No video

የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ኮማንደር አሰግድን የሚተካ መሪ መረጠ! / አርበኛ ዘመነ ካሴ ስለሸዋ የሰጠው መግለጫ!

  Рет қаралды 56,588

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 228
@Lilik4680.
@Lilik4680. Ай бұрын
እንደ እኔ እንደ እኔ ግን ዘመነ መግለጫ ከመስጠት ቢቆጠብ ጥሩ ነው በተለይ ስለ እስክንድር ምንም ባይል ጥሩ ነበር 😢
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 Ай бұрын
Zemene , surprizingly enough , driven by satyric jealousy & inferiority complex is deeply entrenched in a cycle of acute psychosis & relentlessly denouncing ,defaming Eskinder. Is such kind of personality disorder tolerable in modern politics ? NO NO NO !!!! He isn't a civilized & versatile politicians !!!! Naeivity & awkwardness aren't the hallmark of modern politics
@kassamengistu3119
@kassamengistu3119 Ай бұрын
ዘመነ እሱ ብቻ ፋኖ የሆነ ይመስለዋል!!!! በዚህ አካሄድህ ጎጃምን ነጻ አታወጣም!! በተበታተነ ትግል እና የሃሳብ ልዩነትን አለማስተናገዳ የአባገነንት ባህሪ ነው!! አብይንና እስክንድር አንድ አደርገህ በማውራት ግልገል ደርግ ነህ።
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Ай бұрын
exactly
@seay2550
@seay2550 Ай бұрын
Don’t be stupid like Abiy Ahmed!
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ደንቆሮ ምኑን ከምን አገናኘኸው? የባንዳ ልጅ መሆን አለብህ!😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ሸዋ የራሱን የፋኖ መሪ ይምረጥ ከዘመነ መግለጫሆነ አስተያየት ገለልተኛ ሆናችሁ መሪያችሁን ምረጡ
@henock2780
@henock2780 Ай бұрын
የራስን ስሜት ሳይገዙ መሪ ለመሆን እንዴት ይቻላል ?
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 Ай бұрын
በምታቀርቢው ዜና የማደንቅሽ ቢሆንም የአርበኛ ዘመነ ካሴ መግለጫ እሱን የሚመጥን ካለመሆኑም በላይ ልክ አሰግድ ማታ መግለጫ ሰጥቶ በነጋታው እንደሆነው ያስመስልበታል። እውነታው ግን የፋኖ አሰግድም ወደ ብልፅግና መከላከያ ጎራ መግባት ቀድሞ የታቀደ ስለመሆኑ ጀነራል አበባው የሰጠው መረጃና እና ቀንድ አውጣው አረጋ ከበደ በቅርቡ እንጨባበጣለን ያለው በቂ ማስረጃ ነው። አሊያማ እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋይና መሪ ቢሆን ኖሮ በጠላት ወረዳ ውስጥ መሆኑን እያወቀ እራሱን እንደ ወጣቱ አርበኛ ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ እራሱን ይሰዋ ነበር ምክንያቱም ዕድሜው ለመኖር የሚያጓጓው አይደለምና። አሁን ፈጣሪ በጥበቡ የአማራ ፋኖ የህልውና ትግሉን እያጠራው ነው። ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@Tarknetz
@Tarknetz Ай бұрын
ትግል ይቀጥላል💪🏾💪🏾💪🏾ድል ለአማራ ህዝብ
@user-px1ch8xx2j
@user-px1ch8xx2j Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ድል❤ ለፍኖ ሞት ለሆዳሙ ባዳ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
ባንዳው ባለመግለጫው ነው
@saadasadada505
@saadasadada505 Ай бұрын
በትክክል፡
@marutadese
@marutadese Ай бұрын
ድል ለፋኖ እስክንድር ነጋ ።
@የአ
@የአ Ай бұрын
ከጎጠኝነት ወጥተህ የአንድ አማራ ድርጅት መስርተህ ለዲሞክራሲ ለፍትህ ለአንድነት ተገዝተህ ብትታገል ይሻልሀል ስታጭበረብር መጨረሻላይ አብይ ላይ ትወድቅና የአማራ ሕዝብንም ይዘህ ትወድቃለህ ለመሆኑ ቪላ ቤት ውስጥ ተቀምጦ የግል መኪና እየነዱ ትግል መምራት አይታየኝም የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ አመራሮች አስቡበት መሠረታዊ መመሪያችሁ የአማራ ሕዝብ መሪር ሰቆቃ መሆን አለበት
@ephthahayenew1916
@ephthahayenew1916 Ай бұрын
....ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው እናሸንፋለን ታሪክ ምስክር ነው....
@abushbelay-ln2oo
@abushbelay-ln2oo Ай бұрын
እገሌ ከሀዲ እገሌ ታማኝ ታጋይ ለማለት ገና ምንም ማስረጃ አልሰማንም ተው ተረጋጉ ቁርሿውን አታስፉ ለህዝቡ አስቡ ለጠላት ክፍተት አትፍጠሩ ከመሪነት የአማራ ትግል ይበልጣል አንገት አታስደፉን
@azebkifle4714
@azebkifle4714 Ай бұрын
ይሄ ትክክለኛና ሚዛናዊ አስተያየት ነው። ስም እየጠሩ አሉባልታ መዝራት ለፋኖ ትግል አይመጥንም ልቦና ይስጣቸው። ሁሉንም ነገር እውቀት ይጠይቃል ለካ!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Ай бұрын
ወሬ ገለመኔ ጥሩ አይደለም። አማራን አይመጥንም። ፋኖ ለሁለት ተክፍሏል። አንደኛው የወያኔን ሕገመንግስት የሚቀበል ሲሆን ሌላኛው አይቀበልም። ትክክለኛው ፋኖ የወያኔን ሕግመንግስት የማይቀበለው ስለሆነ እስክንድርን እንደግፍ። አሰግድ ሰላይ ነበር፣ ተልዕኮው ሲከሽፍ ሮጦ ወደ አለቃው ዓቢይ ሄደ። ነገ ሌሎቹም ሊከተሉ ይችላሉ።
@abebew364
@abebew364 Ай бұрын
Too much that is not the way FANO. Take time read again & again before media .we have dangerous enamey in front of you. Target that not each other fano .
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
ያረብ አሏህ ይርዳችሁ
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h Ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ አማራ ይቨንፈ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f Ай бұрын
አሁንስ ይሄ ወንበዴ አበዛው እስክንድርን ገና ከምርጫው በፊት ነውሲዝትበት የነበረው አሁን ለይቶለት ወጣ እነ አሳምነውን አስገድሎ ተደብቆ ብቅል ሲፈጭ ኖሮ እድሜ ለህውሀት በጀመሩት ጦርነት የጌታው አ ብይን ስልጣን ሊያስጠብቅ ወጥቶ ከየኩሽናው ሲርመጠመጥ ተይዞ እስክንድርን ከአብይ ጋር ሲያዛምድ አያፍርም ትግሉ እንዲጀመር እስክንድር ነው ያደረገው እሱ ከስር ከወጣ በኃላ ጫካ አልገባም ጫካ ብገባህዝቡን በድሮን ይጨፈጭፋል እቤቴ ቁጭ ብዬ እጠብቃለሁ ሲል እስክንድር ተመካክሮ ወደ ትግል እንዲመጡ ያደረገው በርሀ በአላማ የገባ እና በየአልቤርጎው የሚሽለኮለክ ያስታውቃል በርግጥ አብይ እስክንድርን በጣም ነው የሚፈራው ይህ ሴራ የታወቀ ነው እስክንድርን ላይ ጥላቻው ምናልባትም ከአብይ ጋር ለመስማማት እንቅፋት ይሆንብኛል ብለህ ይሆናልለአማራ ትግል እስክንድር ሳይሆን ዘመነ ነው ስጋት የሚሆነው በፍቃዱ ሄዶ እጅ ለሰጠ ሰው እንዲህ ማቅራራት
@getawderesse5577
@getawderesse5577 Ай бұрын
1.የፋኖ መሪዎች ልክ የለሽ ነፃ እንቅስቃሴ፣የጥንቃቄ ጉድለት ፣ ሰዎችን በዕምነታቸውና በትግል አጋርነት ብቻ ማመንና መቅረብ 2.ከቆሙለት ዓላማ ውጭ የእርስ በርስ ንትርክና እልህ መጋባት 3. ከቆሙለት ዓላማ ውጭ የግል ስሜት፣ጥቅምንና ዝናን ማስቀደም 4. ትዕግስት ማጣትና በአደባባይ በቡድ ተሰብስቦ ስሜት መግለፅ አሁንም ተጨማሪ ዋጋ ሊያስከፍል ስለሚችል ካለፈው መማር ያስፈልጋል።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
አጭበርባሪ በይው ትግል ስብከት አይደለም በመግለጫ ጋጋታ ነውርን መደበቅ አይቻልም።
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 Ай бұрын
ዘመነ የንፍሮ መቀቀያ ቶፋ ነው፡፡ ፋኖ ራሱን ፋኖንና የአማራ ህዝብን ጭምር ነጻ ያወጣል፡፡
@azebkifle4714
@azebkifle4714 Ай бұрын
ዘሜ ጀግንነቱን ማድነቅ ተገቢ ነው። ነገር ግን ብስለትና እውቀት የጎደለው መሆኑን በአካሔዱ እና በአቋሙ መገንዘብ ይቻላል። ምን አይነት ክፉ መንፈስ ቢጠጋው ነው! ወንድሙን (እስክንድር) በዚህ ደረጃ የሚገምተው? እስክንድር እኮ ህይወቱን በሙሉ ለህዝብና ለኢትዮጵያ የሰጠ ፅኑ ጠንካራ ታጋይ መሆኑን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል። ለሁሉም ልቦና ይስጣቸሁ ትግሉን በመንደር አታሳንሱት እባካችሁ!!!
@bogalekassaye5747
@bogalekassaye5747 Ай бұрын
በክት!
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw Ай бұрын
ከጉደኛው የአሰግድ ድራማ በኋላ ቀጣዩ የአብይ አህመድ እቅድ እስክንድር ነጋን በአብይ አህመድ ሜድያወች በኩል ደጋግመው እንድያወድሱት/ እንድዘግቡት ማድረግና በዉጤቱም ታላቁን እስክንድር ነጋን በአማራ ህዝብ ዘንድ የማስጠላት ስራ ነው፡፡ይህም ተነቅቶበታል፡፡
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 Ай бұрын
የፋኖ ተስፋው ፈጣሪና እራሱ የፋኖ ሰራዊትና መላው የአማራ ሕዝብ ጭምር እንጂ ጥቂት የፋኖ መሪዎች ብቻ አይደሉም 👌🏿 አንድ መሪ እራሱን በሸጠ ቁጥር የአማራ ትግል አይቆምም 👌🏿
@ayub830
@ayub830 Ай бұрын
This the leadership required in a difficult time! No place for rumours! Go forward!
@familia4674
@familia4674 Ай бұрын
ደካማ የስልጣን ሱስ
@taborhenok401
@taborhenok401 Ай бұрын
እስክንድር ነው ብለህ መደምደምህ በጣም ችግር አለብህ። ሚዛናዊና ብልህነት የጎደለው አስተሳሰብ ነው።
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 Ай бұрын
Eskinder miratchawen lemin ashnefe bilo Eko new ,mirtchaw lie yenberuten Hulu eyasded yalew ,Ambagenen
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Ай бұрын
ሮሃ ሚዲያ ማዕዛ እንዲ ለፍተሸ ለፍተሸ አሜሪካ የተሻለ ዶምፅ ተኦኛለሸ ብለ ኮርተንብሸ ነበር እህታቸን አውን የፋኖን ነገር እባክሸ አታራግቢ ሚዳናዊ ሰራ ሰሪ
@tadessealene4340
@tadessealene4340 Ай бұрын
Please stop this idea. We need stand together to protect Amhara genocide.
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em Ай бұрын
አስገድ የሚባል ካሀድስግብግብ ከወንድሞቹጋርተስማምቶ ትግሉን እንዴመምራት ለጋላ እጅስቷል ካሀድ ያሳፍራል
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Ай бұрын
እዉነት ሸዋን በዚህ ልክ ተዋርዶ ማየት አገት ያስደፋን የከፋዉ ወድ ልጅ መደበቄ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ኩራት ነዉ ስጠራዉም አባት ሀገር ሸዋ እንለዋለን ግን የማይረሳ የታሪክ ጠባሳ ተሰራበት 😢😢😢😢😢
@user-vi5ze5fz1d
@user-vi5ze5fz1d Ай бұрын
ለሁሉ ፈጣሪ አለ
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 Ай бұрын
ዘመነ የንፍሮ መቀቀያ ቶፋ ነው፡፡ ግም!!!! ሌላ አገልግሎት የለውም፡፤
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ድልላማራፋኖፋኖየህዝብልጅነዉ
@yohannesmekonnen
@yohannesmekonnen Ай бұрын
ያሳዝናል ምነው እግዚአብሔር በሀገራችን መከራ በዛ::
@hailugetahun867
@hailugetahun867 Ай бұрын
አማራ ጀና ነው መጥፎ አጋጣሚዎችን ወደ መልካም ዕድል መቀየሩን ያቅበታል።
@gebeyawkassa4327
@gebeyawkassa4327 Ай бұрын
እኔኮ ስሰማህ ውየ ባድር ሱስ ስለሆንሕብኝ አማራን ነገ አገኘዋለሁ የሚል እጥፍ የማይል ተስፈየ በአርበኛ ዘመነ፣በአርበኛ ምሬ፣በአርበኛ ሳሙኤል ጎንደር አለፋ፣በአርበኛ አሰግድ በአርበኛ መሳፍንት ተስፉ፣በአርበኛ ማንችሎት በጥቅሉ አርበኞቻችንና ፋኖዎቻችን ተሰፋየ እስከቀራኒዮ ነው።❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ተስፋኽ በእግዚአብሔር ቢሆን ነፍስህአሸናፊ ትሆናለች። በሰው ላይ ተስፋ አይጣልም።
@SolomonBika
@SolomonBika Ай бұрын
ቲሽሽሽሽ 🙄🙄🙄 ማፈርያ የበልፀገና አለቅላቂ 😠😠😠😡😡😡
@solomonamare7800
@solomonamare7800 Ай бұрын
ትክክል መጽናት ወሳኝ ነው ቅራኔ በመሐላቹ ያለ የሚታረቅ ነው፣ተረጋግቶ ለውይይት በር መክፈት ነው።
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉
@DegitoTesama
@DegitoTesama Ай бұрын
አእናተ እራሱ የመንግት ቅጥርኛ ናችሁ ማሰታዉቂያ ምትሰሩ
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Ай бұрын
ባህርዳርን ነፃ አውጡ መግለጫ , መግለጫ , መግለጫ ይሰለቻል :: ዝም ብሎ አንድ ሰው ራሱን መቆለል ጀግና አያደርገውም እያስብለውም::
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ዘመነንኣላህይጠብቀዉዘሜየኔዉድ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Ай бұрын
ገና ዘመነ ካሴ እጁን ይሰጣል ምክንያቱም አጠገቡ ያሉት በሙሉ እየከዱ ከእነ እስክንድር ጋር እየተቀላቀሉ ነው። ድል ለአማራ!!! ድል ለፋኖ!!!!
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Ай бұрын
So also Miree wodajo is going to ANDM, OLF/ ODPO and TPLF. Zemene is dead sure an undercover ANDM/Biltsgina agent. He was set free from jail in Bahir Dar for the sole purpose of countering APF of Eskindir.
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Ай бұрын
ይድፋሽ አምላክ ባንዳ
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 Ай бұрын
Yishalatchewal kizih Zemne ke mybal sew mesrsrat aytchalem lerasu tikem yemrouaret yimslal.
@tureture4305
@tureture4305 Ай бұрын
የፋኖን ትግል ከናንተና መሰሎቻችሁ ማራቅ ለዛሬ የማይባል ጉዳይ ነው
@sarakhan1061
@sarakhan1061 Ай бұрын
ዕነዚሕ ሰርጎ ገቦችን ፍኖ ከላጣራ በምርኮኛ ስበቡ ዕየገቡ ቡዙጀግኖችን ዕየጨርሱ ነው በተላይ በውጊላይ ዐብረዉ ሲስለፉ ዕየመቷቸዉ ነው የዐዲት ጀግኖችንም ብዙወቹን ጨርሰዋቸዋል ሙርከኛዉች በዉጊ ጊዜ መሳተፊ የለባቸዉም
@getachewgedef23
@getachewgedef23 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Ай бұрын
እማራው ተሥማምቶ ለድልከበቃ ለመሪነትም ቢሆን።ሥዝብ ይመርጣቸዋል !!!!እሁንእንዲህ ሢከፋፈሉ ለጌጣቸውም እይበቁም እንኳን ለሀገር !!!!ይልቅ ሣይረፍድ ይሥማሙ ❤️👈👈👈👈👈👈👈
@sara_mandefro
@sara_mandefro Ай бұрын
ዘምየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ፋኖጁላኣደለምእጅመስጠትየጁላእርትነዉ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
እባክህ ዘሜ ስለ እስክንድር የተቃውሞ መግለጫ አትስጥ የጠላት ወሬን አክሽፉ ሲቀጥል my ሸዋ አሰግድን ጠብቁ ድል letegefaw አማራዬ አለን ከ ጎናቺሁ
@SamiMan-e3n
@SamiMan-e3n Ай бұрын
Ayseram
@YaseenAuthope
@YaseenAuthope Ай бұрын
ዲልለአማራፋኖ
@solomon3431
@solomon3431 Ай бұрын
“ለኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች??? ______ “ 🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች ...ዳኛ ነው።”🙏መዝሙር 68፥5 _____ “ ??? እግዚአብሔርን ፍሩ?? ______ “ሕዝብን?? ሕዝብን ?? አክብሩ??? _____ “.. ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።” መዝሙር 68፥31 _____ “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5 _____ _____
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 Ай бұрын
ነብሳቸውን ይማራቸው😊😊😊😊😊😊😊
@bezawubelay8712
@bezawubelay8712 Ай бұрын
ማዚ ቀላሉ መንገድ ለማስማማት ብትጥሪ ይሻላል ደስፖራው ቤት ዘግቶ ይምከር የከፋፈላቸው ጥቅምና ስልጣን ነው ።
@Mesfin-c4i
@Mesfin-c4i Ай бұрын
አይ ወገኖቸ እጅግ አዝኛለሁ፡፡
@SasamiAlemu
@SasamiAlemu Ай бұрын
አይዞችሁ
@morotoro5369
@morotoro5369 Ай бұрын
zemene....Allah yinqelih.
@user-iz3ck6wl8j
@user-iz3ck6wl8j Ай бұрын
My hero Zemie
@user-zm6ns3df2u
@user-zm6ns3df2u Ай бұрын
ዘመነ አንተ አራስህ አትታመንም ምክንያቱም ከ እኔ በላይ ሰው የለም ትላለህ እራስህን ትቆልላለህ ወሬና አባባል ትችላለህ የ የስልጣን ጥማት አለብህ ሰው ለይ እጅህን ትጠቁማለህ ከ አብይጋር ተመሳሳይ በሀሪ አለህ ሚዲያለይ አትጠፋም ግብዝ ነህ
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Ай бұрын
ዘሜኮ አድስ ታጋይ አደለም በብልፅግና ዘመንም የመጣ አደለም ኢሀደግ ሲመሰረት አስቶ በረሀ ጨካ የኖረ አርበኛ ነዉ ስልጣን ወይም ልታወቅ ልመስገን እራሴን ከፍ ላድርግ ቢል ዛሬ የሀገሪቱ መሪ መሆን ይችል ነበር ግን ጀግናዉ ሙገሳ ስልጣን የበላይነት አይፈልግም ግፈኞችን ሆዳሞችን ባዳወችን አጥብቆ የሚፀየፍ ስለሆነ ነዉ በዚህ ልክ ዋጋ የሚከፍለዉ እድሜ ልኩን Ok 😏😏
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
እሺ ለህዝብ ከሆነ የምትታገሉት ዘመነ እና እስክንድር ከስልጣን እጩ ለመሆን ራሳችሁን አግልሉ።
@kopra6447
@kopra6447 Ай бұрын
ጎበዝ መአዚ
@birkubelachew8194
@birkubelachew8194 Ай бұрын
መዓዛ ያከበርኩሽን ያህል ዛሬ አወረድኩሽ ናቅኩሽ:: እንዲህ ያለሽ ቀላልና ጎጠኛ መሆንሽን ግን ያወቅኩት ዘግይቼ ነው:: ብአዴን የላከሽ ፋኖን ለመከፋፈል የምትፍጨረጨሪ ከንቱ ሴት ነሽ:: ከፋኖ ላይ እጅሽን አንሺ :: ውሸታምና ከሀዲ ነሽ::
@birkubelachew8194
@birkubelachew8194 Ай бұрын
እኔ በግድ ካልተመረጥሁ /ካልመራሁ ብሎ መፏለል ምን የሚሉት ቅዠት ነው?
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@IamTheChildOfGod2024
@IamTheChildOfGod2024 Ай бұрын
How much Abiy paid you Mahza for siding with zemene and Aseged and be a voice of those trader? Is it worth the life of innocent kids and mom in welega?
@seleshiabera4047
@seleshiabera4047 Ай бұрын
አ ይ መ አ ዛ የ ዘ በ ነ ም ኑ ነ ሽ
@AbebeBalynh
@AbebeBalynh Ай бұрын
እኔያልገባኝ፡አሰግድመኮነን፡ለብልጽግናእጅሰጠየሚባለዉ፡ትክክልነዉይ
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
በርቱ
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Ай бұрын
!❤!
@fe-mq4dh
@fe-mq4dh Ай бұрын
ኦሮሀ ሚዲያ 😡😡😡🗡🗡🗡
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
አላህ ፆናቱን ይሰጣችሁ
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw Ай бұрын
አትዘራጠጡብህ አቦ በናንተ የተነሳ ህዝቡ ተሰቃየ 😢 ኢላሂ እዝነትክን ለሞቱትም ላለነዉም ያረብብብብ
@sikosilo715
@sikosilo715 Ай бұрын
ዘሜ ጀግናዉ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
ዘመኔ የሥልጣን ፍቅር ያበደ ጎጠኛው ነው
@honest241
@honest241 Ай бұрын
ባህዳር ተደብቀህ የተያዝክ ቢሞት ይላል እንዴ
@bizutibeb
@bizutibeb Ай бұрын
የአብይና የኦነግ ደጋፊዎች ጆሮም አዕምሮም ያልፈጠረባችሁ ቀዳዳዎች እንደሆናችሁ አውቃለሁ። ቢሆንም እውነቱን ከመናገር ወደኋላ አንልም። ያን ጊዜ ዘመነ የተያዘው ቅሌቱና ገለባነቱ የማያልቀው አብይ ክዶት ነው። ጭባጫው አብይ ከዘመነ ጋር አስታርቁኝ ብሎ ትልልቅ ሽማግሌዎችን ከላከበት በኋላ ዘሜ ሽማግሌዎችን አክብሮ በመሔዱ ነበር። ሌላው ሁሉ የተለመደው ድራማ ነበር። 😂😂😂 😂😂😂
@ambatsadkane
@ambatsadkane Ай бұрын
❤ ኢንጂኔር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ❤
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia Ай бұрын
ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ! በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም። በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ሐቅ ነዉ። ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ከአጋሚዶ ወያኔ ትግሬ ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ። የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በመራዊና አካባቢዉ በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል፣ሃብት ንብረት ተዘርፏል፣ ወድሟል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁንም እንጃ ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። በዚያም ለብዙ ወራት ቆይቷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሎ ከአቢይ አሕመድ የኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ መከላከያ ጋራ የፋኖ ትግል የጀመረዉ። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበባን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ ለመከላከል የባልደረስ ፓሪቲን መሥርቶ ተንቀሳቅሷል። ያማራዉ ሕዝብ በያለብት ይልቁንም በወለጋ፣ በመተከል በምዕራብና ደቡብ ሸዋ፣ በአሩሲ በባሌ ወዘተረፈ እየደረሰ ያለዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ተማጽኖ አቅርቧል። በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ምክንያት ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። በጎጃም ባሕር ዳር ያሉት የብአዴን ብልፅግና የጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ አቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ወጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከነአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ እነ አቢይ አሕመድ አዉጀዋል። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማርተዋል። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። በመሆኑም "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ባራቱም ክፍለ ሀገራት ተቀጣጠለ። በዚህም የፋኖ ወደርየለሽ ተጋድሎ ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ ዛሬም እየተመቱም ነዉ። የምስለኔዉ ብአዴን ያስተደደር መዋቅር ተንኮታኮተ። የባንቱስታን አፓርታይድ ያማራ ክልል ተብዬዉ ሰማኒያ በመቶ በፋኖ ሥር ገብቷል። የመጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉያኑ የእነ አቢይ አሕመድ መከላከያ ስንቅና ትጥቁን ባማራዉ ጦርኛ ፋና ተነጥቆ ተደመሰሷል፣ በገፍም እየተማረከ ነዉ። የኦነጋዉያን ጋሎቹ እነሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጀለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ አዳነች አበቤ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ፋኖ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ ይግባል በሚል ስጋት የኦሮሙማ ፋሽስት ጉጀሌዎች መንበጫበጭ ጀምረዋል። ስለሆነም ነዉ ያማራዉን ተወላጅ ባዲስ አበባ እየለዩ በገፍ ማፈን፣ ማሰርና መግደል እያደረጉ ያሉት። ዐማራ ሕዝብ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪ ሠፋሪን ሁሉ ወደ መጡበት ያባርራል። ጨፍጫፊዎችንና አፈናቃዮችን፣ የሰብባዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ ወንጅለኞችን ሁሉ ለፍርድ ያቀርባል። ከዘመነ ደርግ 1967ዓ.ም ያለአግባብ የተወረሰ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ የግል ሃብት ፣ ንብረት፣ ፋብሪካ፣ ርስት፣ የከተማ ቦታ የማምረቻና የንግድ ተቁዋማት ሁሉም ለባለቤቱ ይመለሳሉ። የመንግሥት ተብዬ ካድሬ ጭሰኝነት ይዞታና የጎሣዊ የመሬት ባለቤትነት ሥርዓት ይወግዳል። የሕግ የበላይነት ይረጋገጣል። ፋኖ ያሸንፋል!!!!
@teferradinberu2718
@teferradinberu2718 Ай бұрын
ሥለ እስክንድር ፕላን ለማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ ብዙ ጥናትና መጨቃጨቅ አያሰፈልጋችሁም። የመአዛ መሃመድን የ እስክንድር ቃለመጠይቅ ፈልጋችሁ አዳምጡ። እሰክንድር ፋኖን የምንፈልገዉ። ለተወሰነ ጊዜ ነዉ ( እስከድርድር ? )። ከዚያ በኋላ ፋኖ። ወደ እርሻዉ እንመልሰዉና እኛ ሰላማዊ ትግል ለዲሞክራሲ ( ለሥልጣን ) እናደርጋለን ነበር ያለዉ። ሥለዚህ። ፋኖ ለ እስክንድር የሥልጣን ትግል መረማመጃ መሰለላል እንዲሆን መሆኑ ነዉ። ከዚህ የበለጠ መነሻ አማራ መድረሻ ኢትዮዽያ ፍች ያስፈልጋችኋል??
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 Ай бұрын
ፋኖ ማለት በሰላም ቀን አራሽ በቀውስ ቀን ተኳሽ ነው። ከዚህ በላይ ማብራሪያ ትፈልጋለህ?
@raniyohannes2178
@raniyohannes2178 Ай бұрын
Maferiya nachu
@eeee3810
@eeee3810 Ай бұрын
አባት ሐገር ሸዋ የማንም ኩታራ መጫወቻ አይሆንም እጃችሁን አሱ
@YM12
@YM12 Ай бұрын
😂😂😂😂አች የአማራ ጠላት ነሽ ተባነብሽ
@user-ye7nc3wy9b
@user-ye7nc3wy9b Ай бұрын
❤❤❤❤❤ዜሜ መሪያችን
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en Ай бұрын
ዘመን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 Ай бұрын
ሞቷል መቅበር ብቻ ቀርቷል ያላችሁ መንግስት እጅ ተሰጠ
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 Ай бұрын
አንቺ ግን ታስረሽ ስለተፈታሽ በህይወታቸው ቆርጠው የሚታገሉ ሰዎችን እንደፈለግሽ የምታነሺ የምትጥይ ሆንሽ። እስቲ ትግሉን ለታጋዮቹ ተው። አንቺን መሰሎች የምትሰሩት ስራ ማንን ይጠቅም ይሆን?
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Aref Meglecha💪💪💚💛❤️
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk Ай бұрын
ያሉት የሚጠፍ የወለዱት ይጥፍ ዜሜ አከብርሀለሁ ግን ተው ሁለት ምላስ አትሁን ህዝቡ የናተን ንግግር በሚገባ ነውና የምንከታተለው የምትናገሩትን ቃላት በሚገባ እያሰባችሁበትጅ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታወች ነን እኔና እስክንድር ስትለን ከርመህ ?!!
@ayub830
@ayub830 Ай бұрын
Forward!!!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
ዘመኔ ካሴ በሥልጣን ፍቅር ያበደ እብድ ነው
@SolomonBika
@SolomonBika Ай бұрын
አይ ዘመኔ ፈሴ !🤔🤔🤔 ወደል አሕያ 🙄🙄🙄
@shsfvv37
@shsfvv37 Ай бұрын
አተ ግማታም
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Ай бұрын
የሸዋ ታጋዮችን ስም እያጠፋህ ስለ ሸዋ ምን አገባህ ለመከፋፈል ነዉ ያንተ ጠብ ለእስክንድር ድምፅ የሰጡትንም ጨምሮ ነዉ ከእኔ በላይ ታጋይ የለም በሚል ትግል የትም አይደርስም የተናገርከዉ በጣም ያሳፍራል መሀላሕን አፍርሰሀል ወደፊት ይታያል
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 Ай бұрын
መሪወቹ መከፋፈል የለበትም ❤❤❤❤ እስክንድርን ያሶግዱት እሱ ነው እሚለያያቸው
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ኣማራእጅኣይሰጥምያባቱልችነዉፋኖጅኣይጥምእጅመስጠትታባቱኣልረሰም
@gelilarakeb1259
@gelilarakeb1259 Ай бұрын
ዘመነ ምንድን ነው የሚዘበዝበው እንደ ሆዱ ቃላት እያወፈረ የሚተረከረከው ፈላስፋ ነኝ ነው እንደ ደርግ እና ወያኔ ጋዜጠኞች ደረቅ እና የሚያስጠላ ሀተታ።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Ай бұрын
ዘመኔ መጀመሪያ ራሱን ሳያይ አብይን እብድ ነው ይላል ራሱ በሥልጣን ፍቅር ያበደ እብድ ነው
@manyzawalmulat
@manyzawalmulat Ай бұрын
አሰግድ አይደለም የሱዳኑ ጀኔራል አብዱማነው እሱ ነው
@user-fm2og7gq8e
@user-fm2og7gq8e Ай бұрын
Zeme ebakeh Lebletsegna meri Leabye endeh Yale Speech astemerew.... Del Le FANO
@JemalSeid-ng1tw
@JemalSeid-ng1tw Ай бұрын
የፋኖ ንቅናቄ የፋኖ ክንደ ብርቱ የፋኖ ርዮት አለም የፋኖ ሁሉም ነገር ዘሜ ጀግናው ቆቁ የዮንቨርስቲው አለቃ የጦሩ ገበሬ ። ሆዳምና ባንዳ ይከዳል እጂም ይሰጣል ብሎም ይጠፋል። አማራ በልጆቹ ነፃ ይወጣል።❤❤❤❤❤❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Ай бұрын
ዘመነ ያደረግኸው መስቀል የማልክባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትፈርድብሃለች። እስክንድርን እንዲት ከሰይጣን ጋር ታስቀምጠዋለኽ። ለብዙ ታጭተኽ ከሸፍክ።
@H2o-581
@H2o-581 Ай бұрын
እስክንድር እና ዘመነ ካሴ ከአማራ ትግል ገለል ማለት አለባቸው! ትግሉን እየጎተቱት ያሉት የሁሉቱ የስልጣን ሽኩቻ ነው!
ሰበር ዜና አሁን የደረሰን መረጃ
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 32
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 46 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 25 МЛН
ሰበር ዜና ጳጉሜ1
Melek tube መለክ
Рет қаралды 272
ሰበር ዜና ቅዳሜ ፃጉሜ 2/2016/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 52
የአሁን. ስበር. ዜና. አዲስ መርጃ /ጻጉሜ//2//ቅዳሜ
Meseret. መስረት Tube🌹🌹
Рет қаралды 48
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН