የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 13 | የምድር ጨው : የዓለም ብርሃን- በማሙሻ ፈንታ| Matthew Teaching 13 | By Mamusha Fenta

  Рет қаралды 24,733

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#የምድር_ጨው #የዓለም_ብርሃን
📖 ማቴዎስ 5: 13-16
ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
/ 312726798871156
አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ጉግል ማፕስ - google maps address
maps.app.goo.g...

Пікірлер: 53
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
#እነሆ_ንጉሥሽ #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት_13 #የምድር_ጨው #የዓለም_ብርሃን #በማሙሻ_ፈንታ 📖 ማቴ 5:13-16 (የብፅዕናዎች ማጠቃለያ) - የእግዚአብሔር በረከት ሁልጊዜ የሚሰጠው ከሀላፊነት ጋር ነው። - ብፁዓን ናቸው ግን ሀላፊነት /ተልዕኮ አላቸው። የተባረኩ ዝም ብለው አይቀመጡም ስራ አላቸው። ✔️ አብርሃም 📖 ዘፍ 12:1 - እባርክሃለሁ ፤ ለምድር ነገድም በረከት አደርግሀለሁ። ህይወትን ሰጥቶ ህይወትን እንዲተርፍ ያደርጋል፤ ይሔ ነው ባርኮት። - የእግዚአብሔር ሕዝብነት ማለት ልዩነት ነው። * እናንተ - የዓለም * እናንተ - የምድር * እናንተ - ሰዎች ሁሉ - ዓለምን መስለን ዓለም ላይ ተፅዕኖ ማምጣት አንችልም። 🛑 የምድር ጨው * ጨው - ዘመናዊነት አይተካውም - አጣፋጭ ነው (ኢዮ 6:6) - መበስበስን ተከላካይ ነው (ያቆያል) - ያጸዳል - ለዚህ ለተበላሸ፣ ለወደቀ አለም ጨው አድርጎናል። 🛑 የዓለም ብርሃን - ከሞራል ጨለማ ያወጣን ኢየሱስ ነው፤ የአለም ብርሀን ሆኖ። እውነተኛው ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። - ከእርሱ ጋር የተጣበቁ እግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ የገቡ የዓለም ብርሃን ናቸው፤ እንደ ጨረቃ፣ እንደ ክዋክብት ከዋናው ተቀብለው ይሰጣሉ። 📖 ኤፌ 5:8 ...በጌታ - የምድር ጨው ፣ የዓለም ብርሃን ናችሁ እንጂ ትሆናላችሁ ወይም ሁኑ አላለም። ብርሃንነት ክርስቶስን ስንቀበል የምናገኘው ማንነት ነው። - ትዕዛዙ የሆናችሁትን ሁኑ ነው። ጨውነታችሁን እንዳታጡ፤ ብርሀንነታችሁን እንዳታጡ ተጠንቀቁ ነው ትዕዛዙ። - የኢየሱስ ትምህርት ብርሀን ናችሁ ግን ከእንቅብ በታች አታኑሩት፣ ብርሀናችሁ እንዳይታይ የሚከልሉትን ነገሮች አንሱ የሚል ነው። - እውነተኛ ደቀመዝሙርነት እንደ ብርሀንና ጨው ተፅዕኖ አምጪነት ነው። በምታሳድዳቸው አለም እንደዚህ መኖር ነው። - እውነተኛ ደቀመዝሙር የተሰጠውን ለመኖር የሚታገል እንጂ ያልተሰጠውን ለማምጣት የሚጣጣር አይደለም። - ጨውነትና ብርሃንነት መልካም ስራ ነው፤ ፉከራ አይደለም (ቁ. 16) - ጨውና ብርሃን የመሆን ምክንያቶች፤ የመልካም ስራ ምክንያት (ግብ) የእግዚአብሔር ክብር እንዲገለጥ ነው።
@abramabram4828
@abramabram4828 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በፅሁፍ ስላስቀመጣችሁልን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@selina-y9s
@selina-y9s 2 күн бұрын
Tebareku❤
@SirgutTamene
@SirgutTamene 13 күн бұрын
ወንድሜ ማሙሻ በዕውነት ገረታ ይባርክህ እንደ ልማድ አይደለም የምልህ ጌታ ይባርክ ከዚህ በበለጠ የእግዚአብሔርን ቃል የምትናገርም የምታበራ ሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 9 ай бұрын
Ameen Ameeeen Geta Yebarki አልጨ ከመሆን ጌታ ይጣብቃን ጌታ ይበርክ❤❤❤❤❤❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Ameeen Ammmmen ye Qalu balebet Egezabher Lezelalem ybareki Hallelujah
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Amen
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@amanuelabebe6212
@amanuelabebe6212 Жыл бұрын
ኦሆ ነፍስም አልቀረልኝም!!!!ተባረክ ማሙሻ!!!!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
❤አሜንንንንንንንንንንን ክብር ለቃሉ ባለቤት ❤ተባረክ ዶክተር ማሙሻ❤🙏🙏🙏
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 5 ай бұрын
ተባረክ
@samuelchristlawyer
@samuelchristlawyer Жыл бұрын
Tebarek dr. Mamusha ❤❤❤❤ silante getan hulem amesegnalhu❤❤❤❤
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለቃሉ ባለቤት ❤ተባረኩ በብዙ ለኛም የሰማንው ያል ለፍርድ አይሁንብን❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn Amennn geta yibarek dr mamusha tebarek
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@sosenanaser8565
@sosenanaser8565 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ምርጥ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ማዛ ነህ ያኑርልን
@abebachekol3611
@abebachekol3611 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ ተባረክ ፓስተር
@Awet-n4w
@Awet-n4w 9 ай бұрын
❤ ❤❤❤
@Newaccountbunnimeow
@Newaccountbunnimeow 9 ай бұрын
God bless you ❤
@mulukenmihretu
@mulukenmihretu Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
Amen 🥰😍🤩😘💌💖💝❤‍🔥💥💯👏🙏
@fetenechtadesse4978
@fetenechtadesse4978 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ በነገር ሁሉ የሁላችን አባት እግዚአብሔር መከናወን ይስጣችሁ
@abinatilaramo4843
@abinatilaramo4843 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው 💙💚💛❤️💓🙏💚🙏
@martaghidei3399
@martaghidei3399 Жыл бұрын
Be blessed more dear brother! I thank God for His word!
@itstimetowakeup477
@itstimetowakeup477 Жыл бұрын
God bless you!
@samahadu2713
@samahadu2713 Жыл бұрын
God bless u more
@endalkachewfetene6428
@endalkachewfetene6428 Жыл бұрын
Good bless you.wonderful
@eyasutesfaye3701
@eyasutesfaye3701 Жыл бұрын
Uffff....Ameeeeeeeeennn! Ye Geta tsega yibzalin ewnet! Anten demo sle seten Geta yibarek😍🥰😍😍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 8 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ማሙሻ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
አሜን ... ይሁንልን🙏🏾
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@gutemabule8949
@gutemabule8949 Жыл бұрын
Menfesaw edget!!
@bereket7
@bereket7 Жыл бұрын
Geta abzto yibarkih mamusha...i am soo blessed listening to this series of sermons. May God bless you brother!
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ዘመንህን ይባርክህ ዶ/ርዬ ጸጋም ይብዛልህ ❤ ❤ ❤
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын
ጌታ ይርዳን😢🙏❤❤❤
@misgananigussie8090
@misgananigussie8090 Жыл бұрын
Stay blessed 🙏
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 Жыл бұрын
Dr.Mamusha I don't have enough words to express how much I love to listen all your sermons. please I need also your prayer for my spiritual life. currently I'm student at Ambo Unv.
@HanaHailu016
@HanaHailu016 Жыл бұрын
አሜን 🎉 May God Bless your Mouth and your life more...
@fikreaboye1144
@fikreaboye1144 Жыл бұрын
Glory be to God and God shine upon you dr mamusha
@Ebenezer2011
@Ebenezer2011 Жыл бұрын
ምን ያህል በፀጋቹሁ እንደተጠቀምኩኝ የምገልፁበት ቃል የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ በቡዙ ይባርካቹሁ።
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste Жыл бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤
@tayechh6332
@tayechh6332 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ክርስቶስ ኢየሱስ ይባረክ። እንኳን አንተ በምታገለግልበት ዘመን ጌታ አኖረኝ። መልዕክቶቹ ወደፊት ያዘረጉኛል። እየበዛልህ ደግሞ እንገለገላለን። እናገለግላለንም።
@tedysisay2003
@tedysisay2003 Жыл бұрын
God bless you , Dr. Mamusha!
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ የአባቴ ልጆች ለኛ እንዲደርስ ስላደረጋችሁ ተባረኩልኝ ይሀዉ የጓጓዉትን ትምህርት አስተካክላችሁ ስለለቀቃችሁ ብርክ በሉልኝኝኝኝኝኝኝ😊😊😊
@zewdugonte7331
@zewdugonte7331 Жыл бұрын
አሜን በዚህ መታወቅያ መኖር የምችልበትን ፀጋ እለምናለሁ፡፡ ጌታ አምላኬ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ !!
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 Жыл бұрын
This is life changing ! Remain blessed, Doctor .
@ruthmekonnen1687
@ruthmekonnen1687 Жыл бұрын
ወንድሜ ማሙሻ ወንድሜ አብርሽ ወንድሜ ሮቢ በዚህ ሳትገለጡ የምታገለግሉ ሁሉ ጌታ አምላኪ እናንተንም የናንተ የሆኑትን ይባርክ!! ቲጂ አለች?አላየሗትም እሷም ባለችበት ከነዘሯ ትባረክ። ማሙሻዬ እኔ ለአንድ አመት አረ ከዛ በላይ ከጸሎት በሗላ ጨው አርገኝ እያልኩ ጨው ስቅም አይ ኪሳራ 😢
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 9 ай бұрын
ሴቷ ማንበብ ካለባት ለምን ጠጉሯን እንድትሸፍን አትነግሯትም? መታዘዝ ከመስዋዕት ይበልጣል።
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 7 ай бұрын
ይቅርታ ድምጽ የለውም
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
"ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው” በዶክተር መለሰ ወጉ
51:08
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 29 М.
Dr. Mamusha gospel preaching ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ 22 ሙሉ ወንጌል ቸርች
33:36
22 MULU WENGEL CHURCH / 22 ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን
Рет қаралды 34 М.