የማርሽ አጨማመር እና አቀናነስ//Manual transmission driving method//

  Рет қаралды 13,270

Fekadu Automotive

Fekadu Automotive

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 25 күн бұрын
ወእውነት ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን !ገለፃክ በሚገባ መልኩ ነው ያው ደጋግሜ አየዋለው! ❤🙏
@yaredethio2200
@yaredethio2200 4 күн бұрын
ቅን ልብ! ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳህ ውንድሜ
@millionyoseph4820
@millionyoseph4820 24 күн бұрын
You are good teacher
@DeeMenge
@DeeMenge 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ እውቀትን ማካፈል ትልቅ ፀጋ ነው።
@AmeleMoges
@AmeleMoges 25 күн бұрын
የኔ ችግር መብራት ጋ ወይም ማንኛዉም ቦታ አቁሜ ስነሳ ሞተር ይጠፋብኛል ወደኋላ ስሄድወደ ቀኝ ወደ ግራ ለመግባት በጣም እቸገራለሁ🎉አመሠግናለሁ 🎉
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 24 күн бұрын
ይስተካከላል አብሽር ። ደውሉ
@Dawit4943
@Dawit4943 24 күн бұрын
ምርጥዬ ቀጥይበት❤
@AmeleMoges
@AmeleMoges 24 күн бұрын
@@FekaduAutomotive አመሠግናለሁ ግን መደወል አልችልም ዉጭ ነው የምኖረው በተለይ L ፓርኬጅ አገባብ የሠሩበት ካልዎት ሊንኩን አሥቀምጡልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
@abubekr.achamto2876
@abubekr.achamto2876 22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ZizuMan-f5y
@ZizuMan-f5y 22 күн бұрын
እና መሰግናለን ወንድማችን ፡፡
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 12 күн бұрын
ተባረክልን
@hiwetalmedom4943
@hiwetalmedom4943 19 күн бұрын
Fikadu kalat yelechim betam new turu argeh mitastemiren enameseginih alen.rodeta marish atekakem asayen
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 19 күн бұрын
አመሰግናለሁ ። እሺ ይዘጋጃል
@Umkamalkedir
@Umkamalkedir 24 күн бұрын
thank you more!!!!
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 18 күн бұрын
You're welcome!!
@KingMan-c6m
@KingMan-c6m 24 күн бұрын
እናመሰግናለን የጨቃ ማረሸ አገባብ አሳየን
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 24 күн бұрын
እሺ አዘጋጃለሁ
@husseinhamid-w7c
@husseinhamid-w7c 11 күн бұрын
Thanks
@zenebetadesse5600
@zenebetadesse5600 20 күн бұрын
rely thanks
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 19 күн бұрын
You're welcome!
@antenehsolomon4237
@antenehsolomon4237 22 күн бұрын
Betam gobez neh astemari new
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 22 күн бұрын
አመሰግናለሁ ።
@AddisuSolomon-u5x
@AddisuSolomon-u5x 12 күн бұрын
Bro enamsgnalne
@makerma3853
@makerma3853 7 күн бұрын
❤❤
@YonaYon3m
@YonaYon3m 24 күн бұрын
Betam ds yelal agelaltse brother berta gn Fetesha lay bedenb eyasaye betsraln ds yelenal
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 24 күн бұрын
አመሰግናለሁ ።ከዚ በፊት የተሰራ አለ
@MohammedYassin-y4o
@MohammedYassin-y4o 9 күн бұрын
10Q
@Candy9Ge
@Candy9Ge 24 күн бұрын
Adrasha yet new bante memar efeligalew
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 24 күн бұрын
ፕሮግራም አዘጋጅቼ በቅርቡ እጠራቹዋለሁ በዚ ቁጥር 0911568223 Telegam ላይ ተመዝገቡ
@abudyessa8249
@abudyessa8249 16 күн бұрын
ተትምርቱ አገላለትህ ቆንጆ ነው ይገባል ግን አንደይ ስታስገባ ማርሽ እይተናል እዚህ ላይ አንድያ ስታስገባ ትንሽ ገፋ ካረክ በሃላ ሳይበዛ ወደ ግራ አርገህ በስሱ ቀትታ መግፋት መሰለይ ሁለተያው ግን ቀትታ ወደሃላ ማረግ ነው አይደል ጀማሪ ስለሆንክ ወይ አርመይ ሶስተያውም ትንሽ ወደቀይ በስሱ ከተሳስትኩ አርመይ ወንድም ይቅርታ የጀማሪ ነገር ይቅርታ
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 16 күн бұрын
1ኛ ከመሀል ወደራስህ ትንሽ ሳብ አድርገህ ወደፊት መግፋት 2ኛ ማርሽ ደሞ ከ1 ቀጥታ ወደ ራስህ ይዘህ መሳብ 3ኛ ከ2ኛ አውጥተህ ማህል ላይ አድርገህ ወደ ፊት መግፋት ነው ። 4ኛ ከ3 ቀጥታ መሳብ 5ኛ ነው ወደ ቀኝ ትንሽ ተገፍቶ ወደ ፊት የሚገባው
@AlemKebeda
@AlemKebeda 18 күн бұрын
እኔ አድስ ነኝ ሞተር አስነስተን ነዉ የመክና ኮፈን ምንከፊተዉ?
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 19 күн бұрын
አንተ ጋ ብማር ደስ ይለኛል። የት ነው አድራሻህ...?
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 19 күн бұрын
ይደውሉ
@SingtanDini
@SingtanDini 19 күн бұрын
Please hide the license plate of the car (may be the government may open file and sue you)
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 19 күн бұрын
Ok . Noted
@Umkamalkedir
@Umkamalkedir 24 күн бұрын
telegram lay bitimeta betam des yilegnal
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 24 күн бұрын
አለሁ
@yeshambeltilahun2732
@yeshambeltilahun2732 22 күн бұрын
​@@FekaduAutomotivewaw yemr yemejemeriaye new endih yemiasredaaa sew
@fahamiiabdurhaman9211
@fahamiiabdurhaman9211 22 күн бұрын
ማርሽ ስን ጨምር የ ቀኝ ግራ ከ ቸሬላ ማንሣት አለብን?
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 22 күн бұрын
ጥያቄው አልገባኝም
@YohannesHaileslassie
@YohannesHaileslassie 13 күн бұрын
ከ 4 ወይም 5 ቀጥታ ወደ አንድ ማርሽ አርገን ማቆም አንችላለን ወይ?
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 13 күн бұрын
መኪናው ሊቆም ይችላል ግን አይመከርም ። ደረጃ በደረጃ ብንቀንስ እና ብንቆም የፍሬን ክፍሎች ላይ ብቻ ለማቆም የሚያርፈው ጫና ለሐይል አስተላላፊ ክፍሎችም ይካፈላል ። ስለዚህ የፍሬን ሸራ እድሜን እናራዝማለን ።
@yeshambeltilahun2732
@yeshambeltilahun2732 18 күн бұрын
ፍሬን ሳንረግጥ ማርሽ መቀየር አይቻልም እንዴት?
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 18 күн бұрын
ማርሽ ለመደመር አያስፈልግም ። ለመቀነስ ግን ሜዳማ እና ቁልቁለት ላይ ፍጥነቱን ለማብረድ ያስፈልጋል። በደንብ ስንችል ደሞ በጣልቃ ነዳጅ ፍሬን ሳንጠቀም መቀነስ ይቻላል ። ምክንያቱም ፍጥነቱን ሳንቀንስ ማርሽ ብንቀንስ ሞተራችን ላይ over torque (መንገጫገጭ ) ይፈጥራል :: ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 9 күн бұрын
ማንዋል መኪኖች ጠፍተዋል የሉም እኮ
@FekaduAutomotive
@FekaduAutomotive 9 күн бұрын
የት ሄዱ ?
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН