KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከቤቴ ውጪልኝ ለምን መጣሽ 😡
26:38
አብርሽ በድንጋጤ አለቀሰ😱🥹 ሰርፕራይዝ አደረገችው🫣
25:18
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Support each other🤝
00:31
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
የመጨረሻዬ ነው ፡ ከዚህ በዋላ መልስ አልሰጥም 😔
Рет қаралды 96,585
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 98 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@Nigatwa-s2u
14 күн бұрын
ሄሉን 100k እናስገባት የምትሉ 🙏🙏🙏
@muluMamo-g6r
14 күн бұрын
ደምሪኝ ማርየ🎉
@SimertTube-wd8vn7bb4w
14 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ከጎንሽነን የምትሉ👍👍👍
@lulutube885
14 күн бұрын
ሄሉዬ ውሾቹ ይጮሀሉ መጮህ ስራቸው ነው አንች ደግሞ ጀግና ሴት ነሽ ማንንም እንዳትሰሚ ጉዞ ወደ ፊት ❤🎉🎉
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
እፍፍፍ😢😢😢😢
@MEKDES-c8w
14 күн бұрын
Yes 👏🏻❤️
@SamsungA05-je6sw
14 күн бұрын
@@lulutube885 ትክክል
@አዳበኛዋ
14 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢
@Katy-t4b
14 күн бұрын
❤❤❤
@ነኢማ-ዪቱብ
14 күн бұрын
ሄለን አትከፉብን የምትሉ አይዞሽ ሔሉ አንች ጀግና ሴት ነሽ የምትሉ
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
14 күн бұрын
አሁንስ እሚለው ጠፋኝ ለምድነው በሩታና በሄለን ቤት ሙጭጭ እደምትሉ 😢ስታስጠሉ እፍፍፍፍ ስስቴ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል እኮ እናቴ የተረገማቹ እስዋ ስትከፋ ስታልቅስ😢 ምን ትጠቀማላቹ ለሩታየም በአብርሽ በት ስትመጣ ለምን በቤትሽ አትመጪም ይልዋታል ከባልዋ በላይ እደሚያስቡላት አስመስለው እንድትጠላው ያርጋሉ ሄሉየ ደሞ ከአልአዛር እንድትርቅ እድትለየው ለምን በአንተ ቤት ይሉታል ከሱ በላይ እናንተ እደምትጨነቁላት ልታስመስሉ እነሱ እኮ ትልልቅ ናቸው በቃ ተፋትዋቸው ይኑሩበት በፈጣሪ ምን አይነት ክፉ ወለዶ ነን ግን እን ዝምበሉ ብያቸው ነበር ግን ማን ይሰማኛል እዚ ፈርቸ ነው 😢ግን የኔ ጀግና ፈተና እዳለ መቆምም አለ እሺ ጠንካራ ሆነሽ አሳያቸው ሊጥሉሽ ስለሚፈልጉነው
@EkimaIemlem
14 күн бұрын
ቅናት ነዉ እንደዚህ የሚያደርጋቸዉ😢
@drr8432
14 күн бұрын
በትክል ቢቻ ፈጣሪ ልቦና ይጣቻዉ ለሁላችን ይስጠን ሰላም ላጡም ሰላምን ይምለስላቸዉ❤❤❤
@سعود-ك9ث
14 күн бұрын
ትክክልእህቴየልቤንነውየተናገርሽው፣በተለዬእንዳየሚሉትየሄሉይፎቶአርገውነውየሚናገሩት፣ምናለዝምቢሉ፣አረተውልጂቷትኑርበት፣አሁንበዛ
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
በጣም ውዴ መቃጠል ብቻ😢😢😢
@SamsungA05-je6sw
14 күн бұрын
😢😢😢እንደው ይገርማሉ በሰው ህይወት እኛ ነን የምናውቀው ነው የሚሉት እኮ😢😢
@HabibaAhmed-t4k
14 күн бұрын
እረ ሄሉ ተይ በናትሽ ለምን ኮሜት ታነቢያለሽ ተይጠካራሁኝ እህቴ ወደዛሙድ እዳትመለሽ የኔ ዉድ ጠካራሁኝ የኔ ጀግና በቃ በራስሽ ሙድ ኑሪ ሰዉ ባለሽነገር አመሪ እራስሽን ሁኝ😢😢😢
@Tigitige
14 күн бұрын
አለን ከጎንሽ አትከፊ እስኪ መጨረሻ ካንቺ ጎኒ ነኝ የኔ ውድ እህት የሰው ወሬ አትስሚ በቃ ወደ ፊት ተራመጂ ❤💪እነሱም ፈጣሪ የእጃቸው ይስጣቸው😢
@ኪዱሓፍቲtdf
14 күн бұрын
Gal rimey demrani euaske
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
14 күн бұрын
@@Hereya-zz7ji ደናነችግንከፍቷታል
@Hereya-zz7ji
14 күн бұрын
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز እኳን ደነ መጣች የምር
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
እፍፍፍ😢😢😢
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
14 күн бұрын
@@Hereya-zz7ji አወእኔም,የቲክቶክ,ፕሮፋይሏንአይቸ,በጣምአዝኘነበር
@MENBREMENBRE
13 күн бұрын
ሄሉና ማረክ ከተለያዩጀምረዉ ሁለቱም ሰላም የላቸዉም የዉነት አይደለም የሳቁ ያሉት ውሰጣቸው ቆሰላል
@ElsaWubit
14 күн бұрын
አንች ስለበለጥሻቸው ነው የኔ ውድ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች እሺ ለሰዎች ቦታ አትስጭ
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@SelamFantu-k7n
14 күн бұрын
የኔ እናት ማንንም አትሰሚ በጌታ ጠንክረሺ ማያት ነው የምንፈልገው ደግሞ ለምንድነው ምታቆሚው የኔ ልእልት ሁሌም ነይልን ጌታን ትናፍቅናለሺ❤❤❤❤❤እዳይከፋሺ እባክሺ😢😢😢😢
@ZAMZAM-dz6dr
14 күн бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@Yeabatualji
14 күн бұрын
ሄሉዬ እንኳን ስታለቅሽ ሲከፋሽ ማየት አልፈልግም 😭 የኔ እናት ተያቸው እነሱን የሚፈልጉት ያችን ማልቀስ ነው አለሜ አንቺ በተቃራኒው ጠንካራ ሁኝልን አላዛር ምርጥ ሰው Ⓗ❤️Ⓐ እኝኝኝ አትበሉባቸው እስኪ ይኑሩበት😏😏😏😣🥶
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
14 күн бұрын
❤❤❤❤
@hayathayattadese9518
13 күн бұрын
ምቀኛሁለ መቸአሰኑረት አላህ ይደረሰለት በጣምየምተሰዘን ልጀነት ሴትበሴተይፈረደል ወላሂእናትየለት እህትየለት ነገበነለይምንይወጠልበሉ ምደረ ብሸቀሁለ
@ቀድሪያtube
14 күн бұрын
እኝ ደሞ 100 እንዲገቡ እፈልገለን የአንቺ አይነት ጠከራ ሴት እንደሆንሽ አለም እንዲየቅ እንፈልገለን❤❤❤❤❤❤H
@MdMuhammad-f9u
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AllAlll-c5w
13 күн бұрын
ትገባለች በቅርብ❤❤❤🎉🎉🎉
@SamsungA05-je6sw
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zaburamohammed5672
14 күн бұрын
ይህንን ኮመንት የምታነቡ አሏህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በተለይ የመዳም ቅመሞች የኔ ከርታቶች አሏህ ጤናችሁንም ይስጣችሁ😢🤲🤲🤲
@Sofia-iq9gl
14 күн бұрын
አሚን ያረብ 🎉🎉
@ASTEREndale-hd2sh
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉
@ወይዘሪትAmina
14 күн бұрын
አሚን ያረብብ
@MominaHussen-x7h
14 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Hወሎየዋ
14 күн бұрын
አሚንን
@ፍቅር-ሰ9ፀ
14 күн бұрын
ፖፖቲን ማስቲካ ይላል ቀጭ ቀጭ ሄሉዬን የነካ አንገቱ ይቀጭ ምንም አንቺ ላይ አይደርስም መቼም አትወድቅም ስትቃጠሉ ትኖራላቹ ክብሯን ሴትነትችን ጠብቃ የምትኖር ጀግና አንበሳ የሴቶች ንግስት ናት 💪💪💪♥️♥️♥️
@Hereya-zz7ji
14 күн бұрын
መጣች እኮ የኔዉድ
@hananጉራጌዋነኝ-m1v
14 күн бұрын
አሚን ለዱዋሽ አው የኔ ጀግና ሴት መቼም አትወድቅም🎉🎉🎉🎉🎉 ህዝቤ የተቃጠልክ ኑር
@ፍቅር-ሰ9ፀ
14 күн бұрын
ለምን አሎደቀችም ነው እሷ ግን መቼም አትወድቅም ሁሌም እንደ ጨረቃ ፍክት ድምቅ ትላለች @@hananጉራጌዋነኝ-m1v
@ፍቅር-ሰ9ፀ
14 күн бұрын
@@Hereya-zz7jiመጣች ግን ከፍቶቻል
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@DbDb-m6j
10 күн бұрын
ሄሉየ የኔ ውድ አትከፊ ስለበለጥሻቸው ነው አትከፊ ጠንካራ መሆን አለብሽ ከጎንሽ ነን ሳቅሽን እንጅ ለቅሶሽን ማየት አንፈልግም የኔ ሳቂታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሁን
14 күн бұрын
ሄሉየ የኔ ትሁት አችኮ ጀግና ሴት ነሽ ግን አድ ነገር ልገርሽ ዝበያቸዉ መልስ አትስጭ አይተሽ እዳላየሽ ሰምተሽ እዳልሰማሽ እለፊዉ ሰዉ እደሆነ ያልተፃፈ ነዉ የምናነበዉ ጀግና ጠካራ ሁኝ ጉዞ ወደ ፊት የኔ ዉድ አይዞሽ እግዚአቢሔር አምላክ ብርታቱን ጥንካሬዉን ይስጥሽ😢
@sablekassaye3751
14 күн бұрын
ሄሉ ለማን ይድላው ብለሽ ነው የምታለቅሺው አንቻና አላዛር ትተሳሰባላችሁ አብራችሁ ትሰራላችሁ ያንን ነው ማሰብ ያለብሽ እኔ አስብለታለሁ እሱ ያስብልኛል አለቀ በያቸው በእናንተ መሃል ማንም አይመለከተውም አይዞሽ በርቻ ሆድ አይባስሽ አንቻ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሄሉ ለምንም መልስ መስጠት ግዴታ የለብሽም የሚወድሽ ይከተልሽ በርቻ ሴት ላይ ፈተና ይበዛል አሸንፈሽ እንዳይሽ እፈልጋለሁ እግዛቤር ይከተልሽ በርቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZAMZAM-dz6dr
14 күн бұрын
ውዴ ደምሪኝ ❤❤
@firadosethiopia9170
14 күн бұрын
ሄሉየ ቆይ ቆይ ማማየ ታውቂያለሽ 95 ሺ ሰው በትንሹ እንደሚወድሽ አይደል ከነሱ መካከል አንዷ እኔ ነኝ እያዳሜ ያውሩ ይቀደዱ አረ ከፈለጉም ይተርተሩ አንች ግን ወሏሂ ለደነዚህ ለዘቀጡ ሰወች ቦታ ከሰጠሽ የምር ከኛ ጋ ነው ፀብሽ ከቻልሽ እዚህ ሰፈር ካሉ ቦልኪያቸው አለበለዛ ግን ወደፊት
@Zade-h7p
14 күн бұрын
ሄሉዬ ለምንም ነጋር መልስ አትስጪ ብቻ ለራስሽ ሰው ሰናኪ ፋታ ብይየምትሉ ብቻ ለይክ 👍😢
@rawudasulman
14 күн бұрын
@@SusuHesenለኔም ግራ የገባኝ ነገር እሱ ነው😢😢
@eteneshworikcho8190
14 күн бұрын
@@SusuHesenጭቅለት የለትማ ዊና እኮ ወንድሟዋ በይሆንም አብሮ አድጎዋሉ እሷዋ ግን የመጫረሸ አረመኔ ነት በጌታ
@SasddGaddd-bh2xk
14 күн бұрын
❤❤😢
@nuhamin9673
14 күн бұрын
ከ ፊቅር አትማርም እኝኝ ማለት ሁልግዜ ጠንካራ አትሆንም
@Zade-h7p
13 күн бұрын
ሰተቁ አትነጋሩ እናሱ ከውስጥ አድ ነቻው ምንም ጥለቻ ዬለበቻውም😢ከቻለቹ ዝም በሉ ሰውን ለማውቀስ አትቾክሉ 🙏😒😌@@SusuHesen
@mbet1840
14 күн бұрын
ሄሉየ ጠላት እኮ ያንችን መከፋት ነው ሚፈልግ እዲህ ተከፍተሽ መልስ እንደምሰጭ ፈልገው ነው ግን ምታሸንፊ ንቀሽ ስተያቸው ነው ካጠገብሽ ያለው ልጅ አላዛር በብዙ ተፈትኖ ያለፈ የተማረ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ማንም ሊለያችሁ አይችልም እሱ ተሎ እጅ ሚሰጥ ልጅ አይደለም አይዞሽ ሄሉየ የሰው መውደድ አለሽ በጣም ብዙ ሰው ይወድሻን ሰለዚ እነሱን አስቢ የሚጠሉሽን ቦታ ሰጠሽ መልስ ስሰጫቸው እዳንሰማ ካንች በታች እንጅ ካንች በላይ አይደሉም ሄሉየ ጉዞ ወደ 100k ጉዞ ወደ ፊት ሁሌ ቢሆን ሁሉም ሰው ሊወደን አይችልም አሉ በጣም ትንሽ ሰወች ከመውደድ ጥላቻን ሚያስበልጡ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Redu78978
14 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ የምትሉ ብቻ አይዞሽ😢❤❤❤
@nefissaahmed6741
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍👍
@meserettadege9387
13 күн бұрын
Please ye Helun silk ye Alazar silk kawekachew tsebel hulem tuat tuat endetetemek negeruat selesew yane teteyiwalesh
@alhemduliah
14 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣሪ አለሽ አብሽሪ ለበጎ ነው አንቺ ጠካራና ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ሊሉሽ ይችላሉ መልስ አትስጪ ጥንካሬሽ አሳያቼው ጀግና ነሽ አብሽሪ አለን እኛም እህቶችሽ ከጎንሽ አይ ሰው ክፋቱ😥😥😥🥺
@rhamtistore3951
14 күн бұрын
የኛልጆይ መቸም አይሉም አይዞሽ አለንንልሽ እህቶችሽ ደግሞ የሰወሬ ወደፊት ሄሉዬ ሰለዚህ ዝምበያቸው አታልቅሽ እኛን ይከፋናል 😢😢😢😢😢😢
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
😢😢😢
@genzabalmayeuh1415
14 күн бұрын
😢😢
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
14 күн бұрын
ሳህ,
@AllAlll-c5w
13 күн бұрын
ሳህ
@እራፐሯ
14 күн бұрын
እፍፍፍ እንደው እሙኑ ልደብቅሽ የኔ ስስት አይዞሽ የኔ ውድ እኛ ሁሌም ከጎንሽ ነን 😢😢😢😢የኔ እስተዋይ 😢😢
@Semrawit
14 күн бұрын
ምን ተፈጠ ደሞ እረ ሔሉዬ ተይ ለጥላት እጅ አትስጭ ሲጀመር ለምን ለሰው ትጨነቂ አለሽ አባክሽ ስራሽን ብቻ ስሪ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@AaAa-l7t
14 күн бұрын
ባንተ ቤት ብቻ ነው የምትለቀው እራስ ወዳድ ነህ የሚል ኮሜንት አይታ ነው
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🍇
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@meserettadege9387
13 күн бұрын
Please ye Helun silk ye Alazar silk kawekachew tsebel hulem tuat tuat endetetemek negeruat selesew yane teteyiwalesh
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
14 күн бұрын
ሄሉዬ ወደዚህ ወደሚዲያ እንኳን መጥተሺ ከአወኩሺ ጀምሮ ብዙ ፈተና እያሳለፍሺ ነዉ ስለዚህ ፈተናዎች አጠንክረዉሺ አስተምረዉሺ ይለፉ እንጂ አንች ላይ መከፋትም ሆነ ተስፋ መቁረጥ ምንም አይነት ነገር እራስሺ ላይ እንዲፈጥርብሺ ቦታ አትስጭ በርች ጠንክሪ ያዉሩ ተያቸዉ ስራሺን ስሪ እዉነቱ ያለው ከእናንተ ጋር ነው ።❤
@MasiiGishuu-h1t
12 күн бұрын
💕💕💕💕
@Kስደተኛዋ-w9d
14 күн бұрын
የኔ እናት አባክሽ አታልቅሽ 😭😭 ❤ ሄሉዬ ❤😭 እባካችሁ ተዋት 😭 ትኑርበት 😭 ያን ኮሜንት እኔም አንብቤው ነበር እናንተን ለማራራቅ እያሽቃበጡ ነው 😢 በማያገባቸው የሚገቡት ነገር 👊👊👊
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
በጣም አፍፍፍ😢😢😢😢😢
@seadamohammed-u1l
14 күн бұрын
በማን ቤት ያየሽዉ ዉዴዋ
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
@ابراهيمالجلاد-ز8ز
14 күн бұрын
ሰውበማያገበውገብቶብዙያወራል,አሁንምንአገባቸው
@EyuelKurabachew
12 күн бұрын
ይህን ኮመንት የሚፅፍልሽ በልጄ አካውንት ነው ሄሉዬ አንቺ በጣም ብርቱና ቆንጆ ልጅ ነሽ ስለዚህ ምንም ዓይነት ወሬ አትስም ም/ቱም ሁሉንም ነገር ከተከታተልሽ ትጎጃለሽ እንዲሁም ስላለፈው ጊዜያት ወደ ኋላ እያሠብሽ እራስሽን አትጉጅ አሁን ማሠብ ያለብሽ ወደ ፊት ብቻ ነው አንቺ ማሠብና ማመስገን ያለብሽ ፈጣርን ብቻ ነዉ ም/ቱም እግዚአብሔር አላዛርን የመሠለ መከታ ሠቶሻል ። አላዛር ሁሉንም የሚተካ ልጅ ነዉ ከገባሽ ሌላው ደግሞ ፕራንክ ስታደርግው በጣም ችክ አትበይበት ደንግጦ እንዳይጎዳብሽ በጣም ይወድሻል ፍቅር ስልሽ አትገፍትርው ፍቅር እግዚአብሔር ነው ስለሌላው እርግፍ አርገሽ ተይው እኔ ወንድ ልጄን ስለምመስለኝ አሱ ስጨነቅ ያመኛል የማትወጅው ከሆነ ግልፁን ንገርው አንቺንም በጣም እወድሻለሁ።
@ቡታጀራዬ
14 күн бұрын
ለምን ግን ዝም ብለሽ አታልፊም መልስ ሰጠሽ ትችይዋለሽ በቃ ዝም ብለሽ እለፊ የሚዲያ ሰዉ ነሽ ስለዚህ መታገስ አለብሽ ለምን እራስሽ በነሱ ወሬ ቢዚ ታረጊያለሽ
@jebdb
14 күн бұрын
ጥያቄ ነው እንዴ ምንሆነው
@drr8432
14 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ዉድ እህት የሰዉን ወሬ አትስም ሰመተሽ እንዳልሰማሽ ንቀሽ ተያቸዉ አንች ቢቻ በራስሽ ሀሳብ ወደፍት ምቀኛሽን ፈጣሪ ያርቅልሽ የኔ ዉድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋን ፈጣሪ አንች ጋር ይሁን 🙏🙏🙏💚💚💚
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@drr8432
14 күн бұрын
@@lubabanursebo9199 😘💕👌
@AllAlll-c5w
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@360asbestosremoval2
14 күн бұрын
ሄሉ እሄማ እጅ መስጠት ነው ለማን ብለሽ ለጠላት ጠንክሮ መገኘት አውቀው ሊጥሉሽ ነው የሚያነሳሱሽ እልቅ ጤናሽን ጠብቂ
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
እፍፍፍፍ ሄሉነቴ የኔ የዋህ አብሽሪልኝ ሄሉነቴ ሁሉም ያልፋል አቺ ጠክሪልኝ ተይ እኛን አታስከፊን የመጨረሻዬ ነው ብለሽ ለጥላቶችሽ አታስደስቺ የኔጀግና😢😢😢❤❤
@ፋድሻፋሚሊ
14 күн бұрын
የሰዉ ነገር ትተሽ ህይወትሽ የምጠቅም ስሪ ሰምተሽ እዳልሰማሽ እለፊዉ ስጀመር የሆነሰዉ ስለ ሰዉ ስያወራ ከዛ ሰዉ በታች ሰለሆነ ነዉ እና ኣብሽር ኣትጨነቂ የኔዉድ💔♥️
@FatimaA-hx2cv
14 күн бұрын
ሄሉዪ የኔ ጀግና መልስ አትስጨ ዝምብለሽ አች ስራሽን መስራት ሌላዉ ትርፍ ነዉ😢😢😢😢😢
@ShopCafe-nc6nw
14 күн бұрын
ሄሉ አሉኝ ብለሽ እራስሽን እየጎዳሽ ነው ምን እንደምልሽ ግራ እያጋባሽኝ ነው አንች ጀግና ሴት ለወሬ ብለሽ እንዳትበረከኪላቸ ሥራሽን መስራት አለብሽ ? እኛ የምንወድሽን ሄሉ ዛሬ ምን ይዛልን ትመጣለች ብለ በፍቅር የምንጠብቅ ስዎች ብዙ አለን በናፍቆት ነው የምንጠብቅሽ ከአላዛር ጋር ሥራችውን እንጠብቃለን እንወዳችዋለን!!!
@TizazuHailug
14 күн бұрын
ማንንም አትስሚ ሄሉዬ🎉🎉🎉ምክንያቱም ሰዉ ማዉራቱ አይተዉም ሰዉ አወራ ብለሺ አራስሽን ማስጨነቅ አይጠበቅብሽም ሄሉሻ❤❤❤አንቺ ወደ ፈት ብቻ ያኔ የሚያወሩት ወሬ የጣሉ ለማንኛዉም አይዛን ፈጣሪ አለ🎉🎉🎉🎉
@ايمخف
14 күн бұрын
አይዞሽ
@segedkalkidan5453
14 күн бұрын
ይሺ አንች ሰንፍ ተማር ነሺ ለምን ማንም የፈለገዉን ይፃፍ ማይት ያለብሺን ታያልሺ ሌላዉን እንዳላየ ማለፍ ነው ሁሉም ሰዉ ይወድደኛ አይባልም ቆፍጠን በይ የበለጠ እየሰራሺ ማቃጠል ነው እንጆ በዝህ ደረጃ ወረደሺ ማልቀሰ መልሰ መሰጠት ለምን መሸነፈሺን ማሳይት ለምን አሰፈለገ እንዳይደገምሺ የራሰሺን ሂወት ኑርይ አለዛር መልካም ልጆ ነው አሁን እሱጋር በደሰታ ሰለሁናችሁ ምቀኛችን የበለጠ ማቃጠል ነው እሺ
@Channel-qe9mn
14 күн бұрын
አንድ አባባል አለ ለሰው የደስታ ምንጭ ባልሆን የማስከፋት ምክንያት አታድርገኝ ሄሉዬ ዝም በያቸው መልስም መስጠት የለብሽም ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም ሰዎች ግን ምናለ የሰው ሂወት ባንበጠብጥ
@SamsungA05-je6sw
14 күн бұрын
❤❤❤
@SUSUyoutube-n7e
13 күн бұрын
በትክክል ግን ሲበዛ ይመራል ሰዉ ቢኖራት በነሱ ትረሳዋለች እሷ ሰዉ የላትም ስልኳን ስታይ ታስታዉሰዋለች ለዛ ነዉ የሚከፋት ዉዴ
@hayathayattadese9518
13 күн бұрын
ትከከል በጠምነወ የምተሰዘነወ @@SUSUyoutube-n7e
@sasaudi
14 күн бұрын
ሄሉሿ የኔ ልዩ እህቴ ሰው ብዙ ሊልሽ ይችላል ግን ማንንም ኣትስም ጠንክረሽ ከፍ ብልሽ ኣሳያቸው መልስ ኣትስጫቸው ውሾቹ ይጮሀሉ ሰራቸው ነው ኣንች ደግሞ ጀግና ሴት ነሽና ማንንም እንዳትሰሚ ጉዞ ወደ ፍት የኔ ልቤ ኣንችማ እዳይከፋብሽ የኔ ኣለሜ😭😭 እህቶችሽ ኣለንልሽ የኔ ጠካራ እንኳን የሰው ወረ ሰንት ሸግርም ኣልፈሻልኮ 😢💪✌️❤
@maryamdawood5052
14 күн бұрын
ደምሪኝ
@Haanan-n1u
14 күн бұрын
ተያቸው ሰው ብዙ ይላል ውድ አንቼ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ አትመልክቼ መቼም ሰው ከ ሰው ላይ አይወርድም እኔ ሰው ምን አገባው ኧረ በምታምኑት እምነት ተዋት ትኑርበት
@misarkmisark3065
14 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ ለሰው ቦታ አትስጭ ሰው ያልበላውን ነው የምያከው እና አታልቅሽ እና ስለጤናሽ እስኪ ስውሯ ማርያም ሄጂ እውነት በጣም ለውጥ ታያለሽ ❤❤❤❤እና በርች
@SameerhOmar
14 күн бұрын
ሄሉየ የኔናት አታልቅሽብኝ የሠው ወሬ አትሥሚ አቺኮ ጠካራ ጀግናሴትነሽ ጠክረሽ ስራሽን ስሪ😢😢😢😢ከፍቶሽ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢😢
@BdbbBehhh
14 күн бұрын
ሄሉ የኔአስተዋይ ሴትነሽ ሁሉንም ነገር ሰምተሽ እንዳልሰማሽ ሁኚ ለጠላት እጅ አትስጪ አንቺ ከምንም ይበልጥ ጠንካራሴትነሽ ውዴወደፊት ብቻ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BirtukanKebede-l8j
14 күн бұрын
ሄሉ ሲከፋሽ ማየት አንፈልግም አንቺ ብዙ ጊዜአይተሻል ላንቺ ጥሩ እንደማያስቡ ትንሽ ደስተኛ ስትሆኚ አይፈልጉም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው አንቺ እራስሽን አትጉጂ ስራሽ ላይ እና እራስሽን አዳምጪ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ነው እምታሳዝኝኝ አይዞሽ
@enanu7590
14 күн бұрын
ሄሉየ ለማንም መልስ አትስጭ አንችን ወደኋላ ለመጎተት ምቀኛ አርፎ አይተኛም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰተሽ ወደፊት ብቻ ተጓዥ ወጥተሽ ስታለቅሽላቸው ለነሱ ደስታ ነው
@ABbyT-b4e
14 күн бұрын
ሄሉ እንዳትጨነቂ በናትሽ በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ከጎንሽ አድርጎልሻል ስለሰው አትጨነቂ ሁሉ ነገርሽ ፍቅር ነሽ ምቀኛ ይያዝልሽ በርቱ አልአዛርም አንቺም 👏🏽👏🏽👏🏽💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@zahraliban5714
13 күн бұрын
ሄሉ እባክሽ አላህ ጤናውን ሰቶሻል።ይመስገነው።ሀሳብ ሲበዛ ያማል ምክንያቱም ብዙ ሲደራረብ።አንቺ አቁሚ እእርግፍ አርገሽ ካልተውሽ ጭንቀት አይተውሸም።ለጌታ ስጭው እሱ ያቅልልሽ ።
@fatumamhd
14 күн бұрын
Ayizosh wudde 😢😢 100k enasgabat wudocheh ❤💪
@SaraGalicho
14 күн бұрын
የኔ እናት 😢😢😢😢 አይዞህ የኔማር 🙏🙏
@محمدحسين-ظ9و1ف
14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት የሰው ነገር እርሽው እራስሽን ጠብቂ ከምንም በላይ ጤና ነው ሚቀድመው
@maryamdawood5052
14 күн бұрын
ደምሪኝ
@ያልተኖረልጅነት134
14 күн бұрын
ሄሉየ አትከፊ አቺ ጀግና ነሽ ጠክረሽ ስለሰራሽ እደዝህ ወደኋላ እድትይ ነው የፈለጉት እናም ወደፊት አላዘር ደሞ እኛም እናቃለን መልካም ሰው ነው አላዘር ሁሌየም ከጎኗ ሁንልን ወድማች❤💪💪💪💪💪
@selamselam699
5 күн бұрын
ሃሎዬ አይዞን ክፉዎች በብዙም ቦታ መልካም ናቸው አለበት እህት አይዞሽ እና ህይወት ፈተና ነት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Rozi-y3g
14 күн бұрын
ሄሉዬ በጭራሽ መስራትሽን ማቆም የለብሽም ጥንካሬሽ ለብዞዎቻችን ብርታት ነዉ ምንም እደማያመጡ ሰርተሽ አሳያቸዉ😢❤❤
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
😢😢😢😢
@terfinshfe3776
14 күн бұрын
በሰው መለወጥ የሚቀናው ሰይጣን ብቻ ነው የኔ ቆንጆ ለእንዲዚህ አይነት ሰው አትሸነፊላቸው ጀግንነትሽን አሳያቸው ሄሉዬ
@Hereya-zz7ji
13 күн бұрын
ዛሬደሞ ቤቷን አሳየያቸዉ በትንሹም ቢሆን መቃጠላቸዉ ነዉ እኔማ የገረሙኛል እሚሣደቡት ስድብ እኮ አህት እናት አለኝ አይሉም ነገ በኔ ቢሆንስ አይሉም የሉም ነቅለዋል
@MeroneMerone-n9b
14 күн бұрын
አለን አይዞሽ ከጎንሽ ነን ጠካራ ሁኝ ለማን ብለሽ ነው የምትተይው 😢😢😢
@RomanBelayney
14 күн бұрын
ሄሉዬ አተገብሽ ብሆን ደስ ባለኝ በጣም ነው ምታሳዝኝኝ❤❤❤
@Kana-g9l
14 күн бұрын
አረ ያሰዉን ወሬ አትስሚ ሁሌም ወዳ ፊት ሰዉ ቡዙ ነጋር ይለል ልጥልሽ ይሞክረል ሊጥልሽ ያሞካረን ወድቀሽ አተሰያቸዉ ጣካር በይ ጠክረሽ አሰያቸዉ በቺ ስለ ሚቀኑ ናዉ ❤❤❤❤እኛ እህቶችሽ እንወድሻለን ካጉንሽ ነን ሄሉያ የሴቶች ተምሰሌት ❤❤❤ወላሂ አንችን ሲካፈሽ ይከፈናል አትካፊ በሰዉ ወሬ ❤❤❤
@ramtelecom9610
14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ዉዴ 😢😢❤100k🙏አናስጋባት ዉዶቸህ 🙏🙏🙏💪🥰
@kemery-de8th
14 күн бұрын
የኔ ውድ ሴት ለምንም ነገር መልስ አትስጭ በአንዱ ጆሮሽ ሰምተሽ በአንዱ ድፊው ቦታ አትስጭ ቼክም አትርጋቸው ባላየ እለፊ ሁሉም ነገር የሰው ልጅ ከማውራት መቼም ወደ ኻላ አይልም
@jimmamekonen3651
13 күн бұрын
ለጠላት ደስ አይበለዉ እራስሽን አታስጨንቂ እንዳውም ጠንካራ ሆነሽ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሰዉ ጥሩም ሰራሽ መጥፎ ሰዉ ከሰው ላይ አይወርድም ቅናት ነው
@ComCell-eq8lc
14 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ 😭😭ሳዉ የዘራውን ያጭዳል አይዞሽ የኔ አስተዋይ 🥺🥺🥺🥺የኔ ጀግና 💪💪💪💪በርች 😘😘😘🥺🥺🥺🥺🥺
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
ሳህ😢😢😢
@FhgdFhh
14 күн бұрын
ሄሉ እኳረ ሠላም መጣሺ ውዴ እኔ የገረመኝ በሰው ህይወት የምትገቡ ሰወች እውነት ጤነኞ ናችሁ እንዴትስ ጊዜ አገኞችሁ ወይስ እናተ ሰው አይደላችሁም ? ሰይጣን ነው ስራ የሌለው ምን አለ ብተተዋት ስራዋን ትስራበት አላዘርም ከሷ ለማራቅ የምትጥሩት ጥርት አይሳካም አትልፉ ካስቀየማትም እሷ ለራሷ አታንስም በቃ ተፋቷት ሄለን እንወድሻለን ንቀሺ ቸያቸው መልስአትመልሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seadebinteslam6568
14 күн бұрын
ተመልከቱ ወዳጅ መስላቺሁ ጥላት በማታቁት እየግባቺሁ የምታዳክሩ የስራቺሁን ይስጣቺሁ ሄሉነቴ የኔ አስተዋይ የኔ ጀግና ሴት ጠካራ ሁነሺ አሳያቸው ሀይሚየን ተመልከቺ ብዙ እየተባለቺ ነው ግን በጣም ጠካራ ሴት ናት ለማንም መልሥ አትስጪ ወደፊት የኔ ጠካራ
@ሰላም-ፀ3ቈ
13 күн бұрын
አይዞሽ ሃሉየ አትከፊ ሰወች ስንባል ተንኮለኞች ነን አንች ብቻ ወደፊት ፏ በይ እህቴ የነገን ተስፋሽን ነው ማሰብ ያለብሽ ደግሞ ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ አለ🥰🥰🥰🥰
@bertukaneasfaw2505
14 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ እህት አንች በጣም የተለየሸ ጠንካራ ነሸ ❤❤ሰው ሁሉም አንድ አይደለም የኔ ማሬ ስከፉሸ አልወድም የፈለጉትን ያውሩ አንች የምጠሉሸን ሳይሆን የምወዱሸን ብቻ ተከተየ እማ ማርያም ስከፉሸ ይከፉኛል❤❤❤❤❤❤❤
@EdneEdne-c8o
13 күн бұрын
Heluy ayizoshe yene mare ulumi yalifali faxare ali❤❤❤❤❤❤
@Etutube22
14 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ እህት ሰው ብዙ ሊልሽ ይችላል ግን ማንንም አትስሚ ጠንክረሽ ከፍ ብለሽ አሳያቸው መልስ አትስጫቸው😢😢
@ZhraArr-c9m
14 күн бұрын
ልክ ነሽ
@ፋፋፊይቱብ
14 күн бұрын
😢😢😢
@MryamHdjjs
14 күн бұрын
ኡቱዬ የኔ ውድ አቺም ጠፍተሻል😢😢😢😢
@አዳበኛዋ
14 күн бұрын
😢😢😢😢
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒
@Tighndngdh
14 күн бұрын
ማንም አልቀደመኝ 😂የኔ እናት ዝበያቸው ያውሩ ስራቸው ነው ሄሉዬ አታልቅሽ እባክሽን😢😢ልለምንሽ አይክፋሽ❤
@ZenatAtybe
14 күн бұрын
❤
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@meserettadege9387
13 күн бұрын
Please ye Helun silk ye Alazar silk kawekachew tsebel hulem tuat tuat endetetemek negeruat selesew yane teteyiwalesh
@YarebiAmana-c5u
14 күн бұрын
የኔ ጠፋጭ ሄልዬ የኔ ውድ የሰው ወሬ ምንም አትስሚ አንቺ ጠንካራ እህታችን ነሽ ❤🎉
@MMm-sf6kt
14 күн бұрын
ሔሉየ ለማንም መልሰ አትስጭ ወደፊት ብቻ💪💪💪💪
@Hereya-zz7ji
14 күн бұрын
እሚሠድቧት ስደብ አኮ በታየዉ አዴት አደሚዘገንን
@NiumaAwir
14 күн бұрын
@@Hereya-zz7ji😢😢😢
@Saralema9859yourhandie
14 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አታልከሽ አንቺ ከነሱ ሰለበልትሽ ነው ሄሉዬ የስው ዎሬ አጠስምያችው እናት ሁሉታችሁ አንድ ላየ ሰትሆን የምቀን ሰውች ናቸው ዎሬ የምያዎሩ አጠሰምያቸው ሄሉዬ አራስሽ ጠብቅ አላዛራም መልካም ሰው ነው ጌታ አንድ ላየ ያደርጋች ❤️❤️
@ASTEREndale-hd2sh
14 күн бұрын
መጨረሻ ሚባልነገር የለም እናቱ ወደራስሽ ተመለሺ ሁሌም የምለው ሰውን አትስሚ እራስሽን ብቻ ሁኚ አታልቅሺ ጌታሆይ 😢
@almanal8814
13 күн бұрын
ጉድ ኧረ አይመጋየለ እስኪ ስለራሳችሁ ሂወት አስቡ እንደው ምን አድርጊነው እምትሏት ስቃ ስላያቸኋትነው የራሧ አሮባት የሰው ታማስል መጀመሪያ የራሣችሁን ሂወት ምሩ ሄሉ ጠካራ ሁኚ እባክሽ
@ABbyT-b4e
14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ማር ጠንካራ አይደለሽ እንዴ የኔ ጀግና አልአዛርም ጀግና ስለሚሳደቡት አትጨነቁ
@yordanosyemane2817
13 күн бұрын
ሄሉየ አንቺ ስለበለጥሻቸው ነው የኔ ዉድ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እሺ ለወረኆች ቦታ አትስጪ ❤❤❤🇪🇷 ወደፊት ብቻ
@Zahra-i9t
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጨረቃ ተመስገን አምልክ🙏🥺❤️❤️❤️❤️
@TiTiSHu-z3w
14 күн бұрын
ደምሪኝዉዴ
@WerkyLove
14 күн бұрын
ሄሉየ ግንኮ የሚወድሽ ይበልጣን ተያቸው ምቀኞችን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው😢 አይዞሽ እርገጥ አድርጊያቸው
@user-pz5dg8hw9d
14 күн бұрын
ኣይዞሽ ዉድ ሰዉ ስታለቅሺ ነዉ ደስ የምለዉ መልስ መስጠት ኣይጠበቅሽም በራስሽ መንገድ መሄድ ኣለብሽ ስለሰዉ ኣትጨነቂ ሂወትሽ ኣንቺ ነዉ ምትኖሪዉ😢❤
@EndaleAfewerk
13 күн бұрын
ሄሉ እግዚአሔርን ተስፍ አድርገሽ ተንቀሳቀሽ ሰዉ ቢጠላሽ እግዚአብሔር አይጠላሽም
@MeriTirfe
14 күн бұрын
የኔ ውድ ኣይዞሽ ጠንካራ ነው መሆን ያለብሽ ፈጣሪሽን ይዘሽ ምንም ኣትሆኝም 😢የነገውን ኣግኣዝተ አለም ስላሴ ጠላቶችሽን ይሰሩልሽ በመንጉድሽ ሁሉ እመቤቴ ከፊትሽ ትቅደምልሽ 😢❤❤
@ahmedbinahmad7635
13 күн бұрын
ተያቸዉ ሄሉ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም አይቼዉ በጣም የተገረገምኩኝ እና አይክፋሽ😢😢😢😢
@user-weloywa
14 күн бұрын
አይዞሸ ሄሉዬ አንችእናአላዛርን ለመለያዬትነው አትሰሚያቸው ሴንደሬላዋና መከታው ወደፊትብቻ
@zd2543
13 күн бұрын
ሄሉየ የኛ ጀግና ጠንክሪ ጎበዝ ነሽ ከዚህም በላይ ጠንክረሽ ከፍ ብለሽ ነዉ ማየት የምንፈልገዉ ለክፍ ሰዎች መልስ አትስጪ ስለበለጥሻቸዉ ነዉ የሚለፈልፍት እናተ ስራችሁን ብቻ ስሩ የኛ ዉዶች🥰🥰
@mimi.9272
14 күн бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ ቪዲዮማ አታቆሚም ጠላትሽ ቅጥል ብሎ ይቀራል
@lubabanursebo9199
14 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍
@zemzem-vn1hx
11 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢 ሰላም ሰላም ስለ ሰው ቦታ አትስቂጥ እና ሰዉ ወደ ኋላ ዝምብለሽ ስራሽን ስር ይሄ ሁሉ የኛ ጀግና
@Seghi123-qs5cp
14 күн бұрын
አይዛሽ. ማንም ቢያወራ የሰው ወሬ አትስም አታልቅሽ ሄልዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
14 күн бұрын
ሄሉ እነሱም እደዚክ መድከምሺንና ማዘንሺማ ማየት ስለሚፈልጉ ነው አች ቅጣት ያክል ቦታ አትስጫቸው ከዚክ በላይ ሊያደርጉ ይችላሉ መልስ አትሴጭ
@EkimaIemlem
14 күн бұрын
ሄሉኜ የኔ ዉድ ሁሉጊዜ ከጎንሽ ነን አይዞሽ አትከፊ የሰዉ ወሬ አትስሚ ደሞም መልስ አትስጪያቸዉ😢😢 በርቺ👍👍💪
@TinurCherie
14 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ እደወደቅሽ እምትቀሪ መስሏቸው ነው አንች ደግሞ እጅ አትሥጭ ይቃጠሉ ወደፊት ጉዞሽን ቀጥይ
@maryamdawood5052
14 күн бұрын
ደምሪኝ🎉
@ሂዊ
14 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሥለሠው አትጨነቂ ምንም ቢሉሽ አትሥሚቸው እራሥሽን ጠብቂ
@SemiraYosef
13 күн бұрын
ሔሉየ ምንም ቢፈጠር አትናደጅ የሠው ልጅ ማለት ተነሣ የማያልቅ መጽሐፍ ነው አንች የራሥሽን ሒወት ኑሪ ያንችን መውደቅ የሚለኝ ሠው ሥላለ እጅ አትሥጭ ሥራሽን በጥንካሬ መሪ ሔሉየ ማንን ለማሥደሠት ብለሽ ነው ሥራሽን የምትተይው
@ruthkassu6304
14 күн бұрын
እኔ ምለው የሰው ወሬ አትሰሙ ሰው ጤነኛ አይደለም እባካችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢ሄሉዬ አላዚን አደራ❤❤❤❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
14 күн бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ከሁሉ በላይ የልብሽን የሚያቅ ፈጣሪ አለ የኛን የኢትዮጵያ ሰው ማስረዳት በሽታላይ መውደቅ ነው እና ምንም ቢወራ መልስ እዳሰጭ ዝም በያችው
@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
14 күн бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ እኛ ሁሌም ከጎንሽ ነን የኔ ዉድ እህት ዝም በያቼዉ ወደፊት ተጓዥ❤❤❤❤
@RehmatAhmed-j9h
13 күн бұрын
ወላዲት አምላክ ታቃለች አለች አይ ሄሉየ ሙታ የለዴ ምን ታዉቃለች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ወገኖች በሙሉ አንብቡትስኪ መፅሀፋችሁን አንድም ቦታ አምላክ ነኝ አላለምእየሱስ በተረፈ አይዞሽ ሄሉ
@የተወራእንጅየተሠራየለም
14 күн бұрын
ሲጀመር ለዚህ መልስ መስጠት የለብሽም ላች አስበን ነዉ አስተካክሉ ሔሉዬ የኔ ዉድ አታልቅሽ
@ባዩሽ.ትኩየ
13 күн бұрын
እውነት. በሽታሽ. የኔተመሳሳይነው. አድነውበሽታችን. እኔበሰውሀገርነውያለሁት ግን. ልክ እዳ ችነው እሚያረገኝ እናም ፁሚፀልይ. ስገጅ ፀበል ተጠመቂ እና ከዛትድኛለሽ እውነትነውእምልሽ❤❤❤
@MasiToto
14 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አንች ጀንሃ ሴት ነሽ አዞሽ ሁሉም ያልፋል 🥺🥺🥺🥺🥺🥲🥲❤️❤️❤️❤️❤️
@busyline1119
14 күн бұрын
ሄሉዬ እነሱ እሄን ነው የሚፍልጉት ዝም በያቼው እህቴ ለጥላትለምቀኛ ቦታ አትስጭ ወደፊት ወላሂ ዛሬ መቀኛ እጂ ደህና ሰው የለም አብሺሪውድ❤❤❤❤❤❤
@Werke-t7i
14 күн бұрын
እስኪ መልስ አትስጫቸው የኔ ውድ የኔ ጀግና የሴት ተምሳሌት ልዩ ሴቴ ለምን ጠንካራ ሁና ለመን ቆመች ለምን አልወደቀችም ብለው ነው ዝምታ እራሱ መልስ ነው ሄሉየ ተያቸው ሁለየም ወደፊት የኔ ልዩ እስኪ ሄሉየን የምትወዱ❤❤❤❤
26:38
ከቤቴ ውጪልኝ ለምን መጣሽ 😡
Helu Tube
Рет қаралды 29 М.
25:18
አብርሽ በድንጋጤ አለቀሰ😱🥹 ሰርፕራይዝ አደረገችው🫣
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 13 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
19:56
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ| ስለ እኔ የማታውቁት 3 ነገሮች::
Yeti
Рет қаралды 588
26:53
ከባድ ችግር ተፈጠረ ፡ በቪድዮ መሀል አላዛር ታመመ 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
16:12
🔵አብርሽ እና ፍቅር አንድ ላይ ለመሆን ወስነዋል😧@abgrace7318 @Rutagrace_r @fikrTube-dr4nj @fufutube-x8t
Yaya Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
23:34
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 54 М.
15:00
የጠቅላይሚኒስትሩ የግል ድርጅቶች፤ ቢሯቸው ውስጥ አልጋ ያስገቡ ሚኒስትሮች፤ ፕሮፌሰሮቹ ያጋለጧቸው መረጃዎች|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 20 М.
7:24
#AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 141 М.
27:54
ቆንጅት በድስት ስትበላ ደረስንባት ናሂ ገረፋት 😱እጅግ አስቂኝ ክስተት😂
wube & nahi
Рет қаралды 171 М.
21:28
አጠገቧ እንዳትደርስ ከእሷጋር ላይክ አልፈልግም 🤔
Navi Tube - ናቪ ቲዩብ
Рет қаралды 44 М.
47:18
2 አመት በአካል ሳላገኛት ፡ ፎቶዋን እንዳየው ልቤ መታ || ጋቢ ሾው || EP 25 #gabishow
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 37 М.
38:32
ለኔ ስትል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን ? 💔 || EP 12 ጋቢ ሾው
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 212 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН