የልማት ትሩፋትን ያሳካ የዘመናችን ታታሪ ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 2500 እንቁላል አገኛለሁ ! | የዶሮ እርባታ ስራ |chicken farming|business

  Рет қаралды 76,469

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ሰው 🙏 የዘመናችን ድንቅ ብሊየነር ገበሬ! kzbin.info/www/bejne/bZzZaWyNaraXjtU
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 Жыл бұрын
ሊያስተንምረኝ ይችላል
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ወንድሜ ጫላ ለምታካፍለን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ። እስኪ ቤት ውስጥ እንጀራ ጋግሮ ለማስረከብ አስቤ ነበር ምን ትለኛለህ? አመሰግናለሁ❤
@masalomasalo-k6k
@masalomasalo-k6k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mika-ib9qy
@mika-ib9qy Жыл бұрын
❤❤❤
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 Жыл бұрын
ወንድሜ ጫላ ሰውን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት በጣም የሚያስመሰግንህ ነው የአንተ አይነት 5 ሰው ቢኖር አገራችን ትለወጥ ነበር እግዚአብሄር አምለካ አብዝቶ ይባርክህ
@arsemareta1786
@arsemareta1786 Жыл бұрын
ለኛ ለስደተኞች ጥሩ አስተማሪ ነው 😢😢😢
@ismaelabdi6002
@ismaelabdi6002 Жыл бұрын
ALLAH BESALAM WEDHAGERACHOO YEMLISACHU🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
ንብረትህ አላህ ይጠብቅልህ ማሻ አላህ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
አሚን
@HASMedia1984
@HASMedia1984 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ስራ ነው እኔ ለብሩ ብቻም ሳይሆን ውስጤን የሚያስደስተኝ ስራ ነው ሀገር ስገባ እሰራዋለው አላህ ያሳካልኝ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 6 ай бұрын
ዛሬ ነው ያየሁህ በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ባሌ በስደት ይስራ ነበር አሁን በሀገሩ ላይ እድስራ እፈልጋለሁ ግን ክፍለጋገር ነው ሀገራችን ችግር እደማይኖርው ተስፋ አደርጋለሁ
@FaaxeeMuusaa
@FaaxeeMuusaa 5 ай бұрын
Hulum heger mesrat yichalal
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
ዋውውው ጫላ ወንድሜ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ ለኛ ለስደተኞች የማስፈልጉ ነገር ነው ተስፋ እንድኖረን ትረዳናል
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላም ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በርታልን ይህ ስሪ ብዙ ሰውችን ሲናገሩበት እሰማ ነበር እና በርታልን👍👍👍
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 4 ай бұрын
ጀግና ነህ ወላሂ ጎበዝ እንሻላህ እኔም ስልጠና ወስጃለው ግን ይበልጥ አንተን ሳዳምጥ እውቀቴ ጨመረ እናመሰግናለን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ሲጀመር አተ የምታቀርበው አሪፍ ነው
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Жыл бұрын
ወንድማችን ጥሩ ፕሮግራም ታቀነባብራለህ። በርታልን። አርቢው ወንድማችንም ግሩም የሆነ ዕውቀት ያለው ብርቱ የሥራ ሰው ነው። ለብዙዎች መልካም አርአያ ነው። እጅግ አመሰግናለሁ። ተባረክ ወንድሜ።
@kekutube1122
@kekutube1122 Жыл бұрын
እባካችው በ ሀገራችን የምገኝ የ ውሃ ሞተር (ጀነረተር) እና ፕፕሲ ዎችን ከ ትንሽ እስከ ትልቅ ድረስ ያሉትን በዝርዝር አቅርቡልን ። ከዚህ በፊት በጣም በትንሹ ያቀረባችሁትን አይቻለው እሱ ሁሉን ያማከለ አይደም ። በርቱ እንወዳቸዋለን
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq Жыл бұрын
ትክክል
@HenokAshenafi-t2w
@HenokAshenafi-t2w Жыл бұрын
በእውነት ልዩ ናችሁ።እናመሰግናለን።ጫላ የምር የምትበልጥ እንደሆንክ አሳይተሀል።
@tofikeuman7495
@tofikeuman7495 Жыл бұрын
ጀግና ነህ.ስራ ለሚጠየፍ ሀበሻ አሳየው . አንተንም ኢሊሙናቲ እንዳይሉህ ያሰጋል
@abdulnur5419
@abdulnur5419 Жыл бұрын
ጫላ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት
@hailekiros9097
@hailekiros9097 Жыл бұрын
"••••••• ዝቅ ብለን ከሰራን ከፍ ብለን እንቆማለን •••••" አበራ በየነ
@shimelisalemu9853
@shimelisalemu9853 Жыл бұрын
ጫላ በአንተ ፕሮግራሞች ብዙ ካተረፉ ሰዎች አንዱ ነኝ። ከልብ አመሰግናለሁ። እባክህን ስለ ንብ እርባታ መረጃ ከቻልክ ፕሮግራም ብትሰራልኝ። አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ።
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ላይክ አርጉ ብዙ የተለፋበት ነው ለኛም ጠቃሚ ነውእናመሰግናለን
@abelab8545
@abelab8545 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን🤚🤚🤚👏👏👏
@noralam6392
@noralam6392 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ምርጥ ሀሳብ ነው 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@WelTamrat-fr8ng
@WelTamrat-fr8ng Жыл бұрын
Brave ታኮራለህ ጎበዝ።❤
@ZebibaBirhanu
@ZebibaBirhanu Жыл бұрын
ጫላ በጣም ሰው እየከሰረ ነው መኖ በጣም ውድነው በዛላይ ቪታሚን መድሃኒት እና ኪራይ በጣም እየጨመረ ነው እንቁላል በጣም ረክሷል ዋናውን በአመት ማግኘት እንኳን የማይቻልበት ሁናቴላይ ነው ሰውን የያዘውን ብር ባታሳጡት ጥሩ ነው በጣም ከባባድ በሽታ አርቢው መቆጣጠር የመማይቸችላቸቸው በሽታዎች ባንዴ አክስሮ እየወጣ ነው ለሰዉ አሳውቁ እንቁላል ተረካቢ በጣም ተመናምኗል አርቢው የሚረከበው ጠፍቷል!!
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ምናልባት እናንተ እየሰራችሁበት ያለው መንገድ ትክክል ላይሆን ይችላል እንጂ እኛ ወጤታማ ከሆኑ ሰዎች እያገኘን ያለው መረጃ ከፃፋችሁት የተለየ ነው ፣ምናልባት የእናንተንም ልምድ እና ተሞክሮ ለተመልካች እንድናካፍል ከፈለጋችሁ ደውሉልን
@ZebibaBirhanu
@ZebibaBirhanu Жыл бұрын
@@gebeyamedia ይህንን አንተ ከምታውቃቸው ሰዎች አሁን ላይ ያለውን የገበያ ሁኔታ ቼክ ማድረግ የተሻለ ነው አዲስ አበባ በዶሮ አርቢ ተጥለቅልቋል እንቁላል የሚረከበው ሰውጠፍቷል አርቢው ሁኔታው እስኪስተካከል ላቆየው ብሎ እንኳን ማቆየት አይልም ምርቱን ስለዚህ በከፍተኛ ኪሳራ ለመኖ መግዣሲል ከስሮ ይሸጣል እየሸጠም ነው በጣም ማጥ ውስጥ ነው የገባው አርቢው!!!ከዚህ በፊት እንደዚህ ይገጥም የነበረቢሆንም ይሄኛውግን በጣም የሚሰብር ነው በየሱቁ እንቁላል አዟሪ ብቻ ነው የበዛው አዙሮ አዙሮ ምርቱን ሳይሸጥነው ወደ እስቶር እየመለሰ ያለው ለተጨማሪ ትራንስፖርት ወጪ!!ያለው ሃቅ ይሄ ነው።
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x Жыл бұрын
እኔም ሀገሬየ ኢትዮጵያ ስገባ እሱ ነው ህልሜየ 450፡ካሬየ መትር ካርታና ብላን ያለዉ ቦታ ገዝቻለሁ ይበቃኛል
@NebeyouSolomon-y2m
@NebeyouSolomon-y2m 6 ай бұрын
የሀበሻ እብደት ይልሀል መቼም ከድህነት አትወጪም ደሀ
@berhanutamalew1879
@berhanutamalew1879 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ‼️ በርቱ ‼️‼️‼️‼️‼️
@yokok-j1r
@yokok-j1r Жыл бұрын
Thank you for sharing. I have chicken farm. I have 15 chickens. I live in USA.I enjoy every day beside the eggs. Also my kids love them.
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ Жыл бұрын
nice 👍 you have fresh eggg
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ወይጫላ መልካምሰው እስቲአገራችን ሰላም አላህ ያርግልን ሰላም ከሆነምንምአይጀግረንምነበር😢😢😢😢😢
@HenokAshenafi-t2w
@HenokAshenafi-t2w Жыл бұрын
ግሩም ነው።እናመሰግናለን
@do6009
@do6009 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ።
@mulugerbi2831
@mulugerbi2831 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ጎበዝ
@MsareatTsgaye
@MsareatTsgaye Жыл бұрын
ጥሩመረጀነውእናመሰግናለንበርቱ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
ገበያሚዲያ እናመሰግናለን
@babylon6078
@babylon6078 Жыл бұрын
the owner guy really Honest and Humble i never seen kinda open business Man waw this is Amazingly great guy i wish great success to him and thanks for this program organizers.
@ይቅርታ-ሠ4ወ
@ይቅርታ-ሠ4ወ Жыл бұрын
የሰዉየዉ አገላለፅ ❤❤❤❤
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 Жыл бұрын
Well done hard worker and determined. 🙏👍👏
@lamyaaaa1718
@lamyaaaa1718 Жыл бұрын
በአውነት ድንቅ ሰራ ነው
@EyuabEyuab-sb1tz
@EyuabEyuab-sb1tz Жыл бұрын
ቁጥሩ ቁጥራቸውን ብታስቀምጥልን ወንድማችን ጫላ ለምታካፍለን መረጃ ከልብ ነው የምናመሰግነው በርታልን
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 2 ай бұрын
በጣም እንማስግናልን❤❤
@simrahussin553
@simrahussin553 Жыл бұрын
ተባረክ ጀችናውድም
@LisaReyo
@LisaReyo Жыл бұрын
Chala #1 betam newu madenkh yemitakerbachewu negeroch hulu betam tekami nachewu ,really appreciate you
@danielgetaye9491
@danielgetaye9491 Жыл бұрын
ሰው የስራውን ብሀሪ አውቆ ጠንክሮ ከሰራ ባገሩ መቀየር ይቻላል ወንድም ጫላ ያንተን ጥረትም የሚደነቅ መልካምነት ለራስ ነው
@mickydax5595
@mickydax5595 Жыл бұрын
አረ ወገን ስራ ስሩ በተለይ 12ኛ ክፍል አስቡበት እኔ የዛሬ 2 አመት ውጤት አልመጣልኝም ነበር ወደ ዶሮ እርባታ ተሰማርቼ አሁን ደስተኛ ነኝ አመታዊ ገቢዬም 100ሺ በላይ አገኛለሁ አሁን ጊዜው የስራ ነው እናመሰግናለን ጫላ ታበረታታኛለ
@سلمانقرادي-س2ز
@سلمانقرادي-س2ز Жыл бұрын
ኣገር ውስጥ ነህ የምትኖር ወይ በሩቅ ነው ምትስታዳድሮ
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
በአመት 100ሽ ብቻ?
@ዮወርድ
@ዮወርድ 11 ай бұрын
በወር ነዉ በአመት 100,000
@derejejebessa9787
@derejejebessa9787 Жыл бұрын
Betam melkam sew tiru genezabe yemiyaschbet bekenenet seletemolaw mekreh enamesegenalen !
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Жыл бұрын
መሶቡ በጣም ቆንጆ ነዉ
@Balayhailu-c2x
@Balayhailu-c2x Жыл бұрын
ወንድማችንጫሉ ያሜሪካ ላም እፍልጋለሁ እንደትነዉ የማገኛዉ
@alemayehuberhanu8446
@alemayehuberhanu8446 Жыл бұрын
Wow, betam arif Wondimachin
@fayamulugeta-cp1dk
@fayamulugeta-cp1dk Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@HjxDighx
@HjxDighx 10 ай бұрын
Chaleye Bewnet Kelebek Sew Nek Beteley Legna Besedet Lay Honen Hagerachin Lemegebat Senaseb Gera Lemegeban Meret Beretat Honekelenal FEXARE Zemenekin Hulu Yebarekew!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነወ ግን አዱ ቀር ያለኝ ሐዶሮዎቹ ኩስ ለካብቶች እዴ ሲታረዱ ሰጋወ ነፁህ ይሆናል ግራ ገባኝ😂
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
Great job
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын
ሀገርሠላምበሆነ፣እኔምከሥደትመልሥእቅድአለኝ
@TadaMuhammad-xh2vp
@TadaMuhammad-xh2vp Жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ስትነው አድ ዶሮ እቁላል ጣይ ዋጋ ንገሩኝ
@aaaa-xp3nh
@aaaa-xp3nh 2 ай бұрын
እንቁላል ከጨረሱ ቡሃላ ለስጋ እሚገዛቸው ይገኛል
@der3350
@der3350 11 ай бұрын
gebaya media provides not only the information but also initiate the viewers to get in the business
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 Жыл бұрын
Chala tebarek akebarih negn
@Familytube579
@Familytube579 8 ай бұрын
3 hectare aleg kiflahagar lay bisara yichalal?
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ Жыл бұрын
የት አካባቢ ነው እኒ ይህንን ሰራ ከሰወዬን መማር እፈልጋለሁ በንፃ ነው የምሰራው
@girumtube123
@girumtube123 Жыл бұрын
Thank you Chala !
@Test123-t5p
@Test123-t5p 8 ай бұрын
Great!
@derejedesalegnebeyene7543
@derejedesalegnebeyene7543 Жыл бұрын
በቱ ስንት ካሬ እንዳረፈ አልተነገረንም
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 Жыл бұрын
በርታ ወገናችን. ላም የሚሽጥ ድርጅት ካለ ተባበሩ ኝ. የአሜሪካን ላሞች ማለቴ ነው ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም. ጥሩነት ለራስ ነው
@mekdesyedingllij9660
@mekdesyedingllij9660 Жыл бұрын
የት አገር ነሽ
@susu.youtube2092
@susu.youtube2092 Жыл бұрын
@@mekdesyedingllij9660 ደቡብ ውሎ
@amiratube3467
@amiratube3467 Жыл бұрын
ጫላዬ የወተት ላም ስንት ነው እባክህ ንገረኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ከዚ ቪዲዮ ቀጥሎ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ መልሱን ታገኛላችሁ
@NoorahAhmad-gj7hg
@NoorahAhmad-gj7hg Жыл бұрын
Chala ye betam enamesgenalen Gen aa endit bota enagegnalen eee endit yegegnal mishete weyim mikeraye bota metekome techelalh eee
@meklitk.9703
@meklitk.9703 Жыл бұрын
Be sint birr capital mejemer yichalal? Siltenawuns yet magegnet yichalal?
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Wow Wow Wow ❤very good
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 Жыл бұрын
excellent!
@zmzmmhmd4286
@zmzmmhmd4286 Жыл бұрын
ጫላየ በጣም ነው የምንወድህ ወላሂ ግን ጫላዋ ሰለ ትናንሽ ትራክተር ካለ ፈልገህ አቅርብልን ባኣላህ
@TwomikoTrading
@TwomikoTrading Жыл бұрын
Betam des yilal bertu hulachum Be kirbu demo egnam jemren limd enakaflalen inshallah
@geecchurch8142
@geecchurch8142 Жыл бұрын
Hello, I want start dairy’s farm in Ethiopia I just want find out how much cost Cow Manna for 100KG thank you for your help
@rahel6129
@rahel6129 Жыл бұрын
Wow thank you betam des yelal
@GetnetMamo-w2n
@GetnetMamo-w2n 8 ай бұрын
ወድም ጫላ ኑር ልን
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 Жыл бұрын
ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 9 ай бұрын
መቶ ዶሮ አሉኝ ።ሽታ እንዳይሸት ምን ላድርግ?
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية Жыл бұрын
Welcome ❤👏👏👏👏caliye
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
500kare maret lay 300 doro lemejemer beki yihon yihun???
@mamedina3530
@mamedina3530 Жыл бұрын
ሀገሬ ሥገባ የመጀመሪያ እቅደ ዶሮ እርባታነው ያሣካልሽ በሉኝ😊
@kadijahossin3665
@kadijahossin3665 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@axumtsion9216
@axumtsion9216 Жыл бұрын
Chala wedimachin ane berta teru sew nehu hulu endanet bihon❤❤
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
እኔም 3 በ 4 የሆነ 2 ክላስ አለኝ ስንት ዶሮ ይይዛል ጫላየ
@Thomas-gt5cs
@Thomas-gt5cs Жыл бұрын
12x2x8=192
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
የስጋጃ መስሪያ ማሽን ኢትዮጵያ አለ ካለ የት ጠይቅልኘ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thank you
@semerehailemariam2877
@semerehailemariam2877 11 ай бұрын
በርቱ 10q❤❤
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻
@AmeenHaddad-oj1cm
@AmeenHaddad-oj1cm Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@eel-c3t
@eel-c3t Жыл бұрын
Ine Tamire masratii ifaligalewu basalami la inate ethiopian 😢yabqanyi❤ ye gibrina siraa masratii newu mifaligewu🎉
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
አገራችን ሠላም እመኛለው 😱
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
KK. The production is 92%. Why it's e expensive? $11- 14 Eth Birr. It looks like getting "RICH" overnight. Please be reasonable to feed your own people's. Great job. I wish you good luck. Failure and success go side by side. Thanks.
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ሪረፍ ስራ ነው በርቱ
@GsvsSbsb-mw8un
@GsvsSbsb-mw8un Жыл бұрын
የቁላሉን አነቃቀጥ የወስደዋል ብሎ አስቦ ነው
@g.k4495
@g.k4495 Жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏🙏
@MsareatTsgaye
@MsareatTsgaye Жыл бұрын
@نمتت-ض9ن
@نمتت-ض9ن Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mika-ib9qy
@mika-ib9qy Жыл бұрын
🙏🙏
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
Can i get delivery eggs.where is the place?
@oroquween
@oroquween Жыл бұрын
Galaatomii jabaa namaa umrii nuuf dheeradhuu
@destajordan8172
@destajordan8172 Жыл бұрын
Waaaaaaaaaawu 💯👌
@yesyo3241
@yesyo3241 Жыл бұрын
des yemil anegager telelewteh sewn melewet mtfelg mrt sew❤❤❤❤❤❤❤❤
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 Жыл бұрын
Goobeez, Keetilibeet.
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Жыл бұрын
Aynachu ethiopa wsxi ylelaw stenqu
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 11 МЛН
ከብት ማድለብ
19:02
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 10 М.
በወሌ ደነባ ቀበሌ በዶሮ እርባታ mpeg1video
7:11
Siyadebir Communication
Рет қаралды 17 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН