የመኖሪያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Real Estate House Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 114,273

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመኖሪያ ቤት ሻጮች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ዳላሎቹ 0911276408 / አጭር መስመር 9416 (አያት ሃይሌ ሪል ስቴት አካባቢ) ☎ YH ሪል ስቴት 0923280915 (ልደታ መናፈሻ ጎን) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
በጣም ትቀልዳላችሁ ይሄ Europe ውስጥ እንኮን ይህንን ያህል ዋጋ አይሽጥም የለም so greedy ናችሁ
@mulunegash2872
@mulunegash2872 Жыл бұрын
​@@helenh693011
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
በጣም ኣሬፍ ነገር ነው ደሰ ይላል ማሻላህ በቅንነት ቤተሰብ እነሁን መልካም ለራሰ ነው ❤❤❤❤
@asegidewazene7177
@asegidewazene7177 Жыл бұрын
ዋጋው በጣም ዉድ ነው ለምኑ ነው እንዲህ የተወደደው ከአሜሪካ እና ከለንደንም የተወደደ ነው
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Betam. I don't understand why it's so expensive
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
ወይ ጉድ, የገዛነውም ለህይወታችን እየሰጋን ነው። እነ ሜንጫ በነገሱበት ዘመን አዲስ አበባ ውስጥ ከመግዛት ሞቃዲሾ ውስጥ መግዛት ያዋጣል ።
@የቀድሞሰራዊት
@የቀድሞሰራዊት Жыл бұрын
ልጅቷን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ።በግሌ ጥያቄ የጫረብኝን ሁሉ ነዉ የጠየቀችው።
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
የኛ ሀገር የቤት ዋጋ ፍፁም የተጋነነ ነው :: ሆዳሞች በዝተዋል
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@dayner989
@dayner989 Жыл бұрын
እረ ጎረቤታችን ኬንያ ከዚ የተሻለ ቤት በ50ሺ ዶላር ዋጋ ሞልቷል ዋና ከተማ ናይሮቢ ማለት ነው የኛ አገር ዋጋ የተንቦጣረረ ነው ቂቂቂ 25 ሚሊየን ምንዛሬው በዛሬ 450 ሺ ዶላር ማለት ነው 😂😂😂
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሰው በሰላም ወቶ መግባትየለለበት አገር ኢትዮጵያ ይሄን ሁሉ ብር አውጥቼ ምገዛው እብድ አይደለሁ ብልፅግና ሲደብረው ሊያፈርሰው
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ጨለምተኛ የወያኔ ቫይረስ ተሸካሚ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
​@@mordecai4675 ማነው ጨለምተኛው?ቤላ ቤት ሳይቀረ እየፈረሰ አይደል? ወያኔማ በምን ጣእሙ 😢
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
እሱን ፍሪልኝ ክርስቲን። ብልፅግና ቀርቶ ብልግናው በዛብን እኮ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
ህገወጥ ስደተኛ ከሆንሽ አይቀርም
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👉 ቢሳ ቤሲቲ የሌለሽ መናጢ ሆነሽ ሳለ 👉 እገዛለሁ አልገዛም ያዙኝ ልቀቁኝ ፣ ወሪ ብዙም አይነፍም 👉 የሌለው መናጢ ነው እንደዚህ የሚያወራው❗
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
በኬኛ ፖለቲካ አሁን ቤት መግዛት አያዋጣም !
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️🤦🏼‍♀️
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Be Junta gizem geztenal medre kezenam banda hula. Sejemer 100K per square meter keyet abateh amteteh new yemetgezaw ye CHEREKA ebet lemdeh 😂😂😂
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
Bullshit
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
@@dinodire7576 ቄሪት 🤣🤣🤣🤣🤣
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
በትክክል
@member1437
@member1437 Жыл бұрын
ስውዩው የሚናገረው በዶላር እንካን በጣም ብዙ ነው አያዋጣም ውድ ነው
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነተ ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@alg7524
@alg7524 Жыл бұрын
ያሳያሀቸው ቪላ ቤቶች በህገወጥ መንገድ የተወረሩ መሬቶች ላይ የተሠሩ ናቸው። ካርታቸውም ህገወጥ ነው። ቦታዎቹን ጠንቅቄ አቃቸዋለሁ። የሚገርመው እዚያ አካባቢ መንገዶች፣ የመዋዕለ ህፃናት መዋያ ቦታዎች ፓርኮች ሁሉ ተወረዋል። ለምሳሌ ከጤና ጣቢያው በላይ በኩል መንገዱ ተወሮ ቪላ ተሰርቶበታል።
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👉 ሳሮንዬ ዝግጅታችሁ በጣም ቆንጆ ነው ፣ ነገር ግን ትንሽ አስተያየት አለችኝ ፣ 👉 ሽንት ቤት ብላችሁ የምትጠቀሙበት ቃል ፣ ባኞ ቤት ፣ መታጠቢያ ቤት ፣ በሚለው ጥሩ ቃል ብትቀይሩት ፣ ዲሰንት ፣ ይሆናል ፣ እንዲያ ሲሆን ለመናገርም ለመስማትም ይመቻል በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ❗thank you 🙏
@gamotech684
@gamotech684 Жыл бұрын
This people do not understand market. Why you said 30 million means almost more than 500k US Dollar. You can buy a house with swimming pool in USA.
@fraolzee9732
@fraolzee9732 Жыл бұрын
@Basleal S now are u comparing california to addis lol
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 Жыл бұрын
25Million birr yalaw,ከ8ሚሊየን ብር በላይ ወጪ አልተደረገበትም,4ሚሊየን ትርፍ አይበቃም?ድምር 12ሚሊየን ብር ዋጋውነው።እናተደሞ ማስታወቂያ አበዛቹሳ....
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 Жыл бұрын
ንገርልኝ እማ
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
ሽያጭ ና ኪራዉ ያስደነገጠዉ እኔን ብቻነዉ በወጭ ሀገር 2 /3 ቤት ይገዛል አይ ገሬ 😅
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ልክ፡ነሽ፡ገዝው፡ማነው፡ጥያቄ፡ሆኖብኛል፡👍
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
Kerau enqan bezu aydelm
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
Unless people have no other options, real estate investment in Ethiopia is garbage. For those with foreign currency of any country, I suggest you keep your money where it is unless you plan on moving to live in it and it is NOT an investment. It’s just better to live in your own house than renting and this is the only reason to buy. Land, construction and finishing material is so expensive right now so when developers add their profit on top the cost becomes super inflated. I feel sad for our people that home ownership is unreachable now.
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
Very true.
@dayner989
@dayner989 Жыл бұрын
The price is so inflated it is a matter of time before the deflation springs back and real value of the house slap the buyer in the face. 😁 It is not even 1/3 of the price much less. So if you plan to buy wait..
@girumwendm9320
@girumwendm9320 Жыл бұрын
Yea refuse to spend that kind of money on ethiopian real estate.
@AddisEngine
@AddisEngine Жыл бұрын
I can buy a mansion with $400,000 here in Texas. Why would any diaspora spend this kind of money to buy a house in Ethiopia.
@Waqumee7690
@Waqumee7690 Жыл бұрын
I’m planning to buy real state in Kenya it’s allowed for foreigners to buy a house there . In Ethiopia everything is expensive especially house prices is even higher than any country it’s not worth. I don’t know what happens to this country
@kuflomangsom3880
@kuflomangsom3880 Жыл бұрын
እኔ ቲሊ ድምቱ ነው የገዛሁት ግን በጣም ቀላል ነው ይህ ግን በጣም ዉድ ነው እኔ ግን ልጁትዋ ተመችቶኛል እባክቹ ሽማግለ ሂዱልኝ 😮
@hussiendeka7418
@hussiendeka7418 Жыл бұрын
A management company after you purchase the property is very crucial for what comes afterwards. In ethiopia it’s very common for builders to abandon you after receiving money from you and leave the rest of problems for you to bother with. If I pay this much money to buy your property I need 24 hrs security,plumbing services and authorities to deal with my neighbor. I think we ask all this legitimate questions before we invest in any property.
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ጐበዝ ነሽ business women ብትሆኚ ያዋጣሻል እህቴ
@endalegerma2521
@endalegerma2521 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለመረጃው ፣እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንገዛዋለን ለእረፍት ስንምጣም እንከራያለን
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
እኔ ደሀ ብሆንም አገሬ ላይ እድህ ተሰርቶ በማየቴ በጣም ደስ አለኝ ወላሂ አላህ ሰላም ያዉርድልን አሏህ ለሁላችንም ይወፍቀን
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
25 ሚለወን የስት አመት ደመወዝ ነዉ የመዳም ቅመሞችየ ደምሩልኝ አረ ኡኡኡኡ😢😢😢በቃ እድሜችን ሊልፍነዉ በስደት ቤት ያልን አየ አገሬ
@AsyaaHassen
@AsyaaHassen Жыл бұрын
15amte😢😢😢😢
@ayalqie4587
@ayalqie4587 Жыл бұрын
ብሩ በጣም የተጋነነ ነው ብር ይዞ አማራጭ ለሌው ብዙ ቤተሰብ ይዞ ይሚንከራተት ሰው ይግዛው። ግን ለማጆሪቲ ዲያስፖራ እና ለኢንቭስትመንት ለሚያስብ ሰው ridclus ነው ፊኒሺንጉ ፑር ነው ከቀለሙ እና ከዲዛይኑ ውጪ ዲቴሉ በጣም ሎው ኳሊቲ ነው። አሁን በሚጥሩበት ዋጋ 250 -300k የትም ሀገር ላይ ኢውሮፕም ይሁን አሜሪካ ቆንጆ ቤት መግዛት ይችላል። ሞርጌጅ እና ብድሩ ሳይታሳብ ማለት ነው ።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እሚገርም ነው እንዴት የኢትዮጵያ ገቢ ያገናዘበ አይሆንም የውጭውስ ቢሆን ይህን ያህል ጉድ
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
ትንሽ አታፍሩም 5ሚሊዮን በማይሞላ ቤት የስራሀውን 40 ሚሊዮን 32ሚሊዮን በአንድ ግዜ ለመክበር 100% ትርፍ ስትጠይቅ ሆዳምና ስግብግብነት ነው
@ots2023
@ots2023 Жыл бұрын
40,000 million bir = $400,000 If the house rent .kiray (rent) 60-80 thousands per month Your income is increased.0.02% You invest $400,000 and your income 0.2% only. It doesn't worth
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Correct ✅......if I buy this house in EU....I'll rent it per month minimum €4,000
@ots2023
@ots2023 Жыл бұрын
@Titiya Babe, the addis ababa real-estate is open for developers to increase the price of apartments as they wish. These apartments are made for diaspora because the local people can not afford them. The diaspora will have no chance of going back to Ethiopia because of the unreasonable price. Addis has no reliable electronic water, other amenities
@dinodire7576
@dinodire7576 Жыл бұрын
​@@ots2023 Excellent point. The only reasons people are buying these properties is either to live in them or to protect their money from ridiculous inflation by investing in real-estate.
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 Жыл бұрын
$ 40,000 It is black market but if you do it in legal will be $740, 740 the when you rent it will be - negative, I don't understand why Ethiopia like this it doesn't worth.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
I agree with both of you 😘.... It's look like getting worse 💲
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Жыл бұрын
ግማሽ ሚልዬን ዶላር ወይ ጉድ ስፔን ላይ ቢች ላይ የተንጣለለ ቤትም ይህን ያህል አያወጣም እረ ጉድ ነው 😮😮
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ከተራው ሰራተኛ እስከ ባለስልጣን በሌብነት ዘረፋ ጉቦኝነት ቢጨማለቅ ምን ይደንቃል ከምግብ ትራንሰፓርት በተለይም የቤት ዋጋ የሚጠራዉ ብር በወር ደሞዝ ብቻ አይሞከርም
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ የአድሥ አበባ ቤቶች ለሀብታመሞች ብቻ የተሠሩ መሆናቸውነው አድሥ አበባ ድሀወች ቤት እዳይኖራቸው የምታደርጉት ግፍ መቸ ይሆን የምታቆሙት ኢትዮጲያ ውሥጥ ድሀ ሀገር እጅ ቤት የለውም አላህ ለድሀወች የምታሥቡበት ማሥተዋልን ይሥጣችሁ አሚን
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
prices are beyond expensive ...so 25 mill birr is like $300k which will buy a great home in the USA who can afford these homes in Ethiopia with the current job market? this is bizarre
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 Жыл бұрын
With the price they ask, one can buy not 1 but 2 villa houses in beautiful states like Florida.
@camelentertainment5499
@camelentertainment5499 Жыл бұрын
🇺🇸 great place
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
@@cascadeanalog320 I think that's what I need to start thinking about lol. It's like there is no one checking these crazy realtors.... Greed is running wild
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ማፈሪያ ሀገር መሸማቀቂያ ከተማ ዉስጥ ነው ይሄን ያህል ዋጋ የሚጠየቀው በአለም ላይ ዉድ የቤት ዋጋ ካሊፎርኒያ ነው የናንተ በጣም ይበልጥ ይበዛል ለሰው ልጅ መኖሪያ ባልተመረጠ ቦታ ሰላም ዉሀ መብራት መብት ምግብ ወጥቶ መመለስ የሌለበት ቦታ መሆናችሁን ትረሳላችሁ ካይሮ ዉስጥ የተሟላ ቪላ 25 ሺ ዶላር ነው እድሜ ልካችንን የማንሽሻል የክፉ ሰወች መፈልፈያ ሀገር ደሞዝ 100 ዶላር ነው በአማካኝ ማን እንዲገዛ ነው የምትዘባርቀው ስደተኞች አገር አስጠሊታ ስላደረጋችሁ ኬኛ ኬኛ መጋኛ ስለሆናችሁ አንፈልግም በቃ እዚያው ተጫረሱበት።
@familybannas8809
@familybannas8809 Жыл бұрын
Dear Saron, love ur videos… but the price they are mentioning is so shocking 😮..
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
ሌላው አለም የቤት ዋጋ ብታዩ Ethiopia ውስጥ ቤት አትገዙም
@melesteame8303
@melesteame8303 Жыл бұрын
fax
@jobbmw7756
@jobbmw7756 Жыл бұрын
ጥሩ ቃል ምልልስ ገለፃ ነው
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 Жыл бұрын
Thanks so much keep up the great job from tigrayns USA.
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Yeswe lej eyafresu bate maserat betam yasazenanl!!!
@teddy1345
@teddy1345 Жыл бұрын
40 ሚሊየን ገዝተሸ 80 ሺ የምታከራይው ከሆነ 41 አመታትን ይፈጃል የገዛሸበትን ለመመለስ የ እድሳትን ወጪ ሳይጨምረ , 80,000 rent ×12 month× 41 years = 40 million . not Worth😢😢
@jasonwohlfeil1498
@jasonwohlfeil1498 9 ай бұрын
I’d like to own home but Damn the prices are unbelievable
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ቤት ሲገዛ ለደላላ የሚከፈለው ክፍያ በጣም ነው የሚያሳፍረው ከገዢም ከሻጭም ኮሚሽን ይወስዳሉ የሚያሳፍር ዘረፋ ነው እኔ በተለያዩ ሀገርች አይቻለው የተፈቀደውን የድላላክፍያ ሻጭ ወይም ገዢ ነው መክፈል ያለበት
@Amdo.m
@Amdo.m Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ደላላ እያለ ቤት አይተስብም ዋጋውን የሚነገሩት እነሱ ነችው ከባላቤቱ ጋር አያገነኙም በጣም ያሳዝናል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ብሩን ባገኘዉ እናቴ ቦታ ላይ እሰራዉ ነበር ግን አቶ መኒ😂✌️
@yonasderessa812
@yonasderessa812 Жыл бұрын
ወይ አለማፈር፡፡ ሁሉም ገንዘብ እንደነሱ የሚዘርፍ ይምስላቸዋል፡፡
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Жыл бұрын
Perfect saying.
@markonhede745
@markonhede745 Жыл бұрын
ገስት ሃውስ ወደ cmc አካባቢ አሳይን
@ekram0007
@ekram0007 Жыл бұрын
ቤቶቹን ማነው የሚሰራቸው ?🤔 ማነው የሚገዛቸው? መንግስት ይሄንን ጉድ ያውቃል ? 40ሚ ይፍረስ አይፍረስ ለማይታወቅ ቤት አይከብድም ? ደሞዝተኛ ምን እንዲሆን ነው ? ሙሰኛ ካልሆነ መቼም የግሉ ቤት ላይኖው ነው ?
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ማየትማ የለበትም ተይጂ😉
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
አድስ አበባ እንኳን ቤት ልገዛ ለ1ቀን ለማለፍም እየጨነቀኝ ነዉ ቱ 😂
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 Жыл бұрын
Lemin???
@kidistdagne-ye3kj
@kidistdagne-ye3kj Жыл бұрын
ere tew gza/gzhi keldegna bel tolo elef fara
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
@@binyamkifle7720 ያገቱኝ እንዴሁ ወደ ክፍለሀገር ስሄድ አንድ ጊዜ ኦረሞወች አግተዉን ከምሽቱ እስከ 3 ሰዐት የሚሆን መንገድ ላይ በረራዬ 2 ሠዐት ነበር ደግነቱ በረራዬ ተላለፈ ቀኑ
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ሀሀ😂 ቄሮ ኬኛ ትያለሽ እዛጋ ለማሽቃበጥም ቢሆን
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
@@ጠቢየፍቅርሃገር አንቺ ሀሀሀ ኧረዳ እኔ ማሽቃበጥ አልቺልበትም እቴዋ ደሞ ሲለምኗቸዉኮ የሚለመኑ ሲሆኑ ነዉ ዝጋታሞች ዱላ እየያዙ ትንሽ ትልቁ ከ 3 አመት በፊት ነበር እንድህ ያረጉን አሁንማ አይን ያወጣ ጥላቻ ሆኖ የለ የዛኔ ዘረኝነት ምናምኔቴ አላቅም ነበር
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 Жыл бұрын
ዋጋው ተመጣጣኝ ነው ርካሽም አላችሁ ..የህዝቡን ገቢ ያመጣጠነ ቆንጆ ለህዝብ የሚሆን ቤት በርቱ ::
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
በቃ አቺ ግዢ
@Amdo.m
@Amdo.m Жыл бұрын
ይገርመዋል ጣያቀዋ ዋጋ 25 ሚሊዮን ስትል በጣም አራፍ ነው አለች😂😂
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
እና ምን ታድርግ ደንግጣ ነው
@Amdo.m
@Amdo.m Жыл бұрын
@@Jonny-z9n 😆
@Amdo.m
@Amdo.m Жыл бұрын
አራ ኡኡ ኡኡ ኡኡ እራ አትልም እንዴ😆😆
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 Жыл бұрын
እኔ እንደደነገጥኩ አላወቀች😮😮😮
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 8 ай бұрын
Saron - smart interviewer ❤❤❤❤
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
What is the use of a house ❓️in the county where there is no peace ⚠️❓️
@gezusudan6827
@gezusudan6827 Жыл бұрын
እምትሰሪው ቪድዮ ሁሉ በጉጉት ነው እምጠብቀው Thanks so much 🙏 Saronye
@jobbmw7756
@jobbmw7756 Жыл бұрын
ፎንቃ ተቀረቀረልህ እንዴ ሰውዬው?
@gezusudan6827
@gezusudan6827 Жыл бұрын
@@jobbmw7756 ምላስህ እስኪ ጥሩ ነገር ያውጣ
@Waqumee7690
@Waqumee7690 Жыл бұрын
Even the most expensive city in Africa Luanda Angolan city is not expensive like Addis Ababa?! I have been compared Nairobi kenya with Addis Ababa Nairobi is 2x cheaper than Addis! My question is how on earth an ordinary people can afford this or is they Build for politician and celebrities? Are those house even worth that amount of money what kind of investment is this ? How on earth the poorest country in the world , with over 120 million population become so expensive everything is skyrocketed!
@BekTesfa
@BekTesfa Жыл бұрын
Nice information! Is there any website to browse these houses and potentially others with pics and price information ?
@ermyasdarilo-zo7zn
@ermyasdarilo-zo7zn Жыл бұрын
ጥሩ ነዎ ነገሪ ግን አንሹራንሥ አሌ / ዬለም ?
@johnd2457
@johnd2457 Жыл бұрын
ውይ። ምንድነዉ ይሄ ሁሉ ማስታወቅያ?
@jobbmw7756
@jobbmw7756 Жыл бұрын
ከቤቶቹ ያንቺ ፈገግታ ገሎንእንዳንነሳ እያደረገን ስለሆነ......
@tsionalex9250
@tsionalex9250 Жыл бұрын
Sijmre ETH west mecha beki 🐳 water ale Ena new.. 6 shower ayi... Tegane wagawe betam, esu Le rich becha new.
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
እገዛ ነበር ነገር ግን አዳነች አበቤ ብታፈርስብኝስ????
@saronermiofficialayalew5677
@saronermiofficialayalew5677 Жыл бұрын
እስኪ የህፃናት ፎርሙላ ወተት ስንት ብር እንድገባና ብራንዱን ብታሳይን ደስ ይለናል ❤
@ethioman3080
@ethioman3080 Жыл бұрын
ይለኛል በሚለዉ ይቀየርልን
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@ethioman3080 😁😁😁😁😁
@samsondegefa1627
@samsondegefa1627 6 ай бұрын
በጣም በዛ
@shabatshalom693
@shabatshalom693 Жыл бұрын
Every where house price high by this time but 25 M , never ever have dream better to invest in canada, USA
@Gelila_
@Gelila_ Жыл бұрын
Guest house ዋጋ አሳይን please
@Dream-bebe
@Dream-bebe Жыл бұрын
Your villas are beautiful but pricey $$$$.
@fresh-life
@fresh-life Жыл бұрын
Wagaw kef yelal. Gin sint mekina ya komal?
@blenberhan3785
@blenberhan3785 Жыл бұрын
በምን ቢሰራ ነው 40ሚሊዮን ደሞ በኬኛ እና ኬኛ እዲፈርስ /እንዲወሰድ ነው
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
👎👎👎👎👎
@abdulhakimtaju220
@abdulhakimtaju220 Жыл бұрын
Be yenga ager hedesh masrat new tadiya 😅😅
@Galax77792
@Galax77792 Жыл бұрын
በጣም ብልህ ሰው ነህ አይዞህ ቤቱ ጎጃም ነው ያለው መግዛት ትችላለህ 🫡
@geda630
@geda630 Жыл бұрын
Why so expensive?? In europ i can buy very very big garden with swimpool ..and 4 bedrooms but in ethiopia very expensive ‼️
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Жыл бұрын
Because corrupted government and corrupted country.
@suheybabdi2070
@suheybabdi2070 Жыл бұрын
Can you fix caption in English ( translation undertext) for us that don't speak the language?
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ሳሮን ቆንጆ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 Жыл бұрын
40 ሚሊየን ሀይ ሀይበ በጣም ዉድ ነወ ሁሁሁሂሂ
@channelone362
@channelone362 Жыл бұрын
betam arif saron...sile bet hulem sitamech ayalehu
@negafilatie2202
@negafilatie2202 Жыл бұрын
ዋው በቃ ኢትዮጵያ ምን እየሆነች ነው በአለም የመጨረሻ የድሀ አገር ነች ስራ የለም negative trade balance ነው ያላት ሙስና ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል። አዲስ አበባ መንገድ የለም ፓረክኒግ የለም ምንድን ነው ምክንያቱ?
@topdata7680
@topdata7680 Жыл бұрын
በዚህ ጥንብ ዘረኛ ዘመን ነገ ምን እንደሚፈጠር በማይታወቅበት ጊዜ አበድኩ ቤት ምገዛው
@Lore9072
@Lore9072 Жыл бұрын
ዋጋው እኮ ሰማይ ጥግ ሆነ።
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
ካሜራ ቢኖረዉ ለጥበቃዉ ደግ ነዉ የግሌ አስተሳሰብነዉ
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
ኮደኒሙ ላይ የቀሳላ የልብስ ማሽን ቦታ የለዉምሳ
@نَذِيْرْيُوْسُفْ-ح5ع
@نَذِيْرْيُوْسُفْ-ح5ع Жыл бұрын
How much one bedroom sister please ? I’m Ethiopian, but I don’t speak Amharic .
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እንኩዋን ቤት እና የለኝም አጥር ማለት ዘንድሮ ነው 25 ሽ ያውም ዝቅተኛው
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Thanks
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
ትርፍ የበዛበት ሀገር በስንት ሰርተውት ነው
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Who is crazy buying?? በነፃም፣ አልፈልግም
@salimmahmud6122
@salimmahmud6122 Жыл бұрын
ጎበዝ
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Жыл бұрын
አዳነች አቤ አታፈርስብንም?
@biniamteklay8694
@biniamteklay8694 Жыл бұрын
Thank you, I've had a great experience with Brokers PLC, very professional.
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Yeswe lej erkeso bate tewedede egezo meharen Egzabher
@lizjhones9455
@lizjhones9455 Жыл бұрын
The price of those apartments must be an outrageous joke. Have you seen the size of the toilets 😭 suppose you're expected to shower on top of the toilet sit? the 3rd bedroom room won't fit a single bed unless we start breeding exotic birds or adopt chewawa? technically useless space. I mean who in the right mind would pay 30mil $500k for that? she actually said nice view 🤐 If you're living abroad save or invest your money & by the time you ready to buy a second home you can buy a beautiful home with big garden from $200k to $250 in spain, Turkey , Greece, Cyprus or even there're some popular destinations in Africa with much better health care then ours tbh. Ask yourself what can you actually achieve with $500k.
@tsionalex9250
@tsionalex9250 Жыл бұрын
Ethopia west bet lemgzat.. Europ bet megzat yeklale.
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
40,000,000 You must be joking
@faceofafrica-y8u
@faceofafrica-y8u Жыл бұрын
25,000,000 birr ! ! this is unfair
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Жыл бұрын
Hey konjowa lij ender neshe??? Banche bekul offer yadergulnal weyyy
@gashawaschalew4030
@gashawaschalew4030 Жыл бұрын
ለህዝብ የምትሸጡት ቤት ብቻ አይደለም ማለት ነው? ትምህርት ቤት :የጤና ተቋም:የደህንነት ተቋም...ወገኞች
@mohammedabdella3619
@mohammedabdella3619 Жыл бұрын
much expensive in ethiopia where i live i can buy 2 machin houses
@rosafeyissa8812
@rosafeyissa8812 Жыл бұрын
ማስታወቂያው ይቀነስ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thank you
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
METATEBIYA BET
@AD-fr3fh
@AD-fr3fh Жыл бұрын
የገዢው አቅም ሲጨምር አላለችም???? እብደት! ደላላዎች ከተወገዱ፣ እና ሰዎች ወጣ ብለው ቤት ቢገነቡ፣ እነዚ ደፋሮች በሚጠይቁት ዋጋ 3 ወይንም 4 ቤቶች መገንባት ይቻላል። ደላላዎች ከቤት መገልበጥ ስራ በህግ መታገድ አለባቸው! ዘረፋ! ኬኒያ፣ ታንዛኒያ፣ ያበደ ሰፋፊ እና ዘመናዊ ቪላ፣ 1 ሺ ካሬ ላይ $40፣000 ዶላር በታች ይሰራሉ። ስገብግብ ሃበሻ ቢበዛ 5 ሚልየን ብር በላይ መሆን የሌለበት ቤት፣ 40 ሚልየን ብር ይላል። መንግስት በደንብ ግብር ማስከፈል አለበት። አርባ ሚልየን ሲጠይቁ፣ 35% ግብር መጣል ልክ እንደፈረንጆቹ!
@gemechistolu
@gemechistolu Жыл бұрын
Waht? 40 mIllion? Really? This is hope breaking man!
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ Жыл бұрын
እኔምለዉ ሀብታሞችን ያነጣጠረ ብቻ አትስሩ ደሀወችንም አስቡን አረተዉ አቢቾ ስት አመት ልንነግስነዉ
@Asratshow6
@Asratshow6 Жыл бұрын
Baxme arfii new kaa sote mate bohala egzalwuu tesfaa alegnl😍
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Жыл бұрын
Migermi bet now gin keti enamta 10 amati rasuu harab hagar sarten andi 1million magnyat kabaden💔😭
@goEthio
@goEthio Жыл бұрын
mastawekiya beza
@samuelhailegiorgis8053
@samuelhailegiorgis8053 Жыл бұрын
በ ማስታወቂያ አዛ አረግሽነ የvpn ማስታወቂያ አነሰን እንዴ
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ወንድም 5 መኝታቤት 6 ሻወር የአዲስ አበባ እንደልብ ውሀና ኤሌትሪክ አለ ?ሰአቱ ትንሽ አስፈሪ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያረጋጋልን
@amarekassahun2695
@amarekassahun2695 Жыл бұрын
I was thinking to get one but kegna politics is dangerous and they can take it anytime.
@yenenehtafesse66
@yenenehtafesse66 Жыл бұрын
exactly!! you have no guarantee to buy home & other at this time until kegna goes down.
@1NatureGod
@1NatureGod Жыл бұрын
im from ghana i want to build a real estate in ethiopia sike i lie hell nohh i will spend my money on the real estate bussines in etiopia it doesnt make sense whent yo cant own a land lol kenya/south africa is the best option outside ghana for me
@wendimubenti7098
@wendimubenti7098 Жыл бұрын
ከወርቅ ነው የሰራችሁ?
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Yasbilal too expensive
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Car Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
22:29
Terrazzo Production. የቴራዞ አመራረት #ኢትዮጃን #Ethiojan
8:00
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН