በፍራንኮ ቫሉታ ተጠቃሚው ማነው?

  Рет қаралды 9,758

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

በፍራንኮ ቫሉታ ተጠቃሚው ማነው?
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Пікірлер: 24
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በኢትዮጵያዊነት ለኢትዮጵያ ስለምትሰሩ. 🙏🇪🇹🇪🇹🙏
@dagnachewalemu46
@dagnachewalemu46 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ substance ያለው ውይይት ነው:: እናመሰግናለን🙏
@mestawotmulatu1422
@mestawotmulatu1422 2 ай бұрын
ፍራንኮ ቫሉታ በሚገባ ግልጽ ነዉ !! እንደዚህ ወቅታዊ መረጃዎች ስለተሰጠን እናመሰግናለን !
@teshomedaniel1864
@teshomedaniel1864 2 ай бұрын
Thank you Dr Zelalem I do have one question for you Bank Ethiopia how much is charging for service beside selling price Thank you
@salimselam9514
@salimselam9514 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እንግዳህን
@getutolla4312
@getutolla4312 2 ай бұрын
አይደለም ከውጪ የሚገባ ዕቃ የአገርውስጥ ቢራ በሆቴሎች ሲሸጥ 100%አትርፈው ነው የሚሸጡት
@hailebikila3086
@hailebikila3086 2 ай бұрын
Interesting discussion
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 2 ай бұрын
Now the Ethiopisn government has got IMF and World Bank's money and that money could be used to stabilise the Hard Currency But after sometimes when that money is used the value of Birr will fall dramatically. In Ethiopia for generation the Import-export = deficit, it means in the coming future Hard Currency will be very expensive. The reason why the Economist didn't see the rise in exchange rate which has been 100 dollars =118 birr is because of IMF money and when that money gone, the inflation will rises up instatly. Peace and security, Foreign Direct Investment, Remittance, Increasing export goods and services, Aid and workable business atmosphere could have played a big role in order to stabilise Birr but most of them are wishes.
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 2 ай бұрын
100% ትርፍ የለመደ ነጋዴ እንዴት አድርጎ ወደ ጤናማ የንግድ ስርእት ይመጣል?
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 2 ай бұрын
አስተማሪ ውይይት ነው።open university ለካ እንዲህ ነው ማመስገን ይገባል።
@mdaaaa1211
@mdaaaa1211 2 ай бұрын
Sorry, but this was a very poor explanation. Franco value simply means you can use whatever hard currency you have. However you got it, legally or illegally, you can import whatever you want, no question asked without bank LC. This will open the door for capital flight, white washing, and money laundrying of illegally gained money. This will also lead to businessmen bringing luxury goods like whisky and electronics where they can get high profit margins instead of bringing essential goods like fertilizer, weat, baby formula...ect. It will also kill all protection for domestic factories. This means less product, more unemployment, and more dependency on foreign import. This again will exasperate the dollar shortage and witch again devalue the birr. The bottom line, As long as Ethiopia doesn't produce enough goods for domestic consumption and exports, it will not remove the black market.
@GeseseBerehe
@GeseseBerehe 2 ай бұрын
Ermias ene yalgebagn ahun genzeb sigegn lmn legal or governmental controband negd fekedu ende akmada tasra eyale sayfekdu ahun endt wenjel yeseralu ?
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 ай бұрын
ኤርሚ በኢትዮጽያ ውስጥ ባንክ ውስጥ የዶላር አካውንት ከፍቶ ገንዘብን በዶላር አስቀምጦ ሲፈልጉ ደግሞ ያስቀመጡትን ዶላር ማግኘት የሚችሉት የውጭ አገር ዜጎች ወይም ትውልደ ኢትዮጽያዊያን ከሆኑ ብቻ ነው:: ዜግነቱን ያልቀየረ ኢትዮጽያዊ በዶላር ማስቀመጥ አይችልም:: ለምን? ብትነጋገሩበት ደስ ይለኛል:: ዶ/ር ዘላለምንም ሆነ አንተን ለጥሩ ትምህርታዊ ውይይታቹ ምስጋናዬ ከልብ ነው ❤❤
@wasihunguddisa757
@wasihunguddisa757 2 ай бұрын
ነበረ! ነገር ግን አሁኑ በቅርቡ በወጣው የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁ fxd/01/2024 አንቀፅ ቁጥር 14 ላይ ግን ማንኛውም ቋሚ ነዋሪ ወይንም ቋሚ ነዋሪ ያልሆነ የኢትዮጵያ ዜጋ account ለመክፈት የሚያስፈልግ መነሻ deposit 100 USD ብቻ ይዞ በመታወቅያው ወይንም በፓስፖርቱ ተጠቅሞ በፈለገው ባንክ ቀርቦ የforeign currency account ማለትም Saving account , current account ወይንም time deposit account መክፈት ይችላል ተብሎ ተደንግጓል። በአካውንቱም እንደፍላጎቱ usd ወይንም euro ወይንም pound sterling ወይንም በኢትዮጵያ ገበያ ለግብይት ሊቀርብ የሚችል ማንኛውንም የውጭ አገር ምንዛሪ deposit እንዲያደርግ ተፈቅዷል። በመመሪያው ላይ የውጭ ምንዛሪ ከየት አምጥቶ ወደ account ማስቀመጥ (credit) ማድረግ እንደሚቻል እና እንዴት ከaccount አውጥቶ (debit) ለምን አላማ መጠቀም እንደሚቻል በዝርዝር ተቀምጧል። ለምሳሌ እስከ 10K USD ካሽ note አምጥቶ በ account deposit ማድረግ ይቻላል ይላል። ከ10K USD በላይ በካሽ deposit ማድረግ የሚፈልግ ካለ ደግሞ በጉምሩክ dollar ከየት እንደተገኘ የሚያሳይ declaration ማምጣት ይኖርበታል ይላል።
@zewduwoldemichael2029
@zewduwoldemichael2029 2 ай бұрын
Thankyou
@خالداسماعيل-ي4ت
@خالداسماعيل-ي4ت 2 ай бұрын
እንድሁም ኮነተረባነድ ራሱ ይጠፋል ገበያ በእቃ ከተሞላ.... ኮነተረባነደ የሚየሰፋፋ በእቃ እጥረተ ይመጣል
@esayaszewdie
@esayaszewdie 2 ай бұрын
100% ትርፍ የተለመደ የንግድ አሰራር ከሆነ ቆይቷ።
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 2 ай бұрын
የዋጋ ቁጥጥር እስከሌለ ድረስ ስግብግብ ነጋዴው የዋጋ ንረት ማድረጉ አይቀሬ ነው።
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 2 ай бұрын
አለአግባብ የሚደረገውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት መንግስት regulatorly ሚናውን ሊወጣ ይገባል።
@GeseseBerehe
@GeseseBerehe 2 ай бұрын
Sewyew eywashe new ermias ergtegna negn franco valota malet aykewm yekebetral tergumu alwekewm
@Amde-MichaelKetema
@Amde-MichaelKetema Ай бұрын
ፍራንኮ ቫሉታ ዶላሩን ከየትም አምጣው ጥያቄና ክስ አይመጣብህም ማለት ነው እንጂ LC አይኖርም ማለት አይደለም።
@Amde-MichaelKetema
@Amde-MichaelKetema Ай бұрын
ሰውየው ራሱ ምንም አልገባውም!!!
@reflection9636
@reflection9636 2 ай бұрын
Did not find this as productive in fact it is divisive and encourages interference with neighbors.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,3 МЛН
የፊት ለፊት ውይይት !!!
1:42:24
Edmond Berhane
Рет қаралды 16 М.
አክሲዮን ሽያጩ ለዜጎች ምን ይፈይዳል?፣ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ ሲፈተሽ
1:49:29
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН