የአማራ ፋኖ በአሸባሪው ህወሓት ላይ...

  Рет қаралды 98,805

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@habahihabahi489
@habahihabahi489 3 жыл бұрын
ጀግኖች ፋኖ ች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏
@dawitsefe7237
@dawitsefe7237 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 3 жыл бұрын
ፋኖ ብቻውን እየተዋደቀ ነው ከጅምሩ እስካሁን ድረስ የኔ ጀግኖች ።
@hasna5336
@hasna5336 3 жыл бұрын
ቻላቸው ፋኖየ ውዴ ወንድሜ ነፍስህን ይማር
@yorditube1928
@yorditube1928 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ስደተኛነኝሀገሬንናፋ-ጨ1ቀ
@ስደተኛነኝሀገሬንናፋ-ጨ1ቀ 3 жыл бұрын
ደሞቼ እኔ ክርትት ልበልላችሁ በርቱልን💚💛❤💞💞😘😘😘😘
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
አብይ በሴራ እያስገደላቸው ነው
@ChoCho-yx3lk
@ChoCho-yx3lk 3 жыл бұрын
አማራዎች ጀግኖች ናቹ አየን ኢትዮጵያ ያለ አማራ ባዶ ናት። አየን አማራ ባይኖር የማንም ነጫጭባ ባሪያ ሆነን እንቀር ነበር። አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኑሩልን ጀግናው ደጀን ሕዝብ እኖዳችኋለን። ብሩክ ነኝ ከደቡብ
@lucyat6017
@lucyat6017 3 жыл бұрын
ፋኖ የህዝብ ዋስትና ደጀናችን ናችሁ❤። የአማራ ክልል አመራሮች ፋኖን የአማራ ህዝብ አለኝታ ስታሳድዱ ኑራች ምድረ ሆዳም ሁሉ... አሁንም ወሎ ተወራለች በወያኔ አንበጣ ፣ ወጣቱ አደራጁን እያለ ሰሚ አጥቷን ፣ ህዝብ እየሞተ ፣ ከቤታቸው ተፈናቅለው በችግር ላይ ናቸው ፣ ህዝብን እነወክላለን ብላችሁ ወንበር እምታሞቁ የህዝብ ብሶት ሊሰማች ይገባን ፣ እባካችሁ የራያ ወጣትን ብታስጣጥቁት ካአካባቢው በላይ ለሌላውም ደጀን ነበር...ፍትህ በስቃይ ላሉት ወገኖቻችን ፣
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
ወንደማችንንን ጀግኖች ፍኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ልጅች አላህ ይጠበቃችሁ
@bruktawitabera5168
@bruktawitabera5168 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያያል አይዞን ወገን ድሉ እሩቅ አይደለም።
@abcajc9647
@abcajc9647 3 жыл бұрын
ፋኖጀግና🔐👈💪🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🌴🌴🐅
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ 3 жыл бұрын
ፋኖ የኔጀግናወቺ አላህ ይጠብቃችሁ
@mubarekseyfu3776
@mubarekseyfu3776 3 жыл бұрын
ጀግና የ አማራ ፋኖ ድሉ የኢትዮጲያ የአማራ ነዉ በርቱልን የእዉነት አምላክ ከኛ ነዉ። ደል ለኢትዮጲያ( ለአማራ ፋኖ) ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር
@as4829
@as4829 3 жыл бұрын
የኔጀግና ጀግና አይሞትም ሁልግዜ በልባችነህ አይይይ🇪🇹💪💪😭😭😭😭
@አለምራያዩቱብ
@አለምራያዩቱብ 3 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ይባላል ለራሳችን ስራሳችን በል ነን እድህን ስላችሁ አማራን የማይወክሉ አማራወች ነን ባዮች ነው እነሱ እራሳቸውን ነው የበሉት የራሳቸውን ደም የጠጡት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ትሁቱ ህዝቤ መቸም አንጠፋም አይል የእግዚአብሄር ነው
@TA-ft9xk
@TA-ft9xk 2 жыл бұрын
fano our hero great respect 🙏🙏🙏💓💓 💪💪💪
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በናታችሁ ራያ ላይ ጁንታው በቀል ነው የጀመረው
@halomanwed
@halomanwed 3 жыл бұрын
ፋኖ ተሰማራ! ፋኖ ተሰማራ! በዱር በገደሉ ትግሉን ልትመራ ወያኔዎች ሲገሉ እኛም እንገላለን እነሱ ግን ትቢያ እኛ እናብባለን። ድል ለአማራ ፋኖ ! ጨፍጫፊ ወራሪው የትገሬ ሰራዊት ይውደም!!
@badmawededu6078
@badmawededu6078 3 жыл бұрын
እንደ አሁኑ ባለ ወሳኝ ወቅት ቆራጥ፣ ደፋር፣ ጎበዝ፣ ተባባሪና ተሳታፊ በመሆን ማድረግና መሆን ያለበትን ሁሉ እስከ ንብረትና ህይወት ወስኖ ማንኛውንም በራሱ ተነሳሽነትና እስከሚጠይቀው ድረስ ሁሌም ማድረግ አለበት፡፡ ሀገራችንን ለማፍረስ በመራወጥ ላይ ለሚገኙ አሜሪካና እንግሊዝ መሪ ምእራባዊያን መጠቀሚያ መሳሪያ የሆነ ከአድዋ በፊትም ጀምሮ ዘረ ባንዳ የሆነ አድዋ መር ጁንታ ትግሬ የትግራይን ሀዝብ ለጦርነት እንደ ማገዶ እየማገደ ሲሆን ለሚያስጨርሰው ተተኪ ሀይል በማጣቱ ሁሉም የትግራይ ወረዳዎች ከ14 አመት በላይ ያንን ማንኛውንም ሰው በሀይል ወደ ጦር ግንባር እንዲልኩ የተሰጣቸውን ኮታ ለማሟላት ሰው ባለማግኘታቸው የእድሜ ገደቡን ወደ 10 ዝቅ አደርገውታል፡፡ ይህም ወንድና ሴትን የሚጨምር ነው፡፡ እናም ዘረ ባንዳ ጁንታ ምን ያህል ጨካኝ መሆኑ የተመሰከረት ነው እና ጨክኖ ሁሉንም በመደምሰስ ብቻ የሚወገድ ስለሆነ ሴትም ይሁን ወንድ፣ ትልቅም ይሁን ወይም ትንሽ ጁንታው ለጦርነት የሚልከው ሁሉም ጠላት ስለሆነ በኢትዮጵያ በኩል ያለምንም ርህራሄና ማቅማማት ከመቀደሙ በፊት እየቀደመ ሁሉንም እየጠራረገ ከፊቱ ማስወገድ አለበት፡፡ እናትና አባት ጨምሮ የትግራይ ህዝብ በደስታ ለጦርነት ለሚልከው ትንሽም ሆነ ትልቅ፣ ወይም ሌላ በእነሱ የሚጠቃ ለእነሱ ማሰብም ሆነ መራራት የለበትም፡፡ ወዲያው እየደመሰሰ ሁሉንም ማጥፋት ነው ያለበት፡፡ ሲያቅታቸው መማረክን እንደ ጦር ስልት የሚጠቀሙ ስለሆኑ እነሱን ወዲያውና ሁሉንም መደምሰስ እንጂ መማረክ መቆም አለበት፡፡ ጁንታው ግን የውጪ ጠላቶችን አላማ በሀገራችን ላይ ለማሳካት ምን ያህል የሲኦል እርቀት እንደሚሄድ የምልመላ ኮታውን ከ10 አመታ ጀምሮ ማድረጉም በቂ ማሳያ ነው እና ለጦርነት የደረሰና ብቁ የሆነ ማንኛም ኢትዮጵያዊ እና በተለይም አማራ ከአሁን ጀምሮ ለዚህ ዝግጁ መሆንና ወደ ጦር ግንባር እየዘመተ በህዝብ ማእበል ጦርነት ለማሸነፍ የሚዳዳን ጁንታ ያሰለፈውን ረሀብተኛ የህዝብ ማእበል የራስን የህእብ ማእበል በመፍጠር ድባቅ መምታት ይገባል፡፡ ገበሬን ጨምሮ ሌላው ሁሌም ንቁ በመሆን በስራ የበለጠ መትጋትና ሁሌም መበርታት አለበት፡፡ ምእራባዊያን ለመጉዳት ከሚጠቀሙበት ከባድ መሳሪያ አንዱ ራስ ሰርተው የሚያገኙትን የምግብ እርዳታ ስለሆነ ሁሉም አማራ በየተሰማራበት የበለጠ ተግቶ በመስራት ብዙ ማምረትና በጥራት መገንባት አለበት፡፡ የቢሮ ሰራተኛውም ሆነ ሌላው በየስራ ዘርፉ የበለጠ መበርታት አለበት፡፡ ጁንታውን ግን ከነጭፍራው ጨክኖ እና ወዲያው መደምሰስ ግድ ይላል፡፡ የእነሱን የህዝብ ማእበል የራስን የህዝብ ማእበል በመፍጠር አመድና ከሰል መድረግ ብቸኛው መንገድ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነትና የጋራ ጠላትን በጋራ መፋለም ወሳኝ የሆነ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ክልሎች የሚያደርጉትን የሰው እና የገንዘብ እንዲሁም የቁሳቁስ አርዳታ አጠናክረው መቀጠል አለባቸው፡፡ አንድ የሆነን ህዝብ ማንም የውጪ ጠላት ምንም ሊያደርገው ሰለማይችል የህዝቦች አንድነትና በጋራ መቆም ወሳኝ ስለሆነ ተጠናክሮና ተዳርሶ መቀጠል አለበት፡፡
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
We love you and proud of you 👏 ❤️🇪🇹❤️Ethiopian from Germany 🇩🇪 Fano amazing Ethiopian ❤️🇪🇹
@s8L6
@s8L6 2 жыл бұрын
I love fano. God bless Amara people. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯
@dabovet4233
@dabovet4233 3 жыл бұрын
አማራ ክልል ፎቅ ላይና ቤት ውስጥ በቪዲዮ ሰራዊቱ የት እንደደረሰ በመንገድ ሲያልፍ እየቀረጹ ለወያኔ ወሬ ሚያቀብሉ እዛው አማራ ክልል አሉ በተለይ ድንበር አካባቢዎች አጥሩ ቤት ለቤት ስልክ ፈት ሹ
@bb1bb429
@bb1bb429 3 жыл бұрын
ይኛጀግኖቺ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛💓👍👍👍👍👍
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 2 жыл бұрын
አር ወንድሞቻችንን ከእየ እስር ቤት አዉጡልን የአማራ ባለስልጣኖች በቡስክት አሥገደላችሆቸዉ
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ሁሉንም ይስተካከል እመብርሃን ተጠበቀቹሁ
@surafeleskeiza8173
@surafeleskeiza8173 3 жыл бұрын
ሁሌም ከእናተ ጋር ነን እንወዳችዋለን
@husseinfetene1906
@husseinfetene1906 3 жыл бұрын
ፋኖ ለድል ክብር ለፋኖ
@ሰአዳየመዳምቅመምዩቱብ
@ሰአዳየመዳምቅመምዩቱብ 2 жыл бұрын
ታጋይ ቻላቸው አንረሳህም ጅግናችን
@gebrietesfa6593
@gebrietesfa6593 2 жыл бұрын
እኒህን ጀግኖች ነው የሚያሳድዷቸው አይይይይ
@fanonewsgojjam
@fanonewsgojjam 3 жыл бұрын
ጀግና ጀግና 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@فاطمةسعيد-د4ع
@فاطمةسعيد-د4ع 3 жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛልንንንንንን ያረቢ ያሃገሬን ህዝብ አፋቅርልንንንንንንንን መጥፎነት ከአገራችን ይጥፋ!!!!!!!!
@fit1205
@fit1205 2 жыл бұрын
Rest In Peace fano Chalew🙏
@ak546
@ak546 3 жыл бұрын
Proud of my Ethiopian Amhara people!! love to you all, always by your side will do everything to support you!!
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 жыл бұрын
የአማራ ኩራቶችና የኢትዮጵያ አንድነት ጠባቂወች። መልካም እድል!!
@user-Davc
@user-Davc 3 жыл бұрын
ጁንታ ብሎ ነገር የለም አሸባሪና ወንጀለኛ ነው።
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 3 жыл бұрын
ፋኖ ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን🙏 ሞት ለትግሬ ወራሪ።
@dde7423
@dde7423 3 жыл бұрын
ጥንክሩ አይዞህ እግዚአብሔር ክናትጋ ይህን🙏🙏🙏🙏🙏
@ወንድይፍራው
@ወንድይፍራው 3 жыл бұрын
ብአዴን ብልጽግና ጨምሮ ከህውሃት ጋር ከድህረ ገጽ ያጥፋታቸው።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችው 💚💛❤
@yfjvghhthdjhvgy4031
@yfjvghhthdjhvgy4031 3 жыл бұрын
ትክክል፡ወገኖቸ፡አላህይገዛችሁ፡ይጠብቃችሁ
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 жыл бұрын
በወያኔ.እየተመሩ..መሠዋትነት.መብዛቱአይቀረም.በአደነ.ውሥጥ.የተሥገሠጉት.በአደነ.ታለቀቁ.ትገሬ.አማራነመሠዋትያሥከፍላሉ
@ssaa9588
@ssaa9588 3 жыл бұрын
በለዉ።አማራ።ፋኖ
@sisaywyohannes5358
@sisaywyohannes5358 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፣ ትግሬ ዘርማንዘሩን ሁሉ አሰልፎ ሀገርህን በመውረር ለዳግም ባርነት እየመጣብህ ስለሆነ ከእነርሱ በሚበልጥ ኃይል ተነስተህ በመዝመት ሀብትህንና ንብረትህን ከእነዚህ አንበጦች እንድትታደግ ጥሪ ቀርቦልሃል፤ ይህንን እምቢ ብትል ትገሬ ተመልሶ በመምጣት ያለህ የሌለህን ሀብትህን እንደቀድሞው ሳይሆን ከቤት ንብረትህ በማፈናቀል ይዘርፍሃል። ትግሬ ስግብግብ ነው፣ ትግሬ ራስ ወዳድ ነው!!
@nigusgenet6906
@nigusgenet6906 3 жыл бұрын
ayizoachihu
@kdfeify
@kdfeify 3 жыл бұрын
ውይ እስይ እንኳን እማራ ሆንኩ እማራዬዬዬዬ👍👍👍❤️❤️❤️🔥🔥🔥😍😍😍👌👌👌💖💖💖💪💪💪
@yuniyunata631
@yuniyunata631 3 жыл бұрын
የቅንነት አምላክ አይለያቹ ድ ጀግኖቸ
@imanmesfin857
@imanmesfin857 2 жыл бұрын
ቻላቸው እንየው ወንዲማችን. ለኛብሎ ተሰዋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@y.a5851
@y.a5851 3 жыл бұрын
It is so sad. Ethiopia becomes the second Rwanda
@meyisawyohannes4841
@meyisawyohannes4841 3 жыл бұрын
እናንተ ምርጦች በርቱልን እሄን አረመኔ ከምድረገፅ አጥፉአቸው
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
ፋኖ ገበየሁን አስተዋውቁኝ ሳልሞት
@truetrust8216
@truetrust8216 3 жыл бұрын
እስቲ በርቱልኝ የእኔ ጀግኖች ምንም አይንካብኝ በልዮ ኃይላችን እና በፋኖ ተስፋ አለን !!!
@salemamen7170
@salemamen7170 3 жыл бұрын
አሜን ከ አብይ ሴራ ይጠብቸው
@dkm1666
@dkm1666 3 жыл бұрын
all fighters of amhara must be one under FANO .you win
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 жыл бұрын
በልዋቸው የወራሪውን ልጅንን ተሰብስቦንም አማራም እንዉረርንም እያልዉም በጥጋብ ሀገራችንም ሰላምዋም ነስተዋታል የወራሪዉንም ትግርየ ንም ልጅንም በልዋቸው። የተያዝዉትም አትራርዉላቸዉ እረንዋቸዉ የተያዝዉትም ተመልሰዉ። ለመዉረርም ይመጣልዉ እና መጨረስ ያስፈልጋል በተያዘው ንም ለወራሪንም ልጅንም በመረሸንና ማስወገድንም ትክክልም ነዉ ሰላም ልታገኝንም ሀገራችንም ከተፈለገም ከማራምድርንም ከራያም ፀለምት ዋልቃት ንም የመጣዉንም እየያዘችሁንም በጥይት ጭንቅላትዉ ጭንቅላትዉንም በልዉልን እሽይ
@allapp9402
@allapp9402 3 жыл бұрын
ሠውበላጁታን በገቡበትአቅጣጫ ከዘዉመቅበርነው ከጎናቹሁ ነን
@ሀናጎንደሪዋየዳባቶቅብጢ
@ሀናጎንደሪዋየዳባቶቅብጢ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆወች የኔ ጀግናወች ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 жыл бұрын
Gegnocahen bertulen ey Ethiopia kuratoche e/r yetbkachew bertulen enwedachwalen🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💖
@mekyatube7597
@mekyatube7597 3 жыл бұрын
ትክክል ለአማራ ጥሩአያሰቡም የኔምባለቤት ወታደረነው የመመራራቸው ትግሬነበረ የሱንማረግ ለዘሩአሰተላለፎ የሰጠነው ዘረኛም አለባቸው
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 3 жыл бұрын
ፍኖ መመኪያችን
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
ቻላቸዉ ጂግናዬ ላማራ ህዝብ ብላችሁ ቅጥፍ አላችሁብን ወገኖቼ 😭😭 ነፍሰ ይማር
@muluambaw2391
@muluambaw2391 3 жыл бұрын
በትክክል፡ጀግናችን ብለሀል፡አምላክ፡ይጠብቃቹ፡ወንድሞቸ፡፡
@alukonjo3561
@alukonjo3561 3 жыл бұрын
ፋኖቻችን በርቱ 💓💓💓💪💪💪💪
@sofiyabits4040
@sofiyabits4040 3 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል
@efremwoldu4513
@efremwoldu4513 3 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር
@KINGKING-fo4ff
@KINGKING-fo4ff 3 жыл бұрын
ፈጣር ተክፉ ይጠብቃቺሁ
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 3 жыл бұрын
Amara, Ethiopia 🇪🇹♥!!!
@azmerawbelay6418
@azmerawbelay6418 3 жыл бұрын
That is true. But, it is mainly the special force and Fano that is fighting.
@Godislove727
@Godislove727 3 жыл бұрын
I am Ethiopian, born in Tigray. Grow up in Addis. I love and admire the people, culture and languge all over Ethiopia and Africa. I never face race or relgion issues growing up. All my relatives and friends are from diffrent background but we really respect and love eachother so much, We see all humans equal. We all are created by God and for God only. This war REALLY breaks my heart🙈 What is the point of killing eachother????? All over the world we kill eachother like animals, now days even animals can think better then human beings. PLEASE PLEASEEEEE.... STOP WAR AND HATE!!!!!! WHAT IS HAPPENING TO HUMANITY??? Everywhere in this world at this time so many people are dying, LET'S PRAY TOGETHER FOR FORGIVENESS, LOVE AND PEACE. LET'S SAY NOOOOOO TO WAR PLEASEEEEEE ENOUGH KILLING. LET'S STOP HATE AND WAR TODAY. LET'S STAND TOGETHER FOR FORGIVENESS, LOVE AND PEACE PLEASEEEEEE እባካችሁ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር ወደ ፈጣሪያችን እናልቅስ ከዚህ የከፋ ሳይመጣ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Aaa-yl8mm
@Aaa-yl8mm 3 жыл бұрын
የኢትዮዺያ ጄግኖች ኑሩልን እንወዳችሆለን ተጎናችሁ ነን።
@badmawededu6078
@badmawededu6078 3 жыл бұрын
ሀገሪቱ የአየር ሀይል አላት ይባላል፡፡ ታዲያ ይህ አየር ሀይል ስራው ምንድን ነው? የአየር ሀይሉ በሄሊኮፕተር፣ ጀትና ድሮም እያነጣጠረ ጁንታውን ከነመሳሪያውና የሚሰለጥንበት ካምፕ በከባድ መደብደብ ቢችል ግን ጁንታው መቀሌም ለመቀመጥ አይችልም ነበር፤ በወረራ ለመሰማራት ቀርቶ፡፡ የአየር ሀይሉ ስራውን ከሰራ ግን ኢትዮጵያ በጣም ጀግና ተዋጊ ሰራዊት ስላላት በቀላሉና በቶሎ ጁንታውን ጠራርጎ ማስወገድ ይችላል፡፡ ነገር ግን የአየር ሀይሉ ለምንድን ነው በጁንታው ላይ ድብደባ የማያደርግ? በትናንትናው እለት ድበደባ አደረገ ተብሏል፡፡ ነገር ግን ለምን ዘገየ ብቻ ሳይሆን ይህን አጠናክሮ ጁንታው አቅም እስከሚያጣ ድረስ ይቀጥላል ወይ? በተለይም በድሮም የጁንታውን ስብስብ እያሳደዱ በየአቅጣጨው እንደ አንበጣ መበታተን ቀላል ሲሆን አዋጪም ነው፡፡
@dggfghu5701
@dggfghu5701 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ወገኖቸ ሠላሙን ያምጣልን
@ruhemadubai126
@ruhemadubai126 3 жыл бұрын
ቻልዬ የኔ ጌታ እንረሳህም ጀግናየ
@halemhhabashy396
@halemhhabashy396 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች
@gsuhxjs6161
@gsuhxjs6161 3 жыл бұрын
🤲🤲አሏህይጠብቃችሁ
@user-sz3xs5pg4p
@user-sz3xs5pg4p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ካገኛቹሁት ግን ለማሶገድ ምክንያቱም ይበቀላልና
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 3 жыл бұрын
Wow wow thank you for le Ethiopian fanno
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ከፊታችሁ መላኩን ይላክ ዓሜን
@rabiaabdu3420
@rabiaabdu3420 3 жыл бұрын
ትክክል
@zozo-nj5bt
@zozo-nj5bt 3 жыл бұрын
!🙌🙌🙌🙌
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 2 жыл бұрын
ጀግናው ቻሌ እውነቱን አፈረጠው
@danagetu6202
@danagetu6202 3 жыл бұрын
👌 የሽብር አላማ የለኝም ‼️ የአማራ ህዝብ ግን እንደተከዳ ነው ብል አልዋሸሁም‼️ ከአቅም በላይ ካልሆነና ህዝብን የማያደናግር መረጃ ለመስጠት ካልሆን በስተቀረ የተፈጠሩ እንቅስቃሴወችን ሁሉ መፃፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ እንዳያመዝን መጠንቀቅ ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ❗️ አሁን በራያ ግምባር የነበረው ሴራና አሻጥር መቀጠሉን አቅሜ በፈቀደ ማውቅም ማሳወቅም ግዴታዬ ሆኗል❗️ህዝቡም የማወቅ መብት አለው ብዬ አምናለሁ❗️የራያ ግንባር ድልም ሆነ ሽንፈት አልጨበጠን ብሎ እንደ አሳ የሚምሎጨለጨው የተጎነጎነው ሴራና ሻጥር በቀላሉ የተጎነጎነ ባለመሆኑ ነው❗️ዛሬ ላይ ቆቦ፣ ሮቢት፣ አላማጣ፣ ዋጃ፣ ራያ ግዳን/ ሙጃ ፣ ቀበሮሜዳ እና ድልብ አካባቢ በወንበዴዋ ትህነግ ቁጥጥር ስር ውድቀዋል❗️ሻጥሩ እስካልተፍረጠረጠ ድረስ ሃቁ ይሄው ነው❗️ የራያ አማራ ህዝብ በየቀኑ እየተገደለ ነው❗️በራያ ቆቦ ከተማ ህዝብ የቤት ቁሳቁሶች፣ ሶፋ፣ ቴሌቪዥን፣ አልጋ፣ ፍሪጅና ማንቆርቆሪያ ሳይቀር ተጭኖ ወደ መቀሌ እየተጋዘ ነው❗️ባለትዳሮች ና ህጻናት ሳይቀሩ በግዳጅ ተደፍረዋል❗️አርሶአደሮችና ወጣቶች በጅምላ ተረሽነዋል። ታፍሰው ወደ መቀሌ የተወሰዱ ወጣቶች ቁጥራቸውን ማወቅ አልተቻለም። በእውቀት ጮራ የሚባል ትምህርት ቤት ውስጥ የራያ ቆቦን ህዝብ ሰብሰባው የውትድርና ሥልጠና እየሰጡ ነው❗️ ሙጃ ከተማ ውስጥ ትናንት በውል ቁጥራቸው ያልተወቁ ሰዎች ተረሽነዋል❗️ አላማጣ ላይ የኤሌትሪክ ማከፋፈያው፣ ቆቦ ላይ የቴሌ ታወርን ጨምሮ የቴሌኮም መሳሪያዎች መሉ ለሙሉ ወድመዋል። ግዳን ወረዳ ላይ ያሉ የአማራ ብደርና ቁጠባ ተቋም ቢሮዎች ተዘርፈው ተቃጥለዋል። ቀበሮሜዳ በምትባል ከተማ ውስጥ ካምፕ ሰርታ ባንዲራዋን ተክላለች❗️ ወደ ባህርዳርና ወልድያ የሚወስደው አውራ መንገድ መቆረጡን መፃፌን ልብ ይሏል‼️ አማራ ተነስ ሻጥሩን መበጣጠስ ስልጣኑ የአንተ ነው‼️
@zነኝወሎየዋ-e5v
@zነኝወሎየዋ-e5v 3 жыл бұрын
ንፁሀንን እየጨረሱ አይደል እንደ ራያ ላይ
@alemayehuasfaw4393
@alemayehuasfaw4393 3 жыл бұрын
ጀግናው ልዩ ሀይል ከጁንታው በፊት ወገን መስለውና ገቢያቸውን ብቻ በማየት እንደሀሸን የፈሉትን ዩቱበሮች የውጊያ ሚስጥራቸሁን ለጠላት የሚሰጡ ስለውትድርና ምንም ግንዛቤ የሌላቸውን ቢነገራቸውም ካለመስማት ሌላ ለነበሩት ሲገርመን አዲስ እየተፈለፈሉ ነው ።በዛሬው ቀን ብቻ ሶስቱ አዲስ ቻናል ከፍተዋል።አፈሙዛችሁ ወደ ኋላም ይመልከት!!!
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 жыл бұрын
ቻልየ የኒ ጀግና መቸም አንረሳህ
@allapp9402
@allapp9402 3 жыл бұрын
ሠውአይደሉምየቀንጂቦችናቸውየሠውም ቁራጪ የለቸዉምቀመልቱ ትግራውያንአመድማድርግነው ከአገራችን
@alibaax5346
@alibaax5346 3 жыл бұрын
You call support from all over Ethiopia to help you, weeey Amhara
@zola3464
@zola3464 3 жыл бұрын
የአማራው ፋኖ💪
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
እኛ ለማን እንጩህ እራያ ላይ እየተስራ ያለው ድባ ፍትህ ለራያ ስው እረ ተው እውነቱን አጋልጡ ሴት እየተደፈረ ነው ንብረት እየተዘረፈ ነው አማራ ንቃ ተው ተው መሬት ያለው እራያላ ሙሉ ህውሀት ነው
@yayalola6
@yayalola6 3 жыл бұрын
Selam. Lenante. Yhun
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
❤💞💞😘😘😘
@maticaathubia1716
@maticaathubia1716 3 жыл бұрын
ጀግናው ገበየው ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@gelilatilahun4366
@gelilatilahun4366 3 жыл бұрын
We love you
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 3 жыл бұрын
የተማረኩትን ከአፍር ቀላቅሏቸው የጋህንብን እሳት ይሙቁ!!!
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 3 жыл бұрын
ልዩ ሐይል መመኪያችን
@jejjdur1806
@jejjdur1806 2 жыл бұрын
አብሽሩያልፍን
@እሙሀምዛ-ገ1ጘ
@እሙሀምዛ-ገ1ጘ 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ተጃጅለዋል ለወበራቸው ሲሉ ሁሌ በጦርነት ሲያሟቅቋቸው የማይነቁ ለሌላው ማህበረሰብማ ጭራሽ አስበው አያውቁም ምናይነት የተጨቆነ ህዝብ ነው ቱ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 Жыл бұрын
Sely wed egzhber
@kebirates5125
@kebirates5125 3 жыл бұрын
Before ሲናገሩ and after ጠብቁ 😂😂😂
@አለምራያዩቱብ
@አለምራያዩቱብ 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውጭ ያለነው በጉልበት መርዳት ባኝችልን በገንዘብ መርዳት አለብን ያቅማችንን አገር ከሌለች የለለም መኖር እምንችልላቸው ቤተሰቦቻችን ከሌሉ መኖር ለምናችን !!!
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 3 жыл бұрын
ጀግኖች
@ሠላም-ቀ7ጐ
@ሠላም-ቀ7ጐ 3 жыл бұрын
እናተ ጎበዝ ናቺሁ አመራር አጣቺሁ እጂ
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
31:51
የአማራ ልዩ ኃይል ምረቃ ሙሉ ዝግጅት
27:23
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 351 М.
ዮአዳን (ክፍል 45)
29:46
ለዛ
Рет қаралды 354 М.