No video

#የመስቀል_ጦርነት

  Рет қаралды 3,333

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

10 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #ግሸን_ማርያም

Пікірлер: 23
@asterkiros2549
@asterkiros2549 10 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ ኢትዮጵያዪ ብዙ ማንም የሌለው ታሪክ ያለት አገር ናት ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል አባቶቻችን እስካሁን ጠብቀው ያስረከቡንን እኛም ጠብቀን ለትውልድ እንድናስተላልፍ እግዚአብሔር ይርዳን!!
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 10 ай бұрын
.እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስቀል ኃይላችን ነው፣ኃይላችን መስቀል ነው፣ለማያምኑት ሞኝነት ለእኛ ለምናምነው ግን የእግዚአብሔር ኃይል የሕይወታችን መሪ ነው❤(1ቆሮ 1:18✝️💒❤🙏
@Israel9563
@Israel9563 10 ай бұрын
በውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 10 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 10 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
@vibes9887
@vibes9887 10 ай бұрын
ሰላም ለናተ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን ከሃገር ዉጭም ያሉትን በሰላም ይመልሳችሁ❤❤❤
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ሁሌም እናመሰግንሀለን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@melkamtegegn6628
@melkamtegegn6628 10 ай бұрын
አምላክ ሆይ የሀገራችን ሰላም መልስልን
@hulumlebegonew2555
@hulumlebegonew2555 10 ай бұрын
Amen enaqon aderesen ❤🙏🙏🙏
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 10 ай бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እደት አመሻችሁ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 10 ай бұрын
Enkuwan lebirane msikelu adersachu
@haregteferi5645
@haregteferi5645 10 ай бұрын
Yemayitegeb Andebet!! Kalehiweten yasemalen 😊😊😊😊
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስን የምጠሉ ግዜው ደርሶል እንደ ምድጃ እሳት የምያቃጥል ግዜ ይመጣል
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 10 ай бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል ሻንበልን በዚህ ቻናል በማየቴ 🙏🙏🙏
@ketojara4909
@ketojara4909 10 ай бұрын
“የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው፤ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤” ‭‭1 ቆሮንቶስ‬ ‭1‬:‭18‬ ይህ ሀሰተኛ አስተምህሮ አይደለምን ? ጳውሎስ የጻፈው የመስቀሉ ቃል እንጂ መስቀሉ አላለም።
@berhanewoldemariam1081
@berhanewoldemariam1081 10 ай бұрын
እባካችሁ በተለይም ሚያ ላይ ያላችሁ ስዎች አማርኛችንን እያበላሻችሁት ነው ለምሳሌያህል እንደምንነህ ለማለት እንደምነክ እንዴት ይባ ላል፤ እናንተ ማረምስገባችሁ እራሳችሁ እያብላሻችሁት ንውና ያስዝናል
@ketojara4909
@ketojara4909 10 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መምህራን ጥሩ ጥሩ የተረት አባቶችን አፍርታለች። ይሄኛው ደግሞ በለጥ የሚል ነው። ሲያወራ በቦታው ሆኖ የተመለከተ ወይም በፊልም እንዳየ ሰው ነው አጣፍጦ የሚተርከው።
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
አይመለከትሽም ስለ ኦርቶዶክስ
@ketojara4909
@ketojara4909 10 ай бұрын
@@hanna4751እህቴ ይህ የኦርቶዶክስ ጉዳይ አይደለም የሰው ልጆች እና ወንጌሉ ነው መልዕክቱን አትበርዙት ነው የምንለው።
ማርያም እንወድሻለን@21media27
9:28
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 137 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,5 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 101 МЛН
የጸበል አስፈላጊነት በቅዱሳት መጻሕፍት
24:59
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 20 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН