የመሀፀን እጢ እና የመሀፀን ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች ና መከላከያ መንገዶች

  Рет қаралды 2,721

HEALTH BY DR BEZI

HEALTH BY DR BEZI

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@serkalemalemu1317
@serkalemalemu1317 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከእማምላክ በታች ለእኔ የአመታት ህመም አሁን ላይ ባለሑበት ወይንም በአቅራቢያየ ብትሆኝ በአካል አግኝቸሽ ባማክርሽ ምንኛ በወደድኩ ነበር ዶክተሮችጋ በተደጋጋሚ ስከታተል ብዙ ተብየ ነበር በፀበል ጠፋልኝ ምህረቱ ብዙ ነውና 😭 ድጋሜም ሲያመኝ ስታየው ከወንድ ካልደረስሽ አትድኝም ብሎም ስትወልጅበት ፈፅሞ ይጠፋል አሉኝ አምላክ ፈቀደልኝና በቤቱ አዳሜን ሰጠኝ ላላገባችሁ መልካሙን ከላይ መርጦ ይስጣችሁ ውዶቼ❤እናም ዶክተር እህታችን አሁን ደግሞ ካስተላለፍሽልን ጥቂቶቹ ምልክቶች አሉብኝ ታየሁት ምንም የለ አሉኝ የጨጓራም ህመም ስላለብኝ ለመድሀኒት አስቸጋሪ ነው ብቻ ደግሞ ከምንም በላይ ሀኪም በመሳሪያ ገብቶ...ሲባል ግን በጣም ነው የምፈራው ለአልትራሳውንድ እንኳን በተለያየ መሳሪያ ተደጋጋሚ ስታይ ስንት ቀን ነው ሆደ እና የማህፀኔ አካባቢ የምቆስለው😭እንደኔ የስጋ ደዊ ለሚፈትናችሁ ሁሉ እማምላክ ትዳብሰን አምላክ በምህረቱ ይማረን😭እኛ ሀገር ዶክተር ከስንት አንድ ነው እንጅ ሰው ምጥ ተይዞ እንኳን በስልኩ ፊልም የሚያየው ብዙ ነው 😔
@Yetmwork-b9l
@Yetmwork-b9l 23 күн бұрын
የማህፀን ካሠር ያልሽው ሁሉም አለብኝ ምልክቱ😢😢😢ግን ሀኪም ቤት ስሄድ ዩኒናርቲ አኪውት ኢፌክሽን አሉኝ 1ሳምት መድሀኒት ሠተውኝ ለውጥ የለኝም በግራ ጉሬ እብርቴ ባጠገብ ስነከውም በጣም ነው የሚያመኝ በየወር አበባ መካከል እስፓት ደም አገኛለሁ😢
@temesegenforeverything6696
@temesegenforeverything6696 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ቀጣይ ጨጎራ ህምን እንዴት መከላከል እንደምንችል ቡትሰሪልን
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 2 ай бұрын
እግር አብሔር ይሰጠልን ጥሩ መክርነው ዶከተረ❤
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje 2 ай бұрын
አመሰግናለዉ 🙏
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje 2 ай бұрын
አመሰግናለዉ 🙏
@SamriSamri-s6o
@SamriSamri-s6o 2 ай бұрын
Amesegnalhu dokteriy betam techenknebet
@aishaseed6827
@aishaseed6827 Ай бұрын
እሽ ዶክተር የትነውያለሽው
@natanimaregne8274
@natanimaregne8274 4 ай бұрын
Yene jegena set
@sositadess8432
@sositadess8432 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የሴል ለውጥ አለ ማለት ምን ማለት ነው
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje 2 ай бұрын
ሴሉ የመጠን ለዉጥ ያሳያል ውይም የቁጥር መጨርን ያሳያል መለት ነዉ ካንሰር በሚኖር ጊዜ ልናየዉ እንችላለን
@aishaseed6827
@aishaseed6827 Ай бұрын
እሽዶክተር እኔበጣም ያመኛል እና እበብጠትአለኝ እውስጠኛው ክፉላይ እና ምልክቶቶቹን ንገሪኝ
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje Ай бұрын
ሰላም, ያልሽኝ በደንብ አልገባኝም ነገር ግን የህክምና ተቆም ብትሆጂ እና አልትራሳዉንድ ብትነሺ መልካም ነዉ
@weliyasuletan5526
@weliyasuletan5526 2 ай бұрын
የት አካባቢ ነው ምትሰሪው በአላህ እኔ እንዳንቺ አይነት ደክተር ነው ምፈልገው
@Dr.Bezi-weje
@Dr.Bezi-weje 2 ай бұрын
አመስግናለዉ🙏, አሁን ለጊዜዉ አገር ዉስጥ አደለሁም
@meryaliyu9173
@meryaliyu9173 Ай бұрын
Doctor Ethiopia temechaleshe ?
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Ethiopia: ቁጥር-45 የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer) ክፍል-1
26:07
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 21 М.
የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች
9:27
News ET Social
Рет қаралды 110 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН