የመንግስታቱ ድርጅት ሴራ ሲፈተሽ | Nahoo Tv

  Рет қаралды 21,541

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

የመንግስታቱ ድርጅት ሴራ ሲፈተሽ | Nahoo Tv
#Ethiopia #Nahoo #News
Watch more on www.thenahootv...

Пікірлер: 55
@terefehaile6561
@terefehaile6561 2 жыл бұрын
አቶ ኤልያስ ያክብሮት ሰላምታዬ ይድረስህ:: የፕሮግራምህ ተከታታይና አድናቂህ ነኝ:: አጠያየቅህ ጨዋነት የተሞላ : ጥያቄህ አንጀት አርስ : የምታቀርባቸው እንግዶችህ ወቅቱን የሚመጥኑ: ርዕሱን ጠንቅቀው የሚያውቁ : ከሁሉም በላይ የነጠሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው ::እናንተን የመሰሉ ልጆች ያላት ኢትዮጵያ የታደለች ናት:ተባረኩ::
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
አንተ የተበረከ ሰው አኮራኸን አንተንና አነተን የመሳሰሉ ቁልፍ የሆነ ዕውቀት ያላቾሁ ራሳቾነነ በበለጠ ቀና አድርገን የአለሙንም ህግ በአውነት ኮንፍሮት እንድናደርግ ይረዳናል እግዚአብሄር ይባርካቾሁ ተባረክ ዕድሜ ፀጋ ይሰጥህ
@mogestakele4508
@mogestakele4508 2 жыл бұрын
አቶ ሞገስ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝምልህ።እንደዚህ በውቀት ላይ የተመሰረት ሀሳብን ማጋራት ማስታዋል ለሚሹ ሁሉ ክፍል ውስጥ ሆኖ እንደመማር ነው።አንድ ቀን ኢትዮጵያ እንደምታመሰግንህ እርግጠኛ ነኝ።በርታልን!!!🇪🇹
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
አቶ ኤሊያአስ በእዉነት በምታአቀርባቸዉ ሰዎችና ለአገርህ ባአለህ ፍቅር በጣአም እኮራአብህ አለሁ
@eyobwondu
@eyobwondu 2 жыл бұрын
በእውቀት ላይ የተመሰረት ማብራሪያ እና ትንታኔ ይህ ነው። እውቀትን እንጂ ስሜትን ስለማትከተል ሞጌ፣ እውቀት ያሳየችህን ምልከታ ብቻ ትሰጣለህ፣ በዚህም ስሜትን ተከታዮች ላይረዱህ ይችላሉ። ስላገኘሁት እውቀት አመሰግናለሁ!
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
በእዉነት ሰዉ ሆነዉ ሰዉ ሊያአደርጉን የሚችሉ መልካአም ሰዎች ያአብዛአልን።
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@daisyp7539
@daisyp7539 2 жыл бұрын
So interesting. GREAT interview! Thank you very much.🙏
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሁሉም ተንታኝ ሁሉም አዋቂ ይሆናል
@jonijoni534
@jonijoni534 2 жыл бұрын
አቶ ኤልያስ(nahoo)አቶ ሞገስን በሰጣችሁት አስተያየት ጥልቅ ምስጋና ለማቅረብ ይፈቀድልኝ።ወቅታዊና to the point ነበር።ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት።አሁንም ሳይመሽ ቁጭ ብለን የሀምሳ አመቱን ነቀርሳ ነቅለን አዲስ መንገድ እንጥረግ።መንግስት ሁሉን አቀፍ አገራዊ ስብሰባ በአስቸኳይ መጥራት አለበት።እግዚ ይርዳን።
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 жыл бұрын
አቶ ፡ ኤልያስ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ዉይይት ፡ ሙህራዊ ፡ ትንታኔ ፡ በግልፅ ፡ ወንድማችን ፡ አሰቀምጦል ፡ ሙህሩ ፡ ማለት ፡ እደዝህ ፡ ነው ፡ በትንታኔዉ ፡ በጣም ፡ ረክቼለሁ ፡ እደዝህ ፡ አይነት ፡ ሙሑራን ፡ ይብዙልን።
@skul6040
@skul6040 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው አቶ ኤሊያስ እባክህ ልደቱ አያሌውን ቃለ መጠይቅ አርግለት እባክህ አንተ በጣም ጎበዝ ጠያቂና የማታመቻምች ስለሆንክ እባክህ ጠይቀው አመሠግናለሁ
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
ልደቱ በጣም ቆሻሻ ሰው ነው:: ህዝብን ይንቃል: በጣም ውሸታም እና ጥቅመኛ ሃገር ሻጭ ነው:: ከዚህ በኇላ ምን እንዲል ነው የሚጋበዘው?? ልደቱ እዚያው 360 ላይ ወይ ርዮት ላይ ይበስብስ
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 2 жыл бұрын
ውይይቱ፣ጥሩ፣ነው፣ግን፣ትግራይ፣ህዝብ፣ላይ፣የሚደርስው፣በሴቶች፣፣ላይ፣ትግራይ፣የሚለውን፣ሀገር፣ማጥፋትስ፣ይሄስ፣ምን፣ይባላል።?
@Dantov708
@Dantov708 2 жыл бұрын
እናንተ ወንድሞቼ ሐሼም የእስራኤል ቅዱስ ይባርካቹህ
@mimitek6140
@mimitek6140 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ሁለታችሁንም።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እንተ ውድ የኢትዮጵያ ምሁር እንዳንተ በሙያ እጋሮችህ ጋር ተባብራችሁ ይህን ህወሀትን ተጠያቂ ለማጅድርግ ካልስራችሁ ነገም ሌ ላ ተነስቶ ንፁሀንን ፈጅቶ ንብረት ያወድማልና በየሀገሩ ያላችሁ ታገሉልን በኢትዮጵያ ስም እደራእላለሁ
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 2 жыл бұрын
አቶ፣ሞገስ፣አንድ፣ሳይድ፣ብቻ፣እየወስድክ፣ነው፣ Please ልክ፣አይደለህም
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
እከክክክክ እዉነት ነዉ በአጥር አሳነሱን
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እቶ ኤልያስ እንግዶችህም እንተም ለሀገሬ መኖራችሁ እጅግ ያኮራናል ተባረኩል ን
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
እንደው ለዚህ በስጋት ውስጥ ዛሬም ላለው ምስኪን ህዝብ ሞገስ መፍትሄውን ጠቁመሀልና እስቲ ጠንክርበት ።በየ 15 ቀኑ ስጋት በየ 15 ቀኑ ድል ሰበር ዜና መሆኑ ይብቃ ።
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰው አላት!!!
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤ We All Amhara #Nomore
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
በርቱ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
ወታደሩም ይታረደው ብተኛበት በስላምመቅት ነው ጥቅምት 24 ማለቴ ነው
@abayteshome5079
@abayteshome5079 2 жыл бұрын
መንግስት ፡ ተጫወተብን ፡ አማራ ፡ ህዝብ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይዲረስ ፡ አስወረረን ፡ አስገደለን ፡
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 2 жыл бұрын
ግሩም ገለፃ ነበር
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 жыл бұрын
እንደ ሞገስ አይነት በሳል የፖለቲካ ኢትዮጵያውያን የድንበር ማካለል ውስጥ ሃሳብ ቢሰጡ ለመንግስት አጎንባሾች ትምህርት ይሰጥ ነበር በእውቀትም በስነምግባርም ኢትዮጵያዊነቱ ያስመሰከረ
@mululambert4162
@mululambert4162 2 жыл бұрын
You are Rock
@mululambert4162
@mululambert4162 2 жыл бұрын
One of the best journalists
@zenbabatube2648
@zenbabatube2648 2 жыл бұрын
ኤሊያስ አንተ ብቻ ማውራት የለብህም እንግዳህን አስጨርስ
@abrahamtarekegn2963
@abrahamtarekegn2963 2 жыл бұрын
Good expression
@Yeusf
@Yeusf 2 жыл бұрын
This junta group should not be allowed to be free by taking it to ICC, the junta should face just in Ethiopian courts the people that suffered by this junta should have a chance to confront their abusers ICC had failed Rwanda and will failed Ethiopian too. #nomore
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 жыл бұрын
የመንግስት ባህሪ ነዋ ።ሞገሰ ጥሩ አርጎ ከልፆቷል።መንግሥት ሀገርን እንደ pLC አድርጉ ማያት ሙሕራን አረቋል በአንድም በሌላም መልክ። በአጠቃላይ ኤልየሰ እና ሞገሰ ጥልቅ የሆነ ሙያዊ የሆነ ሀገራዊ ዊይይት ለሰጣችሁት አሰተያየት ትምህርት ሰለወሰድንበት ከልብ እናመሰግናለን።
@alexyt742
@alexyt742 2 жыл бұрын
አቶ ኤልያስ ለእንግዳሀ ሀሳቡን የማስጨረስ ዕድል አትሰጠዉም። አለዜያ አንተዉ ብትገለጽልን ይሻላል ።
@zewdituwoldehana5791
@zewdituwoldehana5791 2 жыл бұрын
#DisarmTPLF
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
ሞገስ ድንቅ የህግ ባለሙያ ነው# አደባባይ ሚዲያ ላይ የሚገርም ትንታኔ ይሰጥ ነበር#ሆኖም ፌስቡክ ላይ የሚበሻሸቀው ነገር አይመጥነውም !
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በዛም እኔንን ብሎክ ያደረገኝ 😊 የአደባባይ አድናቄው ነበርኩ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
You keep interrupting him, you talk for more than 3 minutes at times!? Let your guests talk!!!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ሞገስ በኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነትህ አትጠረጠርም ከ አደባባይ ጀምራ ተከታይህና አድናቄህ ነኝ ።ግን ይሄ FB የምትበሻሸቀው ነገር ግራ ያጋባል የትኛው ያንተ ትክክለኛ ማንነት 😂 እንዲህ አይነት ሚዲያ ላይ በቃ👌👌 FB ግን በቃ መበሻሸቅ🤔
@solomonteshome
@solomonteshome 2 жыл бұрын
ወያኔ በዘር ማጥፋት የሚከሰስበት ዘመን ይመጣ ይሆን??💚💛❤👏 #NoMore
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
ሞገስ ምነው አደባባይ ላይ ጠፋህ በስላም ነው?
@aswad96
@aswad96 2 жыл бұрын
አንጀት አርስ ረቂቅ ብሩህ ሃሳብ ያለህ እውንተኛ ምሁር ጋዜጠኛ
@kerakeraful
@kerakeraful 2 жыл бұрын
Japanes -Americance were rounded up & interned during ww2 because of the national security . Thus with this logic, the Ethiopian government's action rounding up the Tigre's sleeping cell is justified .
@biniyamtesfaye1008
@biniyamtesfaye1008 9 ай бұрын
አንተ አንካሳ ጋዜጠኛ አፋር ና አማራ ተደፈረ ትላለህ
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 2 жыл бұрын
Is,this,how,you,make,a,living?,just,fabricat,a,story,?,you,lucky,
@nigist0402
@nigist0402 2 жыл бұрын
ከናንተ በላይ ሽብርተኛ የለም ። ምድረ ዘረኛ ሸረኛ ሁላ
@betiiberii1698
@betiiberii1698 2 жыл бұрын
After all who are you? You'r hypocritical without no knowledge! what ever you criticized, the UN has a mandate not only making free investigation but also has put a sanction over the country which committed atrocity and genocide in Tigray region. You are so funny mentioning China as Human right exemplary!! In general it is not right mentioning five or ten point putting whether human right abuse happen or not. If you weren't coward and having flatulency the dictators will allowing checking the atrocity harmoniously.
@michaeltesfamariam2627
@michaeltesfamariam2627 2 жыл бұрын
The interviewer you one sided. For you what happened in Tigray is a mistake but in Amhara region it’s genocide. Bottom line as he trying to explain to you the war is between TPLF and Abiy and people are dying both sides either Amhara or Tigray all lives matter. Crimes has been committed from both sides
@zewdituwoldehana5791
@zewdituwoldehana5791 2 жыл бұрын
TPLF leaders should be accountable for the atrocities committed against humanity. What would a poor mother from the region of Tigray benefit from this war? Nothing.
@negattibulla215
@negattibulla215 Жыл бұрын
ያሁኑን ብልጽግናንስ ምን ልትሉት ነው? ጣጣ ውስጥ ነው እኮ የገባነው እባካችሁ::
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 20 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52