ቢዙ ነገር ሆንኩለት
32:39
Пікірлер
@VshsHsshh
@VshsHsshh 31 минут бұрын
Yasazenal yasowe kefate 😢😭💔 Goboze gazetana nake 🎉❤
@sameman9014
@sameman9014 45 минут бұрын
እሱዋ እቅርታ ልትል ጋዜጠኛ ተይ ይላል 🤣
@betty35528
@betty35528 59 минут бұрын
ወንድሜ ለምንድነው ይህን ባለጌ የምትለማመጠው አላስፈላጊ ቪዲዬ በሕግ እንደሚያስቀጣ አታውቅም እንዴ በሕግ ጠይቀው ጥጋቡ ይተንፍስለት ይሄ የማይረባ ነው ይከሰስ ይህን ያህል እሰጣ ገባ አያስፈልግም ቆፍጠን በል እንጂ
@mssayassen4226
@mssayassen4226 Сағат бұрын
Danaydrguuu
@sameman9014
@sameman9014 Сағат бұрын
ዉሸቱን ነዉ አትወደዉም ስታመናጭቀውና ስትሸሸዉ ቶሎ ብሎ መድሃኒት አጠጥቷት እንደገና ስትጠቀለልበት ነበር በድብቅ ካሜራዉ ላይ አይተናል አንደገና ልጁ የሱ ላይሆን ይችላል እየዋሸ ነዉ ተመርምሮ የማይወልድ ከሆነ ያኮላሸው እሱ ይሆናል
@GhgdGgf
@GhgdGgf Сағат бұрын
😢😢😢😢
@khadigekh1606
@khadigekh1606 Сағат бұрын
አጀብነዉ
@anshahassen8770
@anshahassen8770 Сағат бұрын
ለህግ አቅርበው አጎትየውን
@MunaSulaiman-sr1vp
@MunaSulaiman-sr1vp Сағат бұрын
ትክክል መድሀኒት ልጉዳ ይችላል ዳግም በጣምየማድንቅህ አንተ ጅግና ሰለ ልጅ አላህ ነዉ ሰጪ እሱ በጣም ባሌጌ ለሱ ቦታ አትስጡ ወረዳ የሆነ ልክስ ልክስ የሆነ ሰዉየዉ
@militlahun871
@militlahun871 Сағат бұрын
ኧረ ምንም እንዳትዋስድ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Сағат бұрын
ልጁታህ መተት አርጎባታል እድትጠላው አድርጎባታል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Сағат бұрын
ለምን ትለቁታላቹሁ አልጋ ላይህ የምያፀዳዳት ሰውዬው ውሸቱን ነው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 сағат бұрын
ወደ ህግ ውሰደው የልጁታን ህይወት ተጫወተባት
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 сағат бұрын
አጎቱን ከምትይዥ ለምን ሌላጋ ለማርገዝ አልሞከርችም
@pleasantpleasa
@pleasantpleasa 2 сағат бұрын
እውነቱነው አይታመንም ውይ ሌሳብዳትይሆናል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 сағат бұрын
ውሸቱን ነው መዳኃንት እየሰጣት የምደፍራት
@AbduMuhammad-o2n
@AbduMuhammad-o2n 2 сағат бұрын
የአባቱም ገዳይ ሊሆን ይችላል
@AbduMuhammad-o2n
@AbduMuhammad-o2n 2 сағат бұрын
መውለድ እነደይችል የሚያደርገውም አጎቱነው
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 2 сағат бұрын
ምን አይነት ድንጋይ እራስ ነህ ቆሻሻ ወፍራም ሆድ ሽማግሌ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 сағат бұрын
እዳታጠጧት በፍፁም ፀበል ብቻ ትጠመቅ
@MunaSulaiman-sr1vp
@MunaSulaiman-sr1vp 2 сағат бұрын
አጉቴ በጣም በጣም ባሌጌ ነህ ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል ውሸታም ነዉ ህክምና ህደህ ቸክ አርግ አንድ አላህ ነዉ ሰጪ የምታዉራ ገደል ግባ አይዞህ ወንድሜ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 сағат бұрын
ልጁ ምርመራ ማደረግ አለበት?🤔🤨🙄
@Azmrah
@Azmrah 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢aeri besemam yekir ybelsh😢
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 сағат бұрын
ልጆቹ አሳዘኑኝ😢 አጎት ተብየው አውሬነው
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 сағат бұрын
Abetu yikir belegni hatiyategna negligence. 🙏🙏🙏
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 сағат бұрын
DNA YIDEREG 😂😂😂
@maeedeAberiha
@maeedeAberiha 2 сағат бұрын
ጋዘጠኛ በጣም ደካማ ነህ
@HawaSaeed-l7s
@HawaSaeed-l7s 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@myhomeethio
@myhomeethio 2 сағат бұрын
እርጉዝ ሆና ፒሬድ ታያለች እንዴ ፅንሱ ምንም አልሆነም ቼክ መደረግ አለበት።
@BetiLeta-x2i
@BetiLeta-x2i 2 сағат бұрын
በእናታችሁ ደብድቡት
@myhomeethio
@myhomeethio 2 сағат бұрын
ጎበዝ በእምነቱ ትድናለች። ዮቱበሩ አስበህ ተናገር ዳግም ጎበዝ ነው እንኳን ማራት ሰውየው ለፍርድ መቅረብ አለበት።
@maeedeAberiha
@maeedeAberiha 2 сағат бұрын
ጋዘጣኛ ብዝ ስህተት ኣለህ ለምን😢😢😢 ቶሎ ብለህ ኣትደርስላትም ደሞ ስትድ ሰው ያስፈልገሃል
@berryberry2124
@berryberry2124 2 сағат бұрын
ሂድ አፈር ብላ አስመሳይ እበት ደሞ አፍ አለኝብሎ ይለፈልፋል ይድፋህ
@myhomeethio
@myhomeethio 2 сағат бұрын
ነገርየው ፌክ ነው እንዴ የሰውየው አኢንተርቪው ተደጋግሞ የሚያወራው የተለያየ ነገር ነው። ፀበል እያለ የምን ሌላ መድሀኒት መጠበቅ ነው። ሰውየው ለህግ መቅረብ አለበት ለምን ለቀከው።
@berryberry2124
@berryberry2124 2 сағат бұрын
አረ ምን እየሰማን ነው ይድፋህ አቦ ይሀ መቀመቅ መግባት አለበት ይሄ አረመኔ ልጅታ ወዳ አይደለም መስተፋቅር አድርጎባት ምኑን ትወቀው ይድፋህ አቦ መቀመቅ አስገባው ወንድሜ ኑሮህን ኑር ለራስህ ኑር ጠላት ከእሩቅ አይመጣም ድሮም ከቅርብ ነው ልጁ እግሩ ከመውጣቱ እሮጦ እቤት ውስጥ ነው ኡፍ አንገጀቴን በላው
@myhomeethio
@myhomeethio 3 сағат бұрын
ነገርየው ፌክ ነው እንዴ የሰውየው አኢንተርቪው ተደጋግሞ የሚያወራው የተለያየ ነገር ነው። ፀበል እያለ የምን ሌላ መድሀኒት መጠበቅ ነው። ሰውየው ለህግ መቅረብ አለበት ለምን ለቀከው።
@LeloMegersa
@LeloMegersa 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@Zainab-ix6jh
@Zainab-ix6jh 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@DfgggGghhh
@DfgggGghhh 3 сағат бұрын
መድሀኒቱን ከቤት አውጡት
@Alli1742
@Alli1742 3 сағат бұрын
He should be in jail Please do NOT give her his medicine
@lubabapinsard596
@lubabapinsard596 3 сағат бұрын
Le polic asyzwete mene ayente balgya kowshasha neke
@AlamituAlamitu-n6s
@AlamituAlamitu-n6s 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ermysmese9404
@ermysmese9404 3 сағат бұрын
መሀን መሆኑን በሀኪም ይረጋገጥ ።
@ermysmese9404
@ermysmese9404 3 сағат бұрын
አትስማው ውሸቱን ነው ዶክተር ጋ ር ይሂድ ምርመራ ይደረግለት የልጅህን ሚስት ውርደታም ባለጌ ስለሆነ ነው
@אליספנתה
@אליספנתה 3 сағат бұрын
አንተም ገዜጠኛው ተሎ ለሰረ ቤት ወረውረው
@Alli1742
@Alli1742 3 сағат бұрын
DO NOT GIVE HER HIS MEDICINE PLEASE٫ THAT WILL BE ADDING EVIL٫ PLEASE TAKE HER TO the Bel URGENTLY
@belayche4050
@belayche4050 3 сағат бұрын
You are evil stupid man 🤢 🤮
@asianilo2894
@asianilo2894 3 сағат бұрын
እረ በቂ ማስረጄ አላችሁ ለህግ አቅረቡት
@UaeUae-zb8du
@UaeUae-zb8du 3 сағат бұрын
ይመረምር ይህ ዉሸታምምምም ነዉ
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 3 сағат бұрын
እንዴት ያለ ክፉ አጎት ነው አቤት ማአቱ አገራችን ሰላም መጥፋቱ ሲያንሰን ነው 😭😭😭😭😭😭😭