የእመቤታችን ዕርገትና ዜና ሕይወት ✝️"ቅዱስ ሱርያልና እመቤታችን!"✝️ የጾመ ፍልሠታ ትምህርት 2014/ (ክፍል 17) አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

  Рет қаралды 5,600

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣የልፍቶት፣ዋጋ፣ትክፈሎት
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያዝምልን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።የእመቤታችን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያምና የቅዱስ ሱርያል ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድምና ፀጋህን ዘርህን ያብዛልን።
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@msgeylma4239
@msgeylma4239 2 жыл бұрын
ዲያቆን ዬርዳኖስ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ!!! ኪዳነምህረት አካባቢ ያሉትን ሰፈሮችንና አካባቢወች ስትጠራቸው ያደኩበትን ሰፈሪን ታስታውሰኛለህ በስደት ላይ ስለሆንኩ። ሁሌ ስብከትህን እሰማለሁ በአካል እንዲያገናኘን ምኞቴ ነው🙏
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የከርሙሰው ይበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለሕወትን ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️🌹
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እመብርሃን በምልጃዋ አትለየን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ክብርና ፀጋውን ታድሎት
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🌹💞አሜን🙏🌹💞አሜን 🙏🌹💞እንኮን አደረሳቹ አደረሰን ዘ ተ ዋ ህ ዶ ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏💞🌹🙏 የቅድስት ድግል ማርያም🙏🌹💞 ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን 🙏💞😥
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ✝️አሜን አሜን አሜን 🍇እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌺🌺🌺
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ።
@wubetdukes9193
@wubetdukes9193 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን: ለዚህ ይደረሰን እምላክ ድንቅነው:: አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወ ያሰማልን በረከታችሁ ትድረሰን
@AaAa-cv8zv
@AaAa-cv8zv 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንከኳን አብሮ አደረሰን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴት በረከት ይደርብን አጥኡን ገብረመድህንን አስብልን አሜንንን
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yemsgen kalhiwote yasmalen
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን። የዘመናችን ሐዋርያ እውቀቱን ፣ጥበቡን ቸሩ መድሀኒያለም ያፍስልህ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ። እማምላክ ትባርክህ /ትቀድስህ ዘመንህን ትባርክልህ። እመብርሀን ትባርከን ትድረስልን ለዓመቱ በስላም ሁላችንን ከቁጥር አታጉለን በቸረንትዎ ታድርስን። አገራችንን በተስጣት ቃል ኪዳን ትጎብኝን ስላም ታድርግልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M /d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melkamstopamharagenocide3034
@melkamstopamharagenocide3034 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን አደርሰዎ
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን እመቤታችን ፍቅሯን ጣዕሟን ታድለን። እመቤታችን ተአምር ተቆርጧል አልገባም መሰለኝ ከይቅርታ ጋር ከተሳሳትኩ።
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን መምህራችን
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@destalakew4394
@destalakew4394 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@godolyas2497
@godolyas2497 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራቺን አባታቺን መካሪያቺን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን ልዩ ትምህርት ነበር 👏👏👏 እመቤታቺን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም ጸጋ በረከቷን ታሳድርብን ቅዱሳን ሀዋርያትን እደባረከቺ እኛንም ትባርከን ሀገራቺንን ኢትዮጵያን ትባርክልን👏😢😢 እህቶቼ ወድሞቼ በጸሎታቺሁ ቤተሰቦቼን አስቡልኝ ወለተ መስቀል አስካለ ማርያም ሃይለ ሚካኤል ወለተ መስቀል ውባለም ወለተ ስላሴ ወልደ አረጋይ እያላቺሁ በጸሎታቺሁ አስቡኝ😭👏👏👏
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክብር ፀጋውን ያልብስልን እመብርሃን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይሥገን ዲያቆን ገብረመድሕን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እርሰት ተሥፋ መንግሰት ሠማያትን ያሰማልን!!!!!💐💐💐💐💐💐❣️❤
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ 🙏
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@geteambaw7655
@geteambaw7655 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን አቡሮ አደረሠን የናታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ዉዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባታን አሜን አሜን አሜን
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@etifworkadane5148
@etifworkadane5148 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን እብሮ አደረሰን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
*አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችን*
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። kzbin.info/www/bejne/n2mXXqmlYt5qaqc
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገለመምህራችንቃለሒወትንቃለበረከትንያሰማልንአሜንእኳንአብሮአደረሰንለመቱያድርሰንመምህራችንንእግዚአብሔርይጠብቅልንከልብእናመሰግናለንእኛምበስደትያለነዉቃሉንአደረጋችሁን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 2 жыл бұрын
Amen, Kale hiwot yasemalen!! Esk elete Mariyam (21) subae yemiyazebet mekniyat ale? Please selesu explain biyaderglen memher…Thank you!
@zerafiychrenate7401
@zerafiychrenate7401 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ጊዜ ያቆይልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይሥገን ዲያቆን ገብረመድሕን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እርሰት ተሥፋ መንግሰት ሠማያትን ያሰማልን!!!!!💐💐💐💐💐💐❣️❤
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 5 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 26 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН
ስለ እመቤታችን ድንቅ ስብከት
52:18
ዘ ተዋህዶ tube
Рет қаралды 204
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
54:54
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 96 М.
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 5 МЛН