"የመገንጠል ፕሮግራም በኦሮሞ ድርጅቶች ውስጥ የለም"፣ "ከጃል ሰኒ ጋር ተነጋግረናል"

  Рет қаралды 10,924

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@KarrayyuuBaabbooLeeqaa
@KarrayyuuBaabbooLeeqaa 12 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለህ አያና ፣ለምን ቢባል በየክልሉ አንድ ተቃዋሚ ፓርቲ ቢሮ ከፍቶ ሕዝብ ማደራጀት ይችላል ? ለህሊናህ ሰጥቼአለሁ።
@belayrebi8415
@belayrebi8415 12 күн бұрын
ሀያና ጀግና
@Dior768
@Dior768 13 күн бұрын
❤❤❤ ሀያና ከምር በሳል ነህ ሁሉንም ገልፀኸዋል ክበርልን ኤርሚ ሸገራዊው አንተ ትለያለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@AyellegneKassie
@AyellegneKassie 13 күн бұрын
አያና ታላቅ አይገልፀውም በጣም ክብር ይገባሐል ሐገራችን ወደ ቀልቧ ተመልሳ የምድሯን በረከቶችሁሉም ሕዝቦች ከድሕነትና ከሁዋላ ቀር አስተሳሰብ ተመልሰን የማንም የውጭ ጠላቶቻችን አሽከር ሆነን እርስ በራስ እየተበላላን መኖር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይጥፋ ለዚህ ደግሞ እንደ አያና አይነት አገናዛቢ ጠልቆ የሐገራችን ችግሮችን የተረዳና እውነትን የሚናገር ብዙ ወጣቶች ያስፈልጋሉ ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን
@7kilo853
@7kilo853 12 күн бұрын
በርግጥ ፒፒዎች ሸሚዝ አስተካክሎ ከመልበስ ዉጭ ምን መስራት ይችላሉ!?
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 13 күн бұрын
በጣም ከፍቶኛል ማንም ከጎኔ የለኝም ለእምዬ እንድኖርላት አይዞክ ብቻ በሉኝ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ብቻ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ በራሴ እንድሰራ ከጎንክ ነን በሉኝ - ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
@b01024
@b01024 12 күн бұрын
He is right
@KemalAbabulgue
@KemalAbabulgue 12 күн бұрын
መገንጠል እንደ መብት መታየት አለበት። የኦሮሞ ህዝብ ተገንጠል ሰለተባለ ሮጦ የሚገነጠል ሞኝ ህዝብ አይደለም። በህገ መንግስቱ መሠረት እንኳ መገንጠል በጣም ውስብስብ ነው ለምሳሌ አንድ ክልል ለመገንጠል ሌሎች ክልሎች ሁሉ መስማማት አለባቸው ይህ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ እዩት።
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 12 күн бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን ግሩም አገራዊ አጀንዳ ደግሞ አመለካከታችሁ ሚዛናዊ በመሆናችሁ ጥሩ ትንታኔ ነውና በርቱ።ከዚህ የተነሳ ሆዳም ጋዜጠኛ እየተለዩ ነው ባንዳነታቸውን አይተናል ደሞ ባንፃሩ እንደ እናንተ ስለሀገር ስለ ሕዝብ የሚያስቡም አሉ አመስግኑልኝ አድማጫችሁ አንዱ ነኝ መልካም የጌታ ልደት ተባረኩ።
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 12 күн бұрын
3:28 Game Ayana is absolutely right other politicians are going around the bush. 😊
@AbebeTaye
@AbebeTaye 12 күн бұрын
አያና በእውነቱ የበሰለ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ።❤😂❤ አመለካትህን ወድጀዋለሁ እንደዚህ አይነት ብርቅዬ ሰወችን ያብዛልን
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 13 күн бұрын
ኤርሚያስ እንደምን አደርክ አያና እንኳን በደህና መጣህ እውነት ለመናገር ኤርሚያስ ከዘረኝነትና ጦርነትን ከሚጓጉ ነፃ የሆኑ መልካም ሰዎች ችግርን ነቅሰው መብትሄውንም አስቀምጠው ተንትነው ከሚሄዱ ምርጥ ምርጥ እንግዶችህ ጋር የምታቀርብልን ውይይት ለእኛም ትምህርት እየሆኑና አስተሳሰባችንን አስፍተን እንድናይ ከስሜታዊነት እንድንወጣ እየረዳን ስለሆነ ከልብ ኤርሚያስ አንተንም እንግዶችህንም አመሰግናለሁ በርቱ ፡፡
@elsakassa1088
@elsakassa1088 13 күн бұрын
አያና እንኳን ደግመን አየንህ ይልመድብህ ይህ ጣብያ ይመጥንሀል የጁንታ ጣብያ ላይ ማራማዊት ቤት ገብተህ ለሁለት ሲያዋክቡህ ያንተ ትእግስት የነሱ አይንህን ጨፍን ላሞኝህ ባይነት ብቻ የዛን እለት ከነቤተስቤ እርርርርርር ብለን ኢንትርቪውን ጨረስነው ከዛን ቀን ጀምሮ ያንተ አንደበት ጭንቅላቴ ውስጥ ቀረ ክበሩልኝ ኤርሚ እና አያና የናንት ጥረት ለምድራችን ስላም ያምጣልን
@soliyan
@soliyan 13 күн бұрын
አሁንም ጁንታ 😂😂😂ደንቆሮ አገር ስትመሩ አየናችሁ እኮ😂😂😂
@elsakassa1088
@elsakassa1088 13 күн бұрын
@ እናንተ 2"7 አመት አስተዳድራችሁን ሳይሆን አግታችሁን የሱዳን አዚም ይዛችሁ ገብታችሁ አፍዝ አደንግዝ አርጋችሁብን ስትዘርፉ ነው የኖራችሁት አሁን ፀሎተኛ መንግስት መጥቶ ሴጣኑን የዘራችሁትን ለማፅዳት ሙከራ ላይ ነ ጁንቲት
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 13 күн бұрын
አያና የሰላም ሰው፣ ይህን ትግልህን ቀጥልበት። ጦርነት ይብቃ ማለትህ ወንጀለኛ/ ብልፅግና ካደረገህ ልትኮራበት ትችላለህ ። የሰላም ሰው።
@Rahelgerma-p5s
@Rahelgerma-p5s 13 күн бұрын
አያና ሁሌም በተረጋጋ መልኩ በእውቀት የሚያወራና 🙏ኤርምያስም በሀገር ጥቅም አለመደራደር መሆናችሁ ሁለታችሁም በርቱ
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 12 күн бұрын
The 2 most impotent sneaky Hypocrites 😢 in 1 hole 🕳
@BileneZeleke
@BileneZeleke 13 күн бұрын
ኤርምያስ ይብላሌ: መጥራት የፈራኸውን ስም እኔ ላስታውስህ ቢዛሞ(ወለጋ) ይባላል
@7kilo853
@7kilo853 12 күн бұрын
ኧረ ዛሬ አያና ምን ነካህ የሰዉ ደረጃ መዳቢም ሆንክ ወዴት ወዴት
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 13 күн бұрын
Kushasga ye shake lij,Sanyii bel sani aydelem 😎
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 12 күн бұрын
ኮ\ል ገመቹ አያና ከሪፓርተር ጋ ያደረጉት ኢንተርቪ መስማት በቂ ነው።ኦሮሚያ የምትባል ሀገር መመስረት ነው ዓላማችን ብሏል።
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 11 күн бұрын
ኤርማያስ ለገሰ ከጠየቀ በኋላ እያቋረጠ የሚያደርገው ጣልቃገብነት ውይይቱ እንዲደብር እያደረገው ነው፣ ተጠያቂው ግን በማንነቱ የሚተማመንና የሚለውን የሚያውቅ ምሁር ኢትዮጵያዊ ጀግና በመሆኑ ተደምጦ የማይጠገብ ትንታኔ እያቀረበ ያለ አያና የሕዝብ ልጅ ነህ
@MoggiMella-fj8zg
@MoggiMella-fj8zg 12 күн бұрын
አያና የሰላም ሚኒስትር ቢሆን
@danieltadele4233
@danieltadele4233 13 күн бұрын
የቀበሮ ታራክ ''ቤቴ""
@addisualene556
@addisualene556 13 күн бұрын
የኦሮሞ ሕዝብ ከኢትዮጵያ እገነጠላለሁ ሳይሆን ኢትዮጵያ ራሷ የኛ ነች እኛ የኢትዮጵያ ማዕከል ነን ቢል ነው የሚያምርበት እንደ እኔ። ይህ ማለት ግን ተረኛ እኔ ስለሆንሁ ኢትዮጵያን ጠቅልዪ መግዛት አለብኝ ማለት መሆን የለበትም። በኢትዮጵያ የእንድ ወገን ጠቅላይነት ዘመኑ አልፎበታል። ከትንሹ መኖሩ ከማይታወቀው ብሔረሰብ እስከ ትላልቆቹ ለሁሉም የምትበቃ የምትመች የጋራ አገር መገንባት ላይ ነው ጠንክሮ መሠራት ያለበት። ሁሉም ኢትዮጵያ የኛ ናት ሲል ነው የሁላችንም የምትሆነው። ያለንን የሰው ኃይልና የተፈጥሮ ሃብት በጋራ ለጋራ አልምተን ስንጠቀም ነው ታላቅ አገርና ታላቅ ሕዝብ የምንሆነው። ኤርምያስ ለገሰ እና አያና በገንቢ ሃሳብ ሕዝብን ለአገራዊ አንድነት እያነቃችሁ ስለሆነ በቱ።
@7kilo853
@7kilo853 12 күн бұрын
ወይ ማቲማቲሽያን ኤርሚያስ!የምር ማቲማቲክስና ፖለቲክስ ሆድና ጀርባ መሆናቸዉን ባንተ ተረዳሁ!!
@AberaKumbi
@AberaKumbi 12 күн бұрын
የራሷ እያረረ የሰውን ታማስላለች እንደ ተባለ ሁሉ አገሪን እያመሱ ኦሮሞ አገር ልገንጥል ነው እያሉ ስለ ጀዋር ፖለቲካ ማራግብ ለምን አ ስ ፈለገ?
@kemerdawid1482
@kemerdawid1482 12 күн бұрын
ኤርሚያስ! አንተ የመሀይም ወጠምሻ! ግን ትንሽ ትንሽ Spoken English ለመማር ብትሞክር ምን ይመስለሃል? Shame የለህም እንዴ አሜርካ ውስጥ እየኖርክ ከእንግልዝኛ ቋንቋ ነፃ ስትሆን?
@sintayehumengesha7870
@sintayehumengesha7870 12 күн бұрын
ታዲያ አንቀፅ 39 ለምን ተፈለገ
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 13 күн бұрын
መልካም የምትናገሩ ሁሉ እዚህ አገር ውስጥም ሰላምን የምትሰብኩ pp ነው ይባላል ይገርመኛል ይህ ማለት Pp የሰላም ከጦርነት ከብጥብጥ ከዘረኝነት የፀዳ ወይም ከዘረኞቹ የተሻለ አቋምና አላማ አላቸው እያሉን እኮ ነው እነሱ ልባቸውን ሞልተው አፋቸውን ከፍተው ስለዘረኝነት እየሰበኩህ የገዳዬች የአማፂ የዘራፊዎች ደጋፊ መሆናቸውን እየነገሩህ አንተ ግን ለአገር ለወገን ተቆርቋሪ ለመከላከያ ለአገር ጥቅም ወንጀል ለምን ይሰራል ብለህ ስትቃወም የብልፅግና አለቅላቂ ባንዳ አጎብዳጅ እያሉ በአደባባይ ሲዘልፉህና ሲያዋክቡህ ጭራሽ ያሳፍሩሃል ሰው ፊት
@NuruToyb
@NuruToyb 13 күн бұрын
አይዟችሁ የኛ ምርጥ ልጆች ኤርሚና አየና ኬኘኛ አንወዳችኋለን isin jallanna
@billya5000
@billya5000 12 күн бұрын
አብይ አፈር የበላው ይህን እየሰማ ነው
@dawitezewolde5201
@dawitezewolde5201 12 күн бұрын
ኤርሚያስ የሰባተኛ ቁሙልኝ መስሎ ነው የሚታየኝ ። በትንሽ ነገር የሚወድቅ።
@AdnanAchmed
@AdnanAchmed 13 күн бұрын
Oromos appearing on this traitor and sell-out anti-Oromummaa channel are traitors themselves.
"የኢትዮጵያ መንግስት በማሰልጠኛ ጣቢያ የሚያሰለጥናቸው የሻዕቢያ ተቃዋሚዎች"
1:11:30
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН