የመጨረሻው መጀመሪያ || ሸይኽ ሙሐመድ ኢብራሂም || አብሮነት በረመዳን 6 || በተውበት ወደ ምህረት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 20,504

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@-hawletmedia3427
@-hawletmedia3427 2 жыл бұрын
እስልምና ከተቀበልኩ ገና የመጀመሪያዬ ረመዳን ነው በስርአት ለመፆም እየታገልኩ ነው: ስለ ነብዩ ሙሀመድ ማንነት ስሰማ አልጠግብ አልኩኝ እኮ😭 እንዴት እነደሰለምኩ እና ምን አይነት መከራ እያሳለፍኩ እንደሆህ አንድያው☝ነው የሚቀው: ሙስሊም እህት ወዲሞቼ ብቻ እስኪ ወዴ ቤቴ ጓራ በሉ ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ በማዲረግ ውዴታችሁን አሳዩኝ : አላህ ያጠንክርሽ በሉኝ: ዱአ አርጉልኝ: አሁንማ ሙስሊም በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። ሹክረን ሁላቹንም!!! ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያጠክርሽ
@umuemran1460
@umuemran1460 2 жыл бұрын
አላህ ያበርታሽ ለኛም ዱዐ አድርጊልን
@احمديةالقرني-ه6ص
@احمديةالقرني-ه6ص 2 жыл бұрын
አላህ ያበርታሽ ማማዬ በሁለት ስልክ ሰብስክራይብ አረኩሽ
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻሽን ያሳምረው ትኩረት አደርገሽ ቁርሃን ከቀራሽ በስርሀሰት ለመስገድ ከጣርሽ ጊዜ ከሰጠሽ አያቅትሽም ውስጥሽን ጠንከር አድርጊው
@Hayuandamivlog
@Hayuandamivlog 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/noDLY6Nrg6mhjM0. ለውጥ ሰላም ብቸኛ መፍትሄ ቁርአን ብቻ ነው ▪﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا﴾ - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
@ያረብመጨረሻየንአሳምርልኝ
@ያረብመጨረሻየንአሳምርልኝ 2 жыл бұрын
ሸህ ሙሄ የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ጎረቤቴ
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 ай бұрын
☝️لا إله إلا الله وحده لاشريك له 😢😢😢😢😢😢
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ከግማሽ እድሜ በላይ ስያስተምሩ ቆይቶ ምንም ስራ የለኝም ይላሉ እኛስ ግን ምን አለን ይህን ፕሮግራም ስመለከት እፈራለሁ ባዶ መሆኔን ሳስብ አላህ ሆይ በእዝነትህ በራህመትህ ያ አላህ
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 ай бұрын
نحبك يا شيخنا اللهم أحسن خاتمتنا يارب ❤❤❤
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ክፍ አይንከብን ያ ሸክና እንደው ቀስ ብላው ሲየስታምሩ መየጣጡ ይመስለሰል የኻሚስ ድምቃታችን
@fhwsen3539
@fhwsen3539 2 жыл бұрын
ያሼሃችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 2 жыл бұрын
Amiiiiiiin 😭😭😢❤❤🤲☝️
@xjxjxjjdjdbdbcn8899
@xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 жыл бұрын
አለህ እድሜና ጤና ይስጦት ሼክ
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu 2 жыл бұрын
አጅብ ነዉ ሸኩና አላህ እርሜና ጤና ይወፍቀዎት ለካ የሰፈራችን ሰዎች ናቸዉ አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 2 жыл бұрын
ሼኽና አላህ ዕድሜዎትን ያርዝመው የመጨረሻው መጀመርያ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@sali6914
@sali6914 2 жыл бұрын
Aslamalkukum Sheku Mohammed waalhu I love you sake of Allah. I count kamesmeshyt because I love your Darse and my dad passed away but I feel you are my dad you change me alot in islam way. I am living in US my kids even they know how I love Friday night watching your program please Mohammed or Hussain if you see my comment please hug him and kiss his "Genbar" Amana jkh. "MAY ALLAH GIVE YOU LONG LIVE AND AFIYA"
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
@ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት 2 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሚን ከጤናጋ ይስጥልን
@musefasalo5918
@musefasalo5918 2 жыл бұрын
ሼክ አላህ እድሜዎን ያርዝምልን እኔ እንደምወዶት አላህ ይውደዶት
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
ሼኸችን አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይህ ወሎ ስንቶችን አፍርቷል በርካትም የእስልምና ኡስታዝና መሻይኮች የወጡባት ወሎ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ሸሁና የሀገሬ ሰው ናቸው ማሻ አላህ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ።ያርቢ።መጭርሻየን።አሳምርልኝ።😭☝
@ayshamohammed9209
@ayshamohammed9209 2 жыл бұрын
Ya Alha Alha Rajim edme yareb
@ጀሚላቱዩብ-ከ2ዸ
@ጀሚላቱዩብ-ከ2ዸ 2 жыл бұрын
ማሻ አላሕ ሚበሮች አላሕ ያበርታችሁ ሸሕ አችን አላሕ እድሜ ይሥጥልኝ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሽኽ አለህ ርጅም እድሜነ ከሙሉ ጤነ ገ ይስጦት አለህ ይጠብቆት አለህ በርህመቱ ይዘንልን ያርብ
@mahbubanuru5611
@mahbubanuru5611 2 жыл бұрын
Ustaz rejjjjjjjjiiiiiiim idme keafiya ga yistot irswom hone betesebwo Le Allah blew sew mitwedu deha maynku yemetenanes araya mirt gorebete mirt abat Allah yerson kifu ayasayegn Allah yitebkot♥️♥️♥️♥️♥️
@zuzu6777
@zuzu6777 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@የቤተሠቦቸንነገርአደራአላ
@የቤተሠቦቸንነገርአደራአላ 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ወስታዜ እድሜወትን ያስረዝምልን
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 2 жыл бұрын
ሸሀችን አላህ አረጅም አድሜ ይሥጠወት
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
😢🤲🤲🤲🤲ኦለሞቻችንን አላህ በአፊያ በደስታ እርሜያቸውን ያርዝምልንያረብ የኔበሻሻ አላህይጠብቃችሁ ያረብ☑️☑️💔💔♥️♥️♥️
@rozabati3686
@rozabati3686 2 жыл бұрын
ያአላህ አንተው እዘንልን
@zainabtube3297
@zainabtube3297 2 жыл бұрын
ያሏህ አሏህ የህድነ አሏህ እርሜወትን ያርዝምልን ያሼህ
@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ
@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ 2 жыл бұрын
ያ ኡመተል ኢስላም አላህን እንፍራ ሚጠቅመንን እንወቅ የኢስላም ቻናሎችን እናበረታታ ቻናሎቻችን በሚያሳዝን ሁኔታ በተመልካች እጥረትና ተስፋ በመቁረጥ እየዘጉ ነው እኛ ፕራንክ እያልን በየ ካፊር ቻናሉ ላይክና ኮሜን ለመስጠት አንደኛ ነን አላህን እንፍራ ቻናሎቻችንን እንንከባከብ
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 жыл бұрын
ሰላም ዋለይኩም ሰፕስክራይፕ ተባበረኝ❤❤❤
@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ
@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ 2 жыл бұрын
@@muridasultaenyoutube6084 ደምሬሻለው በርቺ
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 жыл бұрын
@@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ አመሰግናለሁ
@ሠሚራሚዲያ
@ሠሚራሚዲያ 2 жыл бұрын
@@ዋኢስላማ-ፀ7ፐ ማሪ ደምሪኝ ማር
@Mነኝ-k4j
@Mነኝ-k4j 2 жыл бұрын
ትክክክል የሚጠቅመውን አይከታተሉም ቶባቴ ቶባ ክክ
@rahmaabdo8512
@rahmaabdo8512 2 жыл бұрын
ያአላህ በራህመትህ ሼኻችን አስንግጦአቸዋል አላህ ይዝንህን እኔ ምን ይዤ ይሁን ምጓዝ
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት አባቴ
@samira5619
@samira5619 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ አላህ ይስጥልን
@AbbNnn-wl5qo
@AbbNnn-wl5qo Ай бұрын
አልተረፍኩም ያአሏህ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭 ሀያት ብለናል ያሸኸ ዱአዬ ነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_አህለን ወመርሀበን ሚበሮች ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ_
@mesriedresmesriedres5195
@mesriedresmesriedres5195 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@mohammedshawemolo1254
@mohammedshawemolo1254 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ሀያታቹን ያርዝምልሆት ሼካችን
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 2 жыл бұрын
አላሀ ዪጠቢቆቲ
@مريم-ظ7ض8و
@مريم-ظ7ض8و 2 жыл бұрын
አላሁመ ሀቲማችንን አሳምርልን ቢኢዘተክ በጀላለክ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 жыл бұрын
አለህዬ ማጨርሸዬን አሰምርልኝ ወይ ማልከም ስር ዬለኝ 😥😥😥😥
@jamilaasabil271
@jamilaasabil271 2 жыл бұрын
Allah rajem edma kafeya gar allah yestewat
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ እረ ይበቃናል ወድሞቺ አዬብ መለይከል ሞት ትመስለኛለህ ብቅ ስትል አላህ ሀቀብር ጥያቃ ሀጁሀነም ይጠብቀን ያረብ
@ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ
@ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ 2 жыл бұрын
መማር ለሚፈልግ ብዙ ነገር ያስተምረናል ወላሂ መጨረሻቺንን አሳምርልን
@semufedlu2311
@semufedlu2311 2 жыл бұрын
አላህ ያቆዮት። የሰሩትን ሥራ ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይቀበሎት። አዛውን ሁሉ ይሰትር ያብስሎት ያ ረብ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ አሏህ ይወፍቀዎት ያረብ👍💕🇪🇹🇪🇹
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 2 жыл бұрын
الله يخليك ويحفظك ويطول بعمرك ويحميك ياشيخ
@rudhgvd1494
@rudhgvd1494 2 жыл бұрын
Masheallah allah yitebkachihu melkam srawetn allah yikebellachihu
@abudiseid805
@abudiseid805 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ሸካችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 2 жыл бұрын
እረጀምእዲሜይሰጠወት
@Saeda263
@Saeda263 2 жыл бұрын
አላህ እድሜወትን ያርዝምልን
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ ከረዥም ሀያትጋ ይስጦት ሼኽ አላህ ይጠብቆት
@allahkerim4554
@allahkerim4554 2 жыл бұрын
የፆመኛ ሰው ዱአ መቅቡል ነው ዱአ አርጉልኝ ያበናት የልቤን አላህ እዳሳካልኝ
@muridasultaenyoutube6084
@muridasultaenyoutube6084 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰፕስክራይብ አድረጊኝ❤️❤️❤️ካላሰቸገረኩሽ
@ylmaylma5981
@ylmaylma5981 2 жыл бұрын
አላህ የልብሽን ያሳካልሽ
@tube-xo4eu
@tube-xo4eu 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኦቅቲ
@allahkerim4554
@allahkerim4554 2 жыл бұрын
@@ylmaylma5981 amin yareb
@allahkerim4554
@allahkerim4554 2 жыл бұрын
@@tube-xo4eu amin hubi
@ehgsjeg2296
@ehgsjeg2296 2 жыл бұрын
አባቴ ስወዶት
@አዩሽቱዩብ
@አዩሽቱዩብ 2 жыл бұрын
በጣም የምወዴው ነው ይህ ሥራ ሥራቼውን ንና ሞትን የሚያሥታውስ ነው
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
አላህጤነነ፣ሀያት፣ለመሻይቻችን፣ይሥጥልን
@ኡሙረያንባባዬ
@ኡሙረያንባባዬ 2 жыл бұрын
ሸሄ አላህ ረጅም እደሜ ይስጦት
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 2 жыл бұрын
የኔአባት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት
@ፋጡማአድማሱ
@ፋጡማአድማሱ 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልኝ😥
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
አይይይይይዋ ለራሴ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 жыл бұрын
ያአሏህ ያሸኽ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጠዎት ያረብ
@ኢልሀምYouTube
@ኢልሀምYouTube 2 жыл бұрын
ያአላህ ረጅም እድሜ ይስጠወ ያአላህ እኔስ ምን ልበል ለነፍሴ😥😥😥
@gsgscsgsg1767
@gsgscsgsg1767 2 жыл бұрын
ሺኩርን
@ሰአዲየሀርቡዋ
@ሰአዲየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
አዬቤ ለሰዉ ያለክ ኢህትራም ልዬ ነዉ አሏህ ይጠብቅህ
@hananferid7967
@hananferid7967 2 жыл бұрын
ኻቲማችንን አሳምርልን
@fatiyanasse5439
@fatiyanasse5439 2 жыл бұрын
Yarabee machrashenin asamerelen 🤲
@fathimak901
@fathimak901 2 жыл бұрын
የኔባትአልቅስውአስለቀሱኞያአላህው፣ ዋ፣ነፍሴ
@رابيهمحمد-و2ز
@رابيهمحمد-و2ز 2 жыл бұрын
ሸሀችን ሺ አመት ኑሩልን
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 жыл бұрын
ኦሎማዎቻችን እድሜነ ጤነን ይለግሰቹ ያትብ
@shkuriyashkuriya5134
@shkuriyashkuriya5134 2 жыл бұрын
አላህ ረዢምእድሜና ሙሉ ጤና ይስጠውት ሚበሮች በረቱ የዘንድሮ ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ አሪፍ ደውል ነው ያረቢ ሀቲማችን አሳምረው
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👍👍👍👍👍
@Tube-kw6qm
@Tube-kw6qm 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endris7082
@endris7082 2 жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወጥ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ያቆይልን ሽይኽና
@Gegesaw
@Gegesaw 2 жыл бұрын
አባታችን አስጨነቃቹብን።ያረብ እኛ ባዶ ላይ ያለን ምንይውጠናል
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 жыл бұрын
እንዎዶታልን አላህ እድሜና ጤና
@SOFITUP
@SOFITUP 2 жыл бұрын
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ማሻአላህ አላህ እረጂም እዲሜ
@Tube-kw6qm
@Tube-kw6qm 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadakonjo8322
@sadakonjo8322 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ያሸኩና
@አሚናየመዳሚባጃጂ
@አሚናየመዳሚባጃጂ 2 жыл бұрын
አላህ እዲሜይስጣቸውያርብ✅✅✅
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሚበሮች
@nuriyaahmedin4218
@nuriyaahmedin4218 2 жыл бұрын
አላህ። እድሜዎትን ያርዝምል ያረብ
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 2 жыл бұрын
አላህ እድሜዐዎት ያርዝምልዎት ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዶታለሁኝ ኸሚስምሽት ላይ እከታተሎታለሁ ምክርዎት ይገዛኛል አላህ ይጨምርልዎት
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 2 жыл бұрын
Shek Allah rejem edme ameeeeennnnn🤲🤲🤲💜💜💜💜🤲🤲🤲🤲 member tv bertu turu program now 💯💯💯💯💯👌👌👌astemare now
@ayisha1191
@ayisha1191 2 жыл бұрын
አላህ እድሜነ ጤነ ይስጦሆት
@mufutube8617
@mufutube8617 2 жыл бұрын
አለህ ይዛናልን ሁልም ምቃርቡት አለህን የምጋዙ ወይም መልካም ስራ አለቻው የምባሉ ነቻው እነሱም ስራቻውን አይወዱትም አለህ ከዛናልን እንጅ ምን አረኩኝ እላሉ እና እኛስ ስራችን የስምርልን ምን ይሁን ስራችንን የኛስ ረሰችንን እንገምጋም የሞት ቀን ቀጣሮው አይተውቅም ሚን ባሮች ቀጥሉባት
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
አንቱ ካለቀስኩ እኔስ ምን ልሁን ያኢላሂ😭😭😭😭😭💔☝
@f5692
@f5692 2 жыл бұрын
አላህ ይጠውል ኡምረዎት ሸህና አላህ መልካም ስራዎትን ፊሚዛኒ ሀሰናት አላህ ያስቀምጥለዎ አላህ ይቀበለዎት?
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 2 жыл бұрын
አላህዬ በራህመትህጅ እኔባዶ ነኝ ዋነብሤ
@user-hw8mr8mi6z
@user-hw8mr8mi6z 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!
@شبیراحمد-ض2ث
@شبیراحمد-ض2ث 2 жыл бұрын
አለህእድመቸውየርዝምልን
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
አለህ እረጅም እድሜ እና ጤና አለህ ይውፍቁት ያሺሁና ያረብ
@muuniiraamiftah6665
@muuniiraamiftah6665 2 жыл бұрын
Allah rajem idimena xenaa yesxaachuu
@sadiyasadik1029
@sadiyasadik1029 2 жыл бұрын
አላህ አያትዎን ያርዝምልን እኛስ ምን ይዋጠን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት የሼኩነ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@محمدالعطاوي-م3د
@محمدالعطاوي-م3د 2 жыл бұрын
😭😭😭☝☝☝
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበሠካቱ ወላሒ ሸክ ናፍቀውኝ ነበር እንኳን ጋበዙልኝ ሽኩርን
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበራከቱሁ የአላህ ከትማቺኒን አሰምርልን የራብ አላህ እድሜላ ጤናውን የብዘሎት ሼኩና ጃዛኩም አላህ ከይራብ ሚ
@feruzkoricho4048
@feruzkoricho4048 2 жыл бұрын
Abren Lemeciw remedanin menikerim yargen remedan lay honen qexay nafeqen keyr neger hulem tolo tolo yalqal subhanallah .
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 2 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ጤና ሸሀችን ይስጠወት አጅብ የሀገራችን ወሎ አሊም እሚወጣባት ሸህ እሚወጣባት ሀገርናት ሰው በሰውነቱ ተካባብሮ እሚኖርባት ናት
እስልምና ውስጥ ያለው ነገር ምንድን ነው ~ እፎይ #efoy
1:02:05
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 2,8 М.