[ የማይክ ዛቻና ማስፈራሪያ ] አነጋጋሪው ቪዲዮ ከተለቀቀ በኋላ ምን ተፈጠረ? | | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ebs tv, Addis Mirafe

  Рет қаралды 62,569

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 514
@KiyaDawit-nl9ou
@KiyaDawit-nl9ou 9 ай бұрын
ትርሀስ የ አመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በዘር ሳትወግኚ ስለ እውነት አንዲት ለፍቅር መስዋትነት የከፈለች አእምርዋን እስከ ማጣት የደረሰች አዳማጭ ፍትህ ያጣች አፍቃሪ ሴት እንደራስሽ አይተሽ እኔስ ብሆን ብለሽ አያገባኝም ሳትይ ሰለእውነት ከእውነት ጋር ስለቆምሽ እግዚያብሄር የላብሽን ዋጋ ከማያልቀው በረከቱ ያድልሽ
@tirhasatsebeha3863
@tirhasatsebeha3863 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@emmitube1931
@emmitube1931 9 ай бұрын
ተጋለጥ ሲለው ነው ወደ ዩቲውብ የመጣው ወይ ቡጥቡጥ
@rozalove7257
@rozalove7257 9 ай бұрын
ይሄንን ልጅ ለህግ አቅርቡልን ለነገሩ ምን ህግ አለ አላህ ይፍረድብህ 😢
@MeriMTube
@MeriMTube 9 ай бұрын
ምንህግአለ
@FrehiwotAmdu-p3v
@FrehiwotAmdu-p3v 9 ай бұрын
Tikil
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 9 ай бұрын
አይ ህግ😂
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 ай бұрын
ሕግ እኮ የለም ጉቦ ከሰጣቸው ደግሞ ጭራሽ ቦታ አይሰጡዋትሞ ድብስብስ ቦሎ ነው ሚቀር😢😢😢😢
@Ryan-km3yd
@Ryan-km3yd 9 ай бұрын
እኔ ፈራሁ በዚህ መሃል የሆነ ነገር እንዳያረጋት ሰዉዬው ጨካኝ ነገር ነው
@onelove8524
@onelove8524 9 ай бұрын
እይታ ቲቪ የራሳቸውን ቢዝነስ ነው የሰሩባት ።ትርሀስ በጣም አስተዋይና ጥሩ ሰሚ ጆሮ ያለሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ትርሀስ በቃ ሰው ነሽ ለተገፉት አድማጭ ስለሆሽ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤
@Nesihanesi
@Nesihanesi 9 ай бұрын
ትርሓስ ልክ ነች ህግ ጋር መቅረብ አለበት. ልጁ የበለጠ ይጎዳታል እንጅ አይጠቅማትም እባካችሁ እርዳት በቻላችሁት.
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 9 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነች ትርሀስ ከተበዳይ ጎን የቆመች ልጁ ግን ለህግ መቅረብ አለበት
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ 9 ай бұрын
የትርሃስ ሀሳብ ትክክል ነው ባል ተብዬ ሚስቱንና ቤተሰቦቻን ብቻ ሳይሆን ህዝብንም ነው ያጭበረበረው በህግ ሊጠየቅ ይገባል
@Mita460
@Mita460 9 ай бұрын
እንደዚህ የምትሰራውን ጠንቅቃ የምታውቅ ጋዜጠኛ ማየት በጣም ያስደሰታል በርቺ #ትርሀስ 👏👏👏#መናዬ እርጋታሽ እና አዙሮ የማሰብ ብቃትሽ ደስ ይላል ❤️❤️❤️ ይሄንን #ሌባ እንዳትለቁት ሳይቀድማችሁ ቅደሙት እባካችሁ ☝️☝️☝️
@Tube-pu1tf
@Tube-pu1tf 9 ай бұрын
እሱም ጤነኛ አይደለም ሲጠጣም እንደአበሾ ነገር አለበት ጤናው እንዲመለስ አድርጉት ለሁለቱም ወደ ጤናቸው ይመለሱ
@Balcha-rt5vx
@Balcha-rt5vx 9 ай бұрын
ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቀኝ ... እኛ የሳሪስ ልጆች ለሴት ልጅ ያለንን ክብር እንዲገባህ አርገን በነፃ እናስተምርሀለን ... የወንዶች ሜዳ እንገናኝ .... ትርሀስ አይዞሽ አለንልሽ እንዳትሰሚው ይሄን አመዳም
@parrot_7889
@parrot_7889 9 ай бұрын
O I love this and proud this journalist girl ❤ጎበዝ ድንቅ ነሽ የኔ ቆንጆ. ባለፈውም እንዴት እሷን እንዳዳመጣሽ ት ተረድቻሉው እንዲህ ነው የሴትን እንባ ሴት ስጥርግ ችግሯን መንጥራ ለይታ ያውቅችላት እሷ ብቻ ናት እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 9 ай бұрын
እውነትዋን እኮ ነው ይኸሰው መቼም አይሆናት ለልጅትዋ ጤናማ ህይወት ያስፈልጋታል አብሮ መኖር የማይመስል ነገር ነው!!
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 9 ай бұрын
ነጭ ትሸረት ያረገች ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ጀግና የገባሽ ነሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነች ትረሀስ አፋጠዋለች ለሷ እድል ሰታት ነበረ ልጅቷ የተናገረችዉ
@ዜድቅመምዩቱብ
@ዜድቅመምዩቱብ 9 ай бұрын
ትህራስ ልክ ናት በርቺልን ❤❤❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ትረሀስ እራስሽ ጠብቂ አደራ ሱሰኛ ሰው ፈጣሪንም ህግንም አያስታውስም ይህ ጨምላቃ
@loveyourself5058
@loveyourself5058 9 ай бұрын
Enim ferchalhu
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
ይህንን ልጁ ዝም ብላችሁ ማየት እንዴት ፈቀዳችሁለት ዝም ብሎ ስፎክር ወንጀል እስኪ ሰራነዉ ነዉ የምትጠብቁት ወይሰ እኛ እናሲዘዉ
@delamieri1747
@delamieri1747 9 ай бұрын
Esu eko new emigermew ende mn eyetesera new? Ere yehxanu lij hiwetm adega lay new besmeab
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 9 ай бұрын
እኮ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
በእየሱስ ስም ሴት ልጅን እንዲህ የሚያንገላታ ወንድ ከርቸሌ እድሜ ልክ ተፈርዶበት ማየት አለብን
@mekdesawoke5441
@mekdesawoke5441 9 ай бұрын
እኔ በህይወቴ እንደዝች አይነት ለእውነት የቆመች ቅጋዜጤኛ አይቸ አላውቅም በሀገራችን እንዳንች አይነቱን ያብዛልኝ እራስሽን ግን ጠብቂ ትርሀስየ ለነገሩ ከእግዚያብሔር በታች ነው እንጅ የእውነት አምላክ አያንቀላፋም አንችን ይጠብቃል
@zelalemeshete8884
@zelalemeshete8884 9 ай бұрын
Dear Tirhas ልጁ የማያርፍ ከሆነና ህግ መፍትሔ ማይሰጥሽ ከሆነ ሸገር ብዙ ወንዶች ያሉባት ሀገር ነች እንዳትፈሪ ... እኔ የሳሪስ ዘምባባ ሰፈር ልጅ ነኝ ልጁን በደንብ አቀዋለሁ ... ከሰፈር ልጆች ጋር ሆነን ነው ቪድዮውን እያየን ያለነው .... ህግ መፍትሔ ካልሰጠሽ እኛ በሚገባው ቋንቋ ጥሩ አርገን እንመክረዋለን ... ምንም ስጋት እንዳይገባሽ አብሽር
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 9 ай бұрын
ልጁ አብሮት ለሚኖር ብቻ ሳይሆን ቃለ ምልልስ ሲያደርግ ላየም ያሳብዳል ለልጅቱ እንዲህ መሆን ምክንያቱ እሱ ነዉ
@WeWeee-k6v
@WeWeee-k6v 9 ай бұрын
ልጄ ትራሀስ እራስን ጠቢቂ አላሀ ይጠብቅሽ በጣም ጒበዝ ነሽ አላሀ ሐቅ ያዉጣልሽ
@shikorinanatey7223
@shikorinanatey7223 9 ай бұрын
Wow trhas konjo , you are a wonderful girl. You have incredible humanity. Trhas you are the best woman of the year. You said everything that I would say I thank you from the bottom of my heart ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 9 ай бұрын
ነጭ የለበሰችዋ ልጅ ትክክል ነች
@ቅድሚያተውሂድ
@ቅድሚያተውሂድ 9 ай бұрын
አቺ ለኔ ጀግና ነሽ ትርሃስ በርቺ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ 9 ай бұрын
ትርሀስ ምርጥ አስተዋይ ነሽ አንች ነሽ የተረዳሻት ችግሯን
@NatnaelDeribe
@NatnaelDeribe 9 ай бұрын
Trhas ❤ Appreciated, You are an amazing 👏 journalist. Tebareki.
@ሁላችንምእንነጋገርእንወያ
@ሁላችንምእንነጋገርእንወያ 9 ай бұрын
አረ ይህ ግለሰብ ሳሪስና ላፍቶ ሰፈር ከሶስትና አራት አመታት ጀምሮ በሚስቱና በልጁ የሚነግድ ሲሆን ከህጻንነቱ ጀምሮ በየጠላ ቤቱ እና በየአረቄ ቤቱ ሲያዞራቸው በነሱ እየለመነ የሚዝናና ግለሰብ ነውና እባካችሁ ሰዎችን ከመረዳታቸው በፊት ጀርባቸውን በደንብ አጥኑ ያለዛ ሰዎች በእውነት የተቸገሩ ሰዎችን መርዳት የደማቆም ይሄዳል እና በደንብ የማጣራት ስራ ጀምሩ
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 9 ай бұрын
ይኼ ሰውዬ ገና ሳየው ነው ከሶ ይልቅ እሱላይ ትልቅ ችግር ያየሁት ጤነኛም አይመስለኝም እሱም የራሱ ችግር ሊኖርበት ይችላል የተረጋጋ አይደለም ጋዜጠኛዋን ግን ሳላደንቅ አላልፍም የማንም ወገን አይደለሁም ጋዜጠኛ ነኝ አለች ትክክል❤
@eyoblwango7781
@eyoblwango7781 9 ай бұрын
ትህራስ እህቴ ተባረኪ የእውነት ሰው ያድርግሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@wegahtaabraha2413
@wegahtaabraha2413 9 ай бұрын
ትርሓስ በጣም ጎበዝ ነሽ... መና ትንሽ ይቀርሻል....
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 9 ай бұрын
ወይኔ 200 ዶላሬ ተበላሁ መድሃንያለም መርዝ ያጠጣክ😢 ጋዜጠኞች ግን ዋው ጀግና ናችሁ❤❤ በተለይ ትርሃስ ጋዜጠኛ ቅመም ነሽ በርቺ የኔ አስተዋይ ያንቺን ሳይድ ነው የምደግፈው። ❤ በእይታ ጋዜጠኛዋ ቲቪ ላይ እኔም ተናድጄባታለሁ።
@faristekbir2299
@faristekbir2299 9 ай бұрын
ትራሀሠዬ ጎበዝ ጀግነሸ አሁን አራሰሽን ጠብቂ ይህ ጥቅሙ ተነክቶበታል
@mymamking8293
@mymamking8293 9 ай бұрын
ባለ ነጭዋ ጎበዝ ነች ኣነጋግርዋና ሃሳብዋ ደስ ትላለጭልች❤❤❤❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 9 ай бұрын
ትላለጭልች 😂😂😂....
@mymamking8293
@mymamking8293 9 ай бұрын
@@rahelestif2112 ትለኛለች
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SalamahHakami
@SalamahHakami 9 ай бұрын
😂​@@rahelestif2112
@saratadsse3876
@saratadsse3876 9 ай бұрын
እባካቹ ሴቶችና እፃናት ምን እየሰሩ ነው ለህግ ይቅረብልን ልጅና ሚስቱን መለመኛ እያረገ ገላዋን እየሸጠ መጠጫ እያረጋት ነው ያለው በእመሟ እየተጠቀመባት ነው አፈር ይብላ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 9 ай бұрын
ሴትና እፃናት አሉ ወይ ብለሸ የጠየቄሺዉ ልጁ ሲጀመር ሰም እና የተደላደለ ወንበር እና ብር ይበዝብዙ እንጂ እፃናት በሰራተኛ እየታረዱ ፍርዱን እንክዋን መቼ ተከታትለዉ ሕዝብ መቼ አቅርቦ ያውቃል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
​@@sarabarkot1646😢😢😢😢😢😢
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 9 ай бұрын
ትርአስ በጣም አደንቅሻለው ብቃት አለሽ❤❤❤❤
@DhjkChj
@DhjkChj 9 ай бұрын
በጣም.የኔ.ጅግና❤❤
@samrikassa7190
@samrikassa7190 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጅቷንም ቤተሰቦቿንም አቃቸዋለው አንድ ሰፈር ነበርን ሰፈራችን ተክለሀይማኖት በተለምዶ ሱማሌ ተራ ወይም ጌሾ ጊቢ ይባል ነበር ሰፈሩ ሲፈርስ አቅም ያለው ኮዶሚኒየም አቅም የሌለው ቅያሪ የቀበሌ ቤት ሲሰጥ አቅም ስለሌላቸው የቀበሌ ቤት አቶቢስ ተራ ተሰቷቸው ነው እናቷ በምን አይነት ስቃይና መከራ የሰው ልብስ እያጠበች ልጆቿን ያሳደገችው በማረፊያዋ ልጇ እንዲ መሆኗ ያሳዝናል
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 9 ай бұрын
ትርሀስ አንቼ የምር ጀግና ነሺ ለልጂቱ እድታወራ በጣም እያበረታታሻት ነበር እውነት ነው ነገ በኔ ማለት ነው
@eyoblwango7781
@eyoblwango7781 9 ай бұрын
የትርሀስ ሀሳብ ነዉ ትክክል እህት መና
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 9 ай бұрын
Thanks so much our wonderful sisters 🟢🟡🔴🙏👍
@selamissak5726
@selamissak5726 9 ай бұрын
መና ፈርተሻል ይመስላል ።ትርሀስ በጣም ጠንካራ ሀሳብ ነው እውነት ነው ያቀረብሸው።በትርሀስ ሀሳብ እስማማለሁ ።አለባብሶ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ይባላል መናዬ።ያንቺ ሀሳብ እንዲያ ሆኖኛል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 ай бұрын
ሀቅ ይውጣልሽ አንቺ የእውነት ሰው መሆን ብቻ አይተሽ ሰው የረጃሽ ጀግና ነሽ
@medi-f9y
@medi-f9y 9 ай бұрын
ልጅቶ ዛሬም ነፅ አልወጣችም ማለት ነው ለምን አታዝዙትም ነበር ያኔ ቢሮ የልጆቶ ህይወት አላሳስባችሀም እንድ
@hussenali4298
@hussenali4298 9 ай бұрын
ልጁ በፍጥነት በህግ መያዝ አለበት ልጁንም እሷንም መለመኛ ነው ያደረጋቸው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 ай бұрын
እይታ ቲቪ በጣም ባለጌ ናቸው አንድ ሰው ብቻ ፍላጉታቸው እሱን ንግግር ነበር የሚያዳምጡት
@MeriMTube
@MeriMTube 9 ай бұрын
በጣምበተለይሚሰቲቱን ሰትናገርአታሰጨርሳትም
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 9 ай бұрын
ትርሓስ እራስሽ የዛቻውን ቅጂ ይዘሽ መክሰስ ኣለብሽ። ዝም ከተባለ ምናልባት ኣንቺ ላይ ጥቃት ለማድረስ ይሞክር ይሆናል።
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 9 ай бұрын
ምን እግዚአብሔር ይጠብቃት እንጂ የትኛ ህግና መንግስት አለናነው ምታመለክተው በገፍ ሰው እያለቀ ያልደነቀው መንግስት ለግለሰብ እኔንጃ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 9 ай бұрын
@@KalkedanAdugha በትክክል😭😭😭
@fatimaAhmed-fg3pe
@fatimaAhmed-fg3pe 9 ай бұрын
Terhasiye yene jagena ALLAH yibarkish yihe lij btm achbarbari,mafia,asmasay…..new be hig meteyek alebet lijtwan degmo k btsebgar aganagnwat🙏🙏
@getu859
@getu859 9 ай бұрын
በፍፁም አንድ ላይ መሆን የለባቸው እሰይ ይያዝ በጣም ምገርም ነው ልጅ
@ayidaberahane8719
@ayidaberahane8719 9 ай бұрын
,የትርሀስ ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ልክ ነዉ ፩ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ፪ ልጅ ይዞ በየመጠጥ ቤት መዞር ፫ የደገፉትን ሰዎች እምነት ማጉደል ፬ የአምሮ ታማሚ በመደብደብ እና ጫና መፍጠር ፭ የተሰበሰበው ገንዘብ ለግል ማዋል ፮ ዛቻና ማስፈራራት ፣ ይሄ ሁሉ ወንጀል ነዉ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 9 ай бұрын
ትርሀት እግዛብሔር ይስጥሽ ሓቀኛ ሰው ነሽ የምር ከክፉ ነገር ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ልጁ ግን አይምሮውም ትክክል ነው ብዬ አላስብም
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 9 ай бұрын
ትርሀስዬ,የዘመኑ,ምርጥ,ጋዜጠኛ,እድሜ,ይስጥሽ❤❤😊
@efiimekseb1671
@efiimekseb1671 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጋዜጠኛ ማለት እንደዚ ነው እኔ እዛ እይታ ትዩብ ሙሉዉን ኣይቸው ኣለው እውነቱ መጀመርያ ስጀምር ኣውቄው ነበረ ለማንኛውም እናንተ ደግሞ የሆነ ሰው ስታቀርቡ ምን መጠየቅ እንዳለባችሁ በድምብ መርምራችሁ ማቅረብ ኣለባችሁ እንደኔ ከዚ ብዙ ተምራችኋል ብየ ኣስባለሁ ኣመሰግናለሁ ።
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ትራስ❤❤ሽልማት ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 9 ай бұрын
እኔኮ ለዚ ሰውዬ ገንዘብ ባልረዳው እንኳን ውድ እንባዬን አፍስሼ እያለቀስኩ ፀልዬለት ነበር የግድ እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው እንዳይረዳ ያደርጋል ማነው ሚታመነው
@sihin9261
@sihin9261 9 ай бұрын
እኔ ረድቻለሁ ጋዜጠኛዋ አጣርታ ነዉ ያቀረበችው ብዬ
@FiyouMeles-cg7gb
@FiyouMeles-cg7gb 9 ай бұрын
Enem betam
@saratadsse3876
@saratadsse3876 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ለሴት ልጅ ክብር አለሽ ትሓርአስዬ መና ተብየዋ ለሚድያዋ ነው እንጂ ልጁን የፈራሽው ትመስያለሽ እሱ ይስተካከል ይስተካከል አትበይ አንቺን ነማሳመን ቤት ተከራይቶ ልብስ አልብሶ ቢያመጣልሽ እርግጠኛ ነኝ ታቀርቢዋለሽ ተይ አትታለይ እችን ልጅ አይወዳትም
@rahelgetachew79
@rahelgetachew79 9 ай бұрын
መና ግን የምታይው የሰማሽው ነገር እንዴት አያሳዝንሽም ቤት ተከራይቶ ምን እንደሚያደርግ በምን ታውቂያለሽ እናት አይደለሽ እንዴ መጀመሪያ በህግ መጠየቅ አለበት
@MerryAlebachew26
@MerryAlebachew26 9 ай бұрын
ትርሀስ የሰጠችው አስተያየት ትክክለኛ እና አግባብ ያለው ነው:: ልጅትዋ እወደዋለሁ እያለች ያለችው አሁንም ምን አስደርጎባት እንደሆነ አይታወቅም:: የህግ ክፍል ይዞት በአግባቡ መታየት አለበት
@elfeneshateref1325
@elfeneshateref1325 9 ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ በተለይ ትርሀስ ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ ባለ ጎዳይዋ ልጁ.ማለትም ጓደኛዋ የባሰ እያሳማት እንደሆነ እርስዋም ተናግራለች የሚታይም ሀቅ ነው ቢቻል ልጅትዋ የሚያታደግ የ ህግ አካል ብታገኝ
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 9 ай бұрын
ልክ ነሺ ህግ ነው መያዝ ያለበት ኧረ አይናችሁን ግለጡ መሸፋፈን አያሰፈልግም ይሄ ሌባ ሲጀመር ያሰታውቃል ፈጣሪ ይፍረድብህ እውነት
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 9 ай бұрын
ትረሃስ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ እውነትን እንደዚህ አስወጡ በርቱ ፣ ልጅ ሌባ ነው ያስታውቃል እባካችሁ ድረሱላት
@HawaDarge
@HawaDarge 9 ай бұрын
እውነት በጣም ጀግና ጋዜጤኛ ነሽ ትርሃሰ እይታሽን ትክክል ነው እሳንም አላህ ያሽራት
@rehimasharafat8806
@rehimasharafat8806 9 ай бұрын
ትርሀሰ ትክክልነችየኔቆንጆ ባለፈውምአዴትእሷንተረድቻሉውእንዲህነውየሴትንእንባሴትሰጥርግአቺለኔጀግናነሸ
@onelove2401
@onelove2401 9 ай бұрын
Trus she’s the best journalist love you ya na konjo gobaz lij Nash thanks for you hard working….!
@rehimasharafat8806
@rehimasharafat8806 9 ай бұрын
ትርሓሰ ልክነች❤አራሰሸጠብቂአደራ ሱሰኛሰውነው
@hayathu270
@hayathu270 9 ай бұрын
በ አላህ ይህን ልጅ የ እጅን ስጡት እኔ የመጀመሪያ video አይቸ በጣም አሳዝኖን ነበር እውነታው ግን ሌብነት ነው አላህ የጅህን ይህስጥህ ያረብ የሴት ልጅ እንባ እሳት ነው:: ቤተሰቦቿ ጋ እቅረቦት የቻለውን እንረዳት:: ትርሀስ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ የእውነት ሰው ነሽ ልጅ አይሆናትም ሌባ ነው ቢወዳት በበሺታዋ ላይ ቢዝነስ እየሰራች ብር እየሰጠችው ይህን እውነታ እንካን በቂ ነው እየተጠቀመባት መሆኑንን
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 9 ай бұрын
መና ለገዜጠኝነት እሩብ ጉዳይ ነሽ ማንም ሰዉ አይቶ ይፈርዳል ልጁ በጭራሽ አይለወጥም ልጅቱ ከሱ ካልተለየች ጤነኛ አተሆንም ትርሃስ ትለያለሽ በቃ ብቃትሽ እዉቀትሽ እሰከጥግ ነዉ በርቺ ምረጥ ልጅ ነሽ
@misbeke
@misbeke 7 ай бұрын
Tirhasye...may the Lord bless you for your kind heart💜
@bitu967
@bitu967 9 ай бұрын
ጀግና ትርሀስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት የልቤን ነዉ ያወራቹት ታማሚ ያልናተሰ ልጅ ምታወራዉ በትክክል ነዉ እሱ ግን የተለያየ ነገር ነዉ ሚያወራዉ ባጠቃላይ ልጁ ሊጠቀምባቸዉ ነዉ ምክኒያቱም መሬት ላይ ያስተኛኛል እሱ አልጋላይ አለችን እኮ
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 9 ай бұрын
ልጁ አደገኛ ይመስላል። ሳይቀድም መቀደም አለበት ባይ ነኝ። ሌላዉ ለተጎዳዉ ወገን ስለሆናችሁ ሳላመሰግናችሁ አላልፍም።
@tigmit5080
@tigmit5080 9 ай бұрын
ትርሀስ ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ እሄ ወመኔ ባለጌ ምንም አያመጣም አይዞሽ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 9 ай бұрын
ይህ ልጅ ሳምሪ የሚባሉ አማራ ክልል ህዝብ ጨፍጭፈው ተሰውረው ወደ ሃገር ከተመለሱት አንዱ ነው!!ብዙዎች በተለያየ መንገድ እየገቡ ነው ።
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 9 ай бұрын
Make sense
@hermiteka5360
@hermiteka5360 9 ай бұрын
Terhas you are spot on 100% you don't negotiate or mediates in domestic Abuse . Please Mena Educate yourself!! Terhas You have identified the impact of Domestic violence. The girl is subjected to isolation, physical and emotional abuse . The girl needs, support 200% ❤
@TsionSisay-h9x
@TsionSisay-h9x 9 ай бұрын
እሱ ነው የአእምሮ ህመምተኛ ሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ለዚህ ማስፈራራቱ ደሞ በጣም ሊጠየቅ ይገባልና እንዳትለቁት
@Yelif
@Yelif 9 ай бұрын
ለኢትዮ ህዝብ እሚያስፈልገው እዳናንተተ አስተዋይ አድሮ እሚያገናዝብ ጋዜጠኛ ነው በርቱልን
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 9 ай бұрын
እኔራሱ ማርያምን በጣም ነበር ያለቀስኩት ተበድሬ ነበር የላኩለት በስደት ያለን ሰወች ልባችን ስስ ነው ብቻ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው 😢
@awelshafy9836
@awelshafy9836 9 ай бұрын
ትርሀስ ህግ በሌለበት ሀገር ለሀቅ መታገልሽ ትክክለኛ ጀግና ነሽ
@zizitino6797
@zizitino6797 9 ай бұрын
ልጁን ብታሳስሩት ነው የሚሻለው ልጁ ቦንብ የሚፈነዳበት ሃገር ተወልዶ ሰላደገ ጤነኛ አይመስለኝም ስለዚህ ዛቻውን ችላ አትበሉ ያደርገዋል በጣም ባለጌ ነው
@abentekelly9387
@abentekelly9387 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@senayetedema5238
@senayetedema5238 9 ай бұрын
trehas you are the best journalist ever good job
@parrot_7889
@parrot_7889 9 ай бұрын
አውን ባለችበት ሁኔታ ገንዝብም እሱም አድለም ሚያስፈልጋት እሷን ይዞ ጤናዋን ምትርጋጋበት ነገር ሚፈጠርላት እንጅ ጤናዋ ሲመለስ ብሩ መስብስብ ይሻላል እውን ባለችበት ሁኔታግን😢
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 9 ай бұрын
ቀዮዋ ግን ጀግና ናት ባልፍዉም አፍጣዋልች
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 9 ай бұрын
ትርሲት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ምን ማውራት እንዳለባት ታቃለች ልጆ ወደ እስር ቤት መግባት አለበት ሚስቲ ስለወደደችው መሰዋት ትክፈል ለምንድነው ጋዜጠኛዋን የሚዝትባት ልጅ ከማረግ አይዘልም ከአሁን በዋላ ልጁ ታስራል የሚል ዜና መስማት ነው የምንፈልገው
@tigmit5080
@tigmit5080 9 ай бұрын
እወደዋለሁ ያለችው እኮ ጤና ስላሎነች ነው ህግ እና ጤና ባለሞያዎች ናቸው የሚፈቱት ትርሀስ ትክክል ነች
@FghDgh-t3r
@FghDgh-t3r 9 ай бұрын
ልጁለህግ ይቅረብልን እናተም በርቱልን
@kukukuku5502
@kukukuku5502 9 ай бұрын
Tirhas God Bless You 🙏 Gobez berchi
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 9 ай бұрын
ትርሀስ አንቺ የሴቶች ጉጻይ ውስጥ ብትሰሪ ጥሩ ነበር በጣም ነው ያጸነቅኩሽ። ዝሙት ፊትለፊታ እየሰራ እየመታት እየሰጸባት እብጽ በሎ ሰው እምነት እንጻታገኝ ያጸረጋትን አካላን ያሸጣትን ልጃን የሚነክስ ገና እንጸውም ልጃን እንጻይሸጠው እፈራለሁኝ ይሄ ጨካኝ እንጼት ነው አብራ ቤት ይዘው እቃ ገዝተው ስታስቢ ጸስተኛ ሆና አብራው ትኖራለች ተው ነገ በኔ ብሎ መፍረጽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ልጃንም እሳንም ከእስራቷ ነፃ ያውጣቸው እመቤቴ ትጋርዳቸው
@Mekdelawitzmki91
@Mekdelawitzmki91 9 ай бұрын
Depration ብቻ ነው የሰራባት አይምሮዋ ላይ ሴቶች እያመጣ ጭንቀት ፈጥሮባት ነው
@medinanuru1711
@medinanuru1711 9 ай бұрын
ትራስዬ የኔማር ❤❤❤
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 9 ай бұрын
ይች ልጅ ፍርሀት ይኖርባታል ከሱ ወጥቼ እንዴት አእኖራለሁ የሚል ጭንቀትም ይኖርባታል ነጭ ለባሾ ግን በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ያንች አይነቱን ያብዛልን
@helyadaabraham1986
@helyadaabraham1986 9 ай бұрын
እቺ ልጅ አብርር አንክር የድግምት አለባት ከዛች እርኩስ ሴት በቡና የሰጠቻት ድግምት እንደገና ፀጉሩ ወድጄ ነዉ ያለቹዉም ይህ ልጅ በፀጉሩ እንድወዱ ያደረገዉ ድግምት ነገር ይኖረዋል እና ፀበል ዉሰድዋት
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 9 ай бұрын
young girl you right✅️
@MekdesMeles-n4n
@MekdesMeles-n4n 9 ай бұрын
Thank you so much Terase
@shalommedia8521
@shalommedia8521 9 ай бұрын
Terhas you are so genius you gat the point📌
@meazafkire701
@meazafkire701 9 ай бұрын
Gobez gazetegna nesh tebarki
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 9 ай бұрын
እሱዋ እክምና ያስፈልጋታል😢😢😢
@kehiwetgets
@kehiwetgets 9 ай бұрын
መና ምን እያልሽ ነው ያለሽው አስተዋይ ሁኚ እንጂ.. እንዲገላት ነው እንዴ ምትፈልጊው..ትርሀስ ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት..ይሔ ልጅ በጣም ወንጀለኛ ጨካኝ ሰው ነው ወደ ህግ መሔድ ነው ያለበት.. በጣም አጭበርባሪ ሰው ነው ..ይልቅ እናንተ ከቤተሰቦቿ ጋር አገናኟት ከዚህ የባሰ ነገር እንዳያደርጋት..
@alem7474
@alem7474 9 ай бұрын
ሴትኮ ከወደደች እስከ መጨረሻው ህወትዋንም ትሰጣለች፣ ወንድ ግን ስሜቱ እስከነዳው ድረስ ነው፣ መዥገር እግዚአብሔር ይርዳት፣
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 9 ай бұрын
ትርሃስ መና ያለችው ልክ ነው ምክንያቱም ገንዘቡ ልጁ ጋር ስለሆነ ልጅቷ ነች የምትጎዳው የሚያሟላውን አሟልቶ ቤተሰቧን ይቅርታ ይጠይቅ አብረው ያሳክሟት ቅድሜያ ለጤንነቷ ይቀድማል እናም መናዬ እይታሽ የበሳል ነው ትርሃስም ለልጅቷ ያሳየሽውን ትህትና አደንቃለሁ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 9 ай бұрын
ተባረኩ በትልይ ትንሽ ጋዜጠኛ በባልፍው እንዴት ስትጠይቃቸው እንደነበር እይቻለሁ በርቺ ጋዜጥኝነት ለእውነት ውግንተኝነት ለማንም እስተመረሻል ። ግን ይሄ ሰውዬ የሕዝብን ገንዘብ እየዘረፈ ነው። እሁንም ልጅታዋ በቃ ጤና ይላትም የሚድርስባት ግፍ ልትድግፍ ግድ ነው ። ልጁን መንግጃ ነው ያረግው እሱም ቢቻል ስርቶ እዲበላ እማካሪ ያስፈልግው በዚህ መጥፎ ድርጊቱ እንዲወጣ እናት ግን እራሳችሁን ጠብቁ ግዜው መጥፎ ነው ለቤተስቦቻችሁ ታስፈልጋችሁ !!!
@helenmekuriya6409
@helenmekuriya6409 9 ай бұрын
እባካቹ ከቤተሰቦቿ ጋር አቅርቧት።
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 9 ай бұрын
የኔም አሳብ ነው
@hayathu270
@hayathu270 9 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@menbereworku3638
@menbereworku3638 9 ай бұрын
እኔም አይቼዋለሁ በአይኑ ያስጠነቅቃት ነበር ጋዜጠኛዋም አቴንሽን አልሰጠቻትም የተቆረጠ እንደሚኖር አስቤአለሁ የናንተ ግን ውጤት ስላመጣ ደስ ብሎኛል በርቱ
@menbereworku3638
@menbereworku3638 9 ай бұрын
በልጁ ጉዳይ እናንተም በህግ ክልከላ ሊደረግባችሁ ይገባል የህፃናት መብት የለም ሚዲያዎች ላይ በራሱ የዚህ ክልከላ መቀመጥ ይኖሮበታል
@jhonJoq
@jhonJoq 9 ай бұрын
እንዳትፈሬው እናውቀዋለን አይዞሸ
@KidiRos
@KidiRos 9 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው ምናደንቀው በሮቱ❤❤❤
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН