የእማማ ቤት ክፍል 53 | ተሳሳሙ እማማ እና ፊትአዉራሪ | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2019

  Рет қаралды 81,907

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@kubnakubna5475
@kubnakubna5475 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ሚል የቤተሠብ ድራማነው ፋጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቤተሠቦቸን ታሥታውሱኛላችሁ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ዛሬ ፊት አውራሪ እና እማማ መታረቃቸው ደስ ብሎኛል በየመሃሉ የምታስገቡት ሙዚቃ ይመቻል በቃ ኢትዮጵያዊ የሆነ ድራማ ነው እረጅም እድሜ ለእማማ ቤተሰቦች ተመኘሁ
@jxhjsbxvhsjxhus7803
@jxhjsbxvhsjxhus7803 4 жыл бұрын
Eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍅🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆
@TinsaeYilma-l4k
@TinsaeYilma-l4k 4 жыл бұрын
ሚጣ ማህተብሽ ደስ ሲል❤😍😍😍😍😍የኔ ውድ😘😘ወድሻለሁ በጣም❤
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 жыл бұрын
ዊል ምርጦች ዋውው የእማማቤተሰቦች ስወዳችሁ ድራማችሁም ዘና እያረገ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ና መልዕክትን የሚያስተላልፍ ነው በተለይ እማማና ፊት አውራሪን ማስታረቃችሁ ይህ ትልቅ ትምህርትን ያንፀባርቃል ዋው ወድጀዋለሁ ሰላሜችሁ ይብዛ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የእማማ ቤተሰብች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@welelatube8118
@welelatube8118 4 жыл бұрын
እማማ ቤት ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ😍😍😍
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
እፍ ዛሬስ ይኸኔን ድራማ ባየሁ ቁጥር ቤተሰቦቸ ናፍቆት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@መልካምተናገርአለያዝምበል
@መልካምተናገርአለያዝምበል 4 жыл бұрын
የኛ ቤት ትዝ ይለኛል ይሄን ድራማ ሳይ እድሜ ይስጣችሁ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 жыл бұрын
ወይ ቶኬ አምሮብሀል ዛሬ 😀 የእራስታ አረማመድ እረማመዳለሁ ብለክ ልክ እንደተገረዘ ልጅ ነው የምትሄደው
@khadejatasfa2078
@khadejatasfa2078 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ ዋውው ይመቻቹ ውዶቼ😂😂😍😍😍😘😘😘
@somam6576
@somam6576 4 жыл бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል እማማና ፊት አውራሪ ስለታርቁ 💖💖💖💖
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 4 жыл бұрын
የማማ ቤቶች ስወዳቹህ😍😍😍😘😘😘😘ከማማ ቤቶች አንድ ሰው ቢጎል አያምርም ሁላቹህንም ነው እምንወዳቹህ❤
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 жыл бұрын
የእማማ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን የዛሬው ያበደ ነው አቦ ይመቻቹ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የእማማ ቤቶች
@jgbv60
@jgbv60 4 жыл бұрын
የማማቤተሰቦች እኴን ደናመጣችሁ እኮን እናት ሙዚቃችሁ እኮይናፈቃል
@aymenwendesen2432
@aymenwendesen2432 3 жыл бұрын
የማማ ቤት ተመቸኝ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
የእማማ ቤተሰቦች እኳን በስላም መጣችሁ የዛሬው ያበደ ነው እማማ እና ፊት አውራሪ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል ምርጦችዬ ይመቻችሁ ሰላም ፍቅር ለምዬ ኢትዮጵያ ይሁን
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 4 жыл бұрын
ዴስየሚልድራማነውየማማቤት በርቱ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
ሺራክ ይህ ድራማ ከአንተ ጋር አይሄድም መንፈሳውይ መሆን ነው የምያምርብህ
@sbxbdh6195
@sbxbdh6195 4 жыл бұрын
Wooooooo Desi yilali bertu😍😍😍😍
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ፊትአውራሪና እማማ በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል😍😍😍😍😍👆😘😘😘💚💛❤
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
selam enkwan dena metachu yemama beatoch lagerachn lemderachn bereket yabezaln besedet yalen beselam lagerachn yabekan amen
@SaraSara-uq6hn
@SaraSara-uq6hn 4 жыл бұрын
Ameeen
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 4 жыл бұрын
ውይደስሲሉ እወዳቸዋለሁ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 жыл бұрын
ምርጦችየ የማማቤት🌷🌷❤❤😍
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
በአንድ ወቅት አንድ ንጉስ አንድ የወንድ አገልጋይ ነበረው ይህ አገልጋ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለንጉሱ እንደዚህ ይላል! : ንጉስ ሆይ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር አይሳሳትም የሚያደርገው ሁሉ ትክክል ነው ይለዋል: : አንድ ቀን ወደ ደን ወጡ ከዛ የጫካ እንስሳ ንጉሱን አጠቃው አገልጋዩም እንስሳውን ገደለው ሆኖም ግን የንጉሱን አንድ ጣት ከመበላት አላዳነም: : ንጉሱም እንደዚ አሉ እግዚአብሔር መልካም ቢሆን ኖሮ በአውሬ ባልተጠቃው ጣቴንም ባላጣው ነበር አሉ፡ : አገልጋዩም መለሰ ንቀት አይሁን አሁንም ቢሆን የምለው አንድ ነገር ነው እግዚአብሔር መልካም ነው በስራውም አይሳሳትም፡ : ንጉሱም በመልሱ ተቆጣና አገልጋዩን ወደ እስር ቤት እንዲወሰድ አዘዘ፡ ወደ እስርም እየወሰዱት በድጋሚ ንጉሱን አለው እግዚአብሔር መልካም ትክክልም ነው: : በሌላም ቀን ንጉሱ ብቻውን ወደ አደን ወጣ ሰውን ለመስዋት የሚያቀርብ አንድ የዱር ሰውም አገኘው ሰውየውም ንጉሱን በመሰዊያው አቅርቦት አንድ ጣት እንደሌለው ለአማልክቶቹም ለመሰዋት ሙሉ እንዳልሆነ ባወቀ ጊዜ ፈታው፡ : ንጉሱም ወደ መንግስቱ ሲመለስ አገልጋዩን እንዲፈቱት አዘዘ ንጉሱም ገጓደኛዬ በእውነት እግዚአብሔር ዛሬ ለኔ መልካም ሆነልኝ ልገደል ነበር ግን በዛች ባጣዋት አንድ ጣት ምክንያት በነፃ ተለቀኩኝ ግን ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር መልካም ከሆነ አንተን ወደ እስር እንድከትህ ለምን ፈቀደ አለው : አገልጋዩም እንዲህ ሲል መለሰ ጌታዬ ሆይ እኔን እስር ቤት ባትከተኝ ኖሮ ከ አንተ ጋር መሄዴ አይቀርም ከዛ ለመስዋህት እቀርብ ነበር ምክንያቱም እኔ አካሌ ሙሉ ነው፡ : አግዚአብሔር የሚሰራው ሁሉ ትክክል ነው ተሳስቶም አያውቅም ሁልጊዜ በህይወታችን ጥሩ ያልሆነ ነገር ይገጥመናል ግን ሁሉም በምክንያት ለበጎ ነው። : ይህን ለምን እንዳነበብክ/ሽ እግዚአብሔር ያውቃል፡ : የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 жыл бұрын
ጢጢ ዛሬ አምሮፓታል እውነት
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይ ቶኬ ብሮ ተመቸኝ
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ 😍😍😍😍
@zaharahussain3141
@zaharahussain3141 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች ሥወዳችሁ እጥግ ድረስ ሠላማችሁ ይብዛ ማሮች
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 4 жыл бұрын
የእማማቤቶች እኳን ደሕና መጣችሑ ውዶቸ
@ydusebxjsue9929
@ydusebxjsue9929 4 жыл бұрын
ደስ የላል
@wennywenny8533
@wennywenny8533 4 жыл бұрын
kkkkk kkkkk 😍😍😍🌹🌹🌹🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@ጎደሬዋነኝ
@ጎደሬዋነኝ 4 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ የማማ ቤቶች
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
ስወዳቹ እማማ ቤቶች እናመሰግናለን
@yashekassaye8035
@yashekassaye8035 4 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነበር እናመሰግናለን የእማማ ቤቶች
@senifkl3954
@senifkl3954 4 жыл бұрын
ህልሜ ነው 😉😉
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 4 жыл бұрын
እውነት ላይክ ከአንድ ግዜ በላይ ቢደረግ 1000 ግዜ ነበር እማረጋቸሁ በማንነታቸው እማያፈሩ ሌሎች እማ በቢላ ቤት እና በብላክ ሌብል እየሰሩ በምኞት ልገሉን ሆሆሆሆሆሆሆ
@ሰላምየማሪያምልጅ-ሰ3ለ
@ሰላምየማሪያምልጅ-ሰ3ለ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ስትሉ
@yilakgelaw4229
@yilakgelaw4229 4 жыл бұрын
Endezi aynet emaytegeb film ayche alakem tekekelgn ethio
@fenkiljougar6052
@fenkiljougar6052 4 жыл бұрын
welcome yemama bet
@lidiyabekele6183
@lidiyabekele6183 4 жыл бұрын
sharuke hule ina initan beleh mekededhn akume betarek zimbele subscriber lamin achafari asamesay
@ብርቱካንየኮቻዋየአገሬልጅ
@ብርቱካንየኮቻዋየአገሬልጅ 4 жыл бұрын
እንኮንደህናመጣችሁልኝ የምውዳችሁ
@admasutadesse6514
@admasutadesse6514 2 жыл бұрын
Good
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 жыл бұрын
ስወዳቹህ መጣቹህልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክክክክክ የማማ ቤተስብ ስውዳችሁ ውድድድድድድ እስከ ጥግ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ሚጣ 👌
@maruchekol3335
@maruchekol3335 4 жыл бұрын
Wow betam teru melket new
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ቶክቻዉ ዛሬ ፋዋ ብለሀል 👍👍👍
@geta916
@geta916 4 жыл бұрын
አይ እማማ። ልቤን ነዉ ስብር ያረጉት አለች
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
ወይኔ ቶክ ቻው ራሡን ቀይሮ መጣ ክክክክክ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሠሞኑን ውዱ ፍቅሬ ወደ ሳኡድ ሊመጣ ነው በሠላም እንድገባልኝ💘
@እሙየነኝ
@እሙየነኝ 4 жыл бұрын
በምን ነው የሚመጣው ሳውዲ ከፈተች እንዴ
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
በምድነው ነው የሚመጣው እህት
@zahralama8064
@zahralama8064 4 жыл бұрын
በሰላም ይግባልሽም ግን እንዳትጠቂ. የሰውዲ ነገር
@ffigvlukigpvopg2612
@ffigvlukigpvopg2612 4 жыл бұрын
ውይ ደስ ስቱሉ
@pitybit9527
@pitybit9527 4 жыл бұрын
Enakne dane metchu ye mabtchi fikrochi selam li hagra rachine
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 4 жыл бұрын
ቶኬ😜😀😀
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 4 жыл бұрын
ደስይላል እማማና ፍታውራሪ መታረቃቸው ደስይላል
@ቲቲይሀበሻዊት
@ቲቲይሀበሻዊት 4 жыл бұрын
ኪኪ እረቶኬ ከፋራነት ወደ እርድና
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@DemewezAbabu6866
@DemewezAbabu6866 4 жыл бұрын
well come
@ጃሚላብንትአዳም
@ጃሚላብንትአዳም 4 жыл бұрын
ክክክክክ ዘራ ቶክች ይችህ አቧ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 жыл бұрын
ቶክቾ ተመሳስሎ መጣ ደስ ስትሉ የእማማ ቤት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
😏መዳም ትናት ተሳፈራለች 5 ላምሰቀን እና ዛሬ🤔 መሰኮት ሳፀዳ 🤨የሆነ ከውጭ የሚዘጋ አለ😥 የሚወጣና የሚወረድ ለዘጋ ሰለ ተሰብሮብኛል 🤨🤨 ወይኔ ፍረት አለሁ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈እኔ እወነቱን ነው የምነግራት 😍😍😍
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 жыл бұрын
ዉይ ጉድሽነዉ🙆🙊😂
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@user-ij3hp5xd8m እኔጃ🤣🤣🤣🤣🤣😂
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 жыл бұрын
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ አይዞሽ ቸይዉ ከስዲብ አያልፊም😂
@ሱሱነኝብቸኛዋ
@ሱሱነኝብቸኛዋ 4 жыл бұрын
ክክ ቻይው
@dubai238
@dubai238 4 жыл бұрын
አረ ይሰበራ አፎን ብትከፍት ነው እናትዋን አንቺ ደና ስብር ይበል
@hiwet5
@hiwet5 4 жыл бұрын
ሠላም ለሁላቹክ ፍትክ ለታገቱት ሴት እህቶች የማማ ቤት ስወዳቹክ ግን ሁሌ በርበሬ የተነሠነሠችዉን እጀራ ሳይ በሀምሮት ገደላቹክኝ እረው😘😘🙄
@mariyamiihadhaakoo6480
@mariyamiihadhaakoo6480 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk 😀 😀😀 😀
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 жыл бұрын
የማማ ቤት የምትወዱ ላይከ አረጉኝ በእናታችሁ
@kaletube5951
@kaletube5951 4 жыл бұрын
በርቱ
@seyifenigusse5350
@seyifenigusse5350 4 жыл бұрын
ቶኬ ዛሬም ፈታ አረግሽን
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ክክክክ ቶኪቾ አረ እማማ የዘድሮ ውንድ እንዲልብ ይሰብራል ክክክክ ቻል አርጉት ማዙ
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Yene maroch! ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ትኩስ እንጀራ በበርበሬ ሁሌ ሆዴ እንደጮህ
@bluecity4322
@bluecity4322 4 жыл бұрын
People gathering in front of a tiny mud hut & having fun. Each & every day ..that suppose to be who we are ...
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@asterabera5265
@asterabera5265 4 жыл бұрын
Hahahahahaha weya tukechwu endana yhelem neru ngerekacwa
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 4 жыл бұрын
ሜጡ እና ሳምሬ ይመሳሰላሉ ከጅጅ ልጅ ጋር አይኔ ነው እህቶቸ
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 4 жыл бұрын
አይንሽ ነው ምናቸዉም አይመሳሰል
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 4 жыл бұрын
እንዴ ቶኪቻ ከባለፎው የኣረብ ገረድ! ዛሬ ካስከን።ክክክክክክ
@soumayaaman648
@soumayaaman648 4 жыл бұрын
Asineye my love you
@ansariabbasansariabbasmehd6015
@ansariabbasansariabbasmehd6015 4 жыл бұрын
ስዋደቹ እኮ ያማትጠገቡ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 4 жыл бұрын
Mn aele yhin hlm ewun btaregut biyans le Dramawu eqwan SLETAREKACHIHU DESS NLOGAL
@asggjgafhi8dyg588
@asggjgafhi8dyg588 4 жыл бұрын
እማማቤትኡንከንበሰለም።ማጠቹ።
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 жыл бұрын
ዉይ ጠጉሩ ምን እሸነዉ🙄✊
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
kkkkkk😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
I hv a dream ..Lol
@ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ
@ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ 4 жыл бұрын
አረ ቴክቻው ክክክ
@ytftggffgyyy1587
@ytftggffgyyy1587 4 жыл бұрын
ሚጡየ ilove you
@samritube1313
@samritube1313 4 жыл бұрын
Waww dass yemil cheweta new
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
ዋውዛሬአሳቃችሁኝእውነትውድምህነውእደተኩቻው
@megersafekadu5017
@megersafekadu5017 4 жыл бұрын
balagehulla ayasekm
@AceHardy
@AceHardy 4 жыл бұрын
💯
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ቤተሰቦች እናመሠግናለን
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 жыл бұрын
Wawu
@ወሎመጀን-በ8አ
@ወሎመጀን-በ8አ 4 жыл бұрын
😹😹😹 ኢትዮ ለሚኖሩ ሰወች ከውጭ የሚመጣ ሰው አፍ ቂጡ ቻፓ ነው ሚመስላችሁ
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 4 жыл бұрын
እውነት ብለሀል !ምንያህል ተለፍቶ ተደክሞ እደሚኖር አይርዱም።ይሄ ሀሳባቸው ወደሀገር እዳንገባ እና የናፈቁንን እዳናይ አደርገን።ከሰማይ ገንዘብ የሚወርድ እኮ ነው የሚመስላቸው
@yilakgelaw4229
@yilakgelaw4229 4 жыл бұрын
Mertoch
@መልካምተናገርአለያዝምበል
@መልካምተናገርአለያዝምበል 4 жыл бұрын
የእማማን ቤት ቀበሌ አላያትምደ😃
@emmaemma9357
@emmaemma9357 4 жыл бұрын
አመትባል ይመስለኛል ሁሌ ሳያችው
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣቹ ምርጦቸ
@totitoemamabat8098
@totitoemamabat8098 4 жыл бұрын
bertuu
@kadirahmed3174
@kadirahmed3174 4 жыл бұрын
አሜዝንግ
@hidayazaban3505
@hidayazaban3505 4 жыл бұрын
የአ እምማ ብቻ
@samuelergicho4387
@samuelergicho4387 4 жыл бұрын
Ye mita kutur lakulign
@toibahamadoi3119
@toibahamadoi3119 4 жыл бұрын
እንድነማማ ቤተሰቦች የሚያዝናናኝ የለም
@ndjdjdjf6805
@ndjdjdjf6805 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪቶክቹ አረማመዲ ያለዉ ይለያልማለትነዉ
@صوفيمحمد-س4ذ
@صوفيمحمد-س4ذ 4 жыл бұрын
😬😬😬😡😬😬😬😬😬😬😬😬💚💚💚💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
@Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 жыл бұрын
እደ ውነት ቴክቻው ነው ወይስ ወድም አለው
@samirainidamer3393
@samirainidamer3393 4 жыл бұрын
ሻሸና አጽን እንዴት ምዋዳችሁ
@emu5495
@emu5495 4 жыл бұрын
Belew abet akahid yemechhi
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 жыл бұрын
አራ ቶክቸው ከከከከከ ጢጥ እዳለ ነው እደ ዛሬም ከከከከከከከከከ
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 4 жыл бұрын
አረ ሻሸክክክክክክክክ
کلیپ کامل حسین هیز - مکس امینی
14:32
MaxxPersian
Рет қаралды 550 М.
Я купил Lada Aura
41:40
Клубный сервис
Рет қаралды 358 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 25 МЛН
🛑የገና ዋዜማ አስቂኝ ድራማ በሰንበት ተማሪዎቻችን ቀረበ
10:11
ሐይመተ አብርሃም ሠንበት ት/ቤት
Рет қаралды 13 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН