No video

የመሰውር ጥበብ /cloaking device/ በኢትዮጵያ NEDRA 03- ንድራ 03

  Рет қаралды 179,317

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

የመሰውር ጥበብ /cloaking device/ በኢትዮጵያ NEDRA 03- ንድራ 03
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 278
@theethiopians7678
@theethiopians7678 3 жыл бұрын
እናንተን ሳይ ኢትዮጵያ ላይ ያለኝ ተስፋ ይለመልማል 🙏🏻 💚💛❤️
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ ተባረክ!!!! ያንተን አይነቱን ያብዛልን!!!
@rafatoel
@rafatoel 3 жыл бұрын
Amen.
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 3 жыл бұрын
ይቺ ሀገር ምስጢር ናት ስንል በምክንያት ነው።ለዚህ እኮ ነው የሚያባሉን ገና ብዙ ምስጢር አለ መፅሃፍ ሔኖክ አንዱ ነው በርቱልን የኢትዮጵያ ብርሃን በቅርቡ እግዚአብሔር ይከፍታል!!
@hana4049
@hana4049 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ገና በደንብ አላወቅናትም ፈጣሪ ♥️ይስጠን🙏🏾
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ተግባርያዊ እንድንሆን ይግለጥልን 💚💛❤
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
ተመስገን የአባቶቹን ጥበብ የሚመረምር በአባቶቹ ጥበብ የሚኮራ ወጣት እየበዛ ነው ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ጥበብ የፈለገ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ያክብር ጠጋ ብሎም ታሪክ ይማር
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 3 жыл бұрын
ወይ ጥበብ ጅን እየሣብክ ጎጃም ሂድ ብዙ ያሳይሀል
@biruktegegne2929
@biruktegegne2929 3 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ራፋቶኤል! በርታልን!
@Martem79
@Martem79 3 жыл бұрын
I always felt relief when I hear you
@4eyes734
@4eyes734 3 жыл бұрын
አጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ይህ ገና ጅማሬ ነው ከዚህ የተሻለ እንጠብቃለን በጣም አሪፍ ነው በርቱ፡፡
@kebedemuleta1797
@kebedemuleta1797 3 жыл бұрын
Rafa i really appreciate what you are showing you are digging out our history and truth
@biniamadamu7618
@biniamadamu7618 3 жыл бұрын
thank you for this program we support you, we must show who we are ETHIOPIA is first by every thing so we have to show our wisdom by interpret by work
@genethaile1441
@genethaile1441 3 жыл бұрын
Ye gurish Hager teret teret yegermal
@e.f.aethiopianfilmassociat3350
@e.f.aethiopianfilmassociat3350 3 жыл бұрын
Finally we are getting somewhere!! Thank you 🙏
@che2768
@che2768 3 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ስራ ነው በርቱ! እናመሰግናለን!
@senaywalelgne9385
@senaywalelgne9385 3 жыл бұрын
I love this program keep it up and please invite Dr rodas tadese I believe he has a lot to share
@getanehbaze1698
@getanehbaze1698 3 жыл бұрын
ደህና ብላችኋል ።
@firehiwotteklu7447
@firehiwotteklu7447 3 жыл бұрын
በርቱልን እግዚአብሄር ጥበቡን ይግለጥላቹ ለተተኪዉ ትዉልድ በትምሀርት ካሊኩርም ዉስጥ አንደዚህ ዓይነት ታሪክን ትዉልድ እንዲያዉቅ ቢደረግ ለሀገር የተሻለ ዜጋ መፍጠር ይቻላል !!! ስለ ሀገሩ የሚንገበገብ የሚቆጭ........የሚነዝረዉ.....ትዉልድ
@bashiribrahimsalh2172
@bashiribrahimsalh2172 3 жыл бұрын
የድንቅ ታሪክ ባለቤት ሁና የማንም መቀለጃ ሆነች ጊዜው ሲደርስ ማንነቷ በዓለም ይታወቃል አውሮጳውያኖች ከእኛ ወስደው ከእነሱ እንደተገኘ ሊነግሩን ይከጅላሉ እውነትን መካድ አይቻልም በጊዜው እውነቱ ይገለጻል የሚያሳዝነው ነገር እኛነታችንን በቅጡ አለማወቃችን ይቆጨኛል
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ስልጣኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከፍተኛ ድርሻ አለት
@SuSu-id7ux
@SuSu-id7ux 3 жыл бұрын
በምን በተረት ተረት ነው ስልጣኔ? ደግሞ ለየትኛው ስልጣኔ ነው
@ourtechsolutions7106
@ourtechsolutions7106 3 жыл бұрын
@@SuSu-id7ux wey alemawek selalawek nw
@DJZ214
@DJZ214 3 жыл бұрын
Amazing! So much to learn. THE sound on background not good. Over kill.
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 жыл бұрын
ጥበብ አለ እንጂ በጥበቡ መጠቀም ስለመቻሉ ወይም ለሕዝብ ክፍት ስለመሆኑ አልተገለጸም። እዚህ ላይ ማብራሪያ ቢሰጥበት ጥሩ ይመስለኛል።
@helentesfakiros4271
@helentesfakiros4271 3 жыл бұрын
ወይ የመድሀኒአለም ስራ ታምር ነው እግዚአብሔርን ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት ተንሳኤዋንም አሳየን
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 3 жыл бұрын
When I was yekolo temarie in Gojjam, I know that people used to says that there are plants you can use to make things invisible. But I didn’t see it. However, I still believe that it’s true. Keep searching until you find it.
@the_fam
@the_fam 3 жыл бұрын
What type of plant is that is it big physically
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 3 жыл бұрын
@@the_fam the plates are more than one. They are not big. You also need some ingredients which you need to mine
@the_fam
@the_fam 3 жыл бұрын
@@bedelludesta5508 please tell me what you know i am young scientist i will find it one day
@gedionsamuel2256
@gedionsamuel2256 3 жыл бұрын
These are treasured mysteries best kept a secret.
@habtamukebede2095
@habtamukebede2095 3 жыл бұрын
እፀ መሰውር???
@hebu8058
@hebu8058 3 жыл бұрын
I wish we created our own educatioun system and learned this instead all the useless things we learn today. Keep it up my brother በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሠራህ ያለኸው ወደፊት ጥናቶችን አርገን ይህን ሁሉ ድብቅ ጥበብ እንደምንገልፅ እና እናት ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ከፍታዋ እንደምንመልሳት አልጠራጠርም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@kasakasasuka552
@kasakasasuka552 3 жыл бұрын
bring this to modern education .. this is our original knowledge
@zubermesfin1679
@zubermesfin1679 3 жыл бұрын
this is all a lie
@rokura8698
@rokura8698 3 жыл бұрын
@@zubermesfin1679 what is the truth then?
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
@@zubermesfin1679 ዲቃላ የሚያውቀው ጥላቻን ብቻ ነው
@dawitmengistu3700
@dawitmengistu3700 3 жыл бұрын
having English subtitle will be so helping please , because we need to teach and preach this truth for most of the people who will love to be saved thank you all
@zubermesfin1679
@zubermesfin1679 3 жыл бұрын
But it is pure lies lol. How dense must you be to believe this.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
እያደር እየረቀቀች የምትሄድ አገር ልጆችዋ እንዳንጠቀምባት እንቅልፍ ላይ ነን ይገርማል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@yada2480
@yada2480 3 жыл бұрын
ገእግዛብሄር ከናተጋ ዩሁን ተስፋችን
@oikanyegilepule2327
@oikanyegilepule2327 3 жыл бұрын
I am very proud of being Ethiopian god bless bless our country Amen
@wossenencubahre6815
@wossenencubahre6815 3 жыл бұрын
እፀ ልቡና እና እፀ ልባዊት ልዩ ናቸው: በትረ ሙሴ በሰሜን ኢትዮጵያ ተሰኔና በለሳ ትገኛለች በትለምዶ የከብት እረኞ እውነትን ለመናገር እንደ ቃለመሃላ ዱላይቱን/ዘንጏን አጋድመው መዝለል አለባቸው የእውነት መለኪያ አድርገዋት: እፀልባዊት አባይ ሽለቆና ሽናሻ አግር ትገኛለች ያለፀሎት የሚቆርጣትን ታሳብዳለች: ከቃለ መሪራስ የተገኘ መርጃ🤞
@AmanisanyAmani
@AmanisanyAmani 3 жыл бұрын
Fatari yibarikachu
@asratgutema3066
@asratgutema3066 3 жыл бұрын
እስካሁን በሐገር ና በሰው ልጅ አኗኗራቾን ሁኔታ የተሥተካከለ ኑሮን አግኝተን ሕዝባች ጠልቆ እውቀቶቻችንን እንዳንማር ተምረንም አንደ ሰለጠኑ አገሮች ሥርአታዊ አረገን እንዳንጠቀም አውቀቱን የያዙት ሰውች በፍራቻም ይሁን በሌሎች ነገሮች ደብቀው የሚይዙ አካሎች አሉ ገሚሱ የውቀት መፅሀፎቻችን በሌቦች ተወስደዋል እነዲሁ ባላዋቂዎች የተሰጡ ሊኖሩ የችላሉ ይሕንንም በማየት ያለንን የተፈጥሮና የውቀት ሐብታችነነ በመጎምዠት ሐይማኖተችንን ጭምር ለማጣጣል ደባ ይፈጠራል እኛንም ደሆች እያሉ ይሳለቁብናል ታድያ መች ይሆን ሰብሰብ ብለን የውጥ ሽኩቻችን ሰልጠን ባለ ሁኔታ አቁመን ሐብታችንና እውቀታችንን ሸጠን አገሬችንን የምናሳድገው ?
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 жыл бұрын
የሚቆጨኝ ነገር ከ20 በፊት ቅኔ"ሚበዙህ"የሚባለው 3ኛው የቅኔ ክፍል ደርሼ አቋርጬ ዘመናዊ ትምህርት መማሬ ነው ምንም እንኳን በዚህም ስኬታማ ብሆን
@yaredeshetu9388
@yaredeshetu9388 3 жыл бұрын
ምንም ያላተረፍኩት እኔስ ። ዛሬም ድረስ ይቆጨኛል
@rokura8698
@rokura8698 3 жыл бұрын
ቅኔ ተምረህ ምን ምን ለማድረግ አስበህ ነበር?
@MariaZalvinaTv
@MariaZalvinaTv 3 жыл бұрын
So.amazing...finally kahit dko naiintindihan parang pumapasok n sa isip ko kong ano sinsabi ...salamat
@myway1966
@myway1966 3 жыл бұрын
Thank you
@joel1883
@joel1883 3 жыл бұрын
They stole our books used em and became the leading countries of the world and yet we have all the knowledge and books but we don’t use t we going backwards instead of forward our generation should strive hard with all our books And knowledge and make our home Ethiopia great Again !!🙌🏾
@kerhabplays
@kerhabplays 3 жыл бұрын
TRUE.....iam saying this too!!
@menacetosociety3939
@menacetosociety3939 3 жыл бұрын
the editor needs a raise
@senaasenaa3676
@senaasenaa3676 3 жыл бұрын
Enem endez ayent tark mawekna memeramer felegalew ena bagegnachu bexam des yelegnal bertu fexare kenanet gar yehun ethiopa lezelalem tenur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝
@rahelbekafa1136
@rahelbekafa1136 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 my brother for this beautiful information god bless you
@emmymengistu1574
@emmymengistu1574 3 жыл бұрын
Write GOD by capital letters GOD and god is 2 different
@crazyday5594
@crazyday5594 3 жыл бұрын
መች ታመሙ
@ithinkfast
@ithinkfast 3 жыл бұрын
Mr. Raftoel, your problem is that you are trying to examine idealist concept using materialist laboratory. That doesn't work brother. It is the belief that combines the whole chemistry of the subject matter which the silly science does not have. Science is always about the 5 senses. If you can't see it, taste it, feel it, hear it, and smell it; then it doesn't exist. That is called science. Break your tiny box and listen to this amazing teacher without using your silly references and could you please stop comparing us to anyone else since our method doesn't base itself on this world's science. Thanks
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
Why so harsh?! If you have something to contribute just say it!
@ithinkfast
@ithinkfast 3 жыл бұрын
@@emaye9786 well, I just did but you can't see it... Can you! People are too short sighted to see my reason of me taking time and saying all that. All this means that I am so annoyed that I can't even ease in to it. That's why I jabbed it the way this video did to my ሀበሻ background. It's funny how they don't compare themselves to us but we always try to compare ourselves to them just like an obedient slave. I am so... Soooo.....tired of it, madam!
@rafatoel
@rafatoel 3 жыл бұрын
ፕሮግራሞቻችንን ተከታትለው ለሰጡን አስተያየት ላመሰግንዎት እወዳለሁ! የሰጡትን ሀሳብ በሚገባ እረዳለሁ ትክክልም ነው! ነገርግን በዚህ መልኩ ነጥለን ብንመለከተው ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ! አንደኛ - የኛ የአባቶቻችን ጥበብ ወይንም አገር በቀል እውቀቶቻችን ተግባራዊ እውቀት ናቸው! ወይንም ሳይንስ ናቸው! ይህን ለማለት የሚያስደፍረው ዘመናዊው ሳይንስ ያስቀመጣቸውን የጥናት የምርምር የሙከራ ሂደቶችን አልፈው ከላይ በአስተየየትዎ ያነሷቸውን አምስቱን ነጥቦች ወይንም መስፈርቶች ባሟላ መልኩ አገልግሎት የሚሰጡ መሆናቸው ነው! በመሆኑም ከዘመኑ የምእራቡ ዓለም የሳይንስ እድገት ጋር አስማምተን አዛምደን ልንገለገልባቸው የምንችላቸው ጠቃሚ አገርበቀል እውቀቶችን አሉን! ለዚህ አንድ ሁለት እያልን ከሳይንሳዊ ትንታኔ ጋር እንደ አብነት ልናቀርባቸው የምንችላቸው በርካታ እውቀቶች አሉን! ሁለተኛ - ከዘመኑ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እድገት በላይ የመጠቁ አሁን ሳይንስ ባስቀመጣቸው መስፈርቶች ሊብራሩ የማይችሉ እውቀቶችም እንዲሁ አሉ! እንደሚታወቀው የምእራቡ ዓለም ሳይንስም ቢሆን አድጎ የተወለደ ሳይሆን እያደገ የሄደ የሚሄድ ዘርፍ እንደመሆኑ ያልደረሰባቸው በርካታ ጥንታዊ የእውቀት ዘርፎች እንዳሉ እሙን ነው! ስለዚህ የምእራቡ ዓለም ሳይንስ አልደረሰባቸውም ማለት የአፍሪካ ብሎም የኢትዮጵያ እውቀቶች ሳይንስ አይደሉም ማለት የምንችልበት አግባብ የለም! ለዚህም እንደ አብነት Parapsychology, Quantum mechanics ፣ Neurology፣ Astrobiology etc,,,,,, የተሰኙትን የጥናት ዘርፎች ማንሳት እንችላለን! በነዚህ ዘርፎች ውስጥ ተካተው እየተጠኑባቸው ያሉ በርካታ የኢትዮጵያ አገርበቀል እውቀቶች አሉ! እነርሱ ባያጠኑባቸውም ደግሞ የኛ አገር በቀል ሊቃውንት አገርበቀል በሆነ የጥናትና የምርምር ሂደት እውቀቶቹ ተግባራዊ እንዲሆኑ በማስቻል ስልጣኔ መስርተውበታል ፣ ማህበረሰብ እና አገርን ጠቅመውበታል! ለዚህም እንዲሁ በማስረጃ የተጨበጠ ምሳሌዎችን ማንሳት እንችላለን! እንዳሉት የኛ እውቀት በሳይንስ ሳጥን ውስጥ ብቻ ከተን የምንመዝነው አይደለም! ፍጹም አይደለም ሊሆንም አይችልም! ምክንያቱም እንዳሉት የኛ እውቀት በዚች የምድር የተገደበ ብቻ አይደለም! ከላይ በአስተየየትዎ እንዳሰፈሩት የኛን እውቀቶች ከምእራቡ ዓለም ጋር ለማነጻጸር አቅደን አልተነሳንም! የትምህርት ስርአታችን በምእራቡ ዓለም ፍልስፍና እና ቅኝት እንድንሳል በማድረጉ ሀሳቦችን ከኛም ከእነሱም አንጻር እያዛመድን ማንሳታችን ለመረዳት ምቹ እና ቀላል ሊያደርገው ይችላል ከሚል አግባብ ነው! ከውድድር ፣ ከማሳነስና ከማብዛት ብሎም ከማነጻጸር እንዳልሆነ መግለጽ እወዳለሁ! ስለ አገርበቀል እውቀቶቻችን ያለዎትን እይታ እያደንኩ ጊዜ ወስደው አስተያየት ስለሰጡን እናመሰግናለን! ተጨማሪ ሀሳብ ካለዎት ሊያደርሱን ይችላሉ ራፋቶኤል ምዕላድ
@ithinkfast
@ithinkfast 3 жыл бұрын
@@rafatoel አዎን ሳይንስ ማለት በተሻለ መልኩ ነገሮችን አገናዝቦ ትንታኔ እና ልቀጥ መስጠት ነው :: ይህም ከሚንፀባረቅባቸው መንገዶች አንዱ በተለያዩ ሃሳቦች ላይ መወያየት እና ዘርፈ ብዙ ገለፃዎችን መስጠት ይሆናል:: እንደምሳሌም በሃሳባዊ ርዕዮት የበላይነት እና የቁስ አካል ሳይንስ በሃሳባዊ ሳይንስ ተገዥነት ላይ መወያየታችን በራሱ የሳይንስ መገለጫ አንዱ ባህሪ ነው :: በተጨማሪም የምዕራባውያን ስዉር አርጩሜ የራስን የማስረሳት ባህሪው ከባድ ነዉና: ማንኛዉም ነገር ከመከናወኑ በፊት ያለዉን ከጀርባ የተደበቀ መልእክት መረዳት እና ማጤን ተገቢ ነው ብለን እናምናለን:: እኛ በጥሬው የራሳችንን እንዳለ ያለምራባዊ ምሳሌ ለማህበረሰቡ የማቅረብም ልምድም ልናዳብር ይገባናል የሚል ሃሳብም አለን ምክንያቱም የምዕራባውያን ዘጋቢ ፊልም የኛን እንደ ምሳሌ ተጠቅሞ ራሱን ገልፆ አያዉቅም እና:: ባጠቃላይ የሃሳቦትን ጥልቀት በዚህ መልኩ መረዳት የሚያስችል አገላለፅ እና አጠያየቅ ተሞክሮ በዘጋቢ ተንቀሳቃሽ ምስሉም ላይ ቢንፀባረቅ የተሻለ ይሆናል ምክንያቱም አዲሱን ትውልድ ከስዉር የምራባውያን ያስተሳሰብ ባርነት ልንታደገው ይገባናልና:: ለገለፃዎ አጥብቀን እያመሰገንን ለመጪውም መልካሙን እንመኛለን! ጌታነህ
@rafatoel
@rafatoel 3 жыл бұрын
@@ithinkfast ስጋቱን በሚገባ እረዳለሁኝም እጋራለሁም። አመሰግናለሁ።
@samsonaraya2050
@samsonaraya2050 2 жыл бұрын
Betam new yemigeremew betechale akem refatuhale be selek bagegeh dese yelegale
@bezawitnigussie1506
@bezawitnigussie1506 3 жыл бұрын
keep it up...!it is really amazing..good to have someone with such kind of program in the era of tiktok.
@eligmain5619
@eligmain5619 3 жыл бұрын
እና አባይን ከግብፅ እሰውረው ? ወይስ አዲሳባን እሰውራት? እስኪ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሁሉ ከጠላቶቻችን የሚሰውር ነገር ፈልጉ
@jerryjerusalem843
@jerryjerusalem843 3 жыл бұрын
😂😂😂
@mikiyasalemu6078
@mikiyasalemu6078 3 жыл бұрын
የአሁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን የከበረ ማንነት አለውና ነው እዲሰወር የሚደረገው ጎበዝ 🤔
@getanehbaze1698
@getanehbaze1698 3 жыл бұрын
ከክፍ ሥራ እና ሥፍራ ሁሉ ከራቅን ሰውሩኝ ሳንል አንሰወርምና ነውን? ?
@ayalewtamiru9230
@ayalewtamiru9230 3 жыл бұрын
Hiding isn't important here, but fighting is better!
@alemakefyitbarekhabtemaria6474
@alemakefyitbarekhabtemaria6474 3 жыл бұрын
ክክክ
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ራፋ
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
አርት ቲቪ ግን ግሩም ነው የምታቀርቡት ነገር በርቱ ኢትዮጵያን እያነሳችሁ ነው
@TutuWar-gh1gx
@TutuWar-gh1gx Жыл бұрын
ይቀጥል ጥሩ ነው
@danakil2924
@danakil2924 3 жыл бұрын
please work on the backgrund music, its unsettling, documentary videos shouldnt use this kind of audio
@lula5425
@lula5425 3 жыл бұрын
Trying to make things dramatic, Then too much dramatic become disturbing
@awuye1bd689
@awuye1bd689 3 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ ... አንድ ፊልምን አሰታወስከኝ ** መሰዉር** ይሰኛል የበለጠ ገላጭ ነዉ በባህር ዳር ልጆች የተሰራ ነዉ ምርጥ ፊልም ነዉ
@afrohistory4753
@afrohistory4753 3 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ግን ምክንያታዊ አይደለም ለምን ቢባል የዌስተርን ስልጣኔ በጣም ትልቁ ጥራቱ scientific method መጠቀሙ ነው ማንኛውም ሰው እሱን ተጠቅሞ ተመሳሳይ ውጤት ማግኘት ይችላል ይሄንም reliability ይሉታል አሁን እነሱ የሰሩት cloaking device የሚስራው በአስማት ወይም በእጽ ሳይሆን የlight refraction concept በመጠቀም ነው በዛ ላይ እውቀታቸውን አይሰውሩም ያካፍላሉ ያሳውቃሉ እኛ ጋ ደግሞ ይደመበቃል ይሰወራል ለምን ብለን ከጠየቅን ምን ታቃለህ ተብለህ ትዘለፋለህ ለምንድነው ከዛሬ 500 አመት የነበረንን የግንባታ ጥበብ አሁን ላይ የሌለን ካልን ዶኩመንት አርገን አናስተላልፍም በዛላይ ይደቃል በዛላይ ከፍተኛ የሆነ የሴራ ትንታኔ እናበዛልን ደግሞም የሴራ ትንታኔ እናምናለን፡፡ እስቲ አለ የምትሉትን ነገር ግልጽ አርጉት በተጨባጭሁኔታ ማለት ነው፡፡
@escape0263
@escape0263 3 жыл бұрын
The background sound is unnecessarily loud. Other than that, this is enjoyable and should be encouraged!!!
@yilikalafework
@yilikalafework 3 жыл бұрын
be quarentine wekt slemsewer ena sle quantem yerasen research eyseraw neber ena ethiopoawi ewketen betam felgalew
@Btybe
@Btybe 3 жыл бұрын
ከ18 ቅኔዎች አንዳንድ ቅኔ በቀኝልን በጣም ትልቅ ቴምህርት ይሆናል
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 3 жыл бұрын
ምንድነው ቆርቆሮ ከድምፅ ጀርባ የሚደበደበው ያስጠላል አባዬ
@lensawame6930
@lensawame6930 3 жыл бұрын
እኔም አስበው የነበረ ነገር ነው። እሱ የኛ አይደለም፤ በተለይ ከዚህ ዝግጅት ጋር አብሮ አይሄድም።
@gedionsamuel2256
@gedionsamuel2256 3 жыл бұрын
Mind blown!
@ascgasgt6377
@ascgasgt6377 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@getanehbaze1698
@getanehbaze1698 3 жыл бұрын
ከምስጢራት ተካፋይ ያድርገነ አምላክ።
@djpearmax
@djpearmax Жыл бұрын
Be EYESUS CHRISTOS sim TiNKOL Tinkola Yfres......
@binaini2553
@binaini2553 3 жыл бұрын
very nice, betam yekrenal its deep,,hulum sew mawekna wedrasu memeles alebetem yehen astewlo lemgenzeb,,selzi enatem fetunu tolo menkat aleben
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
ተባረኩልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 3 жыл бұрын
ይህቺ አገር እኮ ምስጢር ነች የምትባለው እንዲሁ በግምት ሳይሆን አባቶቻችን ዓለምን አሳምነው ስለሆነ ነው። ምክንያቱም እነሱ እራሳችንን ከምናውቀው በላይ ሊያውቁን እየጣሩ እኛ ግን ቀልባችንን ሰብስበን ራሳችንን እንድናውቅ "አበሻ ሲባል' ተመልሰን
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 3 жыл бұрын
"አበሻ ሲባል" በሚል ባዶነት እንዋልላለን። ህዝባችን ትክክለኛ ታሪኩን እንዲያውቅ መደረግ አለበት ለምሳሌ አባቶቻችን በዓለም ላይ ማንም ያልሰራውን የላሊበላ ምህንድስና ባልተለመደ ጥበብ ከላይ ወደ ታች ሰርተዋል እስከዛሬ ድረስ ግን የትኛውም የተራቀቀ አገር ከስር እየገነባ ሠራ እንጂ እንደኛ አልሰራም። እበት ትል ይወልዳል እንዲሉ አሁን ባለንበት ሁኔታ ባይሰወርብንማ ሸጠን እራሳችንንም አባቶቻችንንም አገራችንንም አዋርደን እጃችንን አጣጥፈን ላለመቀመጣችን ምን ዋስትና ይኖረናል። መፍትሔው በሚቻለው መጠን ትውልድ ያልተዛባና ትክክለኛ ታሪኩን እንዲያውቅ ማድረጉ የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ሲሆን ነው።
@danakil2924
@danakil2924 3 жыл бұрын
the drums in the background are disturbing
@tena9047
@tena9047 Жыл бұрын
ሴራ ብቻ ግን አደለም ሆንብለውም ሊቃውንቱም ሚስጢር አአድርገውታል
@samsonaraya2050
@samsonaraya2050 2 жыл бұрын
Yegeremekale ename endante asbe neber Betarikachen laye
@fereselammecha2175
@fereselammecha2175 3 жыл бұрын
selehulum enamesegnalen bemenorachum desi bilonal ethiopia hagerachun kalut tabiyawochi balageruna enate bichanachu mesitawot eyehonachun yalachut rejm edimana tana egizhabhar amilak yisitachu yakoyiln enatenim letarik betam desi silalegn new
@edengtsadik1425
@edengtsadik1425 3 жыл бұрын
I heard the invisible buildings will be seen when the rise of Ethiopia comes so if it is also science it means when we can solve the mystery of the plant.. Meaning the rise of ethiopia is not something we just wait but something we unfold because it has already been given to us.
@senaywalelgne9385
@senaywalelgne9385 3 жыл бұрын
Yes we are responsible for our future we must start working hard and harder than our enemies and competitors
@yeabaklilu5064
@yeabaklilu5064 3 жыл бұрын
I like the way you perceive this.
@nakeenmccoll794
@nakeenmccoll794 3 жыл бұрын
I like how you describe it 😍😍😍
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
The work is of a spiritual nature, cleansing of the heart being number one. ልብ እናርግ
@saragaremu8212
@saragaremu8212 2 жыл бұрын
Mnalbati yaten teneshiwan metiteye ewket norogni selehagere baweku wnetim ethiopian mester nat
@baharjamal3730
@baharjamal3730 3 жыл бұрын
አቦ ራሳችንን አንሸውድ ነቾች ሊያታልሉህ የከርሰምድረ ሀብተህን ልበሉበህ ነው ቅኔ ሀብት ወይም የ ስልጣኔ ከሆነ kedihinet ለምን alawetachuhinem
@posmalex2383
@posmalex2383 3 жыл бұрын
ቆይ ትምህርት ቤት ለምን አይከፈትም ግን ? የኢትዮጵያ ድንቅ ስልጣኔን የምንማማርበት ልክ የውጪዎቹን እንደምንማረው ሁሉ የራሳችንንም የምንማርበት ። እባካቹ ይህን ነገር አስቡበት ። ቁጭ ብሎ መናገር ብቻ ሳይሆን በተግባርም አሳዩን ። ስንት ሰዎች አሉ ፍላጎቱ ያላቸው ግን ማንም የሚያስተምራቸው የለም ። ሰብስቡን እና ትውልዱን እናድን ።
@fasikawbelihu118
@fasikawbelihu118 3 жыл бұрын
yemajebiyaw muzika betam yerebshal biker tru new programu truu new
@ruhamabekele4073
@ruhamabekele4073 3 жыл бұрын
wow just wow💚💛❤
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
አምላክ የኢትዩጵያን ደብተራ ያጥፋልን ደሀ የአይምሮ ሰው የሚያሰቃይ
@gisheba7022
@gisheba7022 3 жыл бұрын
Kkkkk fudelatin yeketelish manihonena debitra brka ewuket yangeshgishachihuwal kkkkk
@jasonderlo4211
@jasonderlo4211 3 жыл бұрын
Wowamazing
@tsionofficialtube2756
@tsionofficialtube2756 3 жыл бұрын
Rafatoel adds new feature for Arts Tv like Tesfahun Kebede
@musicdaily9046
@musicdaily9046 3 жыл бұрын
Clocking device Harry Potter lay ale isn't amazing wtf they're all thiefs I just can't with them😒 and thanks man for the enlightenment and also for the knowledge ur sharing👋
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከእኛ ምስጢር ደብቀነለች
@dagimyegobawork2965
@dagimyegobawork2965 3 жыл бұрын
keep it up.....Ethiopia have more than this,i believe but 0.0000000001% is in progress why and i don't know..
@belowasmelashgebremariam
@belowasmelashgebremariam 3 жыл бұрын
Nice 👍
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 3 жыл бұрын
አሁን ለባዊት እፅዋት ኢትዬጵያ አለች ወይ ካለች ልታሳዩን ትችላላችሁ የምንሰማው ነጮች ያገኙትን እና የፀፉትን ነው በዱሮው ምን ተጠቅመውበታል እንድገና ፒራሚድን የኢትዬጵያ እጂ አለበት ከተባለ እንዴት በትውልድ እንካ የተሻለ የቤት አሰራር እላየንም ከጎጆ ቤት በቀር ላሊበላ ሌላ ነገር ነው እዛው አካባቢ እንካን የድንጋይ ቤት የለም ተሰውሮ ይሆን
@muhammeda353
@muhammeda353 3 жыл бұрын
abotochachen abatochachen abatochachen Egnas eshi mn seran egna negerugna ee
@bezamesfin4664
@bezamesfin4664 3 жыл бұрын
Am sure the early Ethiopians made the pyramid,mummies and also the early Egypt
@nebyoutekle9097
@nebyoutekle9097 3 жыл бұрын
ራፋቱኤል
@astera7817
@astera7817 3 жыл бұрын
እኛ ግን ተኝተናል ሀብቷን እና ታሪክ ማወቅ ተሰኖነል
@holistic_memory404
@holistic_memory404 3 жыл бұрын
This what every military person in Ethiopia needs to know and stop killing each other.... See the bigger picture and know how far we have come... So sad to see what's happening now... Specially to the people of Tigray... The centre of axum
@dianarier8746
@dianarier8746 3 жыл бұрын
What ever is happening in Tigray was propagated by its own mafioso leadership...look within my dear.
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
so why don't we Klock/ the Abhay? or the gird,
@bisratgirma8778
@bisratgirma8778 3 жыл бұрын
weybla : shewshwet : adenager : etse mesewer tebalaleche merab gojam menze gonder tegengaleche
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
ስሚ እያንዳንድሽ ነጭ አምላኪ ሁላ ነጭን አዋቂ አድራጊ የምታደርጉ አገራችንን አቆርቁዘው ሀብቷን ንብረቷን ቱፊቷን ሰርቀው ወደኋላ ያሰቀሯት እነዚህ ነጫጭባ ኮብላይ ላእክቶች ከሀዲዎች ናቸው። ከኋላ ያለው ሙዚቃ ቢቀር ጥሩ ነው በጣም ይረብሻል
@chuchuasmro9183
@chuchuasmro9183 Жыл бұрын
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
when the Germans are studying geeze we are killing each other, what in the world?
@bealemsitayehu261
@bealemsitayehu261 2 жыл бұрын
Ysidama akotater Yekoke Kotera Tenekola now bakesh
@dagimyegobawork2965
@dagimyegobawork2965 3 жыл бұрын
Yes i believe in this agendas.
@asfawabate5312
@asfawabate5312 3 жыл бұрын
ትክክለኛዉ ካሌንደር የሄኖክ መሆኑ በሳይንሳዊ ጥናት ተረጋግጧል፡፡ ፡፡
@ashenafilegesse4266
@ashenafilegesse4266 3 жыл бұрын
ተሰወርና አሳየን እስት?
@fassi6714
@fassi6714 3 жыл бұрын
Wow
@alemayehuhailu7078
@alemayehuhailu7078 3 жыл бұрын
yerasachu channel yelachum ende?
@natiman4168
@natiman4168 3 жыл бұрын
WHY you mix dark with light. they cant go or work together
@user-cs3xd4bp8n
@user-cs3xd4bp8n 3 жыл бұрын
ችግሩ እኮ እዚህ ጋር ነው ስሩን ከነቅጠሉ ለምን አታሳየንም ቅጠሉን ካላወቅን ስሩን እንዴት እናገኝዋለን
@molalignmichael3864
@molalignmichael3864 3 жыл бұрын
Abat meseget gebtsochm alalum
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
ራፉቱኤል እዚህ መጣህ
@meronyimesgen1562
@meronyimesgen1562 3 жыл бұрын
Bertuln keenklfachn kesksun ebakachhu
@habtamukebede2095
@habtamukebede2095 3 жыл бұрын
ማጀቢያ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል።
@haylehayle2911
@haylehayle2911 3 жыл бұрын
7;16 laye sewmesaye sereale
@lemmaasnake8593
@lemmaasnake8593 3 жыл бұрын
Fascinating...😅😅😅
@alefolegnebayewe6997
@alefolegnebayewe6997 3 жыл бұрын
Augurt, but need to know the fact, how? Evility or consipiracy. Ambition and giving great value for own extra feeling. So what is our roll in this modern world creation. Plz let's know how with science, and when. We can't do, but we talk history only. We need to repeat that if it is science and fair. All seams individual's opinion, or if then why all this keep secreat and revealed today and how I can assure it, with what.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
የነገዋ ከተማ
40:45
Fana Television
Рет қаралды 2,4 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН