EMS Eletawi በአዲስ መልክ የቀጠለው የድሮን ጥቃት Sat 21 Sep 2024

  Рет қаралды 55,442

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ሀገር አቤት ህዝብን ንፁሃንን ጥጋበኛ ዘረኞች ስጨፈጭፉ የዲያስፖራው ዝምታና መከፋፈል።እጅግ በጣም አስነዋር ነው።
@Kassabantelay
@Kassabantelay Ай бұрын
እጅግ በጣም ያማል በአርበኛ ደረጀ የደረሰበት ሀዘን።እግዚአብሄር እሱንም ቤተሰቡንም ያፅናቸው።
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
የልዑል አስተያየት የሚደነቅ ነው
@TeketelGetachew-nk3rt
@TeketelGetachew-nk3rt Ай бұрын
አርበኛ ደረጀ በላይ እግዘያብሔር ያፅናችሁ ከነቤተሰቦችህ
@Addis-ml1ub
@Addis-ml1ub Ай бұрын
ትእግስታቹ ይገርመኛል EMS, ዘመናቹ ተባርኮ የኢትዮዽያ ትንሳኤ ያሳያቹ እግዚአብሐር ለሰእውነት ለተገፋ ህዝብ የሚታገሉ ፋትህ በጊዜው ይሰጣል: ሌላው እባካቹ ይህ ከእንግሊዝ የሚውለው አረመኔ ተሳዳቢ ባታስገቡት መልካም ነው እላለሁ: የበታችነት ስሜቱ ነው እንዲህ የሚያመጣው አይፈረድበትም:
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu Ай бұрын
አርበኛ ደረጄ እንደአንተ ጀግና ያፈራች የአማራ ማህፀን አበባዉና መሰሎቹን ከሀዲየጠባውን ጡት ነካሽ ይወለድ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ለኔ ጀነራሌ ነህ ደርየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@khankorim2896
@khankorim2896 Ай бұрын
መከላከያ 💚የማአቀው 👍የህዝብ ጠላት መሆኑን በጣም ገራሙኛአል ❤
@twdrskss
@twdrskss Ай бұрын
የዛሬው የEMS የቴሌፎን ውይይት ወይም አስተያየት በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነበር ብዙ ሰወች ደውለው ገንቢ አስተያየት አበርክተዋል እግዚአብሔር ይስጣቸው የድሮው ኢሳት የዛሬው EMS ባደረጉት ትግል ምክኒያት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ የመጣው ስለዚህ ወቀሴታ ሳይሆን ሽልማት ይገባቸዋል ብየ አምናለሁ ሲጀመር መለስ እና ኢሳያስ በኢትዮጵያ ምድር ባይወለዱ ኑሮ ኢትዮጵያ ዛሬ የት ትደርስ ነበር? አገራችንን እንደፍሲካ ዶሮ ገነጣጥለው ኢትዮጵያውያን ባገራቸው እንዳይኖሩባት ያደረጉ አረመኔ እና ጨካኝ ሴጎች ናቸው እነሱ የዘሩት መርዝ ኢትዮጵያውያን ጨረሰ እንቃ ጃል🤔🤔🤔🤔
@ahmdali7580
@ahmdali7580 Ай бұрын
ህታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ንግግርሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሀቅ ነው ሌላው የሄ ከልኡል እና ከተድላ ቀጥሎ የተናገረው ለፍዳዳ ስታስጠላ ደሞ እነፋሲልን ልትወቅስ ትፈልጋለህ ግን እህቴ በደብ ነግራሀለች ደደቦ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
Ems ለተጨቆኑ ኢትዮጵያውያን ብቸኛው ድምፅ በርቱ ካድሬ እናንተን ለማሸማቀቅ ብዙ ያወራል ግን ጆሮ አትስጡ እናመሰግናለን
@teshomemandefero4952
@teshomemandefero4952 Ай бұрын
በርቱ
@HanaKbede
@HanaKbede Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍሲሎ ወድዬ❤❤
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Ай бұрын
*I love Gash Tedla, Ato Leul please do not exceed the 2 minutes time limit, Love EMS !!!*
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
የአማራ ክልል በትምህርት ተወዳዳሪነቱ የሚታወቅ ክልል ሆኖ ሳለ እድሜ ለነጻ አውጭ ልጆቹ እጅግ ወደሁዋላ ተመልሶ ለከፋ ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል ።
@HanaKbede
@HanaKbede Ай бұрын
ልዩነቱ ይሄነዉ መግስት ልጆቹን ወደ አሜሪካ አርበኞ ደረጄ ለአማራ ሕዝብ አብሮ ወደ ዉጊያ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
የለንደኑ ሰውዬ ግን ትግራይ የኢትዮጵያ አካል አደላችም ይላሉ እርሶ ለምን በኢትዮጵያ ጉዳይ አስተያየት ለመስጠት ems ደጅ ይጠናሉ ግን እንደ ሰው ማሰብ ቢችሉ ምንኛ መልካም ነው
@Wedi.tigray
@Wedi.tigray Ай бұрын
Tigray Ethiopia akal nat belo ems sele memezegebew naw
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 Ай бұрын
EMS 👌
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 Ай бұрын
Let’s go to New York on September 30th to be a voice for our people.
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 Ай бұрын
Don't give 2nd chance to this person ever who call from England yelling about TPLF. He is trying to divert the topic. After the show you can go back & watch how much he affected the program. So it doesn't mean blocking negative ideas is jamming of freedom of individuals speech. Thank You!!!
@chachachacha2262
@chachachacha2262 Ай бұрын
ጥያቄ ጠይቁልኝ እነዛን ወታደሮቺ የገደላቸው የትግራይ ሕዝብ ነዉ እሚለው ሰውየው?
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
የሐይማኖት ድርጅቶች መጸለይ ነው ያለባቸው
@timharmon10
@timharmon10 Ай бұрын
የ አማራው ፋኖ በቅንጅትና በህብረት በመነሳት አገዛዙን ለማስወገድ ይረባረብ፣፣ ለምን ይህ እንደማይደረግ የ ብዙዎች ጥያቄ ነው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
"መከላከያ " የአንድ ብሔር አደለም ይላል እንዴ ?? ከታች የሚሞተው ሀዎ ኢትዮጵያዊ ነው ጭነቅላቱ መሪው ዘዋሪው ግን ከ አንድብሔር ነው 😏
@twdrskss
@twdrskss Ай бұрын
R.I.P💪🏽💪🏽💪🏽
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
ይሄ ሰው ብልግና ነው
@Roz-z2q
@Roz-z2q Ай бұрын
ልኡልየ የኔ ወንድም ሰላምነህ ወይ
@kasimbereka2717
@kasimbereka2717 Ай бұрын
አይ የፋኖ ኡሸት አውንስ አሰጠላ የፋኖ ብቻ የናንተም ሚዲያ ኡሸቱ በጣም አስጠላ እኮ ቢያንስ ፋኖ 70 ሲገድል መከላከያ ቢያንስ አንድም መግደል እንዴት ያቂተዋል መሰራ አልታጠቀም ነው?
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
Ems የእለት ጉርሱን በአማራ ህዝብ ደም የሚዘጋ ምርጥ ደም ጠማው ሚድያ
@timharmon10
@timharmon10 Ай бұрын
በዝምታ ለምን ህዝብ አልጨፈጨፍንም ነው? ባፈሰስከው የ ንፁሃን ደም ልክ ይከፈልሃል!! ጠብቅ
@deluxelimos
@deluxelimos Ай бұрын
The woman who spoke after a government supporter is amazing.
@twdrskss
@twdrskss Ай бұрын
አሁን ያለው መንግስት ትግራይንም ሆነ የአማራን ክልሎች የማስተዳደር ፍላጎት እና አላማ የለውም ነገር ግን እያተራመሱ ስልጣናቸውን ማራዘም ብቻ ነው አላማቸው ንቃ ጃል🤔🤔🤔
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Ай бұрын
Foundation ብናቁዋቁም በአርበኛ ደረጀና ልጆቹ ስም!
@EyeberuBeyene
@EyeberuBeyene Ай бұрын
Bertu
@SemachewTelahun
@SemachewTelahun Ай бұрын
አማራን ገድየእጨርሣሁ ማለት ፍጡአደለሁም ፈጣሪነኝ ማለት ነወ
@AhmedMohammed-p4h
@AhmedMohammed-p4h Ай бұрын
ለጥጋበኛ ተገቢ ነው ድሮ
@yy8751
@yy8751 Ай бұрын
አቶ ልዑል ለአማራ ትግል መሪ ከጎጃም መሆን የለበትም ብለው የሚያምኑ ናቸው። ይህንንም እምነታቸውን ባንድ ወቅት እዚሁ ሚድያ ላይ ገልፀዋል።
@tekolagedamu4322
@tekolagedamu4322 Ай бұрын
Banda
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
ለሚጠየቁ ጥያቄዎች የሚመልስው መላሹ አድማጭ እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም
@ድንቄምብልጽግና
@ድንቄምብልጽግና Ай бұрын
😂😂😂😂ይህን የብልጽግና ዘበኛ መከላከያ ሠራዊት ፈርጣጭ😂 ንዱቸው እንደከብት ድሮስ በምርኮኛው ብርሐኑ ጁላ የሚመራ ምን ሊሆን ይችላል ውጤቱ😂ያው ከመማረክ ውጭ
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
በጣም የተለመደና አሰልቺ የሆነ ሪፖርት ከመንግስት በኩል መረጃ ማግኘት አልቻልንም የሚል ነው ። እናንተ ፋኖ ሆናችሁ ሳለ ገለልተኛ ሚድያ ይመስል እንደት ከመንግስት መረጃ ትጠብቃላችሁ ? መንግስት ለፋኖ ቃል አቀባይ መረጃ አልሰጠም ብሎ መውቀስ አስመሳይነት ነው ።
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z Ай бұрын
ድል ለአማራሕዝብ ውድቀት ናውርደት ለዘረኛው ኦ/ሕ/ዴድ
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Ай бұрын
Ato luel talks to much always
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ትክክል ነህ የለንደኑ ደዋይ ወያኔ በሰይጣናዊ ስራ ከፋፋላ እንዴት ትግሬው ለአማራ ይዘን ኦሮሞውስ እንዴት ለትግሬው ይዘን አየህ የናንተ ጠባብ ትንሽ አስተሳሰብ ግዜ ጠብቆ ኢትዮጵያን የምታክል ትልቅ ሀገር እያፈረሰ ነው ስለዚህ አፍረህ በመደበቅያ ግዜህ የሰው ሚድያ ውስጥ ገብተህ የምትዘባርቅ እንስሳ ነህ ከማለት ውጪ ምን ይባላል
@endalejimma1684
@endalejimma1684 Ай бұрын
ድምፅ የለውም አይሠማም
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z Ай бұрын
Ems fano demse now
@Roz-z2q
@Roz-z2q Ай бұрын
ዝጋበት
@Yeshihareg-v5v
@Yeshihareg-v5v Ай бұрын
ye Englizu Admachachin kebir yigebawal.
@Addis-ml1ub
@Addis-ml1ub Ай бұрын
Ems, Please stop or 🚫 the person he is calling from England,
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo Ай бұрын
k.k.k.why eiwenetun seletenagere....k.k bimerachehum watute eiwenetun new yalew.mereto malekes Ayetekememe.
@Kassabantelay
@Kassabantelay Ай бұрын
እሄን ክፍት አፍ ዝጋበት
@solomonteklewold
@solomonteklewold Ай бұрын
Zena mehonunew shemnew
@MudinBerta
@MudinBerta Ай бұрын
ወንድማገኝ እዬ ሰውዬ ሳምንትም ይመጣል ሥለ ትግራይ ነው የሚወራው ፋሲል ሥለዚህ አታስገቡት
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ነገሩ ሁሉ የተገላቢጦሽ ለወትሮው ህዝብ ያምፅና መንግስት ያረጋጋ ነበር አሁን ደግሞ ሰላምን የተራበ ህዝብ ነውጥ እና ሽብርን የሚጠምቅ መንግስት እግግ በጣም ያሳዝናል
@Mysterious20208
@Mysterious20208 Ай бұрын
ፋሲል አንተ እኮ ዜና ማንበብ የለብህም አንተ ለትንታኔና ለመወያየት ነው የተሻለ ብቃት ያለህ
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
dilli lefano
@Wedi.tigray
@Wedi.tigray Ай бұрын
Fano eko adis abeba ashebariy leko netsehan yegedele drjet naw
@mkassa8001
@mkassa8001 Ай бұрын
Bandaoch!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
ፋኖ ያደረገውን ለምት አትዘግቡም ?? ሀገር ችግር ላይ አገር እንዴት ይቀጥላል መልካም ነገር አውሩ ብላ ብላ ለሚለው ሰውዬ ለአገር መዋጋት ተራው ያንተ ነው ሂድና ተዋጋ በለው ❗❗ ። ኢትዮጵያውነቱን ካወቀ ስድስት አመት የሆነው ሁላ ዛሬ ስለ አገር ሲያወራ አያፍርም 😡
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
የለንደኑ ሰውዮ እናንተ አኮ አሁን አደለም አማራን የጠላችሁት ልታጠፉት ጫካ እንደገባችሁና አማራ ነፍጠኛ እያላችሁ 27 አመት እንዳሳረዳችሁት እረሳችሁት 😡😡
@Roz-z2q
@Roz-z2q Ай бұрын
ዝበበል እረዝጋበት የአለውንነው ምናገሩት
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
Dereje Belay is an ordinary Gondere bandit
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
በኢትዮጵያዊነት ስም ጥሪ የምታስተላልፈው ዘረኛ ዲያስፖራ ፋኖ የአማራ አባቶችን አንበርክኮ ሲነዳና አስተማሪ ሲገድል የትነበርክ ። አንተ የምታሽሞነሙነው ሽፍታ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ ልጆችን በአንድ ግለሰብ ወንበር ጠባቂነትና በአንድ ብሄር ፈርጆ እየገደለ የእናንተ ልጆች ይሙቱ እኛን ደግፉ የሚል የጅል ዘፈን የምታሰማው ምን ያህል ሚዛን የሳተ ጭንቅላት ቢኖርህ ነው ።
@jossyjojo1987
@jossyjojo1987 Ай бұрын
Cadre
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የአብይ ተከፋይ ካድሬ ተንጫጩ እዬን የበሰበሰ መንግስት እየደገፋ
@haqu5431
@haqu5431 Ай бұрын
ዝጉት ወያኔ
@engidaadina675
@engidaadina675 Ай бұрын
ሽንት ቤት አፎች ባዶ ጭንቅላቶቾ
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
አስተማሪወቹን እኮ ፋኖ እየገደላቸው ነው ምን ስለትምህርት ታወራለህ ።
@jossyjojo1987
@jossyjojo1987 Ай бұрын
@@stebanelakie2929 cadre
@abebebelew9012
@abebebelew9012 Ай бұрын
ደደብ ጠያቂ አታስተናግዱ ስሜ ይቆይ ሲል በራሱ የማይተማመን ሰው ነው።
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u Ай бұрын
ተድላ የምትባል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ የምታላዝን የአማራ ህልውና ትግል ላይ ሁልጊዜም ጥላ ለመቀባት ትጥራለህ 😠
@haqu5431
@haqu5431 Ай бұрын
እረ ውሽታም ዝጉት
@mekonnenwoldegebra1058
@mekonnenwoldegebra1058 Ай бұрын
እንተምንአለባችሁ፡በልበል፡እያላችሁ
@mekonnentsegaye-uq2vx
@mekonnentsegaye-uq2vx Ай бұрын
Wonbede yiwoqexal
EMS Eletawi የሞት ደውል በኢትዮጵያ Sat 09 Nov 2024
1:14:34
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 46 М.
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 5 МЛН