲🤲
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin Qaliyot yasemalin Tsegawun yabzalin bertulin
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir Жыл бұрын
አባታችን የኔ ብርቱ አባት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክልን
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Жыл бұрын
የታደላቹ ምእመናንን ድንቅ ጉባኤ ለስጋም ለነብስም ድህነት የሚገኝበት ጉባኤ እና አባት አላቹ❤❤❤
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Жыл бұрын
ድነግል ማሪያም የሚያከብሯት አናት በፀጋ በዕድሜ ታክብሮት አግዚአብሔር በእጅጉ ለሰዎች ድህነት የሚጠቀምብዎ ሰው ኖት የመድሀኒያለም ጥበቃ አይለይዎ።
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ባወጣችውት ይተካላችው ደስ ይላል
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Жыл бұрын
Im happy to this please please
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Жыл бұрын
በርከቱ ይድርስን አባታችን
@bertukantaye833
@bertukantaye833 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን በረከቱ ለሁላችን ይድረስ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ብስራታዊው መላክ እርሱ ይጠብቆት 🙏 ሰላም ለምድራችን ይሁን ።
@amyamede2774
@amyamede2774 Жыл бұрын
Yigeremale endeheme ayinete abate ale ? Endihe ayinete alayehume egziabehere zemenewene yobareke eneme bemayete becha kebereketuw yideresene eneme yihe berekete endideresene beselotewe asebune yifetuone abate. Yasadegene melake yikumelewete amene
@fikrtemu126
@fikrtemu126 Жыл бұрын
♥️💝💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tilahunsimie
@tilahunsimie Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ነዉ።
@destamulu9385
@destamulu9385 Жыл бұрын
Aman
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Жыл бұрын
Berketacu yedresen
@HailegiwergisKerebh-rq4bb
@HailegiwergisKerebh-rq4bb Жыл бұрын
❤❤❤
@serkimar9246
@serkimar9246 Жыл бұрын
ውይ ደስስ ሲል ቅዱስ ገብርኤል ያበርታዎት አባታችን
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merhawihailemariam9551
@merhawihailemariam9551 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@endalefantahun4838
@endalefantahun4838 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын
በረከት እንደናፈቀኝ
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Жыл бұрын
Enem Egzabher yebreketo testfy ythwter galute new please please
@saraabi7780
@saraabi7780 Жыл бұрын
Wey metadel egziyabeher yemsgen edmea yestote abatachen
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@bestsisters7477
@bestsisters7477 Жыл бұрын
የአብን ስልክ ማግኘት ይቻል ይሆን? እባካችሁን ተባበሩኝ
@fikrtemu126
@fikrtemu126 Жыл бұрын
Aimn ameren
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@L.G-bi9re
@L.G-bi9re Жыл бұрын
Yeni abat berketo yederesen .edemi yestot
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Жыл бұрын
Ebakchw Kesis Henok en Agnthuh please please Y Kesis number yalachu please please
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx Жыл бұрын
yet no
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🤲🎚🤲
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Жыл бұрын
Please please Kesis cheger lay neth Agere bune agthut neber gene agere aydlum or if i have your address i can send her my sister to meet on phone ende Egzabher Fekad
@BirhanKassa
@BirhanKassa Жыл бұрын
እንደው ምን አይነት አባት ኖት በእውነት እርሶ በጣም ይለያሉ እንኳን ሰውን እርግብን እሚዘክሩ በእወነት ቀሲስ ሄኖክ እኔ እንግዴ ሳውቆት እንጦጦ ማርያም ነው ፀበል ቤቷ ያ ሁሉ ድቧቧ ጠፍቶ እመቤቴ የራሷ ምክንያት አላት አባታችን አሁንም የማያልቀውን ፀጋውን ያድሎት የራማው መላክ የዘብሩ ንጉስ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ያድሎት ወለላይቱ ድንግል ትጠብቆት እዬን ሁሉ ምመናን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በጥምቀቱ በፀሎቱ ሳይሰለቹ እያገለገሉ እረ ቃላት የለኝም ለእርሶ ብቻ የማቱሳላን እድሜ ያድሎት አሜን
@massramassra4881
@massramassra4881 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@KatisKatis-u8u
@KatisKatis-u8u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@bekibogale7250
@bekibogale7250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betelhiememehatsionkflom7726
@betelhiememehatsionkflom7726 Жыл бұрын
Amen amen amen
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
የማንቂያ ደወል በግቢ ገብርኤል
13:48
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 28 М.
መንፈሳዊ የጦር ዕቃ ይዛችሁ አጋንንትን ለምን መዋጋት አቃታችሁ?
11:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 21 М.
በአሜሪካ ሀገር በመተት የምትሰቃይ ወጣት!
12:06
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 3,7 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 761 М.
ስለ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የተሰጠ ትምህርት! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
30:58
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 3,9 М.