የማቁላሊያ ቅመም የምንሰራው ነገር ሁሉ እንዲጣጥልን ከፈለጋችሁ ተጠቀሙበት ethiopian Food

  Рет қаралды 31,443

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@ልራመድበተስፋ
@ልራመድበተስፋ 2 жыл бұрын
Selam ihte masha allah mrt azegejajat new berchi
@fekermedia870
@fekermedia870 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ ዋው በጣም የሚገርም ነው እንደዚህም አለ ለካ በጣም ይገርማል እጅሽ ይባረክ
@meseretberhanu6042
@meseretberhanu6042 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው የኔ መቤት
@ስወዳትእኖራለሑ
@ስወዳትእኖራለሑ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ባለሙያ ነሺ ሲስተር ቀጥይበት ያገራቺን ቅመም
@YonasTsega-e9e
@YonasTsega-e9e 7 ай бұрын
Lemen abro ayefechim
@SisGos
@SisGos 2 ай бұрын
Enamesgnalen
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
ቅኔ ውድ እህቴ እዴት ነሽልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👌👌👌👌
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
እሙዬ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@SumayaKader-n6x
@SumayaKader-n6x 7 ай бұрын
Siwadishi❤
@AbyalatHayilayi
@AbyalatHayilayi 7 ай бұрын
አረባከሽ ዋይ
@HelneTelhne
@HelneTelhne 3 ай бұрын
ልገምትሽ ነበር ጎበዝ ባለሙያ ነሽ።የሚያቅትሽ ነገር ካለ በሃሣብ እረዳሻለሁ።እኔ ከናቴ ነው የተማርኩት።ነገር ግን የሚፈጨው ተደባልቆ ነው።ደግሞም ሆሚኬር ተመራቂ ነኝ።በርቺ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 Жыл бұрын
Amesegenalehu dear. Lemin new ejiayenka yemibalew?good job
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለው ወዳጄ አብሹ እርጥብ ሆኖ በእጅ ከተነካ ሲፈጭ ጣዕሙ እጅ እጅ ነው የሚለው :: እና ለዚህ ነው ጥሩ ቅመም አይሆንም ::
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሸበት ቦታ የኔውድ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው የኔውድ ዋውውው እናቴን አስታወሽኝ የኔውድ እናት እደዚህ አድርጋነው የምትቀምምው እኔነኝ ወቃጯ አችሽ በማሽኝ ነው የፈጨሽው እኔግን በጄ ነበር የምወቅጠው ሳራው ከባድ ነው ሲበሉት ግን ቀላል ነው ክክክክክ የኔባለሟያ እናም ጥሩ ሟያ ነው ያስተማርሽን የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ጠክሪልኝ በርችልኝ ሰላም ይኑረን ፍቅር ይኑረን አድነት ሀይል ነው አድነት ጉልበት ነው አድነት ጥንካሬ ነው አድነት ኢትዮጵያዊይ ነት ነው ሰለዚህ እንረዳዳ አድ እንሁን እንተባበር እህት ወድሞቼ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አሜን ሳርዬ ከልብ አመሰግናለሁ ቆይ ሳርዬ ግን እኛ አካባቢ ይሆን እንዴ ቤትሽ ክክክ ለምን መሰለሽ በቃ ስትነግሪኝ እናንተ ቤት ያለዉ ሥራ እኛጋም አለ ብዬ ነው . ክክክክ ሁሌም ሥለምታበረታችኝ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@weinshetlemma2697
@weinshetlemma2697 Жыл бұрын
Anchi raseshe kememe neshe
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
@sebleworkdemissie3680
@sebleworkdemissie3680 7 ай бұрын
Ebakish atidegagimi yaselechal ehite
@kinemedia4844
@kinemedia4844 7 ай бұрын
ምኑን ነው የደጋገምኩት ?
@sebleworkdemissie3680
@sebleworkdemissie3680 7 ай бұрын
@@kinemedia4844 ehite geletsawin sitadergi yemitidegagimiwnegeroch alu enesun lemetew mokri kir kalesh yikrta muyashin ewedewalehu
@sebleworkdemissie3680
@sebleworkdemissie3680 7 ай бұрын
@@kinemedia4844 Geletsaw lay yemitidegagimiachew negeroch alu enesun kenishachew lemalet new kir kaleshi yikirta gobez balemuya nesh
@bezaadu5660
@bezaadu5660 Жыл бұрын
ቀይ ወጥ ነው ወይስ በርበሬ ወጥ????
@EleniSimachew-cw8hf
@EleniSimachew-cw8hf 7 ай бұрын
ምን እስሬ ትደጋግሚያለሽ ።
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب Жыл бұрын
ምጥን ሸሮ ቅመምቹን ጰፍልኝ
@jemilayasin8807
@jemilayasin8807 Жыл бұрын
በጣ እናመሰግናለን መጠኑን አልገለጾሽም
@ferouzasaouira9341
@ferouzasaouira9341 2 жыл бұрын
@ferouzasaouira9341
@ferouzasaouira9341 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ ግን የምጥን ሽሮ ቅመሞች ይሄ ብቻ ነው። ደረቅ ቅመሞችስ እነማናቸው በርችልኝ የኔ እህት። የት አገር ነው ያለሽው
@rahelashenafi91
@rahelashenafi91 11 ай бұрын
Le 6 kilo shinkurt sint mankia yibekal?
@ferouzasaouira9341
@ferouzasaouira9341 2 жыл бұрын
ምጥን ሽሮአስራር ቅመሞቹን ጻፊልኝ አመስግናለሁ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ ፣🙏 ቅመሙ ::ሩብ ኪሎ ዝንጅብል ፣ አንድ ኪሎ ነጭ ሽንኩርት ፣ ግማሽ ቀይ ሽንኩርት፣ የሩብ አጋማሽ የጤናዳም ፍሬ ፣ የሩብ አጋማሽ ድንብላል፣ የሩብ አጋማሽ ነጭ አዝሙድ፣ ሁለት የቡና ስኒ ደረቅ በሶ ብላ ፣ የሩብ አጋማሽ የተፈለፈለ ኮረሪማ ና ጨው እንደፍላጐት ሩብ ኪሎ ። አስር ኪሎ ለማዘጋጀት ማለት ነው እኔ አምስት ኪሎ አተር አምስት ኪሎ ሽምራ አንድ ኪሎ ከግማሽ በርበሬ አድርጌ የማዘጋጅበትን ነው የፃፍኩልሽ
@zabiba3445
@zabiba3445 Жыл бұрын
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 66 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН
ምርጥ ቅመም በተለይ ለጥብሳጥብስ እና ለአልጫ
12:06
የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
13:10
Habiba Habiba
Рет қаралды 59 М.
መከለሻ ቅመም / how to make Mekelesha/ Ethiopia spices
10:13
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 67 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 63 МЛН