የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በጦርነት ውስጥ ያሳለፉት አስገራሚ ቆይታ

  Рет қаралды 223,780

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 534
@እናቴኢትዮጲያዬ
@እናቴኢትዮጲያዬ 3 жыл бұрын
Arts TV,thank you so much, there experience make me laugh & cry !!!! WOW...እንደዚህ ነው ኢኢትዮጵያዊነት...ይቺ ናት አገሬ..ፍቅር ያሸንፋል
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
ሳይሰለቸኝ እየተደመምኩ እየተደነኩ የኮመከምኩት
@HealthyHabits4ever
@HealthyHabits4ever 3 жыл бұрын
ሰላም ላግራችን ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
@kudusaron3642
@kudusaron3642 3 жыл бұрын
ኩራቴ ይገርማል ??????
@kudusaron3642
@kudusaron3642 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@natizeethiopia7456
@natizeethiopia7456 3 жыл бұрын
እንደአጋጣሚ ነበር ይሄን ቪድዮ የከፈትኩት ግን ሳላስበው ሙሉውን ቪድዮ ተመስጬ ነው የጨረስኩት።
@tesfaye_የህረርገው
@tesfaye_የህረርገው 3 жыл бұрын
ክብር በችግር ግዜ አብረዋችሁ ለነበሩት ምስኪን የትግራይ እናቶች
@makitube2116
@makitube2116 3 жыл бұрын
እረ በጣም ገራሚ ነገር ነው ይህንን ለፖለቲከኞቻችን ቁጭ አድርጎ ነበር ማሳየት። ወንድሞች እህቶች እንኳን ስላም መጣችሁ አንድ ቀን ግን ሰብሰብ ብላችሁ መቀሌ ሂዱና እነዚያ ካፌ የነበሩትን እናቶች አክብሩ።
@mickofix6483
@mickofix6483 3 жыл бұрын
አንደኛው የኔ ታናሽ ወንድም ነው ፡በጊዜው የነበረው ስቃይ ቤተሰባችን ላይ በጣም ከባድ ነበር ያ ሁሉ አልፎ ተርፈው ተመርቀዋል እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ፡በዚ አጋጣሚ Arts TV እንደዚ ነገሩን አሰናድታቹ በማቅረባቹ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
እንኩዋን ፈጣሪ ከጭንቅ አወጣችሁ
@alemtsheaynega7404
@alemtsheaynega7404 3 жыл бұрын
mike selam nw endet nat poland
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 3 жыл бұрын
ወንድምሽን ግን እንኳን መቋሌ ሱቅ ለመላክ እራሱ ያሳሳል
@dagnaneshbelew4004
@dagnaneshbelew4004 3 жыл бұрын
ለቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ከባድ ነበር እግዚያብሄር ይመስገን
@mickofix6483
@mickofix6483 3 жыл бұрын
@@dawitassefa3136 😂😭😂😭😂😭😂😭😭😂❤️👍🏿👍🏿👍🏿
@fetawihaki5104
@fetawihaki5104 3 жыл бұрын
አኔም የመቐለ ነዋሪ ነኝ (በዛ ግዜ መቐለ ነበርኩኝ) እናም የሚናገሩት ሀሉ 100%እውነት ነው ። እና ባጠቃላይ ሁኔታው በዝርዝር እንደምታዩት ነው ። ዙ video እዚ ካብ ናይ ማንም ሚድያ 100/% ሓቂ እዩ ። ብሓፈሻ ስለ ዙ ኹነታት ቕንጭብ(2) ኣቢሎም እቲ ናይ ማንም ኣካል ኢድ ኣታውነት ዘይብሉ ፅፁይ ሓበሬታ ናይ መቐለን ከባቢኣን እዚ ይመስል ። Arts TV እናመሰግናለን ,የቐንየልና 🙏
@tigistali9464
@tigistali9464 3 жыл бұрын
ክብር ለጨዋው ለደጉ ለአፍሪቃው በአጠቃላይ የኢትዮጲያዊነት መገለጫ ለሆነው ወገኔ የትግራይ ህዝብ ይሁን ።
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብማ ባጫ ሞተ ብሎ ዋሸ ትግሬ ከዮንቨርስቲ እሩዝ ሰረቀ
@munam5275
@munam5275 3 жыл бұрын
😢 እንኳን እግዚአብሔር በስላም ወደ ቤተሠቦቻችሁ መለስሳችሁ:: በትግራይ የሚኖሩትንም ሕዝቦች እግዚአብሔር ይጠብቅ ሰላምን ይስጣቸው
@romanmolla2216
@romanmolla2216 3 жыл бұрын
Lott
@habteabera9466
@habteabera9466 3 жыл бұрын
@@romanmolla2216 Jj
@meazagenet4428
@meazagenet4428 3 жыл бұрын
Amen+++
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
የካፌ እናቶች እና ጥበቃ በሰአቱ አብረው ለነበሩት እግዚአብሔር ያክብራቸው በሰላሙ ግዜ ሄዳቹ አመስግኑዋቸው
@yosephhabte565
@yosephhabte565 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ደስ ይላል በሰላም መግባታችሁ። የዛሬ22 አመት እኛ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ በወያኒ ስንባረር የነበረው ስሜት ነው የተሰማኝ። እናንተ በጣም እድለኞች ናችሁ እኛ እስካሁኗ ስአት ድረስ ከቤተሰቦቻችን ጋር አልተገናኘንም። ተበታትነን ነው የቀረነው። ጡርነት ጥቅም የለውም ዋጋ ነው የሚያስከፍለው።
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አንድ ያድርግልን
@asmawitmehari2100
@asmawitmehari2100 3 жыл бұрын
I can feel you 😭😭
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 3 жыл бұрын
አቡቹን ውቀስ ለትምህረታችሁ መደናቀፍ
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 3 жыл бұрын
ዉይ፡የኔናት አሁንም ቢሆን እኛ ኢትዮጵያዋን ከእንናተ ጋር አንድ ነን እሽ
@bezateshome9614
@bezateshome9614 3 жыл бұрын
“ሰው በልቡ መንገዱን ያቅዳል፤ እግዚአብሔር ግን ርምጃውን ይወስንለታል።” ‭‭ምሳሌ‬ ‭16:9‬ ‭. God is Good! Enkuan Egziabher beselam ke betesebochachu gar agenagnachu.
@መድናmedina
@መድናmedina 3 жыл бұрын
ሁሉቱን እናቶችእና የቀረው ጥበቃ ሳላደቅ አላልፍም አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት
@dagiberhanu4802
@dagiberhanu4802 3 жыл бұрын
I couldn’t stop crying 😭 💔💔💔. I’m glad you all made it safe!!! I don’t know how to thank you Nebil. You’re amazing guy. All of you guys did a great job. Thank you Nebil for documenting all the stories that happened during your stay in campus 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 we all learn the value of peace to this world 🌎
@ethiosolution6380
@ethiosolution6380 3 жыл бұрын
bewnet smetun slemawkew new meselegn benante desta alekesku leloch bezih aynet mekera wst lalu sewochm alekesku. egzyabher yetemesegene yhun. 1 fkr 1 ethiopia
@Beriabi
@Beriabi 3 жыл бұрын
TPLF is evil personified.
@Beriabi
@Beriabi 3 жыл бұрын
And they are telling us Ertrean soldiers are looting .,TPLF is Liar-in-chief.
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
Thank you very much dear Dagi That really means a lot
@massimpact3750
@massimpact3750 3 жыл бұрын
@@nebilabdulaziz proud of you
@tekele100
@tekele100 3 жыл бұрын
እነዚህን ንፁህ አእምሮ ያላቸው ልጆችን ነው በዘረኝነትና በጥላቻ ያበዱ ጎሰኞች ሊበርዙ የሚሞክሩት
@misraknegash499
@misraknegash499 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ ልጆቼን እኔን እኔን አይ ወላድ? ብቻ እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ:: ግን በጣም ጎበዞች ናችሁ! በዛ ጭንቀት ውስጥ እያላችሁ ቀረፃ ማድረጋችሁ በጣም የሚያስደንቅ ነው:: እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ::
@sisaynegusie2720
@sisaynegusie2720 3 жыл бұрын
Let’s give a recognition for these two moms that give their lives for the Ethiopian student.
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
ትንሽ ወንድሜ መቀሌ ነበር የተማረው። ጦርነቱ እሱ እዛ እያለ ተጀምሮ ቢሆን ኖሮ በዛ አንድ ወር ውስጥ ላብድ እችል ነበር። ቤተሰቦቻቹ የነበሩበትን ጭንቀት ሳስበው አዘንኩላቸው። እንኳንም እግዚአብሄር በሰላም ከቤተሰቦቻቹ ቀላቀላቹ።
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
Yenam wendm eza lesra hado endagatami lemeskel meto new tornetu yetejemerew baymeta noro endat endeminhon sasbew yichenkal. Egzabher awetan yewendma gadegna erasu eza kerto bechnket belekso neber ykoyut betesebu Egzabher ymesgen esum beselam meta
@manche110
@manche110 3 жыл бұрын
@@na-uu5or እግዚአብሔር ይመስገን ከጭንቀት ያወጣን። አሁንም በጭንቀት ያሉትን በቃቹ ይበላቸው።
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
@@manche110 Amenn🙏
@tesfareda2166
@tesfareda2166 3 жыл бұрын
ያጋጠማቹህንና የነበራቹህን ከመቀሌ ህዝብ ጋር ብጣም የሚመስጥ ግንኙነት ያስደስታል ይህ ነው የኢትዮጵያዊነት ባህሪ ማለት:: እንከዋን ኖራችሁልን::
@Wyeyt
@Wyeyt 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ እዉነቱን ስላወራቹ የትግራይ ህዝብ ፍቅር ና የዋህ ህዝብ ነዉ። አሁን ህዝቡ ምን ያህል እንደተጎዳ ምስክር ሁናችኋል ተባረኩ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ተቀላቀላችሁ አቤት ጭንቀታችሁ ታየኝ በተለይ ለቤተሰቦቻችሁ ከባድ ጊዜ ነበር
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
እግዚእብሔር ለዚህ ቀን እንኮን እደረሳቹ አቤት እናት አባት የልጆቹ ጭንቀት ምንያህል ሊሆን ይችላል? እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ አምላክ ነው
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 3 жыл бұрын
የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመረቃችሁ ! ችግሮችን አልፋችሁ እንኳን ለወላጆቻችሁ አደረሳችሁ ። ተባብራችሁ የነበረውን ችግር ስላሳለፋችሁ ጎበዝ ናችሁ ። መልካም ምሳሌም ናችሁ ፣ ተደሰትኩባችሁ ።
@yonasmoges2947
@yonasmoges2947 3 жыл бұрын
It is really amazing movement in challenges. I cried in tears. Thanks for sharing your experience. I wish the two mothers supported the students in the cafeteria get at least recognition. They showed us what is a true Ethiopian love and care above all.
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናሉ ብቻ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለጥበቃዉ።
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 3 жыл бұрын
እንኳን አተረፋችሁ እፍፍፍ ከባድ ነው ይቺን ጊዜ መቼም አትረሷትም እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
@kidanem.5801
@kidanem.5801 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ:: እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😘😘😘🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 жыл бұрын
እንኳን ተረፋችሁ እንኳን ተመረቃችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yaredgebregziabher6451
@yaredgebregziabher6451 3 жыл бұрын
ክክክክ እንኳን ተረፋቹ ትላለህ እንዴ መቀሌ እኮ ጦርነት አልነበረም
@abaditbirhane3522
@abaditbirhane3522 3 жыл бұрын
የትግራይ እናት ሰው እንዳይራብ ተጨንቃ መስዋእትን ከፍላ ያጎረሰች እና የተንከባከበች አሁን ለረሀብ፣ለሞት፣ለመደፈር ተደረገች‼️እሚጮህላት አጣች💔ህወሓት በዘር የሚገድል ቢሆን እነዚ ልጆች እንዴት ተረፉ?ወያኔነት ተጋሩ መብታቸው አስከብረው የሌሎችም የሚያከብሩበት ሰብእናዊ አስተሳሰብ ነው።ይህ ቪድዮ እውነት ለማየትና ለመናገር ዓይናቸው የተጋረዱ ሰዎች ቢያዩት።
@tamiratabiye120
@tamiratabiye120 3 жыл бұрын
lik nsh ye tigray hizb fkr nw enodachwalen
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
Yes well said👏🏻👏🏻👏🏻
@mountain1315
@mountain1315 3 жыл бұрын
ደደብ ጠባብ ቅንጭላት አውርተሽ ሙተሻል ራያ እና ማይካድር 27 አመት ያረዳቸው በጐች ናቸው። የጣሊያን አሽከር ተደበቂይ
@jreeygualquihajreey1821
@jreeygualquihajreey1821 3 жыл бұрын
@@mountain1315 anche neshe dedebe denkoro weyane yemigdel behone aymlsum neber yanche zerma selamawi sewe be bela ardedute hezbachen
@misganatessema1060
@misganatessema1060 3 жыл бұрын
Mitigedilutinima gedelachachihu.. aredachihu Awurewoch seytanoch
@ethioaddis154
@ethioaddis154 3 жыл бұрын
For the first time ever I’ve seen a full show. Nice story... Ethiopia will be great again!
@Tade9956
@Tade9956 3 жыл бұрын
Whoever created the idea of recording this great value must be appreciated. Its a great documentary stories of all batches and friends. Keep doing/recording these " nice " memories in the future. Come together and tight each other. You may have a " Mahiber". Ten years from now, you would come back to see how things changed overtime. Big thumps up !👍
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 3 жыл бұрын
Hhehe yeah Tigrayn sayatekall
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፍችሁ ሁለት ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው ያየሁት ለቅሶም ሳቅም Congratulations you guys!!!!!. I am so glad you guys are a life . I have hope that you will be a great Ethiopia's leader ❤ Thanks for sharing
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 3 жыл бұрын
እንኳን አተረፋችሁ ከናተጋ የነበሩትን የካፊ ሰራተኞችን በተቻላችሁ መጠን ለመርዳት ሙክሩ
@jonyboss5682
@jonyboss5682 3 жыл бұрын
አይዞን የቀረጸው ሰዉ ጎበዝ ነው :: አውነቱን ለመናገር ኢትዮጵያውያን military ልምምድ ማድረግ አለብን ስስ መሆን አያዋጣም strategy መማር አለብን
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
Thank you
@birketetades1051
@birketetades1051 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ የስማሁት ብቻ ያሳዝናል የስላም ዋጋው ትልቅ ነው የሀገር ፍቅርን ተካፍለውበታል እግዚአብሔር እንካን ለዚህበቃቹ ምንም ባናረግበት ሀገራችን እንቀበርበታለን እማማ ኢትዮጵያ ኑሪ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አይደለም ቤተሰብ ኢትዩጵያዊ ሁሉ በያለበት ሲፀልይላችሁ ነበር እግዜር ይመስገን ይሄም እንደ ታሪክ ይወራል የታገቱት እህቶቻችንም እንዲሁ ቸር ወሬ ያሰማን።
@senaitm2897
@senaitm2897 3 жыл бұрын
Just like they say "Comedy is tragedy plus time". I really hope you guys keep this group together to do something good/meaningful out of this experience for the good of Ethiopia . Please do something like going out to different campuses in the future and talk to the younger generation on how important peace and unity is. የወደፊቱን ትውልድ መታደግ የምትችሉ ልጆች ናችሁ ደሞ ስታምሩ xoxoxo Hope you had a chance to meet our heroes lile Bacha Debbele and express your gratitude. In a way, this is how you keep records of history. Bless you and thank you all. በጣም ነው የወደድኩት ። ወ/ሮ ሰናይትን ረዳቷን እና ጠባቃውን ለማየት ግን ሰፍ ብዬ ነበር።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ወታደር መሆን አለባችሁ ሁሉን ነገር ማሸነፍ እንድትችል ሁልጊዜ ብሄራዊ ዉትድርና መጀመር አለበት እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ነው አለም ሁሉ ነው የሚጠቀመዉ።።።።
@abm1344
@abm1344 3 жыл бұрын
እስማማለሁ ጥሩ ነበር ትክክል
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 3 жыл бұрын
@@abm1344 wetader honeh na wede tigray eza new metkberew neftegna deme metach
@mademoisellecristina1210
@mademoisellecristina1210 3 жыл бұрын
ሰሜን አካባቢ ደግ ናቸዉ ሀይማኖት አክባሬ ሰለሆነ
@kudusaron3642
@kudusaron3642 3 жыл бұрын
አውነት ነው እግዚአብሔር እንኳ ወደ ቤተሰቦቻችሁ በሰላም ተገናኛችሁ። እግዚአብሔር እኛንምየ ቤተሰቦቻችንን ድምጽ ያሰማን።
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ተማሪዎቹ በዘር ሳይከፋፈሉ ፍቅራቸው ደስ ይላል የሀገር ትልቁ ማነቆ ዘረኝነት ነው እግዚአብሔር ከምድራችን ስሩን ይንቀልልን. የሰላም ዋጋው ስንት ነው. ከጦርነት ማንም አያተርፍም. እባካችሁ ሀሳብ አምጥታችሁ ኢትዬጵያን መውደድ እና. ማሳደግ ድህነትን ማጥፋት ይሁን የፓለቲከኞች መወዳደሪያ
@meklitsolomon6040
@meklitsolomon6040 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ። በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያስተማራችሁን። በእያንዳንዷን ትእይንት እራሴን ተክቼ ነበር የምመለከተው እና እጅግ ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት። በዚህ ውስጥ ፍቅርን ፣ አንድነትን ፣ መከባበርን ፣ መረዳዳትን ፣ ትዕግስትን ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ነቢል በጣም ነው የደነቅከኝ በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ቪዲዮ መቅረፅ ማሰብህ አስገርሞኛል ከህይወታችሁ ክፍል ትንሿን ነገር ግን ከባድ እና የማትረሳዋን ታሪክ በቪዲዮ በመያዝህ በጣም ኮርቼብሀለሁ። ትልቅ ማስታወሻ ነው። በክብር አስቀምጡት። ..........🙏🙏🙏🙏
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለው መክሊት ፈጣሪ ያክብርልኝ
@genzebmolloa7001
@genzebmolloa7001 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኩዋን በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ አገናኛችሁ አራት አመት ከተማራችሁት የበለጠ ተምራችሗል ህይወት ትልቅ ትምህርት ቤት ነው እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን
@kidanem.5801
@kidanem.5801 3 жыл бұрын
እባካችሁ የደምቢዶሎ ተማሪዎቹን ድምፅ ሁኑዋቸው የት ደረሱ ለቤተሰቡ ከባድ ነው እግዚአብሔር ቸር ያሰማን አመት አለፈው ልብ ይሰብራል 💔💔💔💔💔💔
@ironladyet1273
@ironladyet1273 3 жыл бұрын
Thank Almighty GOD for seeing you all safe . Adihaki campus 🥰 the way you expressed mekele ppl is the hard truth ppl are loving and caring 2014 batch and I still miss Mekele.
@muleman9590
@muleman9590 3 жыл бұрын
ጦርነቱ ካበቃም ቡሀላ እዛ ብዙ የተቸገሩ ምግብ ያጡ ፣ ንብረታቸው እየተዘረፈ ያሉ አሉ አሁንም ስለዚ ለየሱም ድምፅ መሆን አለባቹ
@sentsent7090
@sentsent7090 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ ግን በናንተ ውስጥ ጀግንነትና ጥንካሬን ተምራየለው Arts ቲቪንም እናመሰግናለን።💚💛❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekdelawitgetachew9442
@mekdelawitgetachew9442 3 жыл бұрын
I am a student in mekelle university and I cried my eyes out watching this😭😭😭
@natnaelmoges6491
@natnaelmoges6491 3 жыл бұрын
Enkuan aterefesh
@elsabethtessema2266
@elsabethtessema2266 3 жыл бұрын
Enkuan des alesh yene mar! Temerakiwoch be mulu ye fkir ena Ye tinikare temsalet nachu
@mulukenabera233
@mulukenabera233 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ሰማሁ ......እባካችሁን ጦርነት ቀርቶ በሀሳብ የሚያምን ለሰላም ዘብ የሚቆም ሀገሩን የሚወድ ትዉልድ ለማፍራት እንስራ
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ እኮ አስተዋይ ነው ስለ እውነት ሊመሰገኑ ይገባል ።እይተናል እኮ እህቶቻችን እንደታገቱ ደብዛቸው የጠፋ ቤት ይቁጠረው።እንክዋን ተረፋችሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ አሰብኩት ኦሮሚያ ቢሆን ይሄ የሆነው ፌዴራል እስኪገባ ተማሪዎችን ጨፍጭፈው ይጨርሱ ነበር
@Gen777G
@Gen777G 3 жыл бұрын
I am a grown ass big man, but watching this brought tears in my eyes like a little girl. Sorry my people. Everything will be alright very soon. Hats off for the guy who recorded the entire situation. You made a history. This video should be on national TV.
@tamiratabiye120
@tamiratabiye120 3 жыл бұрын
Me too
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
Thank you brother
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 3 жыл бұрын
የሰላም ዋጋው ብዙ ነው ከጦርነት የሚገኝ ትርፍ የለም ክብር ለመከላከያ ሰራዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 3 жыл бұрын
አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል እደታሪክ
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 3 жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር አለ እናንተጋ እንዲሁ ቀጥሉ እዳትለያዩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tsigebelette1995
@tsigebelette1995 3 жыл бұрын
God bless Ethiopia!!
@borntolivelivetoborn3463
@borntolivelivetoborn3463 3 жыл бұрын
Wow ጀግኖች እናንተ ናችሁ! ተማሪ የዋህ ነው ዘር አያውቅ አንድ በመሆናቹ ይህን ክፉ ቀን አለፋቹ
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ
@justnothing4809
@justnothing4809 3 жыл бұрын
የወንድሜ ጓደኛ መቀሌ ነበር የሚማረው እና የቀረ መስሎን ጨንቆን ነበረ ግን ልክ ጦርነቱ በተጀመረ ሌሊት በዛውኑ ቀን እኛጋ ከች ብሏል አግዚአብሄር ይመስገን🙌
@አማንሁን
@አማንሁን 3 жыл бұрын
ዋዉ አርትስ እጂግ በጣም ግሩም መሰናዶ…….. ቀኖቹን የቀረጸው ልጅ ደግሞ ማመን እስኪከብደኝ አስደንቆኛል…….
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
Thank you
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
አስባችሁታል ወለጋ ቢሆን ይሄ የሆነው የትግራይ ህዝብ ተባረኩ በእውነት ጨዋ ናችሁ
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 3 жыл бұрын
Tigray ppl have high more standard!!!
@fitsumbulcha8178
@fitsumbulcha8178 3 жыл бұрын
Imagine....people are still living in this situation. I hope everything will be finished soon.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
እነዛን ሁለት ካፌ የሚስሩ እንቶች ማመስገን ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይስጣቸው የትግራይ ህዝብ እኮ ክፉ አይደለም ወያኔ ነው ከሌላው ህዝብ የለያቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹
@kudusaron3642
@kudusaron3642 3 жыл бұрын
Ethiopia kebede ወያኔ ተመብቱ የቆመ ማለት ነው ወያኔ የትግራይ ህዝብ በሙሉ ነው ሰለዚ በማታውቂው አትቀባጥሪ።
@ነብያትዳዊትምእራፍ
@ነብያትዳዊትምእራፍ 3 жыл бұрын
@@kudusaron3642 ህዝብ እና ፓርቲ አንድ ሆኖ አያውቅም። መቼም ቢሆን መቼ!
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 3 жыл бұрын
Woyanem dagi new enesu nacew tekebrew yenorut yetgray enat yewoloduacew lijoci nacew
@tbiru6175
@tbiru6175 3 жыл бұрын
@W T no no federal mengest beseraw university bele bakeh Unless the federal mengest was woyane.. kkkkkk
@tbiru6175
@tbiru6175 3 жыл бұрын
@@woldemariambekele4085 In tegrai there is a dangerous gang group called by the name HUNG They Steal every thing snatch jewellery from womens doing kidnap for ransome etc even in Debrise administration time (b4 woyane dimateled) and this hung group still continue stealing more than ever in the new adminstration time . But woyane chang the HUNG'S group's name 2 yeertra wetader for thier political gain. Regarding peace if te-he-neg woyane stop to instigate violence stop funding his agents etc today then the next early morning there will be peace 💯%. The other crazy thing- The inflated ego woyane forced him 2 miscalculate the reality and provoked z semen eze while they sleep. They stole all the tore mesaria- armaments to go to addis but god didn't want to happen this. Every thing failed. As most people said those who were waiting in addis to joine teheneg are now resident of QILINTO eser beat ,waiting the court decision Adios‼ The good thing now the inflated ego of te-he-neg is deflated miserably. Pls help the innocent people-tegaru who r suffering 4 no fault of their own.
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ታሪካቹ ብያስቅም የምያሳቅቅ አሳልፋችኋል አልሃምዱሊላህ ታሪክ ለመናገር እንኳን አላህ አተረፋቹ👍👍👍
@ነብያትዳዊትምእራፍ
@ነብያትዳዊትምእራፍ 3 жыл бұрын
ይህ ብስለታችሁ ከትምህርት ብቻ እንዳልተገኘ ያስታውቃል። በጣም ጎበዞች ናችሁ። እድለኛም ናችሁ።
@ABCD-wk3ok
@ABCD-wk3ok 3 жыл бұрын
I am glad you made it dear their are millions Kids, man, woman and elderly in Who died in Tigray. Hope you tell the world how loving and helpful Tigray people is. Currently Ethiopian ears are deaf to the reality that innocent are dying while they full their self that they Wayne is dying this heart breaking.
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
በገዛ አገር ስደት ሆነባቹ ፈጣሪ እንኳን አተረፋቹ
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነት እኮ ፍቅር ነዉ እኳን በሰላም ቤተሰቦቻችሁ ጋር ተገናኛችሁ 💚💛❤️
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 3 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ በጣም ገራሚ ትውልዶች ናችሁ ጊቢ መጠበቅ ማለት ሀገር ወዳድነታችሁን ነው የሚያንፀባርቀው ኢትዮጵያነታችን ትለመልማለች ዋው የአመቱ ምርጥ ተማሪዎች
@sagalekeenya
@sagalekeenya 3 жыл бұрын
surprising! I would like to admire these young brilliant Ethiopian. Frankly speaking all of you are our hero. The two mothers deserve heroic award and you all too should be recognized for your documentary. I love you God bless you and God bless Our beloved Ethiopia! ሰላም ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም ለሰው ልጆች በዓለም ዙሪያ ሁሉ ሰላም ይሁን ምድሩ ሁሉ ሰላም ሰላም ሰላም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ሰላም ሰላም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ ከባሕር ከየብሱ ከሰፊው ውቅያኖስ በሚመጣው አየር በሚነፍሰው ንፋስ ያለን መልካም ምኞት ያለን ቀና መንፈስ የሰላም ጥሪያችን መልዕክታችን ይድረስ የተበከለ አየር ጠፍቶ ከላያቸው የዱር አራዊቶች አእዋፍ በጎጇቸው ሁሉም በያሉበት በየበኩላቸው የሰላሙ ፋና ይድመቅ ይብራላቸው በዓለም በዓለም ይስፈንልን ሰላም በዓለም በዓለም ይስፈንልን ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ሰላም ሰላም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ ህጻናት እንዲያድጉ በንጹህ አይምሮ ነጻ ህሊናቸው ጎልብቶና ዳብሮ ወጣት ሽማግሌ የሰው ዘሮች ሁሉ ሰላም ለዓለማችን ይላሉ በሙሉ ዘንባባ ዘንጥፈን እርግቦችን ለቀን ዘር ቀለም ሳንለይ ጥላቻን አርቀን ለሰው ልጆች ደስታ ለሰው ልጆች ፍቀር ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ለሠላም እንዘምር በዓለም በዓለም ይስፈንልን ሰላም በዓለም በዓለም ይስፈንልን ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ
@Ebuelu
@Ebuelu 3 жыл бұрын
አርትስ ቲቪ ጥሩ ዶክመንተሪ ነው ። ከተለያየ የማህበረሰብ ክፍል አንጻር ያለውን እይታ ለመስራት ጥረት አድርጉ።
@afriqit
@afriqit 3 жыл бұрын
Oh my God, I cried all along 😭😭😭😭 This is what we need.
@gelilad8319
@gelilad8319 3 жыл бұрын
በጣም ያስዝናል።ይሄን ካየን በኋላም እኮ ሌላ ቀን ሌላ ጦርነት ይኖራል!😭አይ የሠው ልጅ
@tesfayearaya3036
@tesfayearaya3036 3 жыл бұрын
Watching this video helped me see HOPE about the future of my country. Thank you Nebil, your mates, and all the people of Mekele who stand with you, you have made the moment history.
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 3 жыл бұрын
What kind of hope kezi behuala tigray Ethiopia thonalech bleh Nahh
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
Thank you tesfaye Means a lot
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
U Guys make me cry so much am sorry been throw all this bad time but y’all breve ,strong ,protect &love each other that’s z meaning of Ethiopian’s may god bless u all pls keep it in touch each other’s love u all
@abyirobi5896
@abyirobi5896 3 жыл бұрын
የእውነት አርትስ ትቪ በጣም እናመሰግናለን 🥲በተለይ ለሁለቱ እናቶችና ለጠባቂው ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
አስቡት እናንተ እንደምንም ተወጣችሁት እረሀብ ግዜ አይሰጥም ስለዚ በረሀብ አለንጋ ለሚገረፉት ወገኖቻችንን እናስባቸው እንኳንም ፈጣሪ ያወጣችሁ 🙏🙏
@ezradamie2836
@ezradamie2836 3 жыл бұрын
Thanks for sharing your experience with us and for showing us little Ethiopia among you guys.
@yehulumedia1794
@yehulumedia1794 3 жыл бұрын
አገር እናት ናት አገር ሁሉም ናት አገር ነጻነትህ ናት አገር ከሌለች መኖርህ ትርጉመቢስ ነው በእጅጉ መሳጭ ታሪካችሁን ሰላስተላለፋችሁልን በእጅጉ ልትመስገኑ ይገባችሁአል የትግራይ ህዝብ ደግ ህዝብ እንደሆን እኔም ምስክር ነኝ
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 3 жыл бұрын
የትዝታ ያለህ በያይነቱ ! " እየዬም ሲደላ ነው ! " ይሏል አንዲህ ነው ! እንኳን በሕይወት ቆይታችሁ ፣ የሠላምን ዋጋ ፣ የሀገርን ምንነት " ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት " የሚለውን የወላጆች ብሒል ፣ የወላጅን፣ ያሳዳጊንና የትምህርት ቤት ጓደኛን ምንነት መለስ ብሎ ለማሰላሰልና ለማወቅ ፣ አንዲሁም ፣ ትዝታችሁን ለመጨዋወት አበቃችሁ !! " ሁሉም ያልፋል ! " ይሉሉ የለ !!!!!!
@rahwamenges9566
@rahwamenges9566 3 жыл бұрын
The air sounds will stay longer with you guys so be patient and close to your lord it'll be alright with time. I was in Mekelle when I was a young kid during the derg time war so i feel your pain and understand you totally. Time heal evening with the help of our Almighty.🙏🙏 You'll be a better person and understand other peoples' pain. This is what makes you an educated person and good citizen. Stay strong and be kind to all, wherever they come from please. Much love 💞💞🇪🇷🇪🇹
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
You guys Proud of you. If we stand together like you we will winn this is our culture.God Bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 3 жыл бұрын
This made me cry 😢 I was in Mekelle in Ethio Eritrea war I was 7 years old and naive I pray for better days. God bless you all my Ethiopian brothers and sisters!!
@Sebleaddis
@Sebleaddis 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም ለቤተሰቦቻቸው አበቃችሁ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነዉ አገር ከሌለ መኖሮ የለምና እምዬ ኢትዮጵያን ጠብቋት ሁሉም በሀገር ነዉ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 жыл бұрын
Wow እንክዋን በሰላም ወጣቹ... አቤት የቤተሰብ ጭንቀት ..ይህን በመቅረፃቹ እናመሰግናለን... ታሪካዊ ተማሪዎች ናቹ እኮ ... ህይወት የት እንደምትወስደን አናውቅምእኮ... የሰማነው ነገር ትምህርትቤቱ ስር የትግራይ ቲቪ እንዳለ የታገቱ ሰዎች ባለስልጣናት... ጀትዋ የቀረበችው ምናልባት እነሱን ለመምታት ይሆናል ... ድሮንዋ ደሞ መከላከያ መቀሌ ከመግባቱ በፊት የታጠቁት ካሉ እያጣራ ነበር.... ብቻ መፅሀፍ መፃፍ አለባቹ... አሁንም በቃ ይበለን ሰላማችንን ይመልስልን
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 3 жыл бұрын
I couldn’t stop crying listening to your true storytelling, thank God you all made it safe to meet your parents, this is very eventful lifetime experience you all have learned , best wishes to you all
@kumneger6418
@kumneger6418 3 жыл бұрын
You guys makes me crying 😢 Thank God you all made it!!
@ameltsega7062
@ameltsega7062 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር በሠላም ከወለዷችሁ(ያልወለዷችሁ ቤተሰቦችም ስላላችሁ) ቤተሰቦቻችሁ ጋር አገናኛችሁ! Nebil you deserve standing ovation! ችግርን ስቀህበት እንጂ ተቸግረህበት ብቻ እንደማታልፍ ገብቶሃል፣ ሌሎቻችሁም ጎበዞች ናችሁ! @ArtsTvWorld ይህን ስላሳያችሁን፣ ከተርታዉ ህዝብ መሀል እንዳላችሁ ስላሳወቃችሁን አመሰግናችኋለሁ።
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ
@elsabethtessema2266
@elsabethtessema2266 3 жыл бұрын
እንኩአን ፈጣሪ አተረፈችሁ ግን በጣም አስለቀሳችሁኝ 😭😭። ግን በቃ ኢትዮጵያን በናንተ ውስጥ ነው ያየሁት። በቃ በዚ ችግር ውስጥ እንዲህ አይነት ፍቅር መተባበር መተሳሰብ በጣም ደስ ይላል እናንተ ለሁሉም ኢትዮጽያዊ አርአያ ናችሁ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት እናንተ ውስጥ ይገለጻል። ባዝንም ግን እንዲህ አይነት ፍቅር ስላየው ደስ ብሎኛል። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደግሞ ደግሞ ይሕን ፕሮግራም ቢያየው ለልጆቻችን ብናሳያቸው እመክራለው ለ 3 ተኛ ጊዜ ከልጆቼ እያየነው በቃ አልጠገብነውም። ተመራቂዎች በሙሉ ሌላ ተጨማሪ ድግሪ እንደያዛቹ ቁጠሩት ይህን ቀን በፍቅር ማለፋቹ። እግዚያብሔር የተባረከ ስራ ከሰላም ጋ ይስጣቹ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ 💕
@martidegefe5555
@martidegefe5555 3 жыл бұрын
This is amzing so touching ሰላም ለኢትዮጵያ !!!
@geberealx3449
@geberealx3449 3 жыл бұрын
አቤት እንደቀላል አላየውም የነዚህ ሁሉ እናት ያልተኛችበትን ቀን ማሰብ አያቅትም።ኢትዮጵያን እግዜር ብሎ የናቶችን እምባ የሚታበስበት ቀን ያምጣ
@shwet5513
@shwet5513 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው
@tekamimereja4500
@tekamimereja4500 3 жыл бұрын
ተርፋችሁ እንኳን ታሪክ ለመንገር አበቃችሁ ካለፈ ወዲያ ሲያወሩት ያው ታሪክ ነው ደስ ይላል ። ቪዲዪ ቀርጻችሁ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ስውነት ከዘር በላይ ነው ዩንቨርሲቲው ውስጥ ትንሽዋ ኢትዮጵያ ነበረች ለምን ከተለያየ ቦታ እና ዘር የመጡ ስለሆነ ክብር የሚገባቸው እናቶች እንደገዛ ልጃቸው የታላቅነት ግዴታን ተወተዋል የቀለሙን ብቻ ሳይሆን ልጆቹ የመንፈስን ፍቅር ስላም ማየታቸው መማራቸው ደስ ይላል
@BB-ni8kt
@BB-ni8kt 3 жыл бұрын
እውነት ነው የጦርነት አስከፊነት ምንም .... ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም ትኑር 💚💛❤🙏 Such a great adventure💝 & congrats to you all🎓🎓 Pace to 🌍
@yohanns6310
@yohanns6310 3 жыл бұрын
Thank you!!! one of the best documentery You want to know the meaning of Ethiopia then see this. Im glad you told your storys in sech a way that we are noting with out Ethiopia
@amanbereket6451
@amanbereket6451 3 жыл бұрын
Arts TV you did a great job, I will be looking forward to see such great videos
@Nefertitihurga
@Nefertitihurga 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያስፈራ ገጥመኝ ነበር ያሳለፋችሁት። በጣምም ጠንካሮች ነበራችሁ። በተለይ እስረኞች ተለቀዋል ሰምትችሁ ገቢያችሁን ተራ በተራ ስትጠብቁ ለነበራችሁት በጣም ኣድናቆቴን ኣቀርባለሁ። ስለሌቦቹ እውነትንም ስላጋለጥችሁትም ምስጋናዬን ኣቀርባለሁ። በሰላም ወደ በታችሁ ያየረሳችሁን ኣምላክ ሁሌ ኣመስግኑ።
@mamushwo4625
@mamushwo4625 3 жыл бұрын
Give Credit 2 that boy. Because of you, we watched dis amaz'n docmt. Thank you brov.
@nebilabdulaziz
@nebilabdulaziz 3 жыл бұрын
Thank you so much mamush Thank you that really means a lot
@lolak953
@lolak953 3 жыл бұрын
Our Unity is Our Power ... Our Differences are Our Beauty ... Let US Cherish it!! One Love ❣ One Ethiopia 🇪🇹
@bluesky4038
@bluesky4038 3 жыл бұрын
"Student is a soldier" This was the quotation that my teacher said when i was a child
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 3 жыл бұрын
ትልቅ የመረዳዳት መንፈስ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ወጣቶቻችን፣ ጥንካሬያቸውም የሚደንቅ ነው። እኛም ፈርተን የነበረው እነዚህ ወጣቶቻችን ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ነበር፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ አሁን ችግሩ አልፏል። እነዚያ ሁለት የካፌ ሰራተኛ እናቶች (እነ ወሮ ሰናይት) ልጆቻችንን ስለተንከባከቡ እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏🙏🙏💚💛❤️
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ በቃችሁ።ውይይ ስታሳዝኑ እኔን ይራበኝ እኔን ይጭነቀኝ።የኔ እናቶች እግዚአብሔር ሰላም ፍቅርን ይላክልን።በእውነት
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
እንኳን በስላም ወደየቤተስቡቻችው ተቀላቀላችው ሲይወሩት ቀላል የመስላል የች መከራ እኝንም ኢይዲግ አዲሳባ ሲገባ እኛ ኩየሄራ አዳሬ ትምህርት ቤት ነበር ይመናቸው ወድሞቻችንን ይልናቸው ናቸው ሊዘርፎ ሊገሎ የመጦት ይማል ይማል
@dullahanan4371
@dullahanan4371 3 жыл бұрын
I really went this as a movie . Thank you guys for keeping this vedio us a memory
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 51)
33:38
ለዛ
Рет қаралды 100 М.
ወታደራዊ  ማዕረጎች # ፋና  ቀለማት
19:39
Fana Television
Рет қаралды 119 М.
ዘጋቢ ፊልም ፡- ያልተሰሙ ድምጾች  |
42:56
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН