KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጾታዬን በደብተራ አማካኝነት ከወብድ ወደ ሴት ቀየርኩ !! ክፍል 2
45:32
ሁለት ጾታ ያለው ባል// ሀብቴን በቀረጻ መሀል እንተኛ አለችው
52:21
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
የማዳም ቅመሟ ብቻዬን ቀርቻለሁ በማለት የአትሂድብኝ ልመና ውስት ገባች
Рет қаралды 40,998
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 16 М.
ትንግርት
Күн бұрын
Пікірлер: 454
@TiruyeAneleye
Ай бұрын
ይሄን ልጅ ለህግ ይቅረብ የብዙ ሴቶች ህይወት እያበላሸነው የምትሉ
@SaraMohmed-r2q
Ай бұрын
እሷትቅረብእንጂእኩሮበትዳርላይትዳትት
@HelenDesta-c3y
27 күн бұрын
Jn 0:50 0:52 0:52
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
ባለጌ ቃላቱ ሁሉ ሲያስጠላ ተንበጨበጨ ተንበጫበጨ ምኑ ቆሻሻ ነው አቦ እሰይ እጅህ ይባረክ እንኳን ቀጠቀጥከው አቦ አንዱ ደመ ከልብ ባረገህ ፀበል አስጠምቃት ባልየው
@fekadieassefa932
Ай бұрын
ሴትየዋ የመጨረሻ ውዳቂ ናት። ባልየውም የሆነ ሙትቻ ነገር ነው። አሁንም ከስህተቷ የምትማረሰ ሴት አይደለችም።
@HawaSeid-n2j
Ай бұрын
በጢናዋ አይመስለኝም ወደ ፀበል ውሰዶት በምታምኑት
@Ethiopia12-n5g
Ай бұрын
ብትሞች ይሻላል ። እሬሳ እሰይ እንኳን አዋረደሽ ።።።።
@negateyasinyeshe6365
26 күн бұрын
ያረብ አገር እሩዝ ሰራ ነዉ ከምገድ ያሶጣት
@MagdesBuzayu
26 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አዎ ሩዙ ዎደ ትል ተቀየረ @@negateyasinyeshe6365
@Kemero-vr5jm
24 күн бұрын
አንበሳ ጀግና ጋዘጤኛ ድንቅ ልጅ ነህ ተባረክ አላህ ካንተህ ጋር ይሁን
@NaNa-lw3xq
Ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ
@SaadaBahrain-gm1yq
Ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ጀግናናናናና❤❤❤❤❤
@kadijaradi1899
Ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ማንነትህን ነው ያሳየህው ይሄ ምላሳም ጀግናናናናና 👍💪 ❤❤🎉🎉 ግን የቀረሳትን በዚ አጋጣሚ ከስልኩ ላይ ማጥፋት ትችል ነበር ❤🎉❤🎉 ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ 😅😅😅
@sisayyaregal
Ай бұрын
የኔ ጀግና በለው❤❤❤
@senayasefaw7148
Ай бұрын
ሓሽሽ የሚጠቀም ሰው ነው የወደድሽ እግዚአበሄር ይማርሽ በእውነት ወደ ጸበል መሄድ ነው ያለብሽ
@f-io7sj
Ай бұрын
ለኢላሀኢለህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ
@uhhuhh5398
Ай бұрын
ወደእግዘአብሔር.ቤት.እንሔዲ.ባሉኚ.ግዜ.ደሥ.አለኚ.አለመታደልሺ.እንደዚሕ.ያለ.ባል.በአሁኑግዜ.ተገኚቶ🙏🙏
@zebibajemal115
Ай бұрын
አየ ባል ተብየው ነብስ ይማር
@GoogleId-i2l
Ай бұрын
ባልየዋግንሚስኪንነው😢😢😢😢
@zuzu-p6l
Ай бұрын
በናትህ ከካሜራ ጀርባ ለጥልጠዉ እርግጠኛ ነኝ የብዙ እህቶቻችንን ሂወት አበላሽቶል
@ZinetAlioumer
26 күн бұрын
ባልየው ግን የሆነ የሞተ ሬሳ ነው የሆነ እንከፍ ነቃ ያለ አድለም ድምፁ እራሱ ይዘጋል እሄ ሴታ ሴት ወንድ ልጅ ነቃ ሲል ነው ልክ እንደ አራዳው
@yetemegenali-9074
Ай бұрын
ባልየው ግን አልጫ ነውይህን ሁሉ ነገር እያደረገችው ይለማመጣታል
@fatimaabdlqw4374
26 күн бұрын
ባልዬውአናዶኛልይችንእዜውያገላብጥሽነበርማለትያለበት
@ZinetAlioumer
26 күн бұрын
አልጫ እራሱ አይገልፀውም ሴታ ሴት በቁሙ የሞተ
@tgay5642
Ай бұрын
ጀግናናናና❤❤❤❤❤
@maqdashabtamuu3288
Ай бұрын
ወድም ብትታረቅ እኳን ሳትመረመሩ አብረካት እዳትኦን
@Hundumak
Ай бұрын
የጋዜጠኛው ስህተቶች ። 1. ውሽማው የሚያስፈራራበትት ቪዲዮ መቀማት ነበረብህ። 2. ይህ ሰው በሰው ትዳር ገብቶ በመማጋጡና በገዛ ቤታቸው ብዙ ሴቶችን ይዞ እየመጣ የብዙ ሴቶችን ህይወት እያበላሸ መሆኑን በቪዲዮ እያያችው በነፃ መለቀቅ ተገቢ አይደለም ። 3. ባልና ሚስት ይታረቁ። ውሽማ ተብየው በህግ ይጠየቅ🎉🎉🎉
@Genet-v6m
Ай бұрын
ጋዜጠኛው ምን ያድርግ ሴትዬዋ በጣም እየተከራከረችለት እየሞገተችለት ነው ይፀለይላት
@Olivesulaiman
Ай бұрын
አለህ ይርደሽ ኤሄ ጨምለቃ ለህግ ይቅረብ😢😢😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
ደሚርኝማ
@FAs-k5d
Ай бұрын
ስደት ያላቹ ሴቶች በዚ ተማሩ እኔስ በግዜ አግብቼ አለው አላህ ከክፉነገር ይጠብቀን
@AlmasAlnaqbu
Ай бұрын
ለህግ ያሳወቁ አንቺ ደግሞ ለአራት ወር ፀበል ንስሀ ጊ
@אסתראברהם-י3מ
9 күн бұрын
ቴሌፍኑን ውሰድት ዋው በጣም ደስ አልን በርታ ጋዜጠኛው ምስጋናችን ከፍ ያለ ንው
@furiduri8440
Ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና እናትወልዳለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AshuAshu-un3ed
Ай бұрын
ጃግና 🐅አት ኑሪልኝ 🐅🐅
@DgfGdgg-g8f
Ай бұрын
አተ ልጂ ዛሬበጣም ነዉ ደስ ያለኝ ደግ አደረከዉ አች ደግምወ ምን ያጃጁልሺ አል ይልቀቀዉ ለምን መጀመራያ አልፈራሺም አሁን ደግምወ ይልቀቀዉ ተሠዉ የተለየ የያሺዉ ነገር የለም እና አሁንም ቢህወንም እራስሺን ጠብቂ
@Hundumak
Ай бұрын
ለምን ቪዲዮ የያዘበትን ሞባይል አልቀማችውትም ??
@Hoigig
Ай бұрын
እሷም ግም ነች የገማች ይልቀቀው ምን ያመጣል ከዚህ አይበልጥም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hddqi
Ай бұрын
ባልየው ነብስ ይማር
@HdhH-x2y
28 күн бұрын
ይህባለጌ ለህግአቅርብት ይሄ❤❤ቆሻሻ❤❤❤ዲምጡእራሱ ሴስጠላ❤
@asterdesta312
Ай бұрын
አግዛብሔር ይባርክህ ትንግርታ ❤️❤️❤️❤️
@LilySedro
Ай бұрын
የልጅቷ ባል አንጥፎ አንጥፎ ቢለቀው እኮ በህግ ራሱ ቤቴ ነው የመጣው ማለት ይችል ነበር ሰው አቶ እኮ ነው ደማችንን አፈላው እኮ በፈጣሬ
@ZinetAlioumer
26 күн бұрын
የልጅቱዋ ባለቤት እኮ በቁሙ የሞተ ከብት ነው
@merikonjo798
Ай бұрын
ተመስገንባላበጣሚደሲይላሊ❤❤❤🎉🎉🎉
@AlmazGobze
Ай бұрын
ወንድሜ እራስክን ጠብቅ የንስር አይን ያደረሱበትን ና የሚኪን ነገር እያያቹ ለራሳቹ ህይወት ዋጋ እየሰጣቹ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶች ምን ያለ ብትመክራቸው አይሰሙሙ ሚድያ ላይ ሁልግዜ ትምርት ይሰጣል ስንት ሴቶች ተበልተው ባዶ እጃቸውን ሜዳ ላይ የቀሩ ብዙዎች አሉ ከነሱ ትምርት አይወስዱም ስትመክራቸው ቅናት ይመስላቸዋል አሁን እንግዲ ያሁም ባለትዳር ሁና ፈጣሪ ልቦናችን ይክፈትልን እግዞ ልጁን ለህግ አቅርቡ እደሱ አይነት ባለጌዎች የዚኔ ብዙዎች አሉ ከአፉ የሚወጣውን እንካ የማያውቅ የአራዳ ልጅ ከአፉ የሚወጣ ጭቃ ቃላት ከሆነ ፋራ ሁኜ ብኖር ይሻላል ባል ተብየው ደሞ ይቺ ከእንግዲ ለአንተ አትሆንም የቤተክርስቲያን ልጅና የአለም በብልግና የወለደቻቸው ከንቱ ፍጥረቶች አንድ ላይ አይሄዱም 😏😏😏😏😏
@kiyakiya8209
Ай бұрын
አይ ወንድ ሞቼ ነው የማላምናቸው በፍቅር የማዳም ቅመም ፈጣሪ ይርዳን ይርዳችሁ ያሳዝናል 😭😭
@asegedechatumo6078
Ай бұрын
ሰበዛ በጣም ደካማ ነክ ጋዘጤኛ
@Hoigig
Ай бұрын
ወንዶቹ እራሡ ሴት ናቸው አሥጠሉኝ😢😢😢😢😢😢
@ኑሩአሊ
21 күн бұрын
ግዜጠኛው አትረባም አፍንጫውን ብልህ ስልኩን ተቀብለህ ፎርማት ለምን አታደርገውም ጥርሱን አውለቅለት
@SaifulRana-y1z
Күн бұрын
ጀግናዉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@khelilabdela1521
17 күн бұрын
Ychi Shermuta mnm atseralehm
@RfgSfr
Ай бұрын
ወሏህ ያጀምአ ሁለቴ ነዉ መልሼ የሰማሁት😂😂😂😂😂 አልሓምዱ ልላህ ይሄ መናጥ ሰዉየ😮😮😮😮😮ጋዜጤኛዉ በክፊ3 አናዲደህኝ ሰዲቤህ ነበር አፊ በለኝ በትላንትና ቆይታህ ፈር ነህ ብየ ተናዲጄ ነበር😮😮😮😮😅😅😅😅
@Zekiammd
19 күн бұрын
Ere katakitew bdnb arge abo ehe wusha ene eko ye ante tife betam nw mimachgni jegnaye 🥰💪
@bmm3152
Ай бұрын
ጀግነዉ ገዜጠኛ በራከ ሁን ኡከን ቀጠቀከው ምን አይነት ቆሸሸ ሰዉ ነዉ እስከ አሁን የስቱን ህይወት አበለሽቶ ይሁን የእጁን መግኛት አለበት
@ateneshaten1338
Ай бұрын
ጀግናነህ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰው ስትሉ እራሳችሁን አደጋላይ ትጥላላችሁ በጣም ጀግናዎቹ ሁለት ሚኪና የነስ አይን በጣም አደጋላይ ናቸው የእውነት ጋዜጠኛች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለናተ ቃላት ያሰኛል የናተ ነገር በጣም ያማል
@eteneshWoldesilassie
Ай бұрын
በጣም ጋዜጠኛዉ ጀግና
@Sara-j9r5u
Ай бұрын
ዉይ ሲያስጠላ እሷ እኮ አስነክቷ ት ነዉ ጋዜጠኘዉ ጎሽ ተባረክ ለጉልበተኛ ጉልበተኛ አለዉ የምር
@SitiYassin
Ай бұрын
እኳአልአልኸው👍👍👍👍👍
@ኤፍኤፍ
10 күн бұрын
የኔ ጀግና ስወድህ ቅጥቅጥ አድርገው
@ShopMcc-s4c
Ай бұрын
ሲጀመር ባልዬው ሲያስጠላ ወድልጂ እዲህ ሲሆን ዝም የሚል ባል ዘጋኝ የምር ባልዬው
@Alhamdulilah-e6k
8 күн бұрын
ይኸንን የንስር አይን ነበር ልክ የማስገባው
@ጧፍ
Ай бұрын
ለህግ ይቅረብ እሄ ባለጌ እርድና እደሱ ከሆነ ይቅር
@FetiyenGebreslasie
28 күн бұрын
ወይ ህሊና ሲታወር !!!!ይገርማል!!ጀግና ጋዜጠኛ በርታ
@AbasaderZefihun
Ай бұрын
የወንድአልጫ አንባልነክ😅😅😅😅
@Gdjj-v2e
Ай бұрын
ፍጥረት እየተፈወሱ ይወጡየለዴ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
😢😢መስተ ፋቅር አድርጎባት ነው እናንተ አሰሙም ኮመንት አታነቡም 😢😢
@sojoog8h702
Ай бұрын
ቤቸን ቂልፋሿን አስቀያሚ ማሬ ያህሠው አይደለም አውሬ ነው ግን ደስብሎኝል ወድሜ አላህ ያጠብቅህ ወድ ያወለድ ጀግና ነህ❤❤❤🎉🎉🎉
@yonatanalemayehu7357
19 күн бұрын
የዝሙት መንፈስ ነው ፀበል ውሰዳት።
@zamzamhassan6231
Ай бұрын
ወዲሜዋአላህይጠብቅህ
@Nema-n3q
Ай бұрын
እረ በአላህ. ልጂቱ የሆነ ነገር አደርጉባታል ለምን በሀይማኖት አተውዳትም ግን እጭ በዚህ ቀልድ ባል ተብይው ግን አልጫ ነክ
@VshsHsshh
15 күн бұрын
Tasazenalche setewa 😢🎉 Jagena gazetana nake 🎉❤ Asetarekate ebake😢😭💔
@SemraMahmed
Ай бұрын
ምኑ ጋጠወጥ ነው በደብተራ አስርት ይሆናል በእምነቷ ውሰዷት ተይዛ ነው ቢወራ ለ1 ወር ነው እህቴ ህይወትሽን ምሪ ባለቤትሺ ጥሩ ሰው ነው ይቅርታ ጠይቂው ባለቤትሺን❤❤❤❤❤
@ኤፍኤፍ
10 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተመስገን ሲንግሎች እግዞ እግዞ እግዞ ምን አይነት ግዜ ነው
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
አተ ባል ተብየው ደግሞ ኮራ በል አትበጫበጭ ኤጭ ኩራባት ስትለማመጣት ነው እደዚህ እጣጥ እጣጥ የምትል😂😂😂😂😂
@ayinalem6227
Ай бұрын
😂😂😂😂
@ברהנוטשומה
26 күн бұрын
ይገባሀል
@maqdashabtamuu3288
Ай бұрын
ባልየዉ ግን ሲያስጠላ እደወድ ቆፋጠን አትልም እዴ
@NatiKing-bg4bo
29 күн бұрын
Jeginaaaa gazetegnaaa💪💪💪💪💪💪💪💪💝💝💝💝💝💝
@SaraBarKot
6 күн бұрын
ጋዜጠኛው ልጅ ከሚሰማው በላይ ሰማ ባልየው ከመጠን በላይ ጨዋና ታጋሽ ነው በእድሜው በላይ አግብቶ ተንከባክቦ ሌላም ውሽማ ይዛ ችሎ ምን አይነት ጨዋ ሰው ነው😊
@WorkeaImishaw
13 күн бұрын
በደቡ እድርገህ በለው ጥሩ ሰሪነው ይደረከው
@RebeaAli
Ай бұрын
ዋው መረጂ አደት መያዝ እዳለብህ ትሺሊለህ ጀገና
@meryammeryam8098
Ай бұрын
ደግ አደረክልኝ
@tirualemtemtime8962
Ай бұрын
2honachuu afer deme mabelat neber
@liyayegofta9601
Ай бұрын
ዎድሜ ኢዲሜና ጤና ይስክ እጂኪ ይባረኪ❤❤❤❤❤
@FelekecheWledesemayat
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ እርዷት ወዴ አይደለም
@RahmaPew
Ай бұрын
ልጂቱዉን ወደ እምነት ቦታ ውሰዱዋት መትቶታል ጋዜጠኛው አሰማም ወደ እምነት ቦታ ውሰዱዋት
@semirsmu
Ай бұрын
በመጀመሪያ ጥፍተኛዋ ሤቷ ናት በመቀጥል ባሏ መሥኪ ነው ያሣዝናል ይህ ዱረዬው ድግሞ ጨጓራዬ ገለበጥው በጣራቃ የሆነ እረኩሥ ጋዜጠኛው እድሜ ልክህ የምትደሠትበተን ህይውት ፈጣሪ ይስጥክ አቼቴ ነው ያራሠው ሢመታ
@GennetGennet-u2b
Ай бұрын
ብራቮ ጀግናዬ አባሳዬ ጋዜጠኛው❤❤❤❤❤
@ጻድቁይሁነኝ
Ай бұрын
አይ የከሰመ ትውልድ ቋንቋቸው የተቀያየረባቸው ንግግራቸው የማያምር ፈራሄ እግዚአብሔር የሌላቸው በዚህ ላይ ስለ ወገን ስለ ሀገር የማይሰማቸው ከእውቀት ነፃ የሆኑ የማይረባ ህይወት የሚኖሩ ለሰው ክብር የሌላቸው የእለት ኑሮ የሚኖሩ አማሟታቸው የማያምር ያራዳ ልጅ ማለት እንዲ ከሆነ ይቅርባችሁ ወጣት ሆይ ንቃ የአራዳ ልጅ ማለት አስተውሎ የሚናገር ፈራሄ እግዚአብሔር ያለው ለሰው ክብር ያለው በራሱ የሚተማመን የተማረ ሀገሩን የሚወድ ለህብረተሰቡ ግድ የሚሰጠው ሙሉ ሰው ማለት ነው
@SamsungPhonetastic-y7f
Ай бұрын
አትበጫበጩ😂😂😂😂አሳከኝ😂😂
@bitanyahadasalem6878
23 күн бұрын
ወነኔ ኣምላኬ ግፍዒ ኣርእዮኪ
@ZaynbaStotaw
29 күн бұрын
ይሄ ልጅ በርበሬ ነበር ማጠን😅😅😅
@MimiBiruk-l6k
11 күн бұрын
Betam doruee balege new sinesireat yelewm
@መኪያ.ሠድተኛዋ
17 күн бұрын
ወይኔ😢😢ትግሥታችሁ እኔ ተቃጠልኩ
@MazaMala_21
Ай бұрын
ምኑ ዝርክርክ ነው በእግዚአብሔር ከሚባለው በላይ ባላጌ ነው 😢
@ወንጌል.አሽናፊ
Ай бұрын
ቪዲዪ መልቀቅ በህግ የሚያስቀጣ መሆኑ በህግ መርቀቅ አለበት ለነዚህ ወንበዴዎች በጣም እየተመቻቸው ነው ህዝብን ማስቃየት እረ ምን ጉድ ነው ።እረ ጌታ ሆይ ድረስልን 😢😢😢😢
@senayasefaw7148
Ай бұрын
ይህ ሰው በጤናው አይደለም ልጅቱን ወደ ጸበል መሄድ አለባት
@SeniytYirdaw
Ай бұрын
አበሳ❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
ባልየው ግንመሸአላ ሚስኪን
@yenetube313
13 күн бұрын
Gen selewefer hegem yeferawal end
@salihamuhammed3403
Ай бұрын
mini ayineti dawarino
@sameM-tu6rg
8 күн бұрын
አራዳ ማለት ታማኝና ለወዳጁ መሰዋት የሚከፍል ነዉ ብዙ ሰዉ አልገባዉም
@መኪያ.ሠድተኛዋ
17 күн бұрын
ወይኔ ባልየዉ ግን ምሥኪን
@IsnaquIsnaqu
Күн бұрын
Ye iwnet fiqir aymeslegnim. Min albat ye chelema aserar linor yichilal. Silezih wede tselot bitiwesed
@AbdelaSeid-vt7tk
Ай бұрын
በቤቴ ሰላሜን ልጣ እንደ አላለም😂😂😂
@zamzamzamzam7127
Ай бұрын
እስስይደግአደረክአበሳየኸሞላጫ😂😂😂😂😂
@AlmiAlmi-h2q
Ай бұрын
እሰይ ደግ ሆንሽ በአይንሽ እያየሽ አላምን ብለሽ ነበር ይገባሻል ዱርየውም ከመጥን አልፎ ነበር እኳን የጅህን አገኝህ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
እባክሽ አትፍረጂ ከዚን በፊት አንድ ልጅ ፍቅረኛ እያላት እወድሻለሁ ሲላት እነቢ ስትለው መስተፋቅር አርጎ ሲጫወትባት ተከታተሉልኝ ብላ እየደነፋች ትሔድና አጠገቡ ሲደርስ ከሴት ጋ እያየችው አላረገም አባቴ ፍቅሬ ነው ያለችው እና በፀበል ተፈወሰች
@SsiWw-wm7fw
Ай бұрын
ድቅ አረገሺ 😂😂አቺ ባሌጊ ባልያለሺ ለምን ትወሰልቻለሺ😂😂
@KassaD-m5b
Ай бұрын
መታሰር ሳይሆን መሰቀል ነው ያለበት
@meryammeryam8098
Ай бұрын
ይህን ልጂ ቀጥቀጡት
@Suga-k1h
29 күн бұрын
የኔ ውዴ አይዝሽ ካምርምን ብቻ ሲም ያግሽሌ 💔💔💔💔💔
@KiyaaKoo-v6n
Ай бұрын
Ere waneeee yarabi wadime rashchu tabeko ebakachu 😢😢
45:32
ጾታዬን በደብተራ አማካኝነት ከወብድ ወደ ሴት ቀየርኩ !! ክፍል 2
ትንግርት
Рет қаралды 9 М.
52:21
ሁለት ጾታ ያለው ባል// ሀብቴን በቀረጻ መሀል እንተኛ አለችው
Single /ሲንግል
Рет қаралды 57 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
26:36
💎በህይቴ ስጠብቀው የነበረ ቀን ኒካህ እናድርግ? ተላቀስን😱
Mubi Tube
Рет қаралды 92 М.
34:50
ሳምሶን በእልህ ተነሳስቶ ከሚስቱ ጓደኛ ጋር ማገጠ!! - ሳጨስና ስማግጥ በቀረፀኝ ቪድዮ እያስፈራራኝ 200ሺ ብር ወስዶብኛል!!
Maleda Tube
Рет қаралды 39 М.
20:40
እቃው ትልቅ ነው ብላ የተሰወረችው ገሊላ እፍረት!! | የናቁት ያስረግዛል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 40 М.
56:25
🟠ቴሌግራም ላይ ያወኩት ፍቅረኛየ ልንጋባ ስንል ሚስት እንዳለው አወኩ🤔ምን ላድርግ ከኔ ተማሩ | Seid TV
Seid TV
Рет қаралды 349
28:40
ከአህያ ተወለድች የተባለበት ቤት ውስጥ ተአምር አየን
ትንግርት
Рет қаралды 26 М.
34:30
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
ንስሮቹ
Рет қаралды 42 М.
50:38
የባለትዳሮቹ አልጋ ላይ የወጣሁት በትዳርዋ ላግዛት ነው ያለችው ውሽማ ጦስ አመጣች
ትንግርት
Рет қаралды 26 М.
15:05
🔴እንክብካቤ እንደ አየር መንገድ ነገሩ አልገባኝም በጣም በዛ🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 31 М.
37:38
የሴራው ዋና ጠንሻሽ በቁጥጥር ስር ዋሉ በገዛ እናቱ የታፈነው ልጅ ተገኛ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
34:34
ብል#ቱ ላይ ቀንድ ????
ትንግርት
Рет қаралды 17 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН