የማናሌ ይርጋ ሰርግ ጊዜ አስገራሚው ሰው ከምርቃን እስከ ውዝዋዜ

  Рет қаралды 185,772

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media

2 жыл бұрын

የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

Пікірлер: 145
@hayathassan1992
@hayathassan1992 2 жыл бұрын
እኔም የራያ ልጅ ነዉ የማገባዉ እኔ ከደሴ ባሌ ከራያ አቤት ደስ ሰትሉ ደሞቸ ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ የነሸጋ ሀገር ወሎ ራዩማ❤❤❤❤❤❤❤
@esam4069
@esam4069 7 ай бұрын
የታለሽ እጮኛየ
@Befy-xg7cc
@Befy-xg7cc 4 ай бұрын
ማሪያምንወሎበመሆኔኮራሁእወዳችኋለሁየኔውዶች
@user-kg8fy9jy6s
@user-kg8fy9jy6s 2 жыл бұрын
አረ መራቂው የሠፈሬ ልጅ በላይ ምስጋን የሰፈራችን ድምቀት አተ እኮ ትለያለክ ❤😍😘
@user-go9yg7gn9p
@user-go9yg7gn9p Жыл бұрын
ሰላም ነሺ እህቲ ይቅረታ በላይ መሰጋንን ታዉቂዉ አለሺ እደ ዉደዋ
@user-go9yg7gn9p
@user-go9yg7gn9p Жыл бұрын
ምን አልባይ እህቲ ወይም ወንድሚ ትሆነላችሁ እድነተዋወቅ በየ ነዉ እሸ ከይቅረታ ጋር
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ዋው ያማራልጅመሆንመታደልነው ፍትህለዚህ ንፁሀን ህዝብ ደምሩኝ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አይድሌ ሀገሬ ናፈቀኝ😭 ። የራያ ሸጋዎች በጣም ታምራላችሁ ❤😘
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 Жыл бұрын
I Love my Amhara people wherever you are !! From America.
@muluadise633
@muluadise633 2 жыл бұрын
እንዴት ግን አንድ እንኳ አሜን እሚል ኮማች ይጥፋ እኔ አሜን
@user-di9dc6nh8u
@user-di9dc6nh8u Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ከበፊቱ ይልቅ አሁን ባሀላችንን እያወጣቹሁ ነው ጎበዞዎች ደስ ይላል እኛስ መቼ ይሆን ሀገር የምንገባው😢😢😢
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሀገራችን እንገባለን ፀልዩ ጎበዞች ሁኑ ወገኖች እግዚአብሔር አለ።
@user-go9yg7gn9p
@user-go9yg7gn9p Жыл бұрын
አለኝ ታየ መመኪየ የኔ ጋሻየዋ ምግዜም በፋቅረ በጤነ ኑሩልኘ በላይየ የኔ አለኝታ ክፉ እዳይነካበኘ የቆላ የደጋዉ የሁሉ አለኝ ታዋ📚📚📚
@user-us5tf9st9k
@user-us5tf9st9k 2 жыл бұрын
አብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
@user-yu6kh3iy9n
@user-yu6kh3iy9n 2 жыл бұрын
አማራ መሆንኮ መታደል ነው የወሎ ውቦቺ😚
@user-vp7ct7dh7x
@user-vp7ct7dh7x 2 жыл бұрын
ያምራን በርታ ወድማችን በሉ ገባ ገባ እያላቹህ ላይክ አድርጉ
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 2 жыл бұрын
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚለው ወንድም መሻአላብያለሁ ጥሩ
@user-dt2rg8bx6h
@user-dt2rg8bx6h 2 жыл бұрын
ያማር የስመር ትዳር ይሁን ወልደው ለመሳም ያብቃቸው🌹🌹🌹🌹🌹
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
እራያ ወሎ አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ 💚💛❤️
@hiwet190
@hiwet190 2 жыл бұрын
መናልየ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ትዳርሽን የኔ ውድ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathassan1992
@hayathassan1992 2 жыл бұрын
መልጋም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወርቆቸ❤❤❤❤❤✌️✌️
@sssss9716
@sssss9716 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ራያዎች ትለያላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላንሁ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አቤት ጭፈራ ያዙ እንግዲህ እስክስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶች 😘❤
@kidutube1559
@kidutube1559 2 жыл бұрын
ሸጋ ማርየ ወንድሜዋ መልካም ትዳር ይሁልህ ሙሽራችን ደግሞ ታምሪያለሽ 🙏🙏🙏
@elianasam
@elianasam 2 жыл бұрын
mizewochun awokuachew balyowun gn alawokutm manew kdste
@kidutube1559
@kidutube1559 2 жыл бұрын
መጎስ ማርየ ነው ሙሽራው
@user-sf4sp6wk9q
@user-sf4sp6wk9q 2 жыл бұрын
እረ የኔው ወድም እሳ ምን እያረገነው አይወይየ ሸጋ ውዱ ትለያለሁ ብርሌየ ደስየዋ የስቶቹ ወድም
@lozawityemataw4587
@lozawityemataw4587 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወሎዬ የዋሁ
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
ሸጋ ናቸው ይህ የብድር ፀጉር ባይኖርበት በእራሳችን ቁጭራ ብንተማመን ወሎየ ነን
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
ህ እኔ ፀጉራቸው እየመሰለኝ ምን እየተቀቡ ነው እያልኩ
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
@@zm5638 የብድር ነው እማየ
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
@@user-ey6bf5nl4x ላኢላሀኢለሏህ መላጣየ ምን አለኝ ካለ ክሪም እሸብበዋለሁ ውልቅ ያለእደሁ እሳ ሊተውት ነው ሊያነሱት ወይኔ ውርደት
@saasaa4646
@saasaa4646 2 жыл бұрын
@@zm5638 አይወልቅም አብሩ ይሰራል እኮ
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
@@saasaa4646 ጉድ
@maikutinkoak6357
@maikutinkoak6357 Жыл бұрын
amazing dancer ever watching him so many times
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 2 жыл бұрын
ለማንኛዉም ደስ ትላላቸሁ❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 5 ай бұрын
ሽርጥ የለበሰው በጣም ያስቃል 😂😂😂ስታምሩ❤❤❤
@user-qg5ex7ux4v
@user-qg5ex7ux4v 2 жыл бұрын
Beautiful Raya Amharas 👍👍👍
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k 10 ай бұрын
ደስስትሉ ደሞቸ መራቂዉ የኔሳቂታ ከሰርጌ እጠራሀለሁ እዳቀር አደራ
@user-ks5ji1rc4j
@user-ks5ji1rc4j 2 жыл бұрын
ዋው ወንድሞቸ ውድድ 😘😘😘
@zinatl5854
@zinatl5854 2 жыл бұрын
በላይ ምስጋን የኔ ሸጋ አጎት❤ ስወድህ ሙቸነው
@user-go9yg7gn9p
@user-go9yg7gn9p Жыл бұрын
ሰላም ነሺ ወይም ነህ በላይ መሰጋን ታዉቃዉ አለሺ /ዉ አለህ መልሱልኘ
@user-tj3ie1sw6q
@user-tj3ie1sw6q 11 ай бұрын
የኔ ዉድ እኳን ደስ አላችሁ ያብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ መጓሴ ና ማናሌ እወዳችሁ አለሁ እህቶቸ❤❤❤❤❤
@almzmuna8832
@almzmuna8832 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁነላችው 🥰🥰🥰
@bayusheyenatlij6490
@bayusheyenatlij6490 2 жыл бұрын
ራያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asefumoges2997
@asefumoges2997 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@wallaggaayoutube8795
@wallaggaayoutube8795 2 жыл бұрын
Woooww wadebeti gora baluuu🤝😘😘
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 2 жыл бұрын
ይሁን
@abduhassen2564
@abduhassen2564 2 жыл бұрын
አቤት ይሄልጅ እንዴነው ወገቡ
@HanaadiseAbebayehu
@HanaadiseAbebayehu 3 ай бұрын
ራያ ዉሰዱኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤😀😀😆🥰🥰🥰🥰🥰
@khadejao2771
@khadejao2771 2 жыл бұрын
ምርጦቺታምራላቺ😍😍❤❤❤ውዲዲዲእማረጋቹህ
@user-di4of6hp4u
@user-di4of6hp4u 2 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛልኝ
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
ሌላም ካለ ይጨመርልን
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር እነሸጋ
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z 2 жыл бұрын
አሚን ደስ ሲሉ ዋው
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
በላይሴት ንግሩ የነሸጋ እህት እኳን ደስ አለሽ
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
ወይኔ አራዱም እዴት ደስ ይላን
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
ትንሻየ መልካም ጋብቻ ይሁንላች ታምራላችሁ
@aser2700
@aser2700 2 жыл бұрын
በጣምደሢይላን
@saasaa4646
@saasaa4646 2 жыл бұрын
የመዳም ኮሽና. ያላየው ወገብ አቤት መሽከርከር አቤት. ውበት. ።።።።
@mossamare3883
@mossamare3883 2 жыл бұрын
Wow the light skin guy he is genius edale beketemawechu hulu teretebachew
@berihun12
@berihun12 Жыл бұрын
amazing i love my culture
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
የራያ ዉበች አቤት የራያ ዉበት አገሬ🥰🥰
@hayathassan1992
@hayathassan1992 2 жыл бұрын
አቤት መርቃን ወሎ መጀን😂😂😂😂
@ebaabeba421
@ebaabeba421 2 жыл бұрын
አች አገኘሁ ያሣቀው ሀሀሀሀ
@user-ed4md7lv9z
@user-ed4md7lv9z 2 жыл бұрын
ወተፍ😁😂😂😂😂
@hayathassan1992
@hayathassan1992 2 жыл бұрын
@@user-ed4md7lv9z ምን ፈለግሺ ቅማሎ አንቺ የሌባ የሊጥ ጠጭ ልጅ 👎👎👎👎
@ebaabeba421
@ebaabeba421 2 жыл бұрын
@@user-ed4md7lv9z 🤣🤣🤣🤣
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
😂😂🙉🙉
@sadeseid742
@sadeseid742 2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አረኩት የሚገረም ብቃትትት የምረረረረረ ❤😍😍😍😍
@htdgjudf9084
@htdgjudf9084 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 жыл бұрын
ያዙ እንግዲህ 💃💃💃
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ብለናል 🌹🌹🌹
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 2 жыл бұрын
የባህል ልብስ ቀረ ሁሉ ሽፈን ይገርማል
@jamila5537
@jamila5537 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ😍😍
@meseretayele15
@meseretayele15 Жыл бұрын
ባለቀይ ሽርጥ እደት ነው እባክህ እሚሰራክ አሪፍ ነው
@tedydagnachew4667
@tedydagnachew4667 Жыл бұрын
Amen
@BeteAmharaTV
@BeteAmharaTV 2 жыл бұрын
ዋው
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 2 жыл бұрын
አርሶ በሌ አንተ መስቀል አስረህ በጾሙ ጭፈራ ስርዓት ይኑርህ
@Arsobelemedia21
@Arsobelemedia21 2 жыл бұрын
እሺ ይቅርታ ትዛዝ ስለሆነብኝ ነው ቀርጸህ አሳዬኝ ስላሉኝ ነው
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 2 жыл бұрын
@@Arsobelemedia21 እሽ ወንድሜ ያው እኛ ካላከበርነው ማን ያከብርልናል በእውነቱ ኮሜንት አይቸ ነው ከፍቸ አላዳመጥኩትም
@user-dj1cx8si8n
@user-dj1cx8si8n 2 жыл бұрын
@@Arsobelemedia21 ሀይሠላምአክሊሉእደትነህ
@user-rm5vi7tr7n
@user-rm5vi7tr7n 2 жыл бұрын
በርቱ
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
ምርጥ ነበር ባህላችን መግቢያ ላይ ግጥሙ ሲደብር ሙሽራው ሙሽሪት ከሌን እንጥፍ አግርን አፈፍ ጀሌን ውትፍ🙈🙈🙈 😜😀
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q Жыл бұрын
😂🙄🤣🤣🤣🤣🤣
@emanemohamad6837
@emanemohamad6837 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@emanemohamad6837
@emanemohamad6837 Жыл бұрын
እንዴዉበሳቅ😁😁😁🙈
@user-sf4sp6wk9q
@user-sf4sp6wk9q 2 жыл бұрын
እረ ሰው አየሁ እውነቴነው ልበል አይኔነው አታሎ አየሁት ያራድሙን
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
መጎስ አታሎ ከሆነ ጎረቤታች ነዉ አይተሽዋን
@ASs-qq2yy
@ASs-qq2yy 2 жыл бұрын
ዋዉዉ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
አቤት ሰወዳቹሁ እራያወች
@user-rr9im5bx2e
@user-rr9im5bx2e 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ራያ ቆቦ በጣም ነው ቆንጆነው እናመሰግናለን ❤🥰❤❤❤❤❤❤
@naseernaseer9941
@naseernaseer9941 2 жыл бұрын
Yagera lege belay mesgan
@user-us5tf9st9k
@user-us5tf9st9k 2 жыл бұрын
ያገሪ ልጆች
@endalkendu4450
@endalkendu4450 Жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын
መልጋም ጋብቻ 💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ክክክክክ ያሀገር ሰዉ ያማል ቅኔዉ
@hyhfg8598
@hyhfg8598 Жыл бұрын
እራያዬ ደስስትሉ😢❤❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ዎሎገራገሩ😍😍😍
@user-mr3rx1qk5j
@user-mr3rx1qk5j 2 жыл бұрын
ራያ ውስጤነው ወረባቦነኝ
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
🥰🥰
@user-wn3xy5oz4f
@user-wn3xy5oz4f 2 жыл бұрын
ወርቄ ንግሩን አየሁ ልበል የኔማር
@Abeba285
@Abeba285 2 жыл бұрын
አወ አይተሻታል የእህ ቷ ልጂ ሠርግ ነዉ
@user-dd8qn3et8b
@user-dd8qn3et8b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛❤👏👏👏
@ousmanali3457
@ousmanali3457 2 жыл бұрын
አይ ምርቃኒቱ ደስሲል
@user-sj4rt8cj8g
@user-sj4rt8cj8g 2 жыл бұрын
ውቡቺ ታምራላቺሁ
@user-mn2dl1hv2w
@user-mn2dl1hv2w 2 жыл бұрын
አይኝእራያየፍቅርአገር
@SEERAALO-kf5df
@SEERAALO-kf5df 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 2 жыл бұрын
ኧረ ቆቦም ወተት ነዉ መጣችን
@amarealemu2719
@amarealemu2719 Жыл бұрын
ምርቃቱ ይደገም
@mazayamazaya2246
@mazayamazaya2246 2 жыл бұрын
እስክስ እስክስ
@aminseid3219
@aminseid3219 2 жыл бұрын
ላይክ
@hebtemshemalshe4880
@hebtemshemalshe4880 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉወሎሎሎሎ
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b 2 жыл бұрын
ኪክክክክክክክክ
@Momo-ju8ud
@Momo-ju8ud 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-vy6fo3dm5y
@user-vy6fo3dm5y 2 жыл бұрын
ወይኔምንይሻለኛንትዝታአዙሮሊደፋነዉታምራላችሁእነሸጋመልካምጋብቻ
@user-qm4xs4ul6n
@user-qm4xs4ul6n 2 жыл бұрын
አይይይይይ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
አላማጣ ሰለ ደስ አለኝ አገሮችን ሰላም ያደርጋል አሜን አባ
@MakdisAmhra-cw2gu
@MakdisAmhra-cw2gu Жыл бұрын
ቀይ ሽርጥ የለበሰውን አፍልጉኝ
@Ergoye
@Ergoye 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@karimammkarima8021
@karimammkarima8021 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamhabshi-rh1vk
@salamhabshi-rh1vk Жыл бұрын
❤😂😂😂❤❤❤😂
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 2 жыл бұрын
ሀገሬ❤ራያ❤❤❤❤መልካም❤ጋብቻ❤እራያራዩማ❤የቆጆወች❤ሀገር
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 2 жыл бұрын
የዘፏኙ ስም ማነው
@user-kv8fj8vy4j
@user-kv8fj8vy4j 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@alemalem6152
@alemalem6152 2 жыл бұрын
🤔😂😍😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍
@seasea3347
@seasea3347 2 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
እደብሩ እደትአይሸልሙትም
@hikou2150
@hikou2150 2 жыл бұрын
Kkkkk
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 57 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ፍቅር ራያ ቁጥር ስድስት
20:17
ጥርቅ ራያ Tirek raya
Рет қаралды 124 М.
ወናማት ደቂ ነበለት መቐለ 2016
11:18
Deset Media ደሴት ሚድያ
Рет қаралды 1,8 М.
የሚዜዎቹ ፍክክር #ቀውጢ የሰርግ ጪፈራ የራያ ወሎ አማራ ልጆች ❤❤❤❤
6:03
Melaku Nigus መላኩ ንጉስ ቲዩብ Official
Рет қаралды 130 М.
የማናሌ ይርጋ ሰርግ ራያ ቆቦ አራዱም ሙሽራ ሲገባ
10:29
አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Рет қаралды 12 М.
ምርጥ_ የራያ _ወሎ_ የሰርግ_ ጭፈራ
8:47
GASHU TUBE | ጋሹ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
28 июля 2024 г.
0:20
TULPAR_KG🇰🇬
Рет қаралды 6 МЛН
Мужик купил китайское авто и сразу поехал в СЕРВИС
0:14
Собиратель новостей
Рет қаралды 3,8 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
0:45
Chapitosiki
Рет қаралды 4,9 МЛН
No empty
0:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Nutella-Kinder burrito bomb ! 🤤🎉
0:47
adrian ghervan
Рет қаралды 9 МЛН