🛑 የመጀመሪያ የፍቅር ታሪኬን...

  Рет қаралды 127,317

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

2 жыл бұрын

This is my official KZbin page, Here you can find relationship and marriage advices that definitely change your love life. Motivation, Mindset and psychological facts are uploaded here too.
#Abinetayu #አብነት_አዩ #Abinet_Ayu #Relationship_Problems #Marriage_Advice #married_couple

Пікірлер: 254
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
ተዝናንታችሁ እንደምትማሩበት አምናለው። ሰብስክራይብ እና ሼር ስለምታደርጉ አመሰግናለው🙏🏼 Like ማድረግ ለናንተ አይነገርም ❤
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 жыл бұрын
Lebeti adisi neni wondimee
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 2 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ነገር አሁን ለኔም አስቸገረኝ እወደዋለሁ የእሱም ስሜት አለዉ ከእኛ አልፎ ቤተሠብ ሠማዉ ግን ብወደዉም የልጁ ስሜት አላቅም የሠፈር ልጅ በመሆኑ ለራሴ ማድረግ አልፈልግም ልቤ ዉስጥ ሊወጣልኝ አልቻለም አሁንም እንፃፃፋለን ግን እሱም ግትር እንደሆንኩ አድናቆቱ አለ አሁንም እሱ ላይ ግን የሆነ ጊዜ ሰዉ ስለኛ ብዙ ይላል ምን ትያለሽ አለኝ አንድ ቀን ብቻ እንደዛ አለኝ ከልቤ ማዉጣት አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ
@meron3293
@meron3293 2 жыл бұрын
Wow yebzuwochachen story
@rihanaibrahim6467
@rihanaibrahim6467 2 жыл бұрын
ሰላም አንተን ለማማከር ወይም ሀሳብ ለመካፈል እንዴት ነው ምትገኘው ማለት የግል page አለህ
@GRACE-cm9sx
@GRACE-cm9sx 2 жыл бұрын
Blessed brother 🥰🥺 Everything lkneh🥰
@kidistbekele3785
@kidistbekele3785 2 жыл бұрын
ማንም የወደቀን ሰው አይፈልግም ሁሌም ተሽሎ መገኝት መልካም ነው አስተማሪ ታሪክ ነው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
የፍቅር ታሪክ መስማት ስወድ 😮 ❤ የተማሪ ፍቅር እኮ ደስየሚልእብደትነው
@yordanosmulue4442
@yordanosmulue4442 Жыл бұрын
Betam 😢
@Sami-kn7qg
@Sami-kn7qg 2 жыл бұрын
ታሪክህ ከኔ ጋር ይመሳስላል እና ብዙ ነገር ወደዋላ ሄጄ የሀይስኩል ህይወቴን እንዳስታውስ አረከኝ ። ስላካፍልከን እናመስግናለን ።
@yemar4545
@yemar4545 2 жыл бұрын
ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርተ ነው ብዝዎቻችን ያለፍንበት ሂወት ነው. እናመሰግናለን 🙏
@user-ww4pq8jk1w
@user-ww4pq8jk1w Ай бұрын
የእውነት በልጅነት የሚጀመር ፍቅር ብዙ ጉዳቱ ያመዝናል! ከተቻለ መራቅ ጥሩ ነው ።እናመሰግናለን ወንድማችን
@tsionyonasmichael8351
@tsionyonasmichael8351 2 жыл бұрын
እስኪ ለተማሪዎች የሚሆን ፕሮግራም ብታቀርብልን 🙏🙏🙏🙏 ፕሮግራሞችህ በጣም ጥሩ ናቸው ቀጥልበት ያው አዲስ እንግዳ ነኝ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ጥንካሬህም ይደነቃል። አስተማሪ ታሪክ ነው በርታልን
@halimaeman2791
@halimaeman2791 2 жыл бұрын
👍👍ቀረባት አተን የመሠለ ልጅ።
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
እኔ ትላንትናየን እጠላዋለሁ ግን ደግሞ ያሳለፈኝ እግዚአብሔርን አመሰግን ዘንድ ምክንየት ሁኖኛል❤
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሰው እወዳለሁ👍👍
@selamgetahun4939
@selamgetahun4939 2 жыл бұрын
wow,በጣም ተምሬበታለሁ የኔን የሂወት ታሪክ ደሞ አንድ ቀን ትሠማው ይሆናል
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l Жыл бұрын
ሳየው ደስ የሚለኝ እሱን ለማየት ሰፈሩ እሄድ ነበር 😂ሸበላ ነው ወዮ ብታዩት 😍እኳንም አላገኝውት አብሬው አሎንኩ ሂወቴ ሲኦል ነበር የሚሆነው በግዜው ግን ተጃጅዬ ነበር
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 3 ай бұрын
❤❤❤ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም አንዳንድ ጊዜ የማይሆንን ነገር ተስፋ አድርገን ነጋችንን እናበላሻለን ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ያንተን ጥንካሬ ሣንደንቅ አላልፍም በርታልን👏👏
@endi_ab
@endi_ab 7 ай бұрын
በሚገባ ነው የምንቀበልህ ወንድማችን በጣም የሚደንቅ ነው የምትጠቀማቸው ቃላቶች እና ሀሳቦች በሚገባ ግልፅ ናቸው እናመሰግናለን
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
ምንም ነገር ሲያልፍ ቀላል ይመስላል እስኪያልፍ ያለው መከር ግን
@eni2orina
@eni2orina Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ኤቢ ተመችቶኛል ሃሳብህ ብሰል ጥሩ መንገድን የሚያሰይዝ ትክክል ሁሉም ቤት ያለዉን የምትናገር ችሎታህን እውቀትህን ወድጄዋለው ሚዲያን እንዲ መጠቀም ቢቻሉ ሁሉም ደስ ይላል ይመችህ . ከሜሪላንድ እኒ ነኝ . ይመችህ ወንድሜ በርታ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ነህ በርታልን እናመሰግናለን ጠቃሚ አስተመሪ ነው ያካፈልከን❤❤🎉🎉🎉
@abeyabenzer5658
@abeyabenzer5658 2 жыл бұрын
ካሁኑ ስለነገርከኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!🙏
@summerwoldeyohannes8552
@summerwoldeyohannes8552 Жыл бұрын
THANK YOU FOR DOING THIS. I really appreciate what you're doing. What you talked about is a BIG ISSUE in this generation. Sending all love and support.
@abelvirtue6786
@abelvirtue6786 2 жыл бұрын
Your story inspired me more .
@redietmeles9492
@redietmeles9492 2 жыл бұрын
This is amazing,sply finding ur self❤Thanks fo sharing bro😍
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Good job .great technique. We all going through teenagers mood .sometimes it is hard. Thanks for sharing
@bezahabtamu1117
@bezahabtamu1117 Жыл бұрын
Berta Thanks For sharing. hoping the youth will learn from it.
@raheleyayu427
@raheleyayu427 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን አሥተማሪ ነው 🙏🙏❤
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አስተማሪ ታሪክ ነው።
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 4 ай бұрын
መርጥ ታሪክ የሚገርምለዉጥነዉ አለማድነቅ አይቻልም እራስን እደትስኬታማ ያደረክበት ምገድ 👍👍👍👍👍👍ያጣህዉነገር ትተህ ከራስጋር ስኮን እራስህን ስትለዉጥ ፈልጎህይመጣል የሚባዉእዉነትነዉለካ💯💯💯
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 2 жыл бұрын
📖Yetebebe sew aynoch berasu lay new 🎯 ! You did good job.
@user-qr8dy5nn3q
@user-qr8dy5nn3q 7 ай бұрын
ምርጥ ምክር ነው thanks💖
@LEOMESSI20246
@LEOMESSI20246 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ !!
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ጀግና ነህ ትልቅ ትምህርት ነው በርታ
@mohashiine5025
@mohashiine5025 2 жыл бұрын
Good lesson.! I learned from it.!
@user-cr4ve1oq4k
@user-cr4ve1oq4k Жыл бұрын
አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አንዳንድ ሠዎች ስናፈቅር ትምርትላይ ሰነፍ ሆንኩ ይላሉ አንዳንዶች ደግሞ ሳፈቅር ሠላም አገኛለሁ እዳውም ታፈቀርኩ ጎበዝ ተማሪ ሆንኩ የሚሉ አሉና እሄን እደት ታየዋልህ አማካሪ አዪብ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
በትክክ በጣም አስተማራነው በርታልን ወንድማችን 🙏🙏
@user-hk3sv5oe7c
@user-hk3sv5oe7c Жыл бұрын
የኔ ጌታ ❤ መልካሙን መንገድ ፈጣሪ መርቶሀል እኔ ከካምፓስ ወጥቼም ቦይፍሬንድ አልነበረኝም
@bezawitmuluneh7995
@bezawitmuluneh7995 Жыл бұрын
እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ወንድሜ keep it!!!
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 Жыл бұрын
Thank you for telling us a real Inspirational story
@delinahaile7455
@delinahaile7455 2 жыл бұрын
Thanks for sharing!
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c Жыл бұрын
ምርጥ ትምርትነዉ እናመሰግናለን❤❤
@almenuire
@almenuire 5 ай бұрын
በጣም ደስየሚልና አስተማረ ትምህርትነው እናመሠግናለን
@natyf7658
@natyf7658 2 жыл бұрын
abinet ayu,same was happened to me,so informative
@simreta398
@simreta398 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነበር ❤️❤️🙏
@dagkiya4090
@dagkiya4090 2 жыл бұрын
Thank you so much
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለምታካፍለን መልካም ሀሳቦች👏👏👏 📢📢 ግን ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅ የምትሰራቸው መቼ የት የሰውን ህይወት እንደሚቀይር አናውቅም
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 2 жыл бұрын
I WILL
@samuelasfaw3802
@samuelasfaw3802 2 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ👏👏👏
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 8 ай бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ❤❤❤🙏👌🥰🥰
@HabenHabu-zc8mi
@HabenHabu-zc8mi Ай бұрын
ትክክል ነህ ጎበዝ ጥሩ ዉሳኔ ነህ የወሰንክ 👌
@biruktawitfikru8057
@biruktawitfikru8057 2 жыл бұрын
You really have a heart! ❤
@ibsatassew
@ibsatassew 2 жыл бұрын
Thanks bro!
@betelgizaw7879
@betelgizaw7879 2 жыл бұрын
Nice story abnet i wish to meet you!
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
ዋውውው ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን
@user-sy2rm6qu1j
@user-sy2rm6qu1j 8 ай бұрын
i wish if heard this story a years before. Any how thank so much Bro.
@glimpseofamoment7549
@glimpseofamoment7549 Жыл бұрын
Well, what you are doing is what we all need to know at the earliest age of life, a lot of people has gone through hard times just by not knowing the simple things, so I appreciate your advises, comments, gesture, sharing of personal history, and humbleness
@dodobobo275
@dodobobo275 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ወስጄበታለው 😢 አዝዬልክ ነበር ከዛ heartbreak ከደረሰብክ እራስክን አጊተህበታል እራስክን መውደድ አዉቀህበታል 💪 ጠንካራ አድርጎሀል ለውጦካል ያን ስላየው ደስብሎያል በርታበት በጣም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ታነሳለክ በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው እኔም አከብርሀለው 👏👏👏👏👏👏👏thank u for sharing your high school love story
@fra_6254
@fra_6254 2 жыл бұрын
keep it up. I am waiting
@asterengdaw1042
@asterengdaw1042 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም
@yosefgirma7370
@yosefgirma7370 2 жыл бұрын
Thank you
@user-sw4rx5iq7t
@user-sw4rx5iq7t 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ
@Idelawitbekele
@Idelawitbekele 2 жыл бұрын
I loved it💓💓💓
@leyilaadelil392
@leyilaadelil392 2 жыл бұрын
Thank you bro
@BatiAdmasu-yr4hj
@BatiAdmasu-yr4hj Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 2 жыл бұрын
B yalfm asaznkgn. Good history. Thanks Bro
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እኔም ገጥሞኝ ነበር ግን እንተ እንዳልከው ዛሬየን አላበላሽ ብኝም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ
@toybamohammed9317
@toybamohammed9317 2 жыл бұрын
ትክክል እራስን መሆን የሚክል ነገር የለም
@fra_6254
@fra_6254 2 жыл бұрын
1000000%percent thats story of our life Thats story of our life.
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 7 ай бұрын
You are a great story teller.
@falconsky86
@falconsky86 Жыл бұрын
ጎበዝ ወድማችን በርታልን
@ruhamatadesse5708
@ruhamatadesse5708 7 ай бұрын
life, a lot of people has gone through hard times just by not knowing the simple things, so I appreciate your advises, comments, gesture, sharing of personal history, and humbleness Love ❤️
@tinoaliye2526
@tinoaliye2526 2 жыл бұрын
Loved it 😍
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 2 жыл бұрын
የዝዋይ ዶንቦስኮ ት/ት ቤት ትዝታ😊አብዛኞቻችን በፍቅር ተወለካክፈናል
@AbdiTamiru1
@AbdiTamiru1 2 жыл бұрын
Le simish bicha like alesh man😂😂
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 2 жыл бұрын
@@AbdiTamiru1 😊😊አመሰግናለው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@AbdiTamiru1 😅👍
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 2 жыл бұрын
ሲያልፍ ያስገርማል ጥሩ ነው
@tsedaleteshome8637
@tsedaleteshome8637 2 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
@Hi-yl6ph
@Hi-yl6ph Жыл бұрын
Big Respect 🙏
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን ❤❤❤ 👍👍🙏🙏🙏
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@mahlettigabu6370
@mahlettigabu6370 Жыл бұрын
betam lek nw God bless you 🙏🙏
@reditealemu7012
@reditealemu7012 2 жыл бұрын
Wow tebarki
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@yewbdarabibe3020
@yewbdarabibe3020 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜ
@mercy4fu
@mercy4fu 2 жыл бұрын
🤗 thank you
@hayatahmed1183
@hayatahmed1183 2 жыл бұрын
thank u
@Elahappy
@Elahappy 7 ай бұрын
berta arif sra new abnet
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 9 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@zekibeautymakeup2080
@zekibeautymakeup2080 2 жыл бұрын
Interesting 🥰🙏
@user-hx1wl9bc8j
@user-hx1wl9bc8j 6 ай бұрын
በጣም ሀሪፍነው
@meklitkasaye5303
@meklitkasaye5303 2 жыл бұрын
bexam enamesegenalen bexam des yemil tarik new yakafeleken egziyaber yebarekehe
@yeabkal4416
@yeabkal4416 2 жыл бұрын
tnx dear 👏👏👏👏
@banamsgina9609
@banamsgina9609 Жыл бұрын
I am proud of you 💪❤❤❤
@firihewotadugna5516
@firihewotadugna5516 Жыл бұрын
Wow betam des yemil history asetemare new betam new yemenamsgenew
@loydshow6324
@loydshow6324 2 жыл бұрын
Wow 😮 interesting 👏👏
@yeshakadmasu4392
@yeshakadmasu4392 2 жыл бұрын
my god story of my life
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 6 ай бұрын
Bebez hulm nege 2 Amet bezelk newe aref meker thank you
@andualememmanuel828
@andualememmanuel828 2 жыл бұрын
Thanks
@mamiiimamiii4147
@mamiiimamiii4147 2 жыл бұрын
Oo good story Ena ya lejiche asetemari nege tinajochenm gn bezu meredat efalgalhu recommend metaderegage book binor Please
@seadi9582
@seadi9582 10 ай бұрын
ዋውምርጥትምርት ሀይስኩል ጥንካሬግድይላል እኔግን ትቸውስደት መጣሁ ብቻ ካለፈው ሀሀህይወታችን መማርነው
@biruklax1604
@biruklax1604 2 жыл бұрын
የኔ ታርክ ልክ እንዳተ
@user-xr7fn7nu1u
@user-xr7fn7nu1u 2 жыл бұрын
በትክክል
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው። እኔ7ኛ ክክፍል እያለሁ እሱ 10 እያለ ነበር የተጣበስነው ብዙ ሴቶች ሆነን ታክሲ ስንጠብቅ ከብዙ ሴቶች መካከል አንቺ ነይ ብሎ መርጦኝ ቦታውን ለቆልኝ እሱ ቆሞ ትምህርት ቤት ሄድን በዛ ተግባባን ሳናስበው ወደፍቅር ተቀየረ ከዛ ግቢ እስክወጣ ፍቅራችን ከኔ ቤተሰብ በስተቀር የሱ ቤተሰብ እና መምህሮቻችንን ጓደኞቻችን ያውቁናል የኔ ቤተሰብ የሰማ ጊዜ እሱ ከሱ ካልልተለየች ብለውኝ ሃገር ቀይሬ እንድማር ተላክኩ በዛው በመራራቅ ተለያየን ከ 10 አመት በኋላ በፌስቡክ አግኝቶኝ አወራን ግን እኔጋ ምንም የመመለስ ፍላጎት ስላልነበረኝ ቀረ።
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
🛑 የሴቶች ሳክስ // አብነት አዩ Abinet Ayu
10:56
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 50 М.
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 44 М.
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 156 М.
🛑 ሴቶች እነዚህን ጥያቄዎች አትጠይቁን // አብነት አዩ
8:53
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 91 М.
የመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ ላይ ምን ይወራ?
7:08
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01