"የአማራ ሕዝብ በአሣሞች የሚመራ አንበሣ ነው"| 'የተበተነ ሕዝብ' ምን ማለት ነው? |በአሳፍ ኃይሉ| ከካናዳ|አራት ኪሎ ሚዲያ | ‎‎@AratKiloMedia

  Рет қаралды 1,089

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 3
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
በአሳማ የሚመራ አንበሳ ተሰምቶ አያውቅም አርእሱን ቀይረው
@afeweld5291
@afeweld5291 Жыл бұрын
★" አማራ የተበተነ ሕዝብ " ጭንቅላቱ በጥቁር ድንጋይ ይበተንና ይህ ሁሉ ውጤቱ የአማርኛው ተናጋሪ ሆነው ይህንን ከአፍ የወደቀ ቃል እየለቀሙ ሲደግሙት በጣም ያሳፍራል ያስቆጫል፣ ግሪኮችና እስራኤላውያን በዓለም ስደትን ሲጀምሩ በሀገር ውስጥ ከሚኖረው ሕዝብ ብዛት የበለጠው በተለያየ ሀገር ሲከትም ተበተነ ሲሉ ዲያስፐር ሆነ ይላሉ። ግሪኮች የሕዝባቸው እኩሌታ ውጭ በመኖሩ ዛሬም ያፍራሉ ይህንን ለማስተባበል ግን ሁለተኛና ሶስተኛ ትውልድ ስለፈጠሩ " የምትኖርበት ሀገር ሁሉ ሀገርህ ነው ይላሉ " ኦፑ ዚስ ፓትሪስ" እንደ ማለት። እስራኤልም ስትበትን ስትሰበስብ አሁንም ያው ነች። ★ ይቺን የኮረጁ የኛ ቤት እንስሶች ከ፻፳ ሚሊየን ሕዝብ ፭ ሚሊየን በውጭው ዓለም ስለኖረ አያቱ ገና በሕይወት እያሉ ዲያስፐር ይላሉ ዲያስፖራ አደባባይ ተሰይሟል ሕዝቡም አሜን ብሎ ተቀብሏል። ★ ይህ የፈረደበት አማራ እግሩን ለተፈጨ ጠርሙስ፣ አጋምና ቀጋ ቆንጥር ገብሮ ሀገር ሰርቶ አስከብሮ ኖረ፣ ዛሬ የማንም ደፋር ሰላቢና ጨፍጫፊ ምንም የትም ያልነበረ ባለቤት ነኝ ብሎ ይደነፋል፣ ተመረጡ የተባሉትም ምራጮች ካብ አይገቡ ድንጋይ ናቸው። ተቆርሶ ተለክቶ በተሰጣቸው ኩርማን መሬት አንበሳ መስለው በመታየት *አማራው ከክልሉ ባይ ወጣ ኖሮ አይሞትም ፣*ከክል ውጭ ያለው አማራ እንዳይጎዳ ሌላውን አትናገሩ ዝም በሉ ምንም አትጠይቁ፣ *ከክልሉ ውጭ ላለው አማራ አይመለከተንም! የሚሉ ተውሳኮች ባሉበት* ፳ሺህ ፋኖ ታስሯል የሚል ዜና አለ። *ከኦሮሚያ ክልል ፩ሚሊየን አማራዎች ተፈናቅለው የመጡ በርሃብ ሞቱ የሚል ከብት አለ። * የዛሬን ተውኝ እንጂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም የምትል ሕፃን አለች ተብሎ ዜና ይሰራል። *አይዟችሁ አትሩጡ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ አለ ይደርስላችኋል እንዲህ አድርገውን አይቀሩም የምትል የአማራ ልጅ ያለችበት ሀገር ። ★ የአያት ቅድመ አያቶቹን መሬት ለወራሪ ተሞዳሙዶ አስረክቦ የፈረጠጠ ቦቅቧቃ አሁን በይለፍ ፍቃድ እንዲገባ የነበረውም ከአዲስ አበባ እንዲነቀል በመፈቃቀርና በመፈቃቀድ ከተስማማ ሆድ አደር ምን ይጠበቃል? እዚህ ፅሑፍ ላይ ሁሉም ተነግሯል እናመሠግናለን ! ግን ለሁሉም ግዜ አለው በለው ከሀገረ ካናዳ።
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሰበር ዜና ቅዳሜ ታህሳስ19/2017
Hawa ail tube
Рет қаралды 100
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 438 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН