No video

የአማራና ትግራይ ክልል ውዝግብ፣ የፋኖ አመራሮች አሁናዊ ሁኔታ

  Рет қаралды 19,787

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የአማራና ትግራይ ክልል ውዝግብ፣
የፋኖ አመራሮች አሁናዊ ሁኔታ
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Пікірлер: 78
@chelig3827
@chelig3827 Ай бұрын
ኤርሚያስ ለትግራይ ህዝብ ያለህ አመለካከት ገንፎ በመርዝ ነው።
@mogatihlina
@mogatihlina Ай бұрын
ኤርሚያስ ስታሊን የሚጠይቅህ መልስ ስጠው/ንን (ለካ መርዘኛ ነበርክ) ይሄ መጥፎ ስራህና ታሪክህ በምን ቋጨሀው። እኔ ምለው... ጥፋትህን ዘርዝረህ ይቅርታ ከጠየቅህ ስለ ትግራይ ማውራት ትችላለህ። ካልሆነ ግን በታሪክህ በቁስል ጨው መርከፍከፍ ነውና ተወን።
@Mabedi6299
@Mabedi6299 Ай бұрын
ከሀይለየሱስ ጋር የምታደርጉት ውይይት በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው::ሰኞ ደርሶ የሀይለየሱስን ትንተና መስማት በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ቀን ሁኗል:: በርቱ::
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-vt2uk8xy4c
@user-vt2uk8xy4c Ай бұрын
እርምያስ ትግራይና አማራ ለማጋጨት የምታደርገዉ ጥረት በጣም ይገርማል ሰላም ወዳድ ትመስለኝ ነበር
@batteo9045
@batteo9045 Ай бұрын
You are wrong. He didn't say that!!
@greeneggs7558
@greeneggs7558 Ай бұрын
አንተ ማሽንክ አማራ የትግራይ ህዝብ እርስ በርስ ለማጫረስ የምታወራ ገብቶናል ጩኽቱ ለትግራይ ህዝብ ከናንተ መልካም አይመጣም አዝብ ማር አይጠበቅም
@Yohannes.alem123
@Yohannes.alem123 Ай бұрын
ኤርሚያ ስልተኛው ምስጥ ብልፅግና ጆኖሳይ በትግራይ ሕዝብ ተፈፅመዋ ትላለህ ።በሌላ በኩል ደግሞ የመከለከያ ሰራዊት ይኑርል ትላለህ ። ብልፅግና እንዲወገድ አትፈልግም። አንተ የሃይለየሱስ ምልምል ብልፅግና ነህ።
@AndaregeAbera
@AndaregeAbera Ай бұрын
Ayisakalihim be Tigray meriz atirich
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz Ай бұрын
Ermias largesse is danger to Amhara people. He is a new agent for Ethiopian government. Unsubscribe
@helinadagne523
@helinadagne523 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z Ай бұрын
ነገር. ፍለጋ. ካልሆነ ትግራዋይ. እንደ. ስሙ መሬቱም እደ ራሱ ስም የሆነው መሬትና ቦታው ለመግባት በመሬቱ የመን ሽማግለ ነው በመሬቱ አደ አርቃይ ማይ ሓባር አደ ቀሺ ማይ ጋባ ወልቃይት የመሳሰሉት የራሴ. መሬትና ቦታ መኖር አለብኝ ነው. የሚለው
@gessesewwendm
@gessesewwendm Ай бұрын
ውድ ኤርሚያስ አንድ ነጥብ ከይቅርታ ጋር ተሳስተኃል። የወሰን ጥያቄ ነው በሪፈረንደም የሚፈታዉ እንጂ የማንነት ጥያቄ የፌደሬሽን ምክር ቤት ስልጣን ነው። ያ ማንነቴ ይታወቅልኝ ያቀረበዉ ማኅበረሰብ ማንነቱ ምን ይመስላል በማለት ጥናት እና ማህበረሰባዊ ውይይት በማድረግ ጉዳዩን ይፈታል። ይኸዉ ነው። ሪፈረንደም ማንነት determine አያደርግም። ማንነት ተፈጥሮ/ደም እና ስነ ልቦና ነው። ለምሳሌ ጉራጌ ነኝ ስትል በደም እና በአንተ ስነ ልቦና እንጂ በሪፈረንደም አይገኝም። አመሠግናለሁ
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ኤርምያስ፤ እነዚህ፡ የወርቅ፡ ነጋዴዎች፥ሌቦች፥ ነፍስ፡ በላቸው፤ ለምን፡ ድሃውን፡ አካላቸው፡ የጎደሉትን፡ አይረዱም? እግዚሆ፡ አገሬ!!!
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Ай бұрын
ጠቅልላቹህ ውጡ ስሙንኳ በቅጡ በማታውቁት የሰው የሰው ኣገር መኖር ኣትችሉም።
@EfrataHaileslassie
@EfrataHaileslassie Ай бұрын
ኤርሚያስ ግን አይባቅህም የትግራይ ህዝብ አለመጥፋቱ ቆጨህ አደል ወይኔ ምን አይነት እስስት ነህ ግን ለምን ግን ሌላ ስራ አትሰራም እመነኝ ያሰብከው አይሳካም
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 Ай бұрын
Look at Oboo Ermias ''s face smiling thinking Fano is divided.
@e39_m55
@e39_m55 Ай бұрын
He can smirk all he wants his wish will not come true😂
@ambachewgeberemedhen9972
@ambachewgeberemedhen9972 Ай бұрын
ኤርሚያስ ጅቦ ለካ እንዲህም ብለህ ነበር ዛሬ አይደል እንዴ ስለ ትግራይ ያለህን ጥላቻ እስታሊን ላይ የሰማሁት እጅህን ከትግራይ አንሳ ትግራይን ለኛ ተውልን የሚበጀንን የምናውቀው እኛው እራሳችን ነን
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z Ай бұрын
ኤርሚያስ ከአያና. ጋር የምትሸርበው ቀረበ. አያዋጣህም በእውነት የበላህበት ወጪት. ሰባሪ ነህ. የተረገምክ በዚህ. ከቀጠልክ የሰውነትህ. ዘዳ. ይገለበጣል እውነት. እውነት እላሓለሁ በፊትህ. ይጀምራል
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
ሚዛናዊ ነኝ የሚለውን ጭንብልህን አውልቀህ ወደ ትክክለኛው ወደ ምናውቅህ ማንነትህ መጥትሀል ግን ዘገየህ የድሮ ጓዶኞችህ ቅድመው ወደ ነበሩበት ትርክት ህወሀት /የትግራይ ህዝብ አጀንዳ ተመልሰዋል ።አሁን ደግሞ በሌላ ካርታ ጥሩ meet አግተሀል የአማራ pp ተወካይ
@moges468
@moges468 Ай бұрын
የማስለቀቅና ተፈናቃዮች መመለስ ነው እንጂ ተፈናቃይ ነው አይደለም የምል የማጣራት ስልጣንም ስምምነትም የለም በሌለ ነገር ነው ትርክት እየፈጠራቹህ ያለው
@mebratbeyene2650
@mebratbeyene2650 Ай бұрын
Ask PP for giving license to embasle Tigray.
@samymulu2796
@samymulu2796 Ай бұрын
ሰው እንዴት አንድ ወር ሙሉ በTPLF ላይ በጥላቻ ያላዝናል?😁 ዛሬ ደግሞ አጋዥ አላዛኝ ይዘህ መጣህ😁 ደግሞ የትግራይ ሃይሎችን አስጠነቅቃለሁ ይላል እንዴ ጊሽጣ😁 የፈለጋቹህትን ብትጋጋጡ ምንም የምታመጡት ነገር የለም ምድረ ተላላኪ!
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ኃ/ኢየሱስ፡ እውነቱን፤ የወርቅ፡ ነጋዴዎችን፤ አማራ፡ ክልል፡ ሰላም፡ እንዳይመጣ፡ ፋኖን፡ የሚያበጣብጡ፡ የጎበዝ፡ አለቆችን፡ አበሳጨ!
@Kebedeajamo-bv2fq
@Kebedeajamo-bv2fq Ай бұрын
ከዚህ በፊት የዘራኸው /የረጨኸው/መርዝ አይበቃህም አቶ ኤርሚያስ ባክህ በቃህ ተው !!
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz Ай бұрын
He is a danger to Amhara people. His viewers should be informed that he is a new agent to Ethiopia gov….
@samia6358
@samia6358 Ай бұрын
አዲስ አበባ የሚሄዱት ኢትዮጵያን ለማስተዳደር አይመስለኝም ፣ሸዋ የአማራ ነው ከሚል እንጂ፣ሸዋን ያጠቃለለ ክልል መስረትን ያለመ ነው!
@akliluwerkneh8199
@akliluwerkneh8199 Ай бұрын
Enat lebeda koshasha nachu ermiyase koshasha neh
@bewket100
@bewket100 Ай бұрын
ኤርሚያስ ሰላም ነህ አንድ አፍታ ፕሮግራም ላይ ስምህ ተጠቅሰዋል እና ፕሮግራም ሰርተህ ማስተባበያ ስጥ።
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 Ай бұрын
Ethnic Federalism...Fight it and break its back or be its victim. There is no in between!! የምን አየተወያዩ ሹሩሩ ማለት ነው !! LONG LIVE FANO!!
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 Ай бұрын
You guys demenize fano and ask to then to unite .. what a funny argument ...
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 Ай бұрын
ድል ለሰሜን ኢትዮጵያ
@gebreamlakhabraha6898
@gebreamlakhabraha6898 Ай бұрын
ብንጽህና ዘይትዛረቡ ሓቀኛታት እንተኮንኹም ናብ ዋን ሳይድ ትድግፉ ተሕዝኑ ጆኖ ሳይድ ዝተፈጸሞ ህዝቢ ማዕረማዕረ ክትርኡ ተሕዝኑ
@adriannajules4306
@adriannajules4306 Ай бұрын
ኃይለ ኢየሱስ በጣም ጥሩ ዕይታ አለህ። ጨምር እንጂ አትቀንስ።
@CherinetBekele-um3wy
@CherinetBekele-um3wy Ай бұрын
ከፋፋዮች
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp Ай бұрын
አንተ እርምያ ያቃጣጠልከው ጦሩነት ነው እንኳን ደስ አለህ። እነሱም ያው ካንተ የተሻለ አመላካከት የላቸውም።
@luluaual1873
@luluaual1873 Ай бұрын
Both of gonceder what extent?
@muezgezahgn1000
@muezgezahgn1000 Ай бұрын
ኣይ ሃይለየሱስ ኣማራና ሽንፍላ ታጥቦ ኣይጠራ እውነቱን ተናገር ግድ የለም እንኳንስ ሑመራ ና ፀለምት ጎንደር 3ት ትውልድ ጠይቅ እውነቱን ታውቀዋለህ
@abduahmad4167
@abduahmad4167 Ай бұрын
Is your guest from Sweeden? What I know of Sweeden is cleanliness.The guy needs to look a little fresher
@akliluwerkneh8199
@akliluwerkneh8199 Ай бұрын
Kkkkkkk ermitaseee leba leba leba .........koshasha neh
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 Ай бұрын
WEDI WAKGERA TEREGAGA WONDME AGENDA LEMASKEYER ATIMAMAT CHIGRU YALEW ANTE GAR ENA ANTE GAR NEW
@seedyhussien959
@seedyhussien959 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ 1:02:27
@mulugetakide964
@mulugetakide964 Ай бұрын
ይገርማል፣ በጣምም ያሳዝናል፣ እንግዲህ አስቡት፣ የአማራ ክልል ለሁለት አመት ያህል ቦታው ተቆጣጥሮ፣ ትግራዋይ የሚባል ሰው አውጥቶ፣ አስሮ፣ የራሱ ሰው አስታጥቆ ስያበቃ፣ ትጥቅ አይፈታ ይላሉ! ትግራዋይ ከአገሩ በወራሪ ተፈናቅሎ ስያበቃ፣ አዲስ በመጣው ሰው ስም እያዩ እንድያዩ ሲደረግ እንደ ደህና ነገር ሊቆጠርላቸው ይፈልጋሉ! ወረራውን ተከትሎ የመጣው ሰፋሪም ይውጣ ሲባል ደግሞ፣ እንደማይሆን ሊገልፁልን ይፈልጋሉ!!! በዚህ ሰላም ሊመጣ?! ኤርምያስ፣ ኢትዮጵያን ማስቀጠል ፍላጎትህ ቅቡል ነው! ነገር ግን ይህ ግፍ 'በስመ ስምምነት' እንደ ቅቡል ልታቀርበው ስትሞክር በጣም ያሳዝናል። ደግሞ 'የፌደራል' መንግስት የሚባለው እንደ ገለልተኛ ስታቀርበው እንዴት ያስችለሃል? በነተመስገን የሚመራ፣ የአማራ የጦር የሚመራውን፣ የትግራይ ምንም ውክልና የሌለበትን? ሰላም ፣ የኢትዮጵያ መቀጠል፣ ግፍ ላይ ተመስርቶ እንድማይመጣ እያወቅክ፣ አሁንም በግልፅ ወራሪ የሆነውን የአማራ ወገን የሚያቀርበው የግፍ ክስ እንደ ቅቡል ስታቀረበው ብዙ ታዘብንህ። ሚዛንህ ፍትህ ላይ ይሁን፣ አሁንም ብዙ ስህተት እየሰራህ ነው!
@meneliklegends2956
@meneliklegends2956 Ай бұрын
አይ ኤርሚያስ ሰው እንዳጣ በደንብ ያሳብቅበታል እሄን ጤና የሌለው እብድ ሰውዬ በየ ቀኑ ተንታኝ አርጎ ይቀርባል
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr Ай бұрын
የሌባ አይነደረቅ በዘረፋ የተወሰደ ንብረት ባለቤትነቱ ለባለቤቱ ነዉ ራያ አለማጣ ራያ ባላ ራያ ኮረም ወረዳ ዛታ ወረዳ አበርገሌ ወረዳ ፃግብጂ እነዚህ ወረዳዎች የወሎ የግዛት አካል ለመሆናቸዉ መላ የኢትዮጵያ ሕዝ ጠንቅቆ ያውቀዋል,ጠለምት ወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ የሰሜን ጎንደር የግዛት አካል ለመሆናቸዉ መላዉ የትግራይ ሕዝብ ያቀዋል ,ለማንኛዉም እነዚህ የተጠቀሱ ቦታዎች የአማራ ግዛት ናቸዉ የትግራይ ሊሆኑ አይችሉም
@user-ff6mo9cs6g
@user-ff6mo9cs6g Ай бұрын
ኤርምያስ ምስራቅ እዝ ጎጃም ነው ያለው
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Ай бұрын
ድንጋያማና ቁልቛል በሊታ ያረጋችኃት ክልል, ከመቸ ነው ደግሞ ወርቅ በወርቅ የሆነችው? በንደዚህ ኣጉል የፖለቲካ ሴራቹህ የትግራይ ህዝብ ይከፋፈላል ብላቹሁ ግዚኣችሁን ኣታባክኑ። በተለይ ደግሞ ከኣለም ጀግኖችና ታዋቂ ጀነራሎቻችን እንዲሁም ባጠቃላይ ከትግራይ ፖለቲካ እጃቹሁን ኣንሱሱሱሱ።
@amanuelgirmay1489
@amanuelgirmay1489 Ай бұрын
እናንት ውታፍ ነቃይ ከርሳሞች፣ ስለ ህወሓት ይሁን ስለ ትግራይ ህዝብ ፈጽሞ ኣይመለከታችሁም። የትግራይ ህዝብ የሚፈልገውን ለማንሳት ለማይፈልገውን ለመጣል ከፍተኛ ብቃት ያለው ስልጡን ህዝብ ነው። ኣይደለምና እንደናንተ ዓይነቱ በዚህ ህዝብ Genocide እንዲፈጸምበት ያለማቋረጥ የሰራቹ ወንጀለኞች ሊሰማ ይቅርና ጊዜው ሲደርስ ለፍርድ የምናቀርባቹ ግሳንግሶች ናቹ።
@abrahamazene1962
@abrahamazene1962 Ай бұрын
ድንቅ ውይይት!!!
@meazatekle4498
@meazatekle4498 Ай бұрын
አንጄል ወዴት ነው የሚወጡት
@user-vt2uk8xy4c
@user-vt2uk8xy4c Ай бұрын
ፈንጅ እያፈነዳ ተጋሩን እየገደለ ዝም ብላቹ ተጋሩ ሙቱ ነዉ የናንተ ፖለቲካ ትንተና ሰላም ጠሎች
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 Ай бұрын
Kedada
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 Ай бұрын
የ ኢትዬጲያ ችግር የ ፓለቲካ ሳይሆን የወሬ እና የ ወሬኛች ችግር ነዉ
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 Ай бұрын
አዲስ ኮምፖስ የሰላም ሚድያ እንዳልሆነ በተግባር እየታየ ነው: ያው ኢሳት እያለህ የምትሰራውን ነው የቀጠልከው: የናንተን ዝባንዝኬ ወሬ ለመስማት 3ስአት ተቀምቶ ማዳመጥ ምኝነት ነው:
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 Ай бұрын
Ermiyas genocider
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 Ай бұрын
ኢርምያስ በርታ ኮምፓስ ተወዳጅና ተደማጭ ሆኖል
@teddyk1589
@teddyk1589 Ай бұрын
Haileyesuse box office!!
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c Ай бұрын
እንደ ቋመጥትካት ትፈርጣታለህ እንጂ፣ አማራና ትግራይ ይታረቃሉ።አንተ የደሮ ጭንቅላት አኦሮሞነትህን ስትደብቅ ኖረህ አሁን ማመንህ ጥሩ ቢሆንም ፣አብይ አህመድ ፍርፋሪ ጥሎልህ ቢሆንም፣ ጠርቶ ይቀጥረኛል ብለህ አሰበህ ከሆነ እንደተፋህ አልገባህም ማለት ነው።
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv Ай бұрын
ኤርምያስ የትግራይ ነገር በውሸት ፕሮፓጋንዳ ስም ማጠልሸት ሱስ አረከው። ኤርምያስ የትግራይ ጥላቻህ ዳግም ፈንድቶ እየወጣ ነው ቀጣፊ።
@dawitegirma
@dawitegirma Ай бұрын
ኃ/የሱስ ያሁኑ የሰላሙ ጋዜጠኛ ኤርሚያስ ጥሩ ነው አሪፍ ነው ቀጥሉ
@greeneggs7558
@greeneggs7558 Ай бұрын
ሀይለየሱስ ቀስ ብለህ መርዝህን ታስቀምጣለህ አከራካሪ የሚባል ነገር የለም የትግራይ ቦታ ለሪፈረንደም የሚቀርበው አፋር ቤንሻጉል ፈርሶ ሌሎችም በወሰን የሚጣላው ችግር ሲፈታ አበርገሌ አፋር ወደ ትግራይ ሲመለስ ይሆናል ወልቃይት አማራ ከሆነ ደመቀ ዘውድ ትግራዎይ ነው ህዋሀት ሆኖ ሌባ ስለሆነ ሲያባሩት ጠላታችሁን ተጠቅሜ እበቀላለሁ ብሎ ነው ወደእናንተ መጣ አጋንንታችሁ አንድ ነው
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
Brilliant Haileyesus…👏👏👏
@greeneggs7558
@greeneggs7558 Ай бұрын
ዶማ ለዶማ 😅
@gidu8044
@gidu8044 Ай бұрын
ሽንፍላ ሁላ ከትግራይ ህዝብ ጫንቃ ውረዱ ፈሳም
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz Ай бұрын
Politically Orphan activist and pro TPLF Ermias Legesse is appearing as a new agent for Ethiopian government to weaken Amhara-FANO forces. Such individuals need to face a court trial as they are contributing for elongated Amhara sufferance in Ethiopia.
@gidu8044
@gidu8044 Ай бұрын
Erimias get a life when are you going to have a real job getting pay chek are you a house husband 🤣🤣
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr Ай бұрын
ድቃላ ወረሞ ምን አባህ አገባህ ሲጀመር በፋኖ ትግል እርኩስ 👊
@batteo9045
@batteo9045 Ай бұрын
😅
@trhasbruk4832
@trhasbruk4832 Ай бұрын
👎👎👎👎👎
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z Ай бұрын
እናንተም ሆናቹሁ ሌላው ምንም. አላጠፋችሁም ወደ ዞንዶነት እሰኪ ቀየሩ ስልጣን. ሰቶ እያበላ ያሳደጋቸው የትግራይ. ህዝብ ከነሐብቱ እንዲጠፋ አጥፊዎቹ. የፈጠረው TPLF ነው
@greeneggs7558
@greeneggs7558 Ай бұрын
ደደብ TPLF ለትግራይ ሕዝብ ተይው
@Mabedi6299
@Mabedi6299 Ай бұрын
ከሀይለየሱስ ጋር የምታደርጉት ውይይት በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው::ሰኞ ደርሶ የሀይለየሱስን ትንተና መስማት በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ቀን ሁኗል:: በርቱ::
የጉባኤው መግለጫ እና የጊዜያዊ አስተዳድሩ ቀጣይ ፈተናዎች!
1:19:17
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 55 МЛН
በፍራንኮ ቫሉታ ተጠቃሚው ማነው?
1:13:14
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
የግብጽ መንግስት የከበባ ሴራ የአብይ መንግስትን ወይንስ ኢትዮጵያ?
1:08:35
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
የደረሰን ጥብቅ ሚስጥራዊ መረጃ፣ "ወደ ጦርነት የሚያስገባን ምንም ምክንያት የለም"
2:48:37