የአማራ ፋኖ የሀይል ሚዛን ወልቃይ ጠገዴ መረጃ በጽናት አጠናቅቄያለሁ ያለ አንዳች አጋዥ

  Рет қаралды 43,096

Tolosa Ethiopia

Tolosa Ethiopia

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tolosaethiopia

Пікірлер: 402
@tigid9886
@tigid9886 4 ай бұрын
እኔ ሟች ነኝ እባክህ አትበል በጣም ነው ልባችን የሚሰበረው አብረን የኢትዮጵያን ትንሣኤ እንድናይ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🙏❤️
@ZenebeGony
@ZenebeGony 4 ай бұрын
አላህ እረዥም እድሜ ይስጥ ለማራ ህዝብ ውለታ ወለሀል ውለታህ አይረሳም
@AshuTasew-u6e
@AshuTasew-u6e 4 ай бұрын
ቶሎሳ እኛ ዝም የምንልህ አይመስልምህ በእውነተኛ የአማራ ልጆች ውለታህን በፍፁም በፍፁም አንረሳውም ።
@ChdvgGhdvfcf
@ChdvgGhdvfcf 4 ай бұрын
ወንድማችን እነመሰግነለን ድል ለፍኖ ለጀግነው ፈጣራ ከጎነችው ይሁን
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 4 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤
@azabewollo1807
@azabewollo1807 4 ай бұрын
ቶሌ: ጀግናው: የኔ: ወንድም: እባክህ: እኔ:ሟች: ነኝ: አትበል: ይህን: ሁሉ: መሥዋእትነት: እየከፈልክ: ፈጣሪ: ከአንተ: ጋር: ይሁን: የኢትዮጵያን: ትንሳኤ: ለማየት: ያብቃን። ድል: ለፋኖ: 💚💛❤️
@abebugetachew6314
@abebugetachew6314 4 ай бұрын
እኛ አማሮች (ኢትዮጵያን)እንወድሐለን አትህድ አትጥፋ
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 4 ай бұрын
You’re right Tole again don’t give up on Ethiopia much love💚💛❤️💪💪💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️💪💪💪
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 4 ай бұрын
ቶሌ ጠላትህ ይሙት።ምንበወጣህ በዚህ እድሜ ትሞታለህ።እውነት ነው ታማኝ ልጅ ነህ ትል ወንድሜ እመብርሀን ከልጅዋ ጋር ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ። አይዝህ ወንድሜ ቶሌ።
@gatesabebe1329
@gatesabebe1329 4 ай бұрын
በትክክል አስቀምጠኸዋል ጀግናችን ታላቁ ቶልዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ አይዞህ ለሀገርህ ከማንኛውም የላቀ መስዋዕትነት የከፈልክ ጀግና ወጣት ነህ !!!
@wollotimes
@wollotimes 4 ай бұрын
ጀግና ነህ የማትለወጥ ሰዉ ኦሮሞነት እና ኢትዮጲያዊነትህ ያልተምታታብህ ምርጥ ልጅ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 4 ай бұрын
ቶሌ ሰላም ጀግናች እመቤቴ ትጠብቅህ ድል ለፋኖ
@nebiyatsemenawit6639
@nebiyatsemenawit6639 4 ай бұрын
ፈጣሪ የጠብቅህ ቶሌ ንፁህ ሰውነህ
@sarayohannus3836
@sarayohannus3836 4 ай бұрын
እግዝሐብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 ай бұрын
ቶላየ❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ለእውነት የቆምክ ስላደረከው ሁሉ እናመሰግናለን ይህን ማንንነት አይለወጥብህ ሁሌም ለሀቅ ቁም
@MdWopow
@MdWopow 4 ай бұрын
እግዚብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
@TisatefMerzo
@TisatefMerzo 4 ай бұрын
ቶሌእውነት እናትህም አባትክም ወልደዋል እውነትም ደምመላሽ ምንም ምንም ቢልክአፉን ቢከፍት ስድብ ጩኸት ሲበዛ ወደው አይደለምና ጀግናችን ነክእናይጠብቅልን
@solomonsisaye6320
@solomonsisaye6320 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም ከፋኖ ጎን ነኝ
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ 4 ай бұрын
ቶሎ መካሻ ሰላምክ ይብዛ አባቴ❤❤❤❤❤❤
@MulatGetu
@MulatGetu 4 ай бұрын
ቶሉሳ በጣም በጣም እናመሰግናለን አንድ ቀን ፋኖ ነፃ ሲወጣን ለአንተ የክብር እውቅና እና ሽልማት እንደምንሰጥህ እርግጠኛ ነኝ አማራው ዉለታን አይረሳም እናመሰግናለን ወንድሜ
@Johnny-k7s
@Johnny-k7s 4 ай бұрын
ቶሎሳ ያገዛዙ ረመጥ ኣንተ ስትጠፋ ኣገዛዙ ደስ ይለዋል ኣትጥፋ አባክህ !!!!❤❤❤❤❤
@totot2437
@totot2437 4 ай бұрын
አልአምዱሊላ ፋኖ የኔ ጀግና💚💛❤️🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦
@fantishtube7741
@fantishtube7741 4 ай бұрын
Tolye በጣም ነው የምንወድህ ይህንን ሁሉ አመት ከአማሀራው ጎን ስለሆንክ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 ай бұрын
ቶሌ ከብዙ አስመሳይ አማራ አንተ ብዙዙዙ ሰርተሃል እንወድሃለን በጣምምምም ❤❤❤❤❤❤❤
@HananHanan-bk7yn
@HananHanan-bk7yn 3 ай бұрын
በጣም
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 4 ай бұрын
ቶሌ እናመሰግናለን እኔም እንዳንተ ከሁለቱም ብሔር ነው የወጣሁት ግን የተገፋውን ህዝብ በፍፁም ታማኝነት እታመምለታለሁ ❤
@samuelmengistu2728
@samuelmengistu2728 4 ай бұрын
We love you, Tolosa. Thank you very much
@fasildires4212
@fasildires4212 4 ай бұрын
ቶሌ አሁንማ ወደመጨረሻችን እየሄድን እኮ ነው ድላችንን አብረን ነው ሰለብሬት የምናደርገው ድል ለፋኖዎቻችን
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 4 ай бұрын
😂😂😂yetejaw dele?😂😂😂
@elsageorge1821
@elsageorge1821 4 ай бұрын
የፋኖ ድል !!!!!
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 4 ай бұрын
@@elsageorge1821 😅😅🏃‍♂️‍➡️🏃‍♂️🏃‍♂️‍➡️🏃‍♂️🏃‍♀️
@sauditaif7667
@sauditaif7667 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ እውነተኛ ሰው ነህ ሁሉም ፍጥረታት በሙሉ ሟች ነው ወንድሜ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው እሚፈፀመው አይዞን
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 4 ай бұрын
በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለህ
@HananHanan-bk7yn
@HananHanan-bk7yn 3 ай бұрын
በጣም
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 4 ай бұрын
ቶሌ ጥሩ ታጋይ አታጋይ ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ❤❤❤😮😮😮🐸🐸🐸
@kebihaile9840
@kebihaile9840 4 ай бұрын
ቶሌ አንተንም እንኳን ደስ አለህ አቋምህን ሳትቀይር እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ 🙏ሌላው እንደ ዘመድኩን ነቀለ ከመዋረድና ከመሸጥ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 4 ай бұрын
ቶሌ አንተ ጀግና እና ሀገር ወዳድ በሄር ያልገደበህ ለሀቅ እና እውነት የቆምክ ታጋይ ነህ ክፋ አይንካህ እቅፋት እንኳን አይምታህ ወንድሜ ኑውርልን ❤️
@ShimelesAbebe-vo3ib
@ShimelesAbebe-vo3ib 3 ай бұрын
እንግሊዝ መንግሥት አናመሰግናለን
@alehegneassefa9451
@alehegneassefa9451 4 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ።
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 4 ай бұрын
ቶሌ አንተ ንፁህ ኢትዩጵያው ጀግና ምንም አይንካህ አላህ ይጠብቅህ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ
@nuraanuraa2551
@nuraanuraa2551 2 ай бұрын
ቶሌ ጀግናው የኢትዮጵያዊያን ድምፅ ኑር ሁሌም የአላማ ፅናት መቼም አትጨክንም እድሜና ጤና ይሰጥክ እንጂ አንተማ ከሚዲያ ላይ እንዳትወጣ እባክህን ?
@HananHanan-bk7yn
@HananHanan-bk7yn 3 ай бұрын
ቶልዬ ፋኖ ድል እሰከሚያመጣ ከትግል አትውጣ ዘላለማዊ ጀግናችን ነህ
@mengistug4504
@mengistug4504 4 ай бұрын
ቴሌ አይዞህ በርታ።
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።💚💛💕
@tinagizaw15
@tinagizaw15 4 ай бұрын
Thank you tole long live brother 🙏
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ ቶሌ ጀግናው ወንድማችን በርታ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 ай бұрын
ስለ ቶሌ ጀግናው ወንድማችን
@minajas5947
@minajas5947 4 ай бұрын
ቶሎሳ ጀግና እንወድሃለን ብርታለን
@BeletaTemesgen
@BeletaTemesgen 4 ай бұрын
Toli politikawun sileminferaw new like yemanaregew
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ጀግናው!🙏🙏🙏🙏🙏
@GudinaMegerssa-t2t
@GudinaMegerssa-t2t 4 ай бұрын
ጀግና ታማኝና ልዮ ነህ የእምነትና ቀጥተኛ ሰው ነህ ውሳኔዎችህን እናከብራለን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
አይዞህ አትሞትም ኅበዝ እግዚአብሄር ይጠብቅሃል እንዚህ ስይጥኖች ይበሉሃል በጣም እነሱም አይኖሩም እይዞህ የምታምነው እም ልክ አይተውህም እመን ብቻ ጠላቶችህ ይወድቃሉ ፡💚💛❤ አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አይዞህ ክርስቶስ ይጠብቅሃል
@herutwube8423
@herutwube8423 4 ай бұрын
Thank you tole anbesaw
@GetachewKirkos-f9s
@GetachewKirkos-f9s 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ቶሎሣ❤❤❤❤
@hanamekonen6169
@hanamekonen6169 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ፋኖ ሰላማችን የእግዛብሔር ልጆች ናቸው ደሞ አትሞትም ወድሜ
@DerejeEnigeda
@DerejeEnigeda 4 ай бұрын
እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም አይዞህ ቶሊ እግዚአሄር ይጠብቅሀል ❤❤
@AdenaDegu
@AdenaDegu 4 ай бұрын
ቶሎሳ ወንድሜ በርታ በቅርብ ከኢትዮጵያ ትንሳኤ ጋር ኢትዬጵያ ያገናኘን ይህ ዳቢሎስ መጨረሻው ደርሷል።
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr 4 ай бұрын
ቶል ዋንአማራላይ ሰማሀውህ እነሱኮ ፋኖን እርስበርሶ የምያጋጩ ስልባቦቶች ናቸወ ባተላይ አፋቸወን ስከፍቱ በጣምነወ የተናደድኩት የጎንደር ልጅ ነኝ ዋንአማራ በጣምነዉ የምጠላቸዉ እስክንድርን ስናገሩት ቁሻሻ መሆናቸዉን ተረዳሆ ሆንብለወ ላናድድህ ፋልገዉነወ የኛጀግና እንወድህ አለን ኑርልን ፈጣር ይጠብቅህ
@fjfhk
@fjfhk 4 ай бұрын
ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 ай бұрын
Bravo bravo toleye jegnachen akorahen zendero ambessaw berta Berta kegonehe Nene ❤❤❤❤❤ we love you ezgiyaber yitebekehe ❤❤❤❤
@hope8216
@hope8216 4 ай бұрын
ቶሎሳ ተባረክ::
@MA-vn1lg
@MA-vn1lg 4 ай бұрын
Tolosa, you are an amazing person don't give up easily you work hard for this fates so you are going to see Ethiopian Tensaye by the grace of God we will see it.
@hayattukuye4310
@hayattukuye4310 4 ай бұрын
Tole we love you don’t give up on Ethiopian 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️💪💪💪💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️
@samuelg8907
@samuelg8907 4 ай бұрын
Thank you tolosa 🙏❤️❤️❤️❤️💯👌✅🐆
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 4 ай бұрын
እናመሰግንሀል ቶሌ የኛ ጀግና
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 3 ай бұрын
ቶሌ ወዴት ወዴት ገና ብዙ እድሜ ገና ብዙ ደስታ እናያለን ልጆቻችን ተዋልደው ተጋብተው ይኖራሉ መደሀኒአለም ከእኛ ጋ ነው ቶሌ ከልብ እንወደሀለን ሀቅ ከአንተ ጋነች እውነት የኛ መድሀኒአለም ከጎንህ ይቁም
@محمد-ب3ق7د
@محمد-ب3ق7د 4 ай бұрын
ቶሌእንወድሃለንአትጥፋ
@AdenaDegu
@AdenaDegu 4 ай бұрын
በርታ እንወድሀለን ።
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 4 ай бұрын
ብርቱ ቶሌ አትሞትብን ወንድሜ በርታ
@AgeeMulm
@AgeeMulm 4 ай бұрын
ቶሌያማራባለውለታችንነህለአማራ
@alem352
@alem352 4 ай бұрын
ቶሌ ፣ ጀግናዬ ኧረ አትሂድብን፣ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይድሃል ፣የኢትዮጵያ ባለዉለታ ነህ።
@beizadesta1983
@beizadesta1983 4 ай бұрын
ብዙ ሰው ይወድሃል፣ ብዙዎችም ያደንቁሃል ላገርህ ህዝብና ለኢትዮጲያ ባለውለታ ነህ፣ እንደተለመደው በመስኮቱ ብቅ በል ❤❤
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 4 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ቶሎሳዬ ጠባቂህ አያንቀላፋም
@marthaalemayehu7817
@marthaalemayehu7817 4 ай бұрын
ቶልዬ ጀግናው...!!!!
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 4 ай бұрын
ቶሌ የምትናገረው እውነት ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ከሀገራችን ጋር ይሁን
@AbdelaEndris-l5m
@AbdelaEndris-l5m 4 ай бұрын
አተ አትጥፋ ጠላቶቺ ኸ ዪጥፉ ደምቀህ ዪጥፉ ❤❤❤❤❤
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 3 ай бұрын
እናከብርሀለን። ትግልህ ፍሬ አፍርቷል ወንድማችን እንወድሀለን
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 4 ай бұрын
Think you tole❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 4 ай бұрын
Tole, miss you
@hamirwt8081
@hamirwt8081 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም ምርጥዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና የጀግና ልጅ ሀይማኖተኝ እውነተኝ የምታምናት እመቤቴ ቀሪ ህይወትህን ትባርክልህ
@Ethiomovies260
@Ethiomovies260 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናከብርሃለን ለመላ ኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ
@misganatube-iu4qt
@misganatube-iu4qt 4 ай бұрын
ቶሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ: የአማሓራ የልብ ወዳጁ: ነህ%%%
@BarakaTpeople
@BarakaTpeople 4 ай бұрын
Hi Tolae!✌ATETEFA!
@meditadesse3360
@meditadesse3360 4 ай бұрын
Hi Tolosa, as always you are fanoo!!!
@sabellamkf5737
@sabellamkf5737 3 ай бұрын
selam Tole ! we wish you a nice summer. We are grateful for what you did so far to save Ethiopian and Ethiopia. God be with you and give you strength.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 3 ай бұрын
ቶሌ እንወድሃለን ፋኖን ስለደገፍክ አይደለም ለኢትዮጵያ ፀንተህ ስለቆምክ ነው በርታ
@GeneChernet
@GeneChernet 3 ай бұрын
ቶለሳ ለእውነት የቆምክ ስለሆነ እንወዳሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰለሆነክ የኢትዮጵያዊ ትንሴኤውን አብረን ያሳየን
@WondwossenShawel
@WondwossenShawel 4 ай бұрын
ቶሌ በጣም አድናቂህ ነኝ። ቶሌ ከቻልክ በጣም ቸግሮኛል ወንድሜ አግዘኝ።
@ZahraZahra-lg6mk
@ZahraZahra-lg6mk 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 ай бұрын
በዚህ ሰዓት ምን ተመኘው ቶላየ የአንተን ንግግር / ምክር መሬት ያሉ ፍኖወች የመስማት ዕድል በኖራቸው 100% ጠቃሚ
@maekel6789
@maekel6789 4 ай бұрын
ቶሌ እናመሰግናለን ትክክል ወድማችን ዩቱበሮችና ጋዜጠኛ ናቸው 24ሰአት እየደወሉ ላይቪ እያመጡ ለጠላታችን መረጃ እያስተላለፉ ፋኖወቻችንን የሚያስመቷቸው😢💔
@AyeleA-h6q
@AyeleA-h6q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጀግና
@doctorsolomon8893
@doctorsolomon8893 4 ай бұрын
What a mind an amazing political understanding
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መሻትህን ያሳይህ
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 3 ай бұрын
ቶሌ ጀግና ሠው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@seema-gl9gn
@seema-gl9gn 3 ай бұрын
እመብርሀን አሁንም እሱ ትጠብቅር እውነት ያሽንፋል❤❤❤
@eyrusegrma5661
@eyrusegrma5661 4 ай бұрын
Tolosa gagnaye welataken bafesummmm anerasammm all AMHARA people love you 😍 ❤❤
@AbushNeguse
@AbushNeguse 3 ай бұрын
ቶሎሳ እና ዑመር ኦሮሞ ሳይሆኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግኖች ናቸው እናመሰግናለን በርቱልን ወንድሞቼ
@ShimelesAbebe-vo3ib
@ShimelesAbebe-vo3ib 3 ай бұрын
የእመብርሃ ልጅ እንካን ደህና መጣህ ።ቶልዬ
@abidan2755
@abidan2755 4 ай бұрын
Ayzo toleye, egzabar hulam kante ga nw Berta 👍
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሽንፋል ቶሌ ጅግናው የት ነው የምትሄደው?
@tinafiud6941
@tinafiud6941 4 ай бұрын
ስላም ፋኖ ቶሌ እንዴት ነህ እንዴው ያላቹውበት አገር የሚያስውጣው ምን አስቦ ነው እሱም ስደተኛ ነው ቀን ስለስጠው ስልጣን ሲይዝ ሌላውን የሚያባርረው
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 4 ай бұрын
God bless you tole
@samuelg8907
@samuelg8907 4 ай бұрын
Thank you my brother ❤
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc 3 ай бұрын
ከትግሉ እንደማትወጣ እርግጠኛ ነኝ!
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 978 М.
Amalayu (አማላዩ) - Amharic Movies from DireTube Cinema
1:43:46
News ET Social
Рет қаралды 2,1 МЛН
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
59:45
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН