የመጽሀፍ ቅዱስ ቃልን እንዴት ማስታውስ እችላለሁ?(How can I remember a

  Рет қаралды 107,082

LoveLetter-Bible study

LoveLetter-Bible study

Жыл бұрын

ይህ ቪዲኦ እንዴት የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል ማስታወስ እና በአንደበታችን መናገር እንደምንችል የሚያግዝ ዘዴን የሚያቀርብ ነው::(This video provides a method to help us remember and speak the words of the Bible.)
ለተጨማሪ ይህን ይመልከቱ • የእግዚዓብሔርን ቃል እንዴት ባለ ሁ...

Пікірлер: 159
@menenali8158
@menenali8158 Жыл бұрын
እስይ ተባረኪ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የድምፅሽ እርጋታ ለመስማት ይጋብዛል ፀጋው ይብዛልሽ
@wondalemwolde9365
@wondalemwolde9365 Жыл бұрын
አሜን
@HappyBreakingWaves-sz9mz
@HappyBreakingWaves-sz9mz 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@abimulugeta9209
@abimulugeta9209 Жыл бұрын
የጌታ ሰላም እና ደስታ በጎነቱ ካንቺ ጋር ይሁን ጌታ ዘመሽን ይባረክ. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selammoges5190
@selammoges5190 Жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልሽ የእኔ አህት
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አሜን ተባረኪ እህት አለም።
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 Жыл бұрын
ይገርምሻል ይህን ጌታን በጣም በፀሎት እየጠየቅኩት ነበር ቃሉን ለማስታወስ ትንሽ እያስቸገረኝ ነበር ዛሬ ለጥያቄዬ መልስ በአንቺ በኩል መልሶልኛል ዘመንሽ ይባረክ አመሠግናለሁ
@hewanmamo
@hewanmamo Жыл бұрын
አሜንንን አመሰግናለው 🥰🥰🥰🙏🏾
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
ተባረኪ
@yisehakashengo6506
@yisehakashengo6506 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ /ሽ።
@shibire7870
@shibire7870 Жыл бұрын
Egzabhr yebarkachu malkam mekir agegnew😘😘😘😘😘💯
@HayileGehzagn-dj2jj
@HayileGehzagn-dj2jj Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Жыл бұрын
Kaleheyweten yasemalen
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሽ🙏😥🙇
@muluwirtu8197
@muluwirtu8197 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ!
@sofiyadasalegn4077
@sofiyadasalegn4077 Жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር አምልክ ይባረክሽ🥰❤❤❤❤❤
@user-cw4hx7gm8p
@user-cw4hx7gm8p Жыл бұрын
አግዚ/ር ይበርክሸ ፀጋ ይብዛልሸ
@GetahunArgaw-rl4mp
@GetahunArgaw-rl4mp Жыл бұрын
ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ በዚ ጉዳይ ስጸልይ ነበር
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 2 ай бұрын
ተባረኪ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@shibire7870
@shibire7870 3 ай бұрын
Tebarkilen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ
@firehiywetargamo3366
@firehiywetargamo3366 11 ай бұрын
ተባረክ
@MahederNuru
@MahederNuru Жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን❤️❤️🙏
@zerihunaberiham5298
@zerihunaberiham5298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
ብሩክ ነሽ እናመስግናለን❤
@milomil7008
@milomil7008 Жыл бұрын
አሜንን ታባርክልን📖🙏✅
@user-ro7xq4hl2b
@user-ro7xq4hl2b Жыл бұрын
ስለ ምክርሽ እግዚአብሔር እጅግ አድርግ አመሰግናለው ይህንን ለትውልድ እድትነግርህ መንፍስ ቅዱስ ገልጦሻል ተባረክ።
@awottesfay1456
@awottesfay1456 Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም መልካም ስራ ነዉ በርች
@azebmehari8639
@azebmehari8639 Жыл бұрын
በብዙ ተባረኪልኝ
@getachewadmasu6218
@getachewadmasu6218 Жыл бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን
@aregashworo6111
@aregashworo6111 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባሪካው ❤
@belhumamo797
@belhumamo797 Жыл бұрын
ተባረኪልን
@AshenafiKebede-lk3tu
@AshenafiKebede-lk3tu Жыл бұрын
ጌታ ይባረክሽ !!
@stenabereket5563
@stenabereket5563 Жыл бұрын
ወይ ዛሬ በሂወት ዘመኔን ጥያቄ የሚፈጥርብኝን ነው ያሰማሽኝ ጌታ ኢየሱስ ሄወት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከው ።
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Amen geta abezto yebarekesh❤
@yemachaltube
@yemachaltube Жыл бұрын
Amen
@mastewalgebre9927
@mastewalgebre9927 Жыл бұрын
Tebareki ketiyibet
@mirafsium8603
@mirafsium8603 Жыл бұрын
AMEN bless you sister
@AzebFikire-uj1bc
@AzebFikire-uj1bc Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@yerdanosbqele3874
@yerdanosbqele3874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 💚💚💚💚ምልካም ትምርት 💚
@abditubeofficialchannel3072
@abditubeofficialchannel3072 Жыл бұрын
Videow arif Gn topicuna videow ayigenangm!
@selamteddy4778
@selamteddy4778 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@tiruworkhailu2993
@tiruworkhailu2993 Жыл бұрын
Yene konjo tebareki kezih belay bekalu mulat tebareki
@kiyamamush5349
@kiyamamush5349 Жыл бұрын
Tebareki
@hannalulu4576
@hannalulu4576 Жыл бұрын
Tebareke 😍😍😍
@user-cw4hx7gm8p
@user-cw4hx7gm8p Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሸ ተበረክ 4:58
@firehwotbekeleasnake2366
@firehwotbekeleasnake2366 11 ай бұрын
Tebareki❤
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 Жыл бұрын
Amen tebarkeee❤❤❤❤❤
@widefikire8813
@widefikire8813 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን
@HassetAsmamaw
@HassetAsmamaw Жыл бұрын
Tebareki ❤❤❤❤
@asinaku6214
@asinaku6214 Жыл бұрын
Ameeeeen ameeeen zemen zelalemsh yibarek tsega yibizalish beyesusim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamu9683
@tamu9683 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ 🙏
@user-qi9hn1vj5q
@user-qi9hn1vj5q Жыл бұрын
Zemeneshi yibareki😊😊😊😊
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ተባረክ በብዙ
@MarriThou-ow8ue
@MarriThou-ow8ue 6 ай бұрын
Tabarki Tabarki Tabarki ❤❤❤
@tamenadelle198
@tamenadelle198 Жыл бұрын
amen amen
@aliajroush4910
@aliajroush4910 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabareki ❤❤❤❤
@selamworkenh6560
@selamworkenh6560 Жыл бұрын
God bless you!
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 5 ай бұрын
Amen God bless you ❤❤
@ahmadjameel1471
@ahmadjameel1471 Ай бұрын
❤❤❤❤tebarek
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
@derejeasfaw1772
@derejeasfaw1772 Жыл бұрын
እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@zelalemgoji8710
@zelalemgoji8710 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ🙏
@miruayalwo9311
@miruayalwo9311 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ tebarkiiiii
@Tesfation3
@Tesfation3 Жыл бұрын
Wow i love it that is interesting & powerfull keep it up
@Yeabtsega9444
@Yeabtsega9444 Жыл бұрын
Thank you sister bless you God
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 Жыл бұрын
Zemenehe yebarke.
@bazayih1230
@bazayih1230 Жыл бұрын
አሜንነአሜን።አሜን
@nathanfasil8015
@nathanfasil8015 Жыл бұрын
Wow kereta nesh tebareki bemetsenat tebarekilegn wedua ehete
@tesemawanoro5316
@tesemawanoro5316 Жыл бұрын
God bless you
@jesussaves3904
@jesussaves3904 2 ай бұрын
amen tebarek ehitete
@yenensheweldemariam3470
@yenensheweldemariam3470 Жыл бұрын
ተባረኬ ልባም እህት
@taratarakachtakele6283
@taratarakachtakele6283 Жыл бұрын
Tabarek
@DunamisPower-ki7my
@DunamisPower-ki7my Жыл бұрын
Stayblessed 🙏
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
እንዴት ይባርካል ድምፅሽ ጌታ ይርዳን የምፈልገው ነገር ነው
@selamteressa9658
@selamteressa9658 Жыл бұрын
Amen Amsgenalew
@samsom6992
@samsom6992 Жыл бұрын
Waw tebareki
@derejeminasse4109
@derejeminasse4109 Жыл бұрын
God bless you!!
@alamamialam5159
@alamamialam5159 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@canadanetflix8501
@canadanetflix8501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ያሉ ጠቃሚ ነገሮችን በሌላ video እጠብቃለሁ
@tezerakebede7452
@tezerakebede7452 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክልኝ
@tilahunhailu3073
@tilahunhailu3073 Жыл бұрын
ሠላም ተባረኪ ትምህትሸ ጠቀሚና ተገቢ ነው ተሥፋነው ለመለወጥ የሚሆን ነው።
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 Жыл бұрын
God bless you.
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ
@ethiotiktok0
@ethiotiktok0 Жыл бұрын
አቀራረብሽና ዝግጅትሽ ግሩም ነው።ተከናወኝ።
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Жыл бұрын
አሜን
@bezazerihun1051
@bezazerihun1051 Жыл бұрын
እህቴ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው ጌታእየሡሥ ክርሥቶሥ ይባርክሽ
@ganettadese7554
@ganettadese7554 Жыл бұрын
Tabareki !!
@genetgeni533
@genetgeni533 Жыл бұрын
Amen tebareki
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ተባረኩ በጣም አጭር ግን ጠቃሚ!
@nsantwoled2652
@nsantwoled2652 Жыл бұрын
Amenn
@abilalu2329
@abilalu2329 Жыл бұрын
እግዚአብብሔሔር ይባርክሽ
@sahareahare6242
@sahareahare6242 Жыл бұрын
AmenAmen AmenAmen
@GetahunHabte-qz5iq
@GetahunHabte-qz5iq Жыл бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@kassahunmandefrot9194
@kassahunmandefrot9194 Жыл бұрын
ተባረኪ !!
@praisejesus9480
@praisejesus9480 Жыл бұрын
Stay blessed
@EbenezerHile-rl9dw
@EbenezerHile-rl9dw 11 ай бұрын
Betam Thank U
@ethiotiktok0
@ethiotiktok0 Жыл бұрын
አሜን።
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 88 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
#መፅሐፍ_ቅዱስ_ጥናት - ክፍል ፩ (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩) Bible Study Amharic Part 1- (Genesis Chapter 1)
21:02
የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለመፈተን 15 ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz |
11:51
Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ
Рет қаралды 6 М.
ቀላል የመፅሀፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ
27:06
LoveLetter-Bible study
Рет қаралды 11 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН