No video

የእማማ ቤት ክፍል 56 | የእማማ ቤት ጠላ ቤት ወደ ክለብ ተቀየረ | YeEmama Bet Changed to night club | Ethiopian Comedy

  Рет қаралды 80,367

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Күн бұрын

የእማማ ጠላ ቤት ወደ ክለብ ነት ተቀይሮ ተቀወጠበት
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEt...

Пікірлер: 138
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ትግስቱን ስጠኝ አልሽ ሚጣዬ እድግ በይ ምርጥ ነው የዛሬው ይመቻቹ የእማማ ቤተሰቦች
@mohammadmustfa1780
@mohammadmustfa1780 4 жыл бұрын
ወይኔ ትኩስ እንጀራ በርበሬ ተነስንሶ ሳይ ወይኔ አትፍረድብኝ ምን ላርግ አምሮኝ ነው
@fatumamohammed9803
@fatumamohammed9803 4 жыл бұрын
Abesir besweue ager kehon yalhue lnsah allah anedi ken hagerachyine layi hedne enebela yihonale
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ድክም ብሎኛል ቀኑን በሙሉ ልብስ ስተኩስ ነው የዋልኩት ሁፍፍፍ
@user-zd3dz4cj5q
@user-zd3dz4cj5q 4 жыл бұрын
አይዞሺ ማማ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
አይዞን ማማዬ እመቤቴ ብርታት ትሁንሽ የኔማር
@user-me6gj2ef3y
@user-me6gj2ef3y 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔሥ ሙሉ ቀኑን ከመዳም ጋር ሥጨካጨቅነዉ ያዋልኩት ሁሉምነገር ለበጎነዉ
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 4 жыл бұрын
@@user-me6gj2ef3y ኧረ የመዳም ጭቅጫቄ እኔንም ሊያሳብደኝ ነው
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
@@user-zd3dz4cj5q አመሰግናለሁ ❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ uffffffff በ7:59 ደቂቃ ላይ ሕፃኗን እዛ መንገድ ላይ ጉልት የምትሰራው ልጅ አቀማመጧ አንጀት ይበላል 😭
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Ай бұрын
😢😢😢እጀራ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እራት ምን በሉ ተስፋ ከምሳ ተርፎ ክክክክክክክክክ 😃😃😃😂
@biityferaw8122
@biityferaw8122 4 жыл бұрын
ጢጢንና ከሪምን ስወዳቸው ግን ከሪም የት ሄደ በናታቹ አምጡት
@senifkl3954
@senifkl3954 4 жыл бұрын
ፍቅራቹ እኮ ደስ ሲል የማማ ቤት
@susu8000
@susu8000 4 жыл бұрын
አረ የማማ ቤት የድሀ ሱቅ መስላለች አሸብርቃ 😂
@aminaabdu1229
@aminaabdu1229 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 4 жыл бұрын
ምረጦች ሰፈሬ ነው የሚመስለኝ። የማማ ቤቶች ድራማ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ስወዳችሁ💕💙
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የእማማ ቤቶች በአለም ዙርያ ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ከመጣብንም አስፈሪ በሽታ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁነን አሜን ፍቅር ሰላም ያብዛልን 🇨🇬
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እሜንንን
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
የእማማ ቤተሰቦች እኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦችዬ ወይኔ ሚጣዬ እራት ምን በሉ ተስፋ ከምሳ ተርፏቸው አለ ክክክክክ እደው ትግስቱን ስጠኝ አለች አላህ ያሳድግሽ ጢጥዬ ስትመቸኝ እኮ
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 4 жыл бұрын
ጢጢ ምነው ዛሬ አፍ ለቀቀባት 😂😂😂
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ውዶች
@meriamsisay3812
@meriamsisay3812 4 жыл бұрын
3 ነኝ እንኳን ደህና መጣቹሁ ምርጦች
@user-sg3zx7me4y
@user-sg3zx7me4y 4 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ካራቲ አለው እንየው እስኪ
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 4 жыл бұрын
ውይ እንጀራ በርበሬ ስትበሉ ሳይ ምራቄ ይመጣል አገሬ ገብቼ እንጀራ በሽሮ እና እንጀራ በሚጥሚጣ በልቼ
@jgbv60
@jgbv60 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ እረ እማማቤተሰቦቺ ማሬ ደግሞ በጣም ዘናታገጋለችሁ እረሻሸ እዴት እዛናናሽኝ
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
ከድር የበፊቱ ነበር አሪፍ
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 4 жыл бұрын
ባለህ ተደሰት የሚባለው ለዚህ ነው የማማ ቤትም እኮ ቆንጆ ጭፈራ ቤት ሆነች እኮ😂
@tinatina4155
@tinatina4155 4 жыл бұрын
ምንም ቁም ነገር የለውም
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁየእእማቤትፈታብዙነገርየምንማርበትአሉ
@abenetemeshaw3169
@abenetemeshaw3169 4 жыл бұрын
የእማማ ቤተሠቦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@azizatube6596
@azizatube6596 4 жыл бұрын
እኮን ደና መጣችሁ የማማ ቤቶች
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
እማማ እኳን ደህና መጣችሁ ጢጢዬ አበሣ ኦነሽ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የእማማ ቤቶች
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የእማማቤት ሰላም እህቶች ከኮሮና ቫይርስ ፈጣሪ ይጠብቀን ግን ምክንያት ፈጥሮ 8 ሺ እየመጣነው እባካችሁ ባለችን ቀን እንዋደድ እውነት ከትመቻችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@lifeisshort4498
@lifeisshort4498 4 жыл бұрын
Adirgeshalewu anchim adirgigni mamyee
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
@@lifeisshort4498 እሽ አርኩሽ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
Enikowani beselam metachu selam lhagerachini Gobezi yabayini negeri hagera 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍Ewodachuwalew. KEZI BEShita Ethiopia yitebikati
@kokab5725
@kokab5725 4 жыл бұрын
እማማ ቤት እኳን በሰላም መጣችሁ ዋው
@randommaid4506
@randommaid4506 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ 80ኛ ሆንኩኝ ደስ ብሎኛል
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 жыл бұрын
ጢጢ ተመቸችኝ ክክክክክ ስወዳችሁ
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 4 жыл бұрын
በየመሀከሉ የሚገቡ መዚቃዎች ልብ ይነካሉ ውጦሽ ውጦሽ ትርጉሙን የሚያቅ
@zafomatuu
@zafomatuu 4 жыл бұрын
Alhumdulila 2 Ethiopia ke dubay be Korean yeteyazuti netsanachehu tebale daasi bilonyali
@abeersaif9844
@abeersaif9844 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ የእማማ ቤቶች ለመኮመት መጣሁ ዛሬ
@user-ms9pr2px9v
@user-ms9pr2px9v 4 жыл бұрын
Emama modsachawun rasatawu hedu kkk
@user-ms9pr2px9v
@user-ms9pr2px9v 4 жыл бұрын
Wunt bshitawu yelkal ayigalm ende tamasagan yarrabii
@zafomatuu
@zafomatuu 4 жыл бұрын
@@user-ms9pr2px9v Alhumdulilaa
@zd3943
@zd3943 4 жыл бұрын
ጥቁር ሲያዩ ለምን ነው ባሪያ የሚሉት ሰወች ሁሉ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 4 жыл бұрын
እኔጀ ይገርመኛል ባሪያ ማለት እኮ ሌላ ትርጉም ነው
@zd3943
@zd3943 4 жыл бұрын
@@HirutHirut-wz5oo አወ ትክክል ነሽ
@somposompo1836
@somposompo1836 4 жыл бұрын
ማሮች ሥወዳቹኮ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
ያለምን መዋሸት አራተኝ ነኝ ወላሂ ውይ የማማቤት ክለብ ሆነች
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
የቆሎ ጓደኛሽ አረግሽው ለአስፈላጊ ግዜ ብቻ ነዉ እሚማለዉ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
የቆሎ ሻጭ ልይ መናባ ታዘምሪያለሽ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
@@user-mw7rh9lx6w ልክ እንዳንቺ አይነት ሲመክሩት አሚሳደብ አባቶቻችን ምን ይሉ መሰለሽ? ስድ ስድ ያሳደገዉ
@user-lp4jz5is5s
@user-lp4jz5is5s 4 жыл бұрын
ዜድ የራ ቆቦዋ ዜድ የራያ ቆቦዋ 😦😦😦
@user-lp4jz5is5s
@user-lp4jz5is5s 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@iriririrrirfidididi1339
@iriririrrirfidididi1339 3 жыл бұрын
Wawwwww.betam.endatesekiru.eshi
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 4 жыл бұрын
ወይ ጢጢ እማገቢበት የለሽ የማትደፍሪው 😂
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
በካሜራትው ግን የምታሳዩትን የጎዳና ተዳዳሪ ባታስገቡ
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ሰው ሰው ነው እባካቹ ጎዳናላይ የወደቁትን አትናቹ ነገ የሚደርስብንን አናም
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
በማንነትሽ ታፍሪያለሽ እዴ?
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
@@user-wo4fs7lh7e እህቴ እኔ እንደዛ አላሰብኩም ያለሰብኩትን
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
በማንነቴ አፍሬም አላውቅም ወደፊትም አላፍርም የመጣውበትን ስለማውቅ አባባሌን በክፉ አትዩት
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
@@sol1921 እሺ ይቅርታ
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 жыл бұрын
ቀሽቶች ውድድድድድድድ
@sameerauae4271
@sameerauae4271 4 жыл бұрын
Ikan dana mexachu
@belayneshfentaw1548
@belayneshfentaw1548 4 жыл бұрын
ለመጀመራ ገዜ አመስተኛ ሆንኩ
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
ጢጢ በፍቅር እወድሻለሁ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Ай бұрын
ሻሩክየ ላቭ❤❤
@tijtij3933
@tijtij3933 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ በጣም ስወዳችሁ ግን ሁሌም እከታተላለው ግን ኮመንት አልሰጥም እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የማማ ልጆች 😘👈
@user-ir9gq3mr5w
@user-ir9gq3mr5w 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@hananabiyy8024
@hananabiyy8024 4 жыл бұрын
Berituu maroche bexam yazinanal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯❤️
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 4 жыл бұрын
Belew belew mitun wededkuwat meselegn betam new mtamrew
@totitoemamabat8098
@totitoemamabat8098 4 жыл бұрын
holachum yaradya ljochee derasew prodyosero camaramanuu ......... ewnetem yeemama bat lgoche aychalommmm yeewket mesteron holo ygeltslachu ወይ ቀጥ በይኝ ወይ ለጥ ሃ ሃ ሃ ካ ካሁ ሁ ይመቻቹ ግን ንፍቅብሎኛል የጠላ ሽታው ሁሉምን ሤሪሞኒው ሢጠ ጣማ ዋ ዋ ውውውው
@abdiinuruu5975
@abdiinuruu5975 4 жыл бұрын
ጢጢን 24 ሳት ባያት አልጠግብም
@user-zo2rd3sy8c
@user-zo2rd3sy8c 4 жыл бұрын
ከግብጽ ጋር ጦርነቱ እስኪጅመር ድረስ ለምን እጅ ማፉታቻ ሱዳንን አንወግራትም
@salsalkefelhal9677
@salsalkefelhal9677 4 жыл бұрын
Ante gegema anten new miwegruh endih eyalachu new sewn metatalu dedeb
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Yante yeshalal benateh endaylemdebin fertenew enjiko senti yemikorokom ale meseleh
@salsalkefelhal9677
@salsalkefelhal9677 4 жыл бұрын
Endih milew eko ke hager wech hono yehonal be sew dem be sew chigr lideset felgo yehonal yehe feri boqbaqa
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 жыл бұрын
Ache gegema setasetla hule anede ayenet comenet degmo behedekubet New yemagegke denekoro anete bisew hager tekemetek enetenane enewegerat menamen ayedebrikm
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች❤❤😍
@zafomatuu
@zafomatuu 4 жыл бұрын
Andeenyaa
@welelatube8118
@welelatube8118 4 жыл бұрын
ትንሿ ኤፍሱን😂😂😂😂
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
ባለ ሱቁ ናፈቀኝ ውይ
@nhf6449
@nhf6449 4 жыл бұрын
አይ ከድር😂😂😂😂
@mariamali9718
@mariamali9718 4 жыл бұрын
ከሪምን አምጡልን
@hananabiyy8024
@hananabiyy8024 4 жыл бұрын
Bexam wawwwww 👏👏👏💯💯💯❤️
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Well done! 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 Love you all. 🤗😘
@madinah7367
@madinah7367 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
kkkkkkkk😆😆😆😆😆
@afiyaahmed4650
@afiyaahmed4650 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️💯✔️
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
አያምርም ምነው አንገታቸው ላይ ማህተብ አስራችሁ ክለብ ይደብራል የድሮው ጠላው ይሻላል
@stotabruk2925
@stotabruk2925 4 жыл бұрын
የቶኪቾ ፂም ከምቼው አደገ እማማን አግኝቷት ወደ እማማ ቤት እስኪደርስ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-ep1ev6ei9g
@user-ep1ev6ei9g 4 жыл бұрын
በጣም ተመቻቹኝ እሺ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
ከቡና ሻሸና ቶክቻዉ ትዳር ይሰዉራችሁ😍😍😍😍😍
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 4 ай бұрын
♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@asterabera4074
@asterabera4074 4 жыл бұрын
Enkuan denah metachwu emama belhwuuuuuuu yemecacewu nightu
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣቹ
@user-ie4sp3wn6t
@user-ie4sp3wn6t 4 жыл бұрын
Seshee
@ffigvlukigpvopg2612
@ffigvlukigpvopg2612 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
@user-dy5qn4lv7g
@user-dy5qn4lv7g 4 жыл бұрын
11ነኝ
@user-us4tz1oz7b
@user-us4tz1oz7b 4 жыл бұрын
የቶክችውን ቤት ያየ እስኪ በሰብስክራይብ ግጩኝ ግን ግን ፕሮፍይሌን በመጫን ነው
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
የምወዳቹ
@hananabiyy8024
@hananabiyy8024 4 жыл бұрын
Mixa 💋💋💋💋💋 hulachum eshi
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
የዚ ድራማ አላማ ማስተማር ነው ወይስ ማዶንቆር ነው ምኑ የማይገባ
@habeshaunity344
@habeshaunity344 4 жыл бұрын
ከሪምን ያያችሁ
@user-ie4sp3wn6t
@user-ie4sp3wn6t 4 жыл бұрын
Wweee
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ውዶቼ
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@hiwet5
@hiwet5 4 жыл бұрын
Kkkk
@user-dy5qn4lv7g
@user-dy5qn4lv7g 4 жыл бұрын
10ነኝ
@totitoemamabat8098
@totitoemamabat8098 4 жыл бұрын
Yemertoch mertoch awnm mertochh
@beletubeletu-zh9ku
@beletubeletu-zh9ku 4 жыл бұрын
ደምሩኝበቅንነት
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 жыл бұрын
ደመረኩሸ ለኔም ደምሪኝ
@beletubeletu-zh9ku
@beletubeletu-zh9ku 4 жыл бұрын
@@kelemaberha8877 እሺ
@fenkiljougar6052
@fenkiljougar6052 4 жыл бұрын
edme ystachu
@tigistfekere7149
@tigistfekere7149 4 жыл бұрын
Yee imame betasabochii hunkan danaa maxachuu
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
ኪኪ ሆድ የሌላቸው ልጆች ያሶለድክ ይመሰላል አላለችም ቢሆንማ
@bayushbayush9159
@bayushbayush9159 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
YeEmamaBet 9 (Ethiopian Comedy series drama
23:40
Addis Films
Рет қаралды 90 М.
የእማማ ቤት ክፍል 17 - "ባሌ ይገረዘልኝ"
20:32
YeEmama Bet Episode 12 - Kidnap
25:27
AmharicTV
Рет қаралды 145 М.