ሀሳቡን ለሰዋች ለማድረስ መኪናውን የሸጠው ኢትዮጵያዊ!//"የቅርብ ቤተሰቦች እየተገዳደሉ ነው"!

  Рет қаралды 11,537

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@GetanehWube
@GetanehWube 18 сағат бұрын
ፈጣሪ ሰውን ሲፈጥረው ከሌሎች ፍጡራን አብልጦ እንጂ እርስ በርሳችን አበላልጦን አይደለም ፤ እናም እኔ "ከማንም አልበልጥም ከማንም አላንስም"
@asmaremulu5323
@asmaremulu5323 18 сағат бұрын
ፅንፈኞች በእኩልነት አያምኑም ይህ ነው የጦርነቱ ምክንያት በኢትዮጵያ።
@mohammednurdesissature6573
@mohammednurdesissature6573 18 сағат бұрын
እኩል ወራት ተረግዘን ከእናታችን ማህፀን እንወለዳለን:: ሁላችንም ራቁታችንን ወደ ዓለም እንመጣለን:: ስንሞትም በእኩልነት በወል ስም ሬሳ ተብለን እንሸኛለን:: አንበላለጥም::
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 16 сағат бұрын
❤❤❤❤ዋው!!! ምን ዓይነት ድንቅ ዜጋ ነው!!!❤❤❤❤ አቶ ተዎድሮስ እንግዳ እጅግ እጅግ እጅግ እናደንቅዎታለን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@ewikebe4568
@ewikebe4568 15 сағат бұрын
እንደ አንት አይነቱን ወንድም ያብዛልን። እኔም እንደ አንተ ከማንም አልበልጥም ከማንም አላንስም!!!!!!!!!
@derejeabdi697
@derejeabdi697 18 сағат бұрын
ሀላፊነትና ግዴታቸው ለሆነ ፊርማ ሚሊየን በሚጠይቁባት ሀገር ለሰላም መኪና መሸጥ! እንዲህ ያሉ ለሆድ ያላደሩም አሉ፡፡
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 19 сағат бұрын
ታዲያ ሰለሞን እኮ ለገር እያረጋጋ ሳይሆን ሕዝብን ፈርጆ ወደመጡበት እንላክ እያለ ነው። በሰለሞን ዘንድ እጅግ የሚጠላ ብሔር አለ እጅግ የተቀደሰም። እኚህ ቅን አሳቢ ያሐቦታው ገንዘባየው መፍሰሱ ያሳዝናል።
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 3 сағат бұрын
እቶ ሰለሞን ሹምዬን በደንብ ተጠግተን ስናያቸው ኢትዮጵያን ይወዳሉ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 сағат бұрын
@@TewodrosEngeda ኢትዮጵያዊነትና ኢትይኦጵያን መውደድ ብሔር ለይቶ ጠምዶ በበማጥላላትና የዘርፍጅት በግንጎን ነውደ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 18 сағат бұрын
What a nice idea. Keep it up, bro. እንዴት ደስ የሚል ሀሳብ ነው። ቀጥልበት ወንድሜ። 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@endale2533
@endale2533 15 сағат бұрын
ወንድም ቴዎድሮስ ድንቅ የሆነ የፍቅር ሃሳብ ማንም የሚገዛው ነው ሊረዳ ይገባል❤ አቤ እባክህ ከቻልክ ቴዲ ሲናገር አንተም ታውቃለህ ብዬ አስባለው ከክፍለከተማ ጀምሮ እስከታች ስላሉ ሌቦች ይሄንን ምስኪን ህዝብ በጉቦና በፍቅር ያለማገልገል ውይይቶች ብታደርግ ጥሩ ነው ይሄ አዲስ አበባ ውስጥ ፎቅ የሚሰሩትን ብታስጠና ደማቸውን ነው የጠጡት መቆም አለበት ሁሉም ሸጦ ጁባና ዛውዝ አፍሪካ መግባት ነው ሃሳቡ ለምን አያሰሩንም ሁሌ ጉቦ እየሰጠን የምንኖረው እያሉ እየተጨነቁ ያሉ አሉ !!!
@tesfayebiru2245
@tesfayebiru2245 17 сағат бұрын
እኔ ከማንም አልበልጥም አላንስምም በተፈጥሮ ሰዉ እኩል ነዉ።
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 15 сағат бұрын
በልተን ስንጠግብ መጣላት እናቆማለን ቅንጨራንና ረሃብን ለማስቀረት ምግብ/ሌማትና ስንዴ ላይ እንስራ
@AlemMichael-o8t
@AlemMichael-o8t 17 сағат бұрын
I absolutely agree with him ❤
@solomontsegaw6089
@solomontsegaw6089 18 сағат бұрын
የሚፈልገውን የማያውቅ በበዛበት ምርጫ ለሀገር ጥፋት መንስኤ ሊሆን ይችላል ብዬ እሰጋለሁ። ቢያንስ ባንቸኩል መልካም ነው።
@gizachewshifferaw4758
@gizachewshifferaw4758 18 сағат бұрын
God bless you it's an incredible idea. We shall stand with you, and Abe, nice to see you at your home.
@elsa3589
@elsa3589 12 сағат бұрын
በጣም ቀላል ነበር ፣ ዯቱዯብ ከፍቶ ሐሳቡን ማካፈል ነበረበት መኪናውን ከመሸጥ
@solomontsegaw6089
@solomontsegaw6089 18 сағат бұрын
የመረጥከውን ሁሉ የሚሰጥህ አባት ፣ ለመጥፋትህ አስተዋእፆ አድራጊው እራሱ ነው።
@wondiyelemecha7592
@wondiyelemecha7592 18 сағат бұрын
እኔ ከማንም አልበልጥም ከማንም አላንስም
@redasirak5608
@redasirak5608 9 сағат бұрын
ይሄ ልጅ (ሰለሞን ሹምዬ)ተንኮለኛ ሰው ነው ። የንግድ ባንክ ሰራተኛ ነበር። አሁንም የኢትዮጵያ ጠላት ነው
@Dandyo884
@Dandyo884 16 сағат бұрын
ሃሳቦ ጥሩ ነበር ሆኖም ግን በዚ ደረጃ የደከሙት ያክል ለምን በግጭት ላይ እንደምንቆይ ትንሽ ጥናት ቢሰሩና የበለጥ ቢረዱና ቢያስረዱ ለሌች ምክንያቱም እንደርሶ ቀና ሃሳብ ይዘው የተነሱ ሰዋች ሃሳቡን በማይፈልጉት ሰዋች የጥይት ሰለባ ሆነዋል እናም ለምን በዚ አዙሪት እንደምንቆይ ጥንታ ቢያረጉ ለርሶም ለኛም መልስ እናገኛለን ይሞክሩ
@abalimmu
@abalimmu 17 сағат бұрын
while we were on the way to Adama city , i met this guy sitting next to me, and we talked a lot and found him wonderful guy who is capable of listening to others opinion
@MaggiemekonnenBerhanu
@MaggiemekonnenBerhanu 12 сағат бұрын
Why viewers less people, you should have more views. You deserve better than this it’s good job 👏 really 💯
@mulugetamule7065
@mulugetamule7065 16 сағат бұрын
ቶኪቻዉ እንኳን በሠላም ወደ ሀገርህ መጣህ :: ብዙ ሺህ ማይልስ ርቀት ላይ ተቀምጠህ እንቅልፌ ጋር ስታጣለኝ ነበር : አሁን አዲራሻህን እንዴት ለግኝ ለሀገር ጠቃሚ ሀሳብ አለኝ ሀቅና ሳቅ ፕሮግራም ለይ መቅረብ እፈልጋሌሁ ሙሉጌታ ነጋሳ (አርቲስት)
@WudineshFantaye-fu2ix
@WudineshFantaye-fu2ix 14 сағат бұрын
እኔ ከማንም አልበለጥም ከማንም አላንስም!!!!!🍁🍁🌵🌵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 13 сағат бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው🎉🎉🎉
@rahelhailu4885
@rahelhailu4885 15 сағат бұрын
It is true we need to be one❤🎉🎉 I support you
@negusekasay5323
@negusekasay5323 19 сағат бұрын
ሠላም አቤዋ ይመችህ
@EYED4Kilo
@EYED4Kilo 18 сағат бұрын
የሰላም ሰው ለምን የጠ/ምን መልካምነት ለመግለጽ እንደሚከብደው ይገርመኛል። እውነትን መጋፈጥ ያቃተው ሰለሰላም እሰብካለሁ ቢል ለበጥ ይሆናል። በኢትዮጵያ ታሪክ የዚህን መሪ ያህል ዝቅ ብሎ የሰራና የራሱን ገንዘብ አፍስሶ ደሃ የረዳ በታሪክ የለም። ይህ ሆኖ እያለ የሱን ጥቅስ እንዲለብስለት ይጠብቃል። ባይለብስስ? የሰላም ሰው አየደለም ሊባል ነው? የሰው ልጅ አንዱ ከአንዱ ይለያያል። በተለያየ መለኪያ አንዱ ከሌላው ይበልጣል ወይም ያንሳል። እውነታውም የምናየውም ይኸው ነው። ደሃን ከሃብታም አሰቀምጦ እኩል ናችሁ ስላቅ ነው። ምርጫውስ የተጭበረበረ ነበር? ጥቂት ቦታዎች ቢከሰት ጠቅላላ አስመስሎ ማውራት ከሰላም የተፃረረ ነው። legitimacy ለማሳጣት ከሆነ የሚገርም ነው።
@EYED4Kilo
@EYED4Kilo 17 сағат бұрын
እንደእኔ ከሆነ ግዜውና የገንዘብ ድጋፉ ካለ የሃብት ማካበቱ ሕጋዊ እንዲሆንና ሌላውንም ተጠቃሚ እንዲያደርግ፣ ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን፣ ሕግ እንዲሰፍን፣ የምረጫ ልምዱ እንዲዳብር፣ ሕዝቡ በብሔሩ ኮርቶ ኢትዮጵያዊነቱን እንዲያዳብር መስራቱ መልካም ይመስለኛል።
@TruwerkEs
@TruwerkEs 15 сағат бұрын
ጥሩ ስራ ነው
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 5 сағат бұрын
በጣም የትቅደስ ሀሳብ ተባረኩ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nesriamohammed7823
@nesriamohammed7823 19 сағат бұрын
Selam
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 8 сағат бұрын
ቁጭ ቁጭ በዛ ብዙ ሲብል ማህበራት ይህን ሀሣብ ይዘው ይነሳሉ ችግሩ የዓላማ ፅናትና ተደራሽነት ነው ።
@Tade-cx9bg
@Tade-cx9bg 15 сағат бұрын
በድንገት በዩቱብ Ems የምባል ሚዲያ የመንግሥት ሃይሎች የት/ቤት ያፈርሣል ታማሪና አስተማሪ ያሥፈራራል ሥል ሣመሁ ነገርግን ትለት ማታበvoA እንዳሠመሁት ሁለት መምህራንን የገደሉት ና የሚያሥፈራሩት ፋኖች መሆናቸዉን ነዉ የሠመሁት ተዲያ በዝህ ዙሪያ መነግሥትም እነንተም ተጨበጩን እዉነትሊታሥራዱን ይገበል
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 16 сағат бұрын
መፍትሔ እያወራን ነው ❤
@tsedalewondimu9057
@tsedalewondimu9057 15 сағат бұрын
ቴዎድሮስ እንግዳ በተለያየ መንገድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ልታስተላልፍ የፈለከው "እኔ በሰውነቴ ከማንም አልበልጥም ከማንም አላንስም። እርስዎስ?" የሚለው ሀሳብ እና ከዚህ ጋር ተያይዞ የገለፅከው በጦርነት ሳይሆን በመነጋገር ችግርን ስለመፍታት፣ ስለ ፍትሐዊ ምርጫ ወዘተ ባጠቃላይ ያለህ በጎ አመለካከትና ወደ ህዝብ ለማድረስ የምታደርገው ከፍተኛ ጥረት ለሀገር የሚጠቅም ነውና በርታ!!!
@YekdmowWatader
@YekdmowWatader 16 сағат бұрын
አዬ ከርሞ ጥጃ አሉ አበው።ሌሎችን አሰለልጥናን የሚሉ አሉ የሚሉ አሉ የሚለውን ጥያቄ ልክ ነው በሚል ዓይነት ሐሰብ ሸውዶ አልፎ ለእኩልነት እሰራለሁ ብሎ ማለፉ ገራሚ ነው ።
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 15 сағат бұрын
አዳምጬ ጨረስሁ፣ አሁንም ድንቅ ሐሳብ ነው። ግን "እኮ ያኮረፉ" የሚባሉት ሁሉም ራሳቸው ስለተነኩ ያኮረፉ ናችው ወይ? አሁን ማ ይሙት:- እንደጻድቁ "ሠይጣንን ከእግዚአብሔር ጋር ላስማማ" ካላልን በቀር እነግብጽ የገዙዋቸው ምን ተደርገው ሊቀርቡ ነው? ወይስ እኛ ሀገር ያለው ግጭት ሁሉም የውስጥ ግጭት ነው በሎ ነው ተዎድሮስ የሚያምነው???
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 19 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 18 сағат бұрын
Great minds
@miliko938
@miliko938 12 сағат бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 16 сағат бұрын
እኔ ከማንም አልበልጥም ከማነም አላንስም።
@timar4198
@timar4198 19 сағат бұрын
አቤ ቶኪቻዉ ሰላም🖐️
@ashuFessha
@ashuFessha 8 сағат бұрын
አቤ በርታ
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 16 сағат бұрын
ሰለሞን በጥላቻ የተሞላ ዘረኛ ነው ቴዎድሮስ ገንዘብህ አሳዘነኝ ያለቦታው ነው የገባው !
@getugirma9082
@getugirma9082 17 сағат бұрын
በአስቸኳይ ለዚህ ሰው መኪናው የተሻለ ሞዴል መኪና ይገዛለት❗️በሉ ጣልጣል አርጉ። አቤ በል ሰብስብ❗️
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 16 сағат бұрын
ካንተ ይጀመር
@wella1983
@wella1983 16 сағат бұрын
Abe, how's the vaccination going so far? Tell me about home, my lovely home Addis Ababa
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 19 сағат бұрын
ሰላም ቶኬ
@astersheleme9139
@astersheleme9139 19 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ጥሩ ስው❤❤❤❤
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 13 сағат бұрын
Ethiopian peace failed with agriment tplf & oneg shene when come backs from Eritrea.that bullsheet agreement creats for fano. Anyway the big qouz of the problem tplf for point.
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 16 сағат бұрын
አሀአሀ፣ሰዉየዉ፣የሽግግር፣መግስት፣ወይም፣መግስት፣ይውረድ፣እያለ፣ነዉ
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 19 сағат бұрын
Amesegenalehu
@demissiekerse3876
@demissiekerse3876 19 сағат бұрын
አቤ ቶክቻው
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 18 сағат бұрын
Selam ke ante ke rasih yigemiral slezi memar amarach yelewim Lezi new mehaym arawitoch fano oneg yiale yaltemerewin wetat mageo yemiadetegew
@ayelegebreselassie2199
@ayelegebreselassie2199 19 сағат бұрын
What's up bro
@zd820
@zd820 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mezabash5705
@mezabash5705 13 сағат бұрын
❤❤❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 18 сағат бұрын
ጎበዝነዉ ከጎኑመቆም አሐብን ሰለሞን ሹምዪም ጎዝነዉ መጥፎ አልሰማንም መንግሰትን ደጋፊነዉ እሱንም ማበረታታት ያሰፈልጋል ጥሩ ጅማሮነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@genetyilma7717
@genetyilma7717 18 сағат бұрын
ሰለሞን ሹምዬ እንኳን የመንግስት ደጋፊ አይደለም የሚያመጣው ሀሳብማ ጥሩ ነው ግን ደግሞ እኔ ብቻ አዋቂ እኔ ብቻ ልናገር የሚለውን አይደል ሰለሞን ሹምዬ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 17 сағат бұрын
ሰለሞን፣ሹምዬ፣ከጀርባዉ፣ጥፋት፣አለ፣ጠቀቅ፣አበሻ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 17 сағат бұрын
ቤተሰብ፣ኢሄ፣ሑገር፣ወዳድ፣መኪናዉን፣እንተካለት
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 16 сағат бұрын
ካንቺ ይጀመራ😂😂
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 16 сағат бұрын
አቤ ፀጉርህ በጣም ያስጠላል!ኧረ አሳጥረው ! አይንህን ብታጉረጠርጥ ሰው ታስደነብራለህ!
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 19 сағат бұрын
Rip
@derejeuguma3786
@derejeuguma3786 17 сағат бұрын
Hello Abe, I appreciate this man and his idea. But I never ever I agree with the person so-called Solomon program presentation. His approach and opinion is not good for all ethiopian
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 18 сағат бұрын
Down with ignorance in Ethiopia
@solomonfan2229
@solomonfan2229 12 сағат бұрын
Solomon a big WEYANE
@alemubedada4485
@alemubedada4485 16 сағат бұрын
The guest came up with great idea, but your questions are not interesting
@kedirkedir970
@kedirkedir970 19 сағат бұрын
hi tokichaw
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie 18 сағат бұрын
❤ዐ❤❤❤🎉❤
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 9 сағат бұрын
Teddy jegna ❤❤
@AlexErmiy
@AlexErmiy 17 сағат бұрын
አበበ ቶላ እረ በፈጠረህ ፀጉርህን መላ በለው ያለዛ ሰልፍ ነው የምንወጣው 😅😅 ትንሽ ቀንሰው አደገኛ እትን መሰልክ (ጋዜጤኛ ማለቴ ነው 😂)
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 17 сағат бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂😂፣እትን፣መሰልክ፣ጋዘጤኛ፣ማለቴ፣ነዉክክክክ
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
የስታሊን ዘመዶች በፋኖ ታገቱ!   ጥብቅ መልእክት ለዘመነ ካሴ!
1:06:11
🔴ጳጳሳት አለቀሱ‼️👉ተወዳጁ መነኩሴ ድንገት አረፉ⁉️
16:08
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 19 М.