KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእማማ ቤት ክፍል 28 YeEmama Bet Episode 28 - Ethiopian Comedy
20:04
የእማማ ቤት ክፍል 31 YeEmama Bet Ethiopian Comedy 2019
21:14
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
00:58
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
የእማማ ቤት ክፍል 27 YeEmama Bet Episode 27 - Ethiopian Comedy
Рет қаралды 267,093
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 823 М.
Sodere TV
Күн бұрын
Пікірлер: 710
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
5 жыл бұрын
እናቱን የሚወድ በሙሉ ላይክ ሚ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 😍😘
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
5 жыл бұрын
አሜን ፫
@ራያአዘቦ
5 жыл бұрын
አሚን
@ሱሱሰለምቴዋ
5 жыл бұрын
አሚን እናቴን አሞብኝል ዱአ አድርጉልኝ
@ማሂየድንግልልጂ
5 жыл бұрын
አሜን ማር
@ማሂየድንግልልጂ
5 жыл бұрын
@@ሱሱሰለምቴዋ ፍጣሪ ይማርልሺ ማማየ
@jtube3698
5 жыл бұрын
የእማማ ቤት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት 🏠
@sabamona4804
5 жыл бұрын
Tekakale naw
@zenebe1239
5 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ሁለም ኢትዮጵያ ቤት የውጪ ያለ ማን አለ አውን ወሬ ብቻ። ሰገጤ
@aliseaid
5 жыл бұрын
Komal agame
@cuucdkckckd4443
5 жыл бұрын
ሊያ ሾዉ .
@rahelshafe4016
5 жыл бұрын
Menaw nager amrake ali
@shankeyemariyamlij7433
5 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ሚካኤል የልባችንን መሻት ይሙላልን አሜን
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
5 жыл бұрын
Amennnn mikaeliye kidem ke fitachin ye asebinewunm ya sakalin Ina wed hagerachin yasigeban
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@siwedeltblenayenafaruaebdy6268
5 жыл бұрын
Amen
@shankeyemariyamlij7433
5 жыл бұрын
@@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ Amen iht
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohammed-mn3fk
5 жыл бұрын
ዘገያችሁ በሠላምነው አባ ባ ድምፅሁ ሲያምር ፊትአውራሪ ረጅ ምእድሜ ይስጠወት ሀበሾች ሠላምሁኑልኝ ilove you ሀበሾች ደሞቸ
@jenyjeny8826
5 жыл бұрын
seada mohammed ♥♥♥♥♥እኔት.100000ትኑር
@behailugebremariam4600
4 жыл бұрын
Tlefiwa
@seadamohammedmohammed70
5 жыл бұрын
ማን ነዉ እንደኔ ገጠር ተወልዶ ያደገ ኡፍፍፍ አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
5 жыл бұрын
እኔ
@ሀበሻዊቅብጥብጥ
5 жыл бұрын
እኔ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
5 жыл бұрын
Eni
@ggggeghtapharyemsgn2147
5 жыл бұрын
አሜን
@ጋልቅዱስሚካኤልእ
5 жыл бұрын
እኔ አለውልሽ ማምዬ አይዞን
@ዘመናይክብሪቷ-ወ7ኰ
5 жыл бұрын
አማን አይደለሞይ ባላገሩ ናፈቀኝ ደጉ ሰው ገራገሩ እስኪ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
@tgarabianfood2937
5 жыл бұрын
ማማዬ ገጨውሽ
@helenabeba4687
5 жыл бұрын
አይደለሁም ግን ኢትዮጵያ ስለሆንሽ ገጨሁሽ
@heryhery4448
5 жыл бұрын
የገጠር ቆጮ በልቼ ያደጉ ክክክ
@jenching110
5 жыл бұрын
Yemecesh'abo
@remlamestin1425
5 жыл бұрын
ስውድሽ
@kateekatena5765
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ በስደት ላይ ያላቹ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ የልባቹሁ መሻት ቅዱስ ሚካኤል ይሙላላቹሁ
@ትውልድሁሉያመሰግኑሻልታነ
5 жыл бұрын
Katee Katena አሜን አሜን አሜን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@tigistenamo9750
5 жыл бұрын
Amen
@mimiayaloun912
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
5 жыл бұрын
አሜንንን
@ኩኩነኝእናቴንናፋቂ-ኸ7ጸ
5 жыл бұрын
አደራ ሰለ ድራማው ብቻ አውሩ ላይክ ግጩኝ ምናምን እዳትሉ በየ ቦታው አሰለቻቹን እኮ
@sarahsarsarah4091
5 жыл бұрын
ልክ እንዳነ ያናዱድሻል አይደል
@sisruhama6101
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@memeyemame1447
5 жыл бұрын
ewnet hulum like yelal
@abebabeb4943
5 жыл бұрын
እኔም የሰለቸኝ ነገረ ቢኖረ ግጩኝ ምናምን ሰለድራማው እኮ አያወሩም ግን ጥቅም አለው ላይክ
@sofyaali3026
5 жыл бұрын
አንችም እንዴኔ መሮሻል😂
@aa6750
5 жыл бұрын
የገጠር ልጂነኛ ገጠሬዎች እስኪ ብቅ በሉ
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
5 жыл бұрын
አለሁ
@meethiopian4425
5 жыл бұрын
ወልካም ውዶቸ ብርድ ሊገለኝ ነው በላይክ አሚቁኝ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት
@lplpplplpu8637
5 жыл бұрын
ነይ ልቀፍሽ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ማማየ እኔም አዙሮ ሊደፍኝ ነው ስለዚህ ምን ይሻላል ወይ ብርድ ትትትት መዳም ኝኝኝኝኝኝ ወይ ጊዜ
@meethiopian4425
5 жыл бұрын
@@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ አብሽሪ እንደመሸ አይቀርም
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
5 жыл бұрын
@@meethiopian4425 የት ነውር ያለሺው እኔ ያለውበት እንዳይሆን ማማየ ነይ ላሙቅሽ
@benbokelo9572
5 жыл бұрын
Hi beautiful where r u, I will keep you warm
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
የዛሬው ድራማ የአድዋ ጀኖችን ጀብድ አስታወሰኝ ልክ በዚህ ወር የአድዋ ጀኖች መታሰቢያ ነው። ዛሬ ደግሞ የካቲት 12 የሰማታት ጀግኖች መታሰቢያ ነውና ክብር ለእነዚህ ጀግኖች💚💛❤💪
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
5 жыл бұрын
*ዋአው ግጠር ውስጤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ህዝባቻን ይጠብቅ አሜን ዊል እማምየ!*
@sadausman5610
5 жыл бұрын
አንደኝ ነኝ ሻሩክን የሚወድ like
@hadrakedir6929
5 жыл бұрын
ፕሮፋይልሽ ላይ ያለችው ልጅ ውስጤ ናት
@sadausman5610
5 жыл бұрын
@@hadrakedir6929 እኔስ ብትይ በጣም ነዉ የምወዳት
@jdhgdhxjjdhhdghd9933
5 жыл бұрын
ፉፋ
@rimawati1627
5 жыл бұрын
ያምራል
@rahimaathuiobia2626
5 жыл бұрын
Sada Usman ح
@እናቴሂወቴ-ቨ5ኰ
5 жыл бұрын
እፍፍፍ ወይ የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው እስቲ የገጠር ልጅ የሆናቹ ላይክ ግጩኝ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለነነዌ ፆም በሠላም አደረሣችሁ ፁሙ ፀልዩ በርቱ የነነዌን ሠወች ከእሣት ያዳነ እኛንም ከክፉ ሁሉ ያድነን አሜን ፫
@wanisafsa7680
5 жыл бұрын
አሜን
@salamaseyoum4974
5 жыл бұрын
Amen
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
5 жыл бұрын
አሜን ፫ እህቶቸ ይሁንልን ይደረግልን ✟✟✟
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ggggeghtapharyemsgn2147
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሱሱሰለምቴዋ
5 жыл бұрын
እስኪ ማነው እናቱን የሚወድ ፈጣሪ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናቴን አሞብኝል ዱአ አድርጉልኝ
@lalaeio1171
5 жыл бұрын
እግዛቤር (አላህ)ይማርልሽ።
@ብቸኝነቴኩራቴ
5 жыл бұрын
አላህ ያሸርልሸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
5 жыл бұрын
አላህ ያሽርልኝ ማር
@salamaseyoum4974
5 жыл бұрын
Fetari yimarlsh
@coredbekele4189
5 жыл бұрын
ሥአዳ የሥላም ልጅ ውይ የኒ እናት እመብርሀን ትፈውሳቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ይማራቸው እናት ክፉ አይንካት
@nancybailey2419
5 жыл бұрын
ስሚ የቃጅል እናት!!! ተመቸኝ😂😂😂😂😂 ሻርኩን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ
5 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ እንደሚል ልነግራቹ አልችልም ጥሩ መልክት አለው የገጠሩ ፓርት ብትቀጥሉበት በጣም ደስ ይለኛል ሁላቹም ምርጦቼ ናቹ
@worknshantehu7018
5 жыл бұрын
አይ አገሬ ባህልሽ ዎግሽ ማእዛሽ ሢያምር ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ኢትዬጲያ
@የተሰጠንንብናቅየጎደ-ፀ6በ
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ ማነው እደኔ ሚጡን የሚወድ
@coredbekele4189
5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ድራማው ኢትዮጵያ ዊ ቃና ዘይቤ ነው ሙሉ የኢትዮጵያ ገፅታ ያለው በጣም ማራኪነው እውነተኛ ባህላዊ ኢትዮጵያዊ ነው ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን እወዳችሆለሁ በተቻላችሁ መጠን ቶሎቶሎነልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኤርትራ ለዘላለም ትኑር አንድነን ብዬ ነው😍😍😍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ወሎአምባሰልማርእሸት
5 жыл бұрын
እኔስደው እነሱን ሳይሆን ያየሁት አሁን ዛፉን ቅጠሉን ፍየሎቹን ወይኔ ገጠር እፍፍፍፍ
@richjoysuccess8600
5 жыл бұрын
ኤልሳ የማርያም ልጅ ወለየዋ brahane yemaryim Lij እኔም በትዝታ ተዋጥኩኝ ገጠር ውበት ጌጥ ነው
@ወሎአምባሰልማርእሸት
5 жыл бұрын
@@richjoysuccess8600 በተለይ ክላስካሉጋር እኔማ ፊልምም ካየሁኝ የገጠሩን እየመረጥኩኝ ያደኩበት ስለሆነ እደው ትዝታ ደፋኝ
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
5 жыл бұрын
እንዴኔ አይ ሀገሬ
@bemnetmetku1013
5 жыл бұрын
ዘፈኖቹ እኮ ufff ደስ ሲል ኢትዮጲያዊነት በእማማ ቤት😍😍😍
@አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ
5 жыл бұрын
የትም የትም ዙሬ ተዘ አለኝ አገሬ ማነው እንዴኔ አገሩ የናፍቀው
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
5 жыл бұрын
እኔ
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ከምር ቃል የለኝም ለዝህ ድራማ #ከደራሲ እስከ #ተዋናይ ምርጥ ነው ሰላማቹህ ይብዛልን
@selamfikdu8714
5 жыл бұрын
የድሮ ዘፈን ውስጤ ነው
@hanan7573
5 жыл бұрын
ዋው ገጠር እንደት አባቱ ያምራል የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
5 жыл бұрын
የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ አልሀምዱሊላ ያውም መነዩ
@ሰላምሐበሻ
5 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአገር ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለእትዮጵያችን 💚❤💛☝🙏
@behailugebremariam4600
4 жыл бұрын
Gobez
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
5 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁ ፍትአውራሪና እማማ ረጅምእድሜከጤናጋር ተመኘሁላችሁ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
5 жыл бұрын
ሥወዳችሁ የኔ ሥደተኞች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ዉዶች
@mesihabeshawit5033
5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች ዋው ገጠር ሲያምር ውስጤ እርክት ነው ያለው የገጠር ፊልም ውስጤ ነው ደግሞ ብዙ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እወዳችኃለው
@hudamohammedmohammedhudamo3758
5 жыл бұрын
እኔኮ እናንተን ሳይ ሀገር ቤት ያለሁ ነው የሚመሰለኝ
@መኪያነኝከሳውድአረቢያ
5 жыл бұрын
ዋው ያምራል ብርቱ ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ
@lplpplplpu8637
5 жыл бұрын
ቶክ የሚወድ እጅን ያውጣ
@sabrinaftesfa7650
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ሁሉም ይወደዋል ግን ፍርሃቱ እና ጉራው ፕፕፕፕ ነው
@marekonmarekon8959
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ ስወዳቹ በማማ ሞት አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ😢
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
5 жыл бұрын
ግጩኝ ግጩኝ ምን ጉድ ነው በሁሉም ፊልም ሙዚቃ በሁሉም ግጩኝ ግጩኝ ምን ጉድ ነው እሯ
@rabiatoibi6504
3 жыл бұрын
መኪና ይግጭህ
@amanawitni.a6526
5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ አስኔ ቆንጆ በርቺ አሳምረሽዋል ባፋኩሎ
@aninbir3521
5 жыл бұрын
waaaaaaw waaaw uuufffff des yemil family nachu! i love all the video in detail, and loving all of you guys best work ever thank you!
@majdomajdo4015
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኧረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ። ኡፍፍፍፍፍ እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ በሀርዛፍ ሲቆረት ከጓደኞቸ ጋር እንጫወት ነበር ልጅነቴን ኢትዩጲያዊነቴን ፡የኔን ማንነት የማይበት ድራማ ነው በጣም ደስ እያለኝ ነው የማየው እኔ አብሬ የምሰራ ያክል ይሰማኛል የእማማ ቤት ውድድድድድ
@malisha1239
5 жыл бұрын
አሜን እናታችን እድሜ ጤና ይስልን ፈጣሪ የዞወትር ጸሎተ ነው
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
5 жыл бұрын
ደስ ሲል እምዬ ኢትዮጵያ ለምለሚቱ እንደት እንደናፈቀችኝ 💚💛♥
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ተባርኩ ገጠሩን ስላስያችሁኝ እናመስግናለን አማን አይደለሞይ ባላገሩ
@emutube7313
5 жыл бұрын
እስኪ ዝም ብላችሁ እዩ ግጩኝ ግጩኝ አትበሉ የቆመ ኤንትሪ ይግጫችሁና 😜😋😋
@መሰረትስደተኛዋ
5 жыл бұрын
እሙ የተዋህዶ ልጅ kkkkkkkk
@bamntdawet9899
5 жыл бұрын
hahaha
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
5 жыл бұрын
ቀጣይ መኖር አለበት ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@ልኑርለሚወደኝ-ዸ8ለ
5 жыл бұрын
ዛሬ ወጉ ደርሰኝ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ሳታርጉኝ እንዳታልፉ
@mezertgushuethiocplebrites4259
5 жыл бұрын
0
@የተሰጠንንብናቅየጎደ-ፀ6በ
5 жыл бұрын
አስኒና ሸሀሩክ ምርጥ የህንድ አክተር ይወጣችሀል 😂😂😂የቃጀል እናት
@meselechmekuria2286
5 жыл бұрын
አማን አይደለምን ወይ ባላገሩ ናፈቀኝ ደጉ ገራገሩ ሁፍፍ እኔንም ናፍቆኛል ሀገረ የማማ ቤት ስወዳቹ እኮ 😍😍😍
@bezawitlondon5805
5 жыл бұрын
መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አለ ያገሬ ሰው! እነዚህ ሁለት ወጠጤዎችም "መሸጎራቸውን" እርግጠኛ ሳይሆኑ እጣ ይጣጣላሉ😝😁😁😁 ተበላህ 😁😁😁😁
@manchesterisred6366
5 жыл бұрын
I am from Eritrea I love Ethiopian people
@asnakemathewos3788
5 жыл бұрын
Thaks hab en
@zaynab9511
5 жыл бұрын
ዋውውውውው አባታችን ባሻው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናቸው
@AMLove-bq3tc
5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ውይይ ስወዳችሁ እኮ ምችት ይበላችሁ አካባቢው በጣም ደስ ይላል እር ኢትዩጵያ ናፈቀኝ 💋💚💛❤👍💘💗💞💝🎋🐦🌷🍓🌷💞💋
@hiwothiwot3455
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ሰው ከኢትዮጵያ የሚወጣበትን ቀን ይናፍቃል ሰው ሀገር ያለው ደሞ ሀገሩ የሚገባበትን ቀን ይመኛል
@ethiolove1202
5 жыл бұрын
ይሄን ድራማ በፍቅር ነው ምወደው የሆነ ሀገራዊ ነገር ይሸታል ስወዳቹ አትጥፉ / አትዘግዩ ❤
@ሀዩእናቴንአፍቃሪ
5 жыл бұрын
የማማ ቤቶች ስወዳችሁ ወኔ ቦታውን እንደት እንደወደድኩት እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ
@ادوادو-ح6ت
5 жыл бұрын
በሚጣ ከመጠለፍ በመዳን ላይክ ግጩኝ ወግ ይድረሠኝ
@fethenfelega2802
5 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ዘና ያደርገኛል ኧረ ምን ዘና ብቻ በጣም ነው የሚያስቀኝ እንጂ
@ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ
5 жыл бұрын
ግጩኝ።ነው።እሚሉት። በየህድንበት።😆
@misslove6832
5 жыл бұрын
የሻሩክ አፍቃሪዎች ላይክ አረጉኝማ😊
@hiwetbekele9885
5 жыл бұрын
ይሄን ኢትዮጵዊ ፊልም ስወደው ሁሉ ነገሩ ኢትዮጵያዊ በርቱልን
@adanuetio1511
5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንዴት ደስ ይላል በርቱ ምርጥ ነው በመሀል ያለው ክላሲካል እንዴት ደስ ይላል
@zebibayimer2540
5 жыл бұрын
ላይክ ያለው ፊስቡክ ነው ድራማውን ልይበት ላይክ ግጩኝ ምናምን አትበሉ ቲሽ
@asmarahalal5573
5 жыл бұрын
ወይኔ ተኩቸ ወደ ሃገረይ ገባ እስቲ ኤርትራ ለምተወዱ በ like ኣደስቱኒ ።ማሚየ ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኪ ።እባካቹ የ ማሚ ስልክ ተሃባበሩኒ።
@borntodie6459
5 жыл бұрын
ዋ ኣታ ኣረጊት ክትረውዕ ትሓስብ ክክክ ኣዋልድ ሞሊዖም ወዲ ኣደይ ወዲ ኤረይ ኤረና
@hadrakedir6929
5 жыл бұрын
እማማ ጠላ ክክክ ፊፊዬ ስዊት
@sarahsarsarah4091
5 жыл бұрын
ሰላም አንኩዋን በሰላም መታቺሁ ምርቶቼ ኮምት ሳቺዋቺ እባችሁ በየ ድራማ በየ ፊልም እየገባችሁ ኡርጉዝ ኡርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮግን ነው ምናምን ብአቹ አትባታራቁ እሺ ከቻላችሁ ስለ ድራማሁ አስታየት ስጡ ካለበለዛ ዝም ብላችሁ ድማዉን አይታቺሁ ዉጡ
@የወርዲየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
ውይይይይ የማማ ቤት ዘና ታረጎናላችሁ እኮ
@hayatmohamed4846
5 жыл бұрын
ቶኬ ስወደው ያስቀኛል
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
5 жыл бұрын
#ፊፊ *እና* #ጢጢ *ስወዳቸው* *ሙልቅቅ* *ሲሉ* *እማማ* *ጠላ* *ክክክክክ* #L.G *ፍሪጅ*
@ዜድነኝየኮልፌዋ
5 жыл бұрын
በ8 ተኛው ሺህ የላይክ ልመና ሼም ነው የዛሬውና የባለፈው ሳምንት ዋው ነው
@lilibmlilibm7532
5 жыл бұрын
ዜዶ ነኝ{} ኮልፌ ውስጤ ናት 💕😍
@lilibmlilibm7532
5 жыл бұрын
ዜዶ ነኝ{} ኮልፌ ውስጤ ናት
@samrawit5314
5 жыл бұрын
የማምዬ ቤት እንኳን ደና መጣቹ በ ፊት አውራሪ የዛቹዋለው እስ ዛሬ ላይክ አምሮኛል ህህ ኖ ስድብ
@mekidia.t5953
5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ..... የቃጅል እናት 😂😂በሳቅ
@salamagudda3342
5 жыл бұрын
የዛሬዉ ያበደ ነዉ እናመሰግናለን በጣም ነዉ የምወዳቹ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
5 жыл бұрын
ክክክክክ ሽንት ሽንት የሰው ሽንት ክክክክ ገጠር ውስጤ ነው ገጠር ተወልጅ ገጠር ያደኩኝ ፍየሎችን ሳግድ ውይይይ 😀😀ላሞን እማልባት አለች ክክክክሽ
@speedcall2473
5 жыл бұрын
ይሄ ይመር የሚባል የትኛውም ተወና ላይ አየዋለው በጣም ደስ አይልም ምን አለ ሌላ ስራ ቢሞክር!!!
@nianaban2204
5 жыл бұрын
ባሻ ስወዳቸው ክክክክክ ሻሩክ አሳከኚ የማማቤት ይመቻቹሁ
@azebazebazeb2446
5 жыл бұрын
ዋውውውክልባችሁ ነው ምትስሩት ቅጥሉብት ባህል ውጉን ዋውውው
@Moon-er8du
5 жыл бұрын
😁😁😁 አቤት ድምፅ ባሻ የሰጠ ነዉ😍😗
@tsedaletsedale9081
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የነእማማ ቤቶች በጣም ታምራላችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
5 жыл бұрын
ሳምሰንግ ወይም ኤል ጂ ፍርጅ ክክክክክክ ካልሆነ አላርጅክ አለብኝ ሃሃካሃ
@ermifeker771
5 жыл бұрын
የሚገርመው የኛን ሰፈር ናፍቆኛል ግን በማማ ቤት አየሁት ውስጤ ነው የማማ ቤት
@monam540
5 жыл бұрын
የእማማ ቤት በጣም የምወደው የኔ ተናፋቂ
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ፊፊ ምትባይው ልብ ውልቅ አስኔ ማኛ😂😂😂😂😂😂😂
@hasettesefayi6215
5 жыл бұрын
ዋው የአባባ ድምፅ በጣም ያምራል
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የማማቤት አቤት ትዝታ
@hasettesefayi6215
5 жыл бұрын
የኔ ቀበጥ ኦረምኛሽ ተመቸኝ ዋው
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
5 жыл бұрын
Siwodachu yemama bete edimena tena yisitachu betaminew yemiwodachu😘😘😘😘
@sebleseble4040
5 жыл бұрын
ሀገሬ ትዝ አለኝ ዛሬስ ያምራል
@ፍቅርየሴትልጅ
5 жыл бұрын
ውይይ አባብዬ ድምፆት እውነት ደስ ይላል 😘😘😘😘👍
@madinalove519
5 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጅች ላይክ ብታረጉኝ ቅር እንዳይላችሁ
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
5 жыл бұрын
ወይ ክፈለ ሀገር ማን በወሰደኝ እንደናፈቀኝ ይቀራል ክፍለ ሀገር ሳይ ደስ ይለኛል የገጠር ልጅ ብሆን ምነኛ ታድየ ነበር በጌታ
@ጋልቅዱስሚካኤልእ
5 жыл бұрын
አሁን ስደት ነኝ ስመለስ ግን እወስድሽ አለው አብሺሪ
@ethiopia6160
5 жыл бұрын
Achi weshitam bahardar new yeteweledekut alaleshim
@borntodie6459
5 жыл бұрын
እሙዬ ስለመልክሽ አስተያየት ልሰጥሽ ነው የመጣሁኝ በጣም ቀሽት ነሽ መኣረይ ሽኮር ኢኪ ናይ ብሓቂ ከኤርትራ ነኚ መቺ ኖ እራት ጋብዤልሽ ቁርስ በልትን የምንለያየው መኣረይ
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
5 жыл бұрын
@@ethiopia6160 ታድያ ባህርዳር ገጠር ነው እንዴ ?
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
5 жыл бұрын
@@borntodie6459 አቤት 😂😂
@haleluyatube19
5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆኔን ሁሌም ያኮራኛል
@endrismohammed1343
5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስል ሳልጠግበው ነው የሚልቀው
@hananrahebhananraheb
5 жыл бұрын
wuyyyyy fata Arachunnnn uuuuuufffffffff bertuuuuu 😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
5 жыл бұрын
ፊታውራሪ ድምፆት ሲያምር
@dillakuri1
5 жыл бұрын
ለርሶ ደህንነት ስል ዞር አልልም... ለራሴ ደህንነት ስል ዞር እላለሁ ሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ገደለኝ
@sekisweet8193
5 жыл бұрын
ሳልጠግበዉ የሚያልቅብኝ ፊልም የእማማ ቤት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እባካችሁ
@aishabayehu3374
5 жыл бұрын
እረ በይሰሞን የጅዳ ብርድ ምንድነው ቅጡ ውይ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ከሪያድ አይብስም
@aishabayehu3374
5 жыл бұрын
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት እረ ጅዳም መዳም ስራ ጋር አልተቻለም ውይ
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
5 жыл бұрын
እኔ ባየሽ
@turkyaselasy4582
5 жыл бұрын
ዋውውውው የዛሬው ልዩ ነው የኔ ሞልቃቃ ተመቸሽኝ
@habimar7961
5 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ፊት አውራሪ ውስጤ ኖት አስኒ የአራዳ ልጅ ምችት እኮ ነው ምትይኝ
@የጎንደርአማራ
5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ዘረኝነት የማያውቅ ንፁህ የገጠር ሰው
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
5 жыл бұрын
አረ በሳቅ ደከምኩኝ Aልጂ ሳምስግ ላሞችሃሃሃሃሃሃሃ ሁላቹንም ውውድድ ከልብ የማማ ቤት አቢሶ ዘፈኑ ልብ ያላውሳል ኡፍፍፍ
@samira.sdetegnawah1214
5 жыл бұрын
ሀገራዊ ድራማ ነው በታም ደስ ይላል እዳታቁዋርጡ
20:04
የእማማ ቤት ክፍል 28 YeEmama Bet Episode 28 - Ethiopian Comedy
Sodere TV
Рет қаралды 167 М.
21:14
የእማማ ቤት ክፍል 31 YeEmama Bet Ethiopian Comedy 2019
Sodere TV
Рет қаралды 118 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 140 МЛН
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
家庭搞笑日记
Рет қаралды 14 МЛН
24:38
የእማማ ቤት 36 ተራ አስከባሪዋ በሻሩክ ፎንቃ YeEmama Bet Ethiopian comedy 2019
Sodere TV
Рет қаралды 103 М.
26:19
የእማማ ቤት ኮሜዲ ክፍል 10 - ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ
AmharicTV
Рет қаралды 135 М.
21:10
የእማማ ቤት ክፍል 5 - ኤፕሪል ዘ ፉል Ethiopian comedy
AmharicTV
Рет қаралды 158 М.
28:55
Betoch - "አክቲቪስት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 259
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 561 М.
24:32
YeEmama Bet Episode 4 - Ethiopian Comedy
Addis Films
Рет қаралды 53 М.
27:04
/በስንቱ/ Besintu EP 7 "ጥሩ እንባ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,4 МЛН
24:03
የእማማ ቤት ክፍል 40|ፊፊ ከሻሩክ አረገዘች| ሙሉ ፊልም| Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 150 М.
26:30
Betoch - "የተናገሩት ከሚጠፋ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 244
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 615 М.
23:49
የእማማ ቤት ክፍል 43 ሙሉ ፊልም| የሻሩክ እና ቶኩቻዉ ብልግና |Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019
ሰባት 7 Seven Tv
Рет қаралды 94 М.
31:30
የእማማ ቤት ክፍል 32 YeEmama Bet Ethiopian comedy 2019
Sodere TV
Рет қаралды 132 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН