የአመራሮቹ ግድያና የጅቡቲ መስመር፣ ኤምባሲው ያስቆመው የአዳነች ትዕዛዝ፣ ፋኖን የተቀላቀሉ አመራሮች፣ እጅ የሰጡ የፋኖ አመራር፣ ዶ/ር ቴድሮስ ከጥቃት |EF

  Рет қаралды 155,358

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u 34 минут бұрын
ዶ/ር ቴዎድሮስ እንኳን አተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እናከብርሃለን እንወዳሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Slam773
@Slam773 14 сағат бұрын
Dr Tedros እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 13 сағат бұрын
አሜን አሜን
@OmerEdris-p2c
@OmerEdris-p2c 13 сағат бұрын
እንኳን አተረፈህ ዶ/ር ቴወድሮስ! በመቀጠል ደሞ የፈረንሳይ ኢምባሲ እናመሰግናለን ፈረንሳይ ምርጥ የኢዮጵያ ወዳጅ
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 12 сағат бұрын
የአለም ህዝብ ድምፅ የሆኖው ዶ/ር ቴዎድሮስ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ!!! ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ::
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 15 сағат бұрын
አብይ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ጠላት
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 13 сағат бұрын
የኔ ደግ ጀግና Dr. Teddy እንዃን እግዚኣብሔር አተረፈህ🙏🏻❤️
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
.😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 14 сағат бұрын
DR. TEDROS ❤Thanks god❤❤
@kinza7126
@kinza7126 14 сағат бұрын
❤❤❤
@gethabesha4793
@gethabesha4793 14 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 15 сағат бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 14 сағат бұрын
Eshi gelate
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 12 сағат бұрын
Amennn Amennn Amennn
@habeniyaa
@habeniyaa 3 сағат бұрын
የጅል ዘፈን ሁሌም አበባዬ ! " ድል ለፋኖ " የሁሉም ኩታራ መንጋ ዘፈን ነው ⁉💀😭
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
​@@AliMohamed-gi1ttMohammed bushti new👈👈👌🏽👌🏽👌🏽
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
​@@habeniyaa🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏿🦵🏿🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽💀💀💀💀💀👌🏽👈👈👈👈
@BilalSeesay
@BilalSeesay 6 сағат бұрын
ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርታ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 15 сағат бұрын
#በከተማ ሽፍታ ስርዓት የምትመራ አገር በአለም 🇪🇹 ነች።#አማራ ትግል ለኢትዮጵያውያን እኩል የሆነ ስርዓት ለመፍጠር 💪💪💪🇪🇹
@AlemashAbay
@AlemashAbay 15 сағат бұрын
ሞኝህን ፈልግ
@abayMichael-o8y
@abayMichael-o8y 14 сағат бұрын
They are genocider men very bad man
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 10 сағат бұрын
ቀረርቷም
@LiAa400
@LiAa400 3 сағат бұрын
Ehhhhhh😅😅
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
​@@tsegay-nr5dt fesam murkegna 👈👈👈👈👌🏽
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 14 сағат бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ህጻናት እና እናቶች እንዲሁም በብሔር አማራ በግፍ ለታሰሩ ዜጎች እና ለኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም
@Memher
@Memher 6 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት የሆንከው ዶ / ር ቴዎድሮስ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ አንተ የኢትዮጵያውያን አፍና አንደበት አከብርሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ArodoAkile
@ArodoAkile 6 сағат бұрын
እውነትኛ ሚዲያችን ረጅም እድሜ ንስ ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤💛
@yonasabdu134
@yonasabdu134 14 сағат бұрын
እውነት ግን እንደ ብልፅግና የረከስ የበስበስ ፓርቲ ይሁን ላም አለኝ በስማይ የወንበዴ ጥርቅ የትም አለም በታስስ የትም የሞተ የክርፉታም ጥርቅም አታገኝም እኮ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 6 сағат бұрын
የአለም ጤና ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሓኖም እግዚአብሔር እንኳን አተረፎት። በሰላም ወደ ቤተሰቦ ይመልስዎ
@GrtachewKiros
@GrtachewKiros 5 сағат бұрын
ደ/ር ቴድሮስ እካእ እግዛብሔር አትረፈካ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል የንጹሀን አምላክ ይፈርዳል በእውነት እዬሆነ ያለው ያሳዝናል
@mengistugosoma7514
@mengistugosoma7514 13 сағат бұрын
Ethio forum we love ❤️ you Guys 👏👏👏👏❤️❤️❤️🇺🇸🇺🇸🇺🇸💪🏾💪🏾🙏🙏
@shimlisyimam
@shimlisyimam 15 сағат бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 14 сағат бұрын
Eshi minilik
@MergaAsefa-j2d
@MergaAsefa-j2d 14 сағат бұрын
Fano iyetebada nw
@MusaAhmed-y6q
@MusaAhmed-y6q 13 сағат бұрын
​@@MergaAsefa-j2dAmhara kilil Meklakia sibeda alayhimi 😂 irasihin ashwidi
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
​@@MergaAsefa-j2dzere murkegna 😀😀😀😀👈👈👈
@WubayehuYirdaw
@WubayehuYirdaw Сағат бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈወት አተረፋችሁ
@HdbNdn-z9b
@HdbNdn-z9b 12 сағат бұрын
እንኳንም ተረፍክ የአፍሪካውያን ምሳሌ. ቴዲዋየ
@ArodoAkile
@ArodoAkile 6 сағат бұрын
ዶር ቴዲ ንፁህ ነህና እንካን አምላክ አተረፈህ የኔ ጀግና ❤❤❤❤💛🤴👍
@MehariAbera-k3x
@MehariAbera-k3x 13 сағат бұрын
Thank you EF for the news and info !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 6 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@YonasTejle
@YonasTejle 2 сағат бұрын
ቴድሮስ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KahsayHagos-uk9in
@KahsayHagos-uk9in Сағат бұрын
God bless Dr.tewodros
@HdbNdn-z9b
@HdbNdn-z9b 12 сағат бұрын
እንዴት ላድርግህ የኔጀግና የህዝብ ልጅ የህዝብ ድምፅ ኢትዮ ፎረም❤❤❤
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 12 сағат бұрын
ያየ ሰዉ እኳን ዴህና መጣህ
@aexum1597
@aexum1597 4 сағат бұрын
DR Tedros enqowae egzabher atrefeka 🙏🏾❤❤❤
@wesenyelshniguse8751
@wesenyelshniguse8751 7 сағат бұрын
ዶክቶር አዳኖም እኴን እግዚአብሔር አተረፈህ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 сағат бұрын
እኔ እኮ ዝምታው ያስፈራል እነዚህ ከማዳጋስካር የመጡ ጋጋሎሎች ታሪክ እያጠፉ ነው
@Karadeniz07
@Karadeniz07 3 сағат бұрын
Thanks ኢትዮ ፎረም 🙏🎉🎉🎉 ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም እንኳን ፈጣሪ ኣተረፈክ❤ በሠላም ተመለስ🙏🙏🙏
@SelamuErwaro
@SelamuErwaro 3 сағат бұрын
Dr Tewodros God bless you
@ASD2024-m5j
@ASD2024-m5j 10 сағат бұрын
ኣያኒ ፈጣሪ እንኳዕ ኣትረፈካ🙏🥰
@tsebelaygese6133
@tsebelaygese6133 5 сағат бұрын
Thank you Lord for saving Dr. Tawodros Adhanom’s life and his coworkers. 🙏 amen 🙏
@berndadesta9679
@berndadesta9679 14 сағат бұрын
የኢትዮጵይ ህዝብ ሐሞተ ቢስ ሆኖዎል ከተኛበት ለመንቃት የማይችል ህዝብ ሆኖዎል ያሳዝናል
@GideyGebreyohannes
@GideyGebreyohannes 14 сағат бұрын
Thanks France 🇫🇷
@GeberMekonon
@GeberMekonon 4 сағат бұрын
ወንድማች ደ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም እንኳን እግዚኣብሔር ኣተረፈዎት
@AmenYihonal
@AmenYihonal 3 сағат бұрын
ዶክተር ቴዎድሮስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 14 сағат бұрын
ለቤት ማፍረሻ ገንዘብ ክፈሉ የራበው አገዛዝ ገና ህዝቡን ይበላል 🤮
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 5 сағат бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ዶ/ር
@MedhinAbadi-qh3tl
@MedhinAbadi-qh3tl 2 сағат бұрын
Dr tedros amlak enkaa msakum kone
@hagosberhie3772
@hagosberhie3772 3 сағат бұрын
Dr Tewodros enkun beselam terefk.
@Soloarsnal9746
@Soloarsnal9746 11 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ግን ይገርመኛል በ97 ዓ/ም ምርጫ ተጭበረበረ ብሎ ግልብጥ ብሎ የወጣ ህዝብ ምን ነካው ቤት እየፈረስ ታሪካዊ ቦታዎች እየወደመ እያየ በቃ ማለት አልቻለም በታሪክ ተጠያቂ ናቸው
@halefomteshale4552
@halefomteshale4552 6 сағат бұрын
የያኔው እና የአሁኑ አፀፋው በአይነትም በስፋትም በጭካኔ ጥግም ለየት ይላል።
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
@ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 5 сағат бұрын
የያኔው ግልብጥ ብሎ ያስወጣቸው የትግራዋይ ጥላቻ ነው ፤ ግልብጥ ብለው የደገፉት ሲከዳቸው ምን አፍ አላቸው!..😅
@Deganet
@Deganet 3 сағат бұрын
Betgray tornat sanor newu miwetawu ferina zeregn bchi newu mibezawu
@MekonenTesfay-r7b
@MekonenTesfay-r7b 13 сағат бұрын
ኢትዮ ፎርም የናንተ ድምፅ ካልሰማሁ ያመኛል ኑሩልኝ።🙏🙏🙏
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 10 сағат бұрын
Me too
@PaulosMulu
@PaulosMulu 5 сағат бұрын
ፈረንሳይ ኢንባሲ 🙏
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 14 сағат бұрын
በእጅ ሠጡን የተጠመደው የባእዴን ስብስብ እና የጨፍጫፌው ስብስብ እሬሣ ሲጎትት ይውላል።ተወደደም ተጠላም ጊዜው የፋኖ ነው።
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
BRAVO FRENCH 👏 👏 👏
@TesfaDerege
@TesfaDerege 5 сағат бұрын
ድልለፋኖ❤❤❤❤
@HussinSaide
@HussinSaide 3 сағат бұрын
ጉድ ነዉ ደርግ የገደላቸዉን ንፁሀን ቤተሰብ መቶ እሪሳ ስጡን ሲሉት የጥይት ዋጋ ይል ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ስቃያቺሁ በዛ አሁንስ
@alematalay734
@alematalay734 7 сағат бұрын
Thank you
@Mark-b6j2b
@Mark-b6j2b 14 сағат бұрын
ደርግም ገሎ የጥይት ክፈሉ ይልለ ነበር ይባላል
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 14 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው ? እስከመቸ እየተርገጡ ይኖራሉ
@tsebelaygese6133
@tsebelaygese6133 5 сағат бұрын
Yayesew is yeewnet sew. Thank you for your honesty.
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 15 сағат бұрын
"ጉድ በል ጎንደር ድሮ ቀረ" ጉድ ጉድ ጉድ !
@FyFfd-p8f
@FyFfd-p8f 13 сағат бұрын
ትግራይ💛❤🙏
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀👈
@NuredinMohammed-k4d
@NuredinMohammed-k4d 13 сағат бұрын
አብይ ና. አዳነች ጠቅላላ ኢት፣፣ያን. ያፈርሷታል 😊😊😊😊😊😊😊
@AliAhmed-k7e1b
@AliAhmed-k7e1b 3 сағат бұрын
Ethio forum best news
@alemayehu8764
@alemayehu8764 6 сағат бұрын
አንበሳ አውቶቡስን ነዋሪው ላለመጠቀም አድማ ካደረገ ገቢው ሊያሽቆለቁል/ሊከስር/ ይችላል። ካበረ ሰፊው ሕዝብ ያሸንፋልና።
@kingofking561
@kingofking561 13 сағат бұрын
ምን ይሻለናል ኢትዬጲያ እያየናት መፍረስዋ ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 сағат бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው መቸም መቸም መቸም ሀይል የሰው ልጅ ሆኖ አያውቅም
@AdisuGabisa
@AdisuGabisa 6 сағат бұрын
NICE,
@tigraywerki1355
@tigraywerki1355 15 сағат бұрын
ተጋሩዋይ ሳብስክራይቭ እባ 30 ተሪፈናኒ 400 ክኣቱ ❤
@Tekulaw
@Tekulaw 2 сағат бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@تهمت-ح7ر
@تهمت-ح7ر 14 сағат бұрын
ላይክአድርጌአለሁኝአገራችንአላምሰላምያምጣልን
@karmanoring
@karmanoring 5 сағат бұрын
Esey
@abdusalammahmed
@abdusalammahmed Сағат бұрын
አማራ ያሸንፋል ፋሸሰት ይሸንፋል
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 12 сағат бұрын
የአንበሳ አውቶስን ቀይና ቢጫ ቀለም መቀየር ለምን እስፈለገ? ሚኒልክ የጀመሩት ነው ተብሎ ዘረኞቹ ካድሬዎች ያወሩ ይሆን? ቀለሙን ቀይሮ የማስቀባት ስራ ጨረታ ወጥቶ ነበር ወይስ የካድሬዎቹ ድርጅቶች ናቸው የሚቀቡት? የሀገሪቱን ገንዘብ ከመንግስት ካዝና ወደ ካድሬና ቤተሰባቸው ሂሳብ ለማዛወር የማትፈጥሩት ምክንያት የለም:: ብክነት በዛ ከድሃ ህዝብና አገር ላይ ዘረፋ በዛ የስልጣን ብልግና: ምዝበራ: ዘረፋ በዛ
@MihiretabBogale
@MihiretabBogale 15 сағат бұрын
Selam E.F.❤❤❤
@chanedegefu9406
@chanedegefu9406 5 сағат бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 13 сағат бұрын
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
@kifletesema1888
@kifletesema1888 12 сағат бұрын
እይ አቢይና ሺመልስና አዳነች አቤቤ የዚህን እርም የዋህስም ህዝቡን የሚያስቃዩ ድንብር ግለስብ ያስደምማል
@Weldemariam-l9w
@Weldemariam-l9w 7 сағат бұрын
የቀረው ያ ነበር ሆነ ይገርማል
@SebleTadesse-nv8fi
@SebleTadesse-nv8fi 14 сағат бұрын
Thanks gad
@ZerayZeray-fs3hs
@ZerayZeray-fs3hs 5 сағат бұрын
God
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 14 сағат бұрын
Bene'e venu'e ethio forum LA viva LA viva ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 14 сағат бұрын
#ትግራይ 💛❤️🥺🙏
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 15 сағат бұрын
Welcome ❤❤❤❤
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z Сағат бұрын
አቤት ለሕወሓት ሰዎች ያለህ ጥብቅና ይገርማል። ድምፅህ እራሱ ይውረገረጋል
@tesashom5835
@tesashom5835 55 минут бұрын
😂😂😂
@Addistube778
@Addistube778 8 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እዳና መከራ የሆነው የብልፅግናው መንግስት
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 сағат бұрын
አይ ብልጽግና ጥር ኢልካ ምብልጻግ እንዴት ደስ ይላል በሀበሻ ምድር በገዛ ቋንቋችን city bus ጽሑፍ ምን አመጣው ??? በቃ ኢትዮጵያዊ ነት ለማጥፋት ቆርጦ ተነስተዋል በጣም ዝገርም ኢዩ , ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው 😢😢
@ERMIYASKETEMA-h3r
@ERMIYASKETEMA-h3r 8 сағат бұрын
ዘመነ ተጠያቂ ነህ
@MotumaGuma
@MotumaGuma 12 сағат бұрын
አፍርሳ ማሺኑን ነቅላ የት ልትወስደው ነበር?
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 14 сағат бұрын
የማይኖሩበትን ቤተ መንግስት ይገነባሉ።የማይበሉትን ቆሎ ይቆላሉ።እግዚአብሔርን ለምኖ ያፈረ፤ሕዝብን ታግሎ ያሸነፈ ፤በሠራዊቱ ብዛት የዳነ ንጉሥ የለም።
@MariamGabireal
@MariamGabireal 12 сағат бұрын
Dokter adenoma enkwan aterefeh
@viber907
@viber907 14 сағат бұрын
ኤሎሄ !!!!
@ArodoAkile
@ArodoAkile 6 сағат бұрын
ኢትዮፎሮም ድምፅ የሌለው ድምፅ ናቹ🤴🤴🤴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AhmedRedwan-b7c
@AhmedRedwan-b7c 12 сағат бұрын
❤❤❤❤
@mominaamina2263
@mominaamina2263 14 сағат бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 5 сағат бұрын
እንደዛ ነው በቅጥፈት የመጣ ጨካኝ መንግስት ፋታ መስጠት አያስፈልግም አቅሙን እንዲያውቅ በርትተን መስራት አለብን ።
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 14 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ነካው ?
@PEACE-md9uw
@PEACE-md9uw 2 сағат бұрын
ችግር የለውም። ገራሚው ብልፅግና ያለምንም ከልካይ ያሰበውን ነገር ሁሉ መፈፀሙ ነው። የተባረሩት ሰዎች ትንሽ ኮሽታ ቢያሰሙ የሚደርስባቸውን ያውቃሉ። በርግጠኝነት ብልፅግናም ፈራሽ ነው። የሚያስፈራኝ ኢትዮጵያን ሊመሩ የሚችሉ ወይ ሞተዋል ወይም ጠፍተዋል።
@HayatYusuf-ii9ir
@HayatYusuf-ii9ir 15 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም🎉🎉🎉🎉
@AlemashAbay
@AlemashAbay 14 сағат бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እኔኮ እሚገረመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እስከሚሆን እየጠበቀ እንደሆነ ይገርመኛል ። መንጋ ህዝብ ያልተገዛን ጀግና እያለ ማቅራራቱ ያቁም ማፈርያዎች
@Dani-p1z
@Dani-p1z 12 сағат бұрын
Gezewu Yezere Polotics Newuu Sewuu Erse Be Erse Aytemameneme😢😢 Feracha negsualee😢😢😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 сағат бұрын
እንዴት ደስ ይላል ቁጭ ብሎ በህዝባችን መፍረድ ከንቱ ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል አሉ
@tewodros4795
@tewodros4795 10 сағат бұрын
አይ አለማሽ.... እስቲ አማራ ክልልሽ ያለውን እራሱ ባንዳ የሆነውን ማቅራራቱን አስቁሚልን
@tesfayemengistu3632
@tesfayemengistu3632 9 сағат бұрын
ለምን አንተ ቀድመ አትወጣም ?
@BermieAb
@BermieAb 15 сағат бұрын
Ethioforum ❤🎉
@EyobseyfuAsfaw
@EyobseyfuAsfaw 15 сағат бұрын
iwant to join you
@BermieAb
@BermieAb 15 сағат бұрын
🎉❤
@AmaslukebedeYimam
@AmaslukebedeYimam 15 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረም ትለያላችሁ
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 12 сағат бұрын
Green is good, 🎉🎉 ye komche mercha qyna becha😢😢
@debelasefere
@debelasefere Сағат бұрын
Lemin ende zafu 🌳 kibe atkebutim Autobusun 😂😂😂 aye galla
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 42 минут бұрын
@debelasefere yemetbeluten endatatu
@Mesfin-fu5cg
@Mesfin-fu5cg 12 сағат бұрын
የብልፅግና አረንጓዴ ባስ ሳይሆን የኦነግ ተብሎ ይገለፅ::
@birukautomotive1054
@birukautomotive1054 6 сағат бұрын
ለምን ጀቶቻችን አያጅቡትም ዜጋ አይደለም ወይ
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 6 сағат бұрын
ጀቶቹ እናትና ልጆችን ሰፈር ውስጥ ይደብድቡ እንጅ የWHO ዳይረሬክተርን በውጭ ሀገር ለማጀብ ምን አቅም አላቸው
@kasahunendalew6455
@kasahunendalew6455 12 сағат бұрын
ብልፅግና የሚለው ስም ለሰይጣን ደም ገባሪ በሚለው ቢሰየም ቅር እንደሚለው የሰይጣን ገዢ አስታወቀ ።
@AhmedRedwan-b7c
@AhmedRedwan-b7c 12 сағат бұрын
😮😮😮😮
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН