የመንግስት ሰራተኞች የተጣራ ደሞዝ መጠን!

  Рет қаралды 341,651

The Ethiopian Economist View

The Ethiopian Economist View

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@DasaDfa
@DasaDfa Ай бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ደሞዝ ጨመርን ብላችሁ እንዳታወሩ ኑሮውን ብትቀንሱ ይሻላል የኢትዮጵያን ህዝብ ጌታ ነው እያኖረ ያለው ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስብ
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
ጡረተኛው ሕዝብንና ሀገሩን አገልግሎ በጡረታ የተገለሉ እናትና አባቶቻችን ወገኖቻችን በአሁኑ የኑሮ ውድነት የተነሳ ከሞቱት በላይ ካሉት በታች በረሃብ በችግር በሕክምና አጦት ጰቦታ ወደቦታ ለመሄድ የትራንስፖርት መጓጓዧ ገንዘብ በማጣት እየሞተ ነው እያለ መንግስ ለምንድነው ደህና ለመግብ ለሕክምና ለትራንስፖርት የሚሆን የጡረታ ጭማሪ መንግስት የማይደግፈው ስለዚህ ጡረተኛ አባቶቻችን እናቶቻችን ጡረታቸው መንግስት እንዲጨምር ድምፅ እንሁናቸው ዝም አትበሉ
@abdi9388
@abdi9388 Ай бұрын
የጡረተኞችን ሕይወት ማዬት በጣም ይከብዳል። ሰዉ በዕድሜዉ መጨረሻ ሲራብ ማዬት ከባድ ነዉ።
@ayichewbogale9689
@ayichewbogale9689 Ай бұрын
በጣም የሚገርመዉ እንቅልፍ ያጣንበት የለለ ገንዘባችንን የጨረስንበት የተጨነቅንበት የትምህርት ደረጃና ስንላላጥበት የነበረዉ አገልግሎት ምንም ፋይዳ የለዉም። ክራቴሪያዉ የየትኛዉ ሀገር ልምድይሆን። የደሞዝ ጭማሪዉ ከገበያ ጭማሪዉ የማይገናኝ ነዉ። ለምሳሌ የትራንስፖርቱን ብቻ ማየት በቂ ነዉ። ባንተ መረጃ መሰረረት።
@Spurgeo
@Spurgeo Ай бұрын
May God bless the land and the people of Ethiopia!!! 🙏🙏🙏
@fuad8110
@fuad8110 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 Ай бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምር ልን ብር አይደለም የሚያኖረን
@Elfnesh-vj7kb
@Elfnesh-vj7kb Ай бұрын
ጡረተኛ አገሩን ያገለገለ ጉልበቱን የጨረሰ ተጨማሪ ስራ እንኳን አቅም የሌለው ሰለሆነ ትኩረት ሊሰጠው ይገባ ጡረተኛ በአብዛኛ መንግስት ቤት( ድርጅት) አገልግሎ ወደ ግል የዞረ መሆኑ ይታወቃል በግልም ቢሰራ ለሀገሩ አስተዋጾ አበርክቷል እንደዜጋ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል የጡረታ መዋጮ ሲከፍል ኖሯል
@mechalkebede2254
@mechalkebede2254 Ай бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ደሞዝ ጨመርን ብላችሁ እንዳታወሩ ምንም የጨመረ ነገር የለም ዘይት እንኳ መግዛት የማይችል ? ግብርም አልቀነሰም የኢትዮጵያን ህዝብ ጌታ ነው እያኖረ ያለው ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስብ::
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon Ай бұрын
ግብር ነው መቀነስ ያለበት እንጂ ጭማሪው ከስር ያሉት ብቻ ማስተካከያ ተደርጎ የሚቀናነሱትን የጡረታና የስራ ግብር መቀነስ ነው ያለበት።
@akaluasnake6537
@akaluasnake6537 Ай бұрын
ግብር 5% 10%15% 20% ሆኖ ካልተሻሻለ ነገሩ አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ማሻሻያ ሳይሆን የተሻሻለ የግብር ገቢ ማሰባሰቢያ ቀመር ነው።
@KushaboKisheta
@KushaboKisheta Ай бұрын
😂😅😅
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
ትክክል ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dargealem
@dargealem Ай бұрын
Tax መቀነስ አለበት። መፍትሔው እሱ ነው
@Zenanehwondimu
@Zenanehwondimu Күн бұрын
የደሞዝ ጭማርዉ በደሞዝ ጣርያ ነዉ ወይስ በተመደበበት ደረጃ መነሻ ነዉ ?
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw Ай бұрын
ወይ ደሞዝ ጭማሪ አሳት በሆነ ኑሮ ይበላበታል ለጅ ይማርበታል ወይንስ የቤት ኪራይ ይከፈልበታል?ብቻ ይህ ምስኪን ህዝብ ግራ ገብቶናል እግዚአብሔር ይመልከተን።
@mikseaalinegaw6409
@mikseaalinegaw6409 Ай бұрын
ጠረተኛውስ የግል ሰራተኛው እና በዝቅተኛ ኑሮ የሚገኘውን የከተማ ነዋሪወች የኑሮ ውድነቱ አያገኘውም ማለትነው እነዚህ ዜጎች የማይታዩ ከሆነ አደገኛ ነው የሚሆነው በረሀብ እንዳልቁ መፍረድ ነው የሚሆነው
@Saron202
@Saron202 Ай бұрын
ኧረ ለዚህች አገር የመንግሥት ሠራተኛ ብቻ ነው ግብር የሚከፍለው እንደገና እኛ ሳንፈልግ በባንክ ክፍያ ሆኖ ባንክ ሰርቪስ ቻርጅ ይላል ብራችንን ስናወጣ በኤቲም ይቆርጣል እንደገና ቫት ብሎ ጨምሮ ይቆርጣል ኧረ ተው ግፍ ፍሩ ስሙ ደመ-ወዝ ነው የሚባለው እኮ የወዛችንን ደም አትብሉብን የምንከፍለው ግብር በብዙ እጥፍ ነው እንደገና በተለያየ ምክንያት ገንዘባችንን ሁሉ በግብር ነው የምትጨርሱት ነጋዴው ተመላሽ አለው የመንግሥት ሠራተኛ ግን በዚህ በማይረባ ደመወዝ ደብል ታክስ እየከፈለ ይኖራል ጌታ ሆይ አስበን
@AsratGetachew-oi2gs
@AsratGetachew-oi2gs Ай бұрын
ጡረተኞችን አስብ አሜን።
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 Ай бұрын
ክብር ለጡረተኞች የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ ነው
@kokitd7229
@kokitd7229 Ай бұрын
እውነት መንግስት ይሄን የጡረተኞች ደመወዝ ካላሻሻለ በጣም ያሳዝናል። በቀን አንዴ የሚበሉ ጡረተኞች አውቃለሁና
@GeniGani
@GeniGani Ай бұрын
የሀገር ባለውለታ ጡረተኞች እጅግ የወረደ እና መኖር የከበዳቸው ን እንዲኖሩ ይታሰብበት እንላለን !!!
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 Ай бұрын
ለአንድ ሀገር ሕብብ(ዜጋ) ተወደደም አልተወደደም መንግሥት አባትና እናት ማለት ነው ፤ መሪ ማለት ፦ ጠበቃ ፣ ዋስ ፣ ተከላካይ ፣ ከኃላው ላሉት ሁሉ ደጀንና ሁሉ ነገራቸው ነው ፣ ከእግዚአብሔር በታች አለኝታቸው መሪ ነው ስለዚህ ሀገራቸውን በተለያየ ሁኔታ ላገለገሉ "ጡረተኛ "ወገኖቻችን ያለማንም ቀስቃሽ ማሰብ አለበት እላለሁ !
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Ай бұрын
እረ ለጡረተኞች ድምፅ እንሁናቸው መኖር አልቻሉም ።
@jakmende3597
@jakmende3597 Ай бұрын
እነሆ የአብያችን አምላክ ጡረተኞችን አስብ አሜን።
@AkimalBediru
@AkimalBediru Ай бұрын
አቤት እያልን ነዉ የመንግስት ጡሬረተኞች በኑሮ ዉድነት እየተሰቃየን ነዉ ይታይልን
@TigstKitaw
@TigstKitaw Ай бұрын
ለጡረተኛድምፅሁኑ
@BogaleAga-j4b
@BogaleAga-j4b Ай бұрын
ጡረተኛ ካላገኘ ይገርማል
@kalmiskab6079
@kalmiskab6079 Ай бұрын
ስለ ገቢ ግብር እና ታክስ አሰራር videk ስራልን፡ ከጡረታ እና ከግብር ውጭ በብዙ ሌላ ነገር ደሞዝ ይቆተጣል ያ ለምን እንደሆነ እና ግብር የማይከፈልባቸው ጥቅማጥቅንሞች አስረዳን pls
@adimasulaba2610
@adimasulaba2610 Ай бұрын
ዋሲሁን ሁል ጊዜ ስለምትሰጣቸው brief ማብራሪያዎች እናመሰግናለን ። ግን አንድ ነገር ተጨማሪ ማብራሪያ እንድትሰጥ እፈልጋለሁ ። እሱም አምና dollar 57 ብር በነበረበት ጊዜ የነበረው ደመወዝ እና አሁን dollar 119 or 120 በነበረበት ጊዜ purchasing power of money በተዳከመበት ጊዜ ይህ ደመወዝ ጨመረ ነው የሚባለው ወይስ ቀነሰ ነው የሚባለው ??? በቴሌግራም ገፅህ ላይ or KZbin ላይ ከነሙሉ ማብራሪያ ብታስቀምጥልን።
@Demrie
@Demrie 15 күн бұрын
የጡረታ ደመወዝተኛስ ለረጅም ጊዜ አገልግሎ እንዲሁ መቅረት አበት ወይ የኑሮ ውድነት ጡረተኛውን አያካትተውም መንግስት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል
@belachewtesfaye2644
@belachewtesfaye2644 Ай бұрын
😢አረ ለዚሕ የመንግስት ሰራተኛ ችግር መፍትሄ ቢበጅለት የሚቆረጠው መብዛቱ የሥራ ግብር ከባንክ ብሩን ሲያወጣ ክፍያ የሚቆረጠው ሲቀናነስ አስቡት የኑሮው ውድነቱ በልቶ ማደሩን ቤት የቁጠረው ችግሩ ታይቶ ቢያንስ የግብሩ ምጣኔ ዝቅ ቢል የኑሮ ውድነቱ የሚቀንስበት ቢታይ
@ambayealem395
@ambayealem395 Ай бұрын
የጡረተኞች ጉዳይስ ምን ታስቧል? አገራችን ባለውለታን የምትረሳ አገር ናት መቼም🤔
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ለጡረተኞች ድምፅ ሁኑ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Ай бұрын
በጣም ብዙ ነው ግብር ነው የሚከፍለው።
@LubeAsse
@LubeAsse Ай бұрын
ጡረተኞችስ?
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv Ай бұрын
ጭማሪው ጥሩ ነው የጡረተኛውስ ?
@addisalemtadesse9744
@addisalemtadesse9744 Ай бұрын
Yehe yedemoz chimare ye mengist shumamintin yechemiral????
@alexalemu7251
@alexalemu7251 Ай бұрын
የኑሮ ዉድነት ጡረተኞችን አይመለከትም ማለት ነዉን ?
@EthiopaEthiopa-y3c
@EthiopaEthiopa-y3c Ай бұрын
እኔ አሁንም ስለ ጭማሪው ማሰብ አልፈልግም ትርጉሙ ምንም ነው ከገበያ አንፃር ግን ከዚህ በላይ መሻሻል ያለበት የግብር አከፋፈሉ ነው ለምሳሌ 600ብር የሚበላ ሰው ነፃ ሲሆን አንድብር የተጨመረለት ሰው ምሳሌ 601 ብር የሚበላ 5% ይቀነስበታል ከሚያገኘው በላይ ማለት ነው ወደ ላይ ስንወጣም እንደዛው እስከ10000 30% ሆኖ 10ሺህ አንድ ብር የሚደርሰው 35% ይከፍላል ፍትሐዊ አይደለም በትንሽ ልዩነት 5/10% መክፈል በዚህ ዙሪያ መጠናት አለበት
@solomonhadush9726
@solomonhadush9726 Ай бұрын
የጥሮተኞችስ መምን ያህል እንደሚያገኝ ብትነግኝስ 3400 የሚያገኝ ጥሮተኛ ምን ያህል ያገኛል
@MollaMengesha-v2d
@MollaMengesha-v2d Ай бұрын
ይሁን ብለን ዝም አልን
@diribadebaba9081
@diribadebaba9081 Ай бұрын
This salary couldn't avert us from current Ethiopia economic crisis.Therefore,we are still living in unsecure condition.
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የደሞዝ ጭማሪው መጀመርያ ከመስከረም አንድ ጀምሮ ታሳቢ የሚደረግ ተብሎ ነበር አሁን ደግሞ ከጥቅምት አንድ ነው የሚጀመር የሚባል ወሬ አለ እውነተኛው የተኛው ነው
@Gebrat254
@Gebrat254 Ай бұрын
እኛ ጡረተኞች ምን ይሻለናል እየሞትን ነው ፣
@hailutadese6831
@hailutadese6831 Ай бұрын
Around 100 solar per month, the maximum salary what a magical number! How the whole family survive.
@annaaabdosh4157
@annaaabdosh4157 Ай бұрын
አቤት የግብር ብዛት... እባካችሁ ግብር በጣም በዝቷል ይታሰብበት
@dabaladabala-u5q
@dabaladabala-u5q Ай бұрын
ለጦረታኞች ስንት እንዳጫሜሬ ብትነግሬን ዋንዴሜ ጫንቆኛል
@Meserettesema-ki6lc
@Meserettesema-ki6lc Ай бұрын
ለአገሪቱ ደክሞ ጡሬታ ለወጡ መንግስት ትኩሬት ብያደሪግ
@yetmanful
@yetmanful Ай бұрын
የግብር ቀመሩን ብራኬት (bracket)ብትነግረን ወይስ አልተቀየረም?
@HassenTemam-pm8en
@HassenTemam-pm8en 20 күн бұрын
በእያመቱ ማደግ አለበት 20 የሰራና ሁለት አመት የሰራ እከኩል መሆን የለበትም።
@MelekuAbebe
@MelekuAbebe 14 күн бұрын
ጪማሪዉ ጡረተኞች ይመለከታል መልስ ባገኘ ደስ ይለኛል 😊
@theethiopianeconomistview
@theethiopianeconomistview 14 күн бұрын
ለጊዜው አይመለከትም!
@MuluTiramo
@MuluTiramo Ай бұрын
Ibakachu gibir baza
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Ай бұрын
What about retirement pay ment?
@BekeleWaqtola
@BekeleWaqtola Ай бұрын
ዋናው ቁልፍ ሌብነት እዚህ ላይ ነው ከደሞዝ ባለፈ በአገልግሎት ይካተታል ማስቢያ የሌለው ገዢ ከዘገምተኛ እረኛ አይለይም ወጥቶ መግባቱን....?
@michaelalemu3810
@michaelalemu3810 Ай бұрын
ለምን ኑሮውን ማረጋጋት ላይ ህገወጥ ደላላው ላይና ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ እማይሰራ? አሰራሩ ሁሉ ሁልጊዜ እንቶ ፈንቶ ሆነብን እኮ!!
@EbzeNefe
@EbzeNefe 8 күн бұрын
Ye megenagna bzuhanu asayen bakh
@WongelWo
@WongelWo Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን ግብር ስብሰባ ነው ቢል ጥሩ ነበር መድሃኔአለም የስራህን ይስጥህ😢
@FanuelKinfe-i8l
@FanuelKinfe-i8l Ай бұрын
ጡረተኞችስ ምን ይበላሉ
@asnakesema3529
@asnakesema3529 Ай бұрын
ስለ ድርጅት ጠቀጣርዎች እና የመንግስት ኮንትራት ተቀጣሪ ምን ተባለ?ከዝህ የተሻለ ጭማሪ እና አነስተኛ ግብር እንደምሆን ተስፋ አለን
@KidaneCherqos
@KidaneCherqos Ай бұрын
ጥሮተኝስ ጭምር እይምልኮቶን እይ እምኮ ልህግቅር ያግልግለ ብነሮውድነት ቤትስብ ምምርት ያቃቶነው ልምድ እይነስን ስልስ
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 Ай бұрын
ተቀናሹ አልተቀየረም ?
@wosenyelesh-e9t
@wosenyelesh-e9t Ай бұрын
ጭማሪ ቀርቶ ገበያው ቢረጋጋ ጨመርን ብላችሁ ገበያውን ባታንሩብን
@NatiDave-pk8fh
@NatiDave-pk8fh Ай бұрын
Gibir yikenes fair adelem
@DaBe-q8r
@DaBe-q8r Ай бұрын
ይብላኝ በኤጀንሲ ደማቸው ለሚመጠጥ ...!?
@YimerAboud
@YimerAboud Ай бұрын
ሴፍትነፍትና ሙዴልስ መቼነው እሚሰጠው ሹክ በለኝማ
@AkiberSorato
@AkiberSorato 15 күн бұрын
😢መጀመርያም ጭማሪ አልጠየቀንም ሌቦች
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Ай бұрын
ልብ በሉ!!!! የአንበሳ ባስ (የህዝብ አውቶቢስ) ከ10 ብር ወደ 20 ብር ገብቷል፡፡ ይህ ማለት የአንበሳ ባስ 100% ጨምሯል፡፡ ይህ ማለት የጭራቅ አህመድ መንግስት በመንግስት ሰራተኛው ላይ እያላገጠ ነው ማለት ነው፡፡
@meharitsehaye3430
@meharitsehaye3430 Ай бұрын
ይገርማል ልጄን ከት/ቤት አስወጣዋት ለምን ካላችችሁን እስቲ ትልቅ የተባለውን ደሞዝ እዩት እና የቤት ክራዩን አስቡት ቀልድ ነው ለድህነት ላስተምር😢
@AbebeAlemayehu-d7d
@AbebeAlemayehu-d7d Ай бұрын
beriget ke dirow yeshalal
@assefamuche5722
@assefamuche5722 Ай бұрын
ያሳዝናል
@MegersaBeyene-xw7xq
@MegersaBeyene-xw7xq Ай бұрын
Ye 5kg teeff price techemirolingal endezihu yasibilachihu nuru ...ye10kg.bihon ayikefam neber
@yishkal
@yishkal Ай бұрын
😂😂😂😂 Long Live Our Government! ❤❤❤❤❤
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq Ай бұрын
kkkkkkkkkkkkkk
@getuwoldie6761
@getuwoldie6761 Ай бұрын
ይሄን ማንም በጉጉት አይጠብቅም አትልፋ ይሄ መጣ ቀረ ለመንግስት ሰራተኛዉ የሚፈይድለት ነገር የለም በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ነጋዴ እንዲጫወትበት አደረጋችሁት የስራችሁን ይስጣችሁ ለ1000 ብር ጭማሪ 5000 ብር እዳ \
@wubeshetkassaye3254
@wubeshetkassaye3254 Ай бұрын
እስቲ ለግንዛቤ እንዲረዳ የአሁኑንና የበፊቱን የተጣራ ገቢ አነጻጽረው።
@BirhanuSuleman-e6r
@BirhanuSuleman-e6r Ай бұрын
ሀገሪቱ ምታድርግ መሪዎቿ እንጂ ወረታ የሚበሉት
@gixy2024
@gixy2024 Ай бұрын
14,000 ብር ከፍተኛዉ? ለባለ ስልጣናት እና ለሚኒስትሮች መሆኑ ነው? ሰው ወዶ አይደለም የሚሰደደው፣ ሳውዲ ያለች የቤት ሰራተኛ በትንሹ 26,000 ብር ደሞዝ ታገኛለች፣ በዛ ላይ ነፃ እየበላችና እየኖረቾ። አይ ኢትዮጵያ፣ ደህነቱ ቅጥ አጣ። የአብይ ደሞዙ ስንት ነው ለመሆኑ?
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ሌሎች ሐገራት ተቋማት መንግሥት ከበርቴዎች ባንክና ምሑሩ በቅንጅት ሥራ ዕየፈጠሩ ሠዉን ሥራ ዕየጋበዙ ገበያም ፈጥረው ዕየሸጡ ዕየተወዳደሩ ጥራት በመሥጠትም ምርት ተፈላጊነት ዕንዲኖረው አሥደርገው ነው ግብርም በተመጣጣኝ በአቅም የሚቀርጡት፡ ምን ያሠናዳችሗቸወ የሥራ መሥኮች ኖረው ነው ጉሮሮዋቸውን ለማነግ የምትሮጡት።
@TedelYedagu
@TedelYedagu Ай бұрын
በማንኪያ ሰጥቶ በአካፋ የሚወስድ መንግስት
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 Ай бұрын
የደሞዝ ጭማሪው ቀርቶ መብራት ውሃ ስልክ ትራንስፖርት የቤትና የቦታ ግብር ላይ የተደረገው ጭማሪ ይነሳልን የደሞዙ ጭማሪማ መንግስት መልሶ በግብር ይወሰደዋል ።
@cheguveraab
@cheguveraab Ай бұрын
ጭራሽ ቀድሞ ከሚከፈለኝ የተጣራ በታች ሊከፈሉኝ 😂😂😂
@AbenezerGetnet
@AbenezerGetnet Ай бұрын
Gibir teshashle enji demoz aydelm
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
ወይ ኑሮ ሠው በቁሙ በርሀብ አለቀ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YishakAbebe11A
@YishakAbebe11A Ай бұрын
የመቶ ብር ጭማሪ ምን አላት ለግብር ጭማሪ ማለት ይሻላል
@amareyutube3094
@amareyutube3094 Ай бұрын
ጭማሪ አንፈልግም!!! 5% ደሞዝ ጭማሪ ለ50 እና እስከ 70% የዋጋ ጭማሪ😂😂😂😂
@MohammedAbdo-i1n
@MohammedAbdo-i1n Ай бұрын
ከ1000 ብር በታች የሆነ ጭማሪ ደሞዝ ምን ይገዛል ይህ የተጫመረውን በታክሲ መልሶ መቀበል ይመስላል? ይልቅስ መንግሥታችን ኑሮውን በአቅርቦት በማህበርም ቢሆን መሻሻል እና መቀነስ ይሻላል እለለሁ
@mengistgezehagn
@mengistgezehagn Ай бұрын
የግል መስሪያቤት የተባለ ነገር የለም ለምን
@TesfayeAddis-y1u
@TesfayeAddis-y1u Ай бұрын
የሌሎች መሰሪያ ቤቶች እንዴት ነዉ ለምሳሌ ገቢዎች
@jakmende3597
@jakmende3597 Ай бұрын
@Degisew-wj7bp
@Degisew-wj7bp Ай бұрын
በታም ሚገርም መንግስት መናገር እንጂ መተግበር የሌለበተ ደምዝ ጭማሪ የተወራው አምሰት ወር አሁንም ይራዘም ይሆናል
@tsgieaakalu
@tsgieaakalu Ай бұрын
ቆይ በሁለት ሺ አምሰት መቶ ብር ተቀጥረን የኤጀንሲ ባሪያ ለሆን መች ነው የምንሰማው ሼም ኢትዮጵያ ፍትህ እንላለን እኛ ከሰው አንቆጠርም ማለት ነው ?
@MuluneshfocheEltiro
@MuluneshfocheEltiro Ай бұрын
ትንሽ ቆይቶ ህዳር ወር ብሎ ይመጣል።እቃቃ ጨዋታ
@AseyAkalu
@AseyAkalu 21 күн бұрын
Men turtyna becha wotaderusa
@selinaselam6624
@selinaselam6624 Ай бұрын
አልገባኝም የተቀነሰበትም አለ
@ArabsaBole-t8b
@ArabsaBole-t8b Ай бұрын
Chemarew teleke tax westete segeba yemikoretew yadegal 10,600(30%) 10,901 (35%) tax
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 Ай бұрын
mehayim yemolabet pp
@FuadSultan-e4b
@FuadSultan-e4b Ай бұрын
9420 sint gabaa trastuwal indee
@adeytv2197
@adeytv2197 Ай бұрын
6500 የኔ ህይዎት ቆይ ምንድን ነው የማደርግሽ🤔🤔🤔
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Ай бұрын
Mengist asbalan
@yezidkedir
@yezidkedir Ай бұрын
ምንም የጨመረ ነገር የለም ዘይት እንኳ መግዛት የማይችል ? ግብርም አልቀነሰም በመጨረሻ ላይለዚህ ነዉ የቆያችሁት
@GenetAlamneh
@GenetAlamneh 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@NitsuhAdugna
@NitsuhAdugna Ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አንተ ሁነና😂😂😂
@MineshuZewdu
@MineshuZewdu Ай бұрын
የግል ድርጅት አይጨምርም
@SamuelBrhanu-d9r
@SamuelBrhanu-d9r Ай бұрын
ደሞዝ ጨመርን
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 66 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 18 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 66 МЛН