የአ-ማ-ራ ትግልና መጻኢ ዕድል፥ እየመጣ ያለው ቀጠናዊ አደጋ

  Рет қаралды 1,237

Hateta Channel | ሐተታ 
ቻነል | Lij Tedla Melaku

Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku

Күн бұрын

የዶክሜንተሪ ፕሮጀክቱን ለመደገፍ 👉🏽
gofund.me/0c5d...

Пікірлер: 32
@NatiNati-e3q
@NatiNati-e3q 2 сағат бұрын
ልጅ ተድላ መላኩ በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ሀተታ ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን እንወድሀለን በርታልን የአማራ ኩራት ብቻ ሳትሆን ለሚገባው የመላው አገረ ወዳድ ኢትዮጲያውያን በሙሉ ነህ !!!ጀባዳ ,ጀባዳ ብለናል ዋው!❤❤❤❤👌👌👌👌
@YenguseGebeyehu-m8y
@YenguseGebeyehu-m8y Сағат бұрын
Enmsgenalen wondmalem 👍
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 30 минут бұрын
ተመስገን በእድሜ በጤና በሰላም ይጠብቅልን በርቱልን ስለ እውነት ዋጋ እየከፈሉ ያሉት የቅዱስ አብርሃ የቅዱስ አጽብሃ ጸጋ ያድልልን
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 2 сағат бұрын
ልጅ ተድላ በጣም እናመሠግንሐለን እድሜና ጤና ይስጥህ ድግሞ ባርኔጣ በጣም ያምርብሀል
@sophiagualu2567
@sophiagualu2567 Сағат бұрын
ጤናይስጥልኝ ልጅ ተድላ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን በርታ
@Tomi886ye
@Tomi886ye 3 сағат бұрын
You are the great person keep it up
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 2 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ።
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 3 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@geez2016
@geez2016 2 сағат бұрын
ኧረ የታሉ የአማራ ምሁራኖች ልጅ ተድላ??በርታልን#ከአቻም ጋር ብትተጋገዙ ደግሞ ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ….
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Сағат бұрын
Thanks Lig Tedla for your special program. We need programs like this from other people like you where can we find them? where do we start? Thank you so much again!!
@ambaye3115
@ambaye3115 Сағат бұрын
ልጅ ተድላ መላኩ: እጅግ በጣም ግሩም የሆን አቀራረብና የተለያዩ ተጨባጭ ታሪኮችን በዋቢነት በመጣቀስ ማቅረቡ የበለጠ ተወዳጅ ያደርገዋል: በተለይ ለፖለቲካ ፍጆታ ተብሎ የተጣመመ ታሪክን ለማገ ህዝብ ጥሩ የሆነ ማስተካከያ መርሃ ግብር ነውና ሰብስክራይብ እያረግን ብንከተለው ይጠቅመናል::
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 3 сағат бұрын
I can't wait for the documentary
@tsion5088
@tsion5088 Сағат бұрын
የግርማዊ ቀዳማዊ ጏይለሥላሴ እና የኢራኑ ንጉሥ ነገሰት ፎቶ ያለበት ቴምብር አለኝ ግን ለምን እንደታተመም አላውቅም ነበር አሁን ጥሩ ግንዛቤ እንዳገኝ ሰለረዳኝ ከልብ አመሰግናለሁ።👑💚💛❤🙏
@eshetugebremichael
@eshetugebremichael Сағат бұрын
መንደርተኛነት ለአማራ ትግል በጭራሽ አያስፈልግም!!!!!
@Abebebelow
@Abebebelow Сағат бұрын
My lecture lije Tedla Melaku
@FMCLOVE1
@FMCLOVE1 Сағат бұрын
how are you my lovely L T M...U are my wonderful bro, i want yours and Asaye D. conversation again. Please set any time and have time with him.
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 3 сағат бұрын
I hop the documentary is professional and long
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Сағат бұрын
ማን ነው የሚያሳስበው እናንተ በቂ ግንዛቤ ለፋኖ ለአመራሮች ገለፃ አድርጋችሁ ካላሳመናችሁ እኛ በየት በኩል እንገራቸው ?
@ethioculture3427
@ethioculture3427 2 сағат бұрын
Berita lije tedila!
@elsad1086
@elsad1086 2 сағат бұрын
👋👋👋🙏👍
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 сағат бұрын
ልጅ ተድላ ወንድም ዓለም ነገሮችን በጥሩ ሁኔታ አስቀምጠሃል : ነገር ግን በዚህ ልክ በሚያሳፍር ሁኔታ የሚነታረኩት ሰዎች አንድ ነገር በጥብቅ ያስተላለፉ ይመስለኛል እሱም " የአማራን ትግል እኛ ካልመራነው በአፍ ጢሙ ይደፋ " የሚል ነው : በጎጥ የተሰበሰበ የብአዴን ቅልብ ባስተላለፍከው መልክት ልባቸው ይነካል የሚል እምነት የለኝም ባይሆን በስራችሁ ላይ የበለጠ አተኩሩ የቀረውን ያለ ክፍያ ለነፃነቱ የወጣው አማራ እየሆነ ያለው ሲገባው የሚወስነው ይሆናል!! የአማራው አብይ አህመድ ይገለበጣል!! አማራ በልጆቹ ነፃ ይወጣል!!💪🏽 በርቱ!!
@elsad1086
@elsad1086 2 сағат бұрын
???👍🙏
@KabadeBelachew
@KabadeBelachew 2 сағат бұрын
በሐተታ ላይ የሚተረኩት ሁሉ በመጽሐፍ እየታተሙ በአገር ቤት በትምሕርት መማሪያቢሆኑ።አሁንና ቀደም ብሎም በአማራ ሕዝብ ላይ የደረሱ ጭፍጨፋዎች ሁሉ በመጽሑፍና በዶክመንታሪ ተዘጋጅቶ የታሪክ ትምሕርት ውስጥተካቶመማሪያቢሆን ለትውልድ እውቀትም ለጥንቃቄም ይጠቅማል።
@betemulugeta9782
@betemulugeta9782 Сағат бұрын
The end of Cold War was the opportunity for EPLF & TPLF ; now the binging of change in the new world order could be taken as an opportunity to skilled political force in Ethiopia to take the driving seat (without a cheerleader of Zionist genocide). Hence, it's a paramount importance to have mature diplomacy, networking with influential positions by making itself relevant alliance.
@ዜግነትአማራዊ
@ዜግነትአማራዊ 2 сағат бұрын
የአማራን መከራ ከ30አመት በፊት ቀድሞ ተረድቶ አማራ ታሪኩን ያድሳል ብሎ ተነስቶ ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ላለዉ ለታላቁ እስክድር ነጋ ክብር ይገባዋል በአማራ ታሪክ ዉስጥ የእስክድር ነጋ ስሙ በወርቅ ቀለም ይጻፋል
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 2 сағат бұрын
አንተ ዜግነትህ አማራዊ ከሆነ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የሚያስበውን እስክንድርን እንዴት ደገፍከው ? እንዳንተ አይነት ማይም አማራን አይሸውደውም ግብስባስ
@undermysaviour
@undermysaviour Сағат бұрын
​​@@BirukAiynayehu-r9tአማራ ሁሉ ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ ነው። አማራነቱ ተለይቶ ሲመታ አማራ ወደ ከበረ ስፍራው ይመለሳል ያለው እስክንድር በ፹፭ ዓ.ም. ነበር። ከኢትዮጵያዊነቱ ጋር አልተቃረነበትም።
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 3 минут бұрын
ግን እኮ ተድላ አንተም ለፋኖ መከፋፈል አስተዋጾ አድርገሀል፤ ሚዛናዊ ሆነህ ትግሉን መደገፍ ሲገባህ ከአንድ ስግብግብ እብድ ግለሰብ ጎን ነው የቆምከው!!!
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 37 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,7 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
የጎንደርና ጎጃም ሕዝብ እና የመላው አማራ የአንድነት መሠረት
19:42
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 19 М.
የፋ|ኖ አንድነት ወሳኝነትና ፈተናዎች
20:43
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 10 М.
የሰጠሁት የድብቅ ስልጠና የለም፡፡
50:42
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН