የማይናወጠውን አለም ያዙ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 1 | | Dr. Mamusha Fenta

  Рет қаралды 88,768

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@newayTsegaye-n6u
@newayTsegaye-n6u Күн бұрын
እግዚአብሔር ብርከ ያድርግህ NTከአሰላ
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
በምታስተምረው ትምህርት አተ እራሱ ትገረማለ እደገና ሌላ ክብር ትጨምርለታለክ በቃ ለየሱስ ያለክ ክብር በየደቂቃው ይለያያል ተባረክ ባለፈው መፈሳው በስለት የሚለው ትምህርት እዴት እደሰረኝ በጌታ ፈት እነግርሀለው አተ ለኛ ትውልድ በረከታችን ነክ ስላተ እየሱስ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asratworku1756
@asratworku1756 2 ай бұрын
እንደ አንተ ዓይነት አባቶችን ለትውልድ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋው ይብዛልህ!
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
Amen 🙏🏼 That's right
@meryzed448
@meryzed448 2 ай бұрын
ዓለም በሞላ በሚናወጥበት በዚህ ጊዜ ልብን የሚያሳርፍ መልዕክት ነው እግዚአብሔር አምላካችንና መጠግያችን መኖሪያችንም ነው ክብር ይሁንለት
@mahletbetemariam1264
@mahletbetemariam1264 2 ай бұрын
የማይናውጠውን አምላክ መያዝ የጊዜው መልዕክት ነው። በግሌ የተጽናናሁበትና የተማርኩበት የግዛብሔር ቃል ነው ። ማሙሻን ጌታ ይባርከው🙏
@ምስክርየኤልሻዳይ-ከ4ለ
@ምስክርየኤልሻዳይ-ከ4ለ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ ስለ ባሪያህ አመሰግናለሁ። ተባክ ዶ/ ማሙሻ
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Ай бұрын
ለረጅም አመት በአገልግሉ ተህ ተጠቃሚ ከሆኑት አንዷ ነኝ:: 22 መዞር ያ የሐሙስ ምሽት ፕሮግራም የምታገለግለንና የሮሜ ትምህርት ጎስፕል ላይት ኣጣጥሜ ከነልጆቼ የተማርኩበት ዘመን ልክ አሁንም እየተማርኩ ያለሁ ነው የሚመስለኝ:: Hመንህ ይባረክ የሰጠህ የሆድ ፍሬዎች ይተኩህ ለቍም ነገር ይብቁልህ:: ትዳርህ እንዲሁ ምሳሌነቱን ጠብቆ ይኑር:: ብርክ በል::
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 ай бұрын
ባለፈው በሰማውም ደግሜ እሰማዋለሁ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር አምባሳደሮች መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም። ³ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። ⁴ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። ⁵ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል። ⁶ አሕዛብ ተናወጡ መንግሥታትም ተመለሱ፤ እርሱ ቃሉን ሰጠ፥ ምድርም ተንቀጠቀጠች። ⁷ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። ⁸ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ። ⁹ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል፤ ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል፥ በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል። ¹⁰ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። ¹¹ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
@AyenewGetachew-o9j
@AyenewGetachew-o9j Ай бұрын
ብዙ ሰባኪዎች አውቃለህ ማሙሻ ለኔ መነፅሬ ነው አለምን፣ክርስቶስን የማይበት አባቴን የዚህ ሰው ትውልድ ስለሆንኩ አመሰግነዋለሁ🥰
@meskremketema145
@meskremketema145 2 ай бұрын
ወንድም ማሙሻ በእውነት ይህ የሰበከው የዘላለም አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ አሂንም እረጅም እድሜና ጤናን ሰጥቶህ የትውልድ በረከት ያድርግህ❤❤❤
@Yosefilmajale
@Yosefilmajale 2 ай бұрын
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ❤
@alephdesign82
@alephdesign82 2 ай бұрын
እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ ። አሜን ጌታ ሆይ !🙏😇ጌታ ዘመንህን ይባርክ ማሙሻዬ😇
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 Ай бұрын
“አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።” - መዝሙር 46፥1
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q 19 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN EJIG DES YEMIL TSEGA WOW WOW WOW LEZELEALEMU AMEN WENDMACHIN ZEMEMENH YETEBAREK YIHUN LEZELEALEMU ❤❤❤❤AMEN ❤❤❤❤❤❤❤
@AsnakeWoldetsadik-q2i
@AsnakeWoldetsadik-q2i 12 күн бұрын
ዶ/ር ብዙ ሰላም ብዙ ፀጋ ይብዛልህ በምታካፍለው የእግዚአብሔር ቃል በየቀኑ በቤቱ እየተጠበቅሁ ነኝ ፣እ/ር ይመስገን፣ዛሬ የእብናቱን የአቶ አምባቸውን አይሱዚ መኪና ፣የእኔንም መምህርነት፣የእነማቴዎስና ብርሃኔን የክርስትና ሕይወት በእብናት እንዳስብ አድርጎኛል፣ተባረክ!
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BH-id8px
@BH-id8px Ай бұрын
እንዴት ታድላችኻል ከፓስተር ጋር ቁጭ ብላችሁ መማራችሁ ናፈኩኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ ኑርልን ከካናዳ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔርን የያዘ አይናወጥም አስተማማኝ አምላክ ነው።
@BeskutBekele-x5b
@BeskutBekele-x5b Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 ай бұрын
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ተባረክ።።
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላክ አመስግናለው. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@RahelGemeda-x9s
@RahelGemeda-x9s 2 ай бұрын
ወንጌሉን ያሰተላለፈ ዋጋው የከበረ ነው ተባረክ አሜን አሜን
@rabincall2859
@rabincall2859 2 ай бұрын
አሜን ንንንንንን አሜንንንንንንን
@seblegebreyes6251
@seblegebreyes6251 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ የትውልድ በረከት ነህ በብዙ ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@TegegnAbebe-hr6tc
@TegegnAbebe-hr6tc Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዶክቶር ታበራክልን እንወድሃለን❤
@TamiruKebede-w2y
@TamiruKebede-w2y 28 күн бұрын
ዶ/ር በውስጥህ የእውነትን ቃል አብራርርተህ እንድትገልጥ ጥበብን እና ዕውቀትን እንድሁም በውስጥ ስላለው መንፈስ ቅዱስን የሰጠህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ተባረክ!
@semira.biyadgeligne7540
@semira.biyadgeligne7540 18 күн бұрын
Doctor Egziyabher ybarkh Geta bante bekul asarefegne kbr le Egziyabher yhun!!!!!!!!!
@meskremketema145
@meskremketema145 2 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ የዘላለም አምባ ስሙ ይባረክ መጠጊያን የሰጠን የያዕቆብ አምላክ ይክበር ይመስገን!❤❤❤❤❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 Ай бұрын
አቤቱ...አምላኬ ሆይ ምን እንላለን? ተባረክ! ለዶ/ር ማሙሻ ስለሰጠኸው የቃልህ መገለጥ, ማሙሻዬ ተባረክ....ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከነ ቤተሰብህ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@h.t9207
@h.t9207 2 ай бұрын
በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አምናለሁ 🎉🎉 ተባርኬበታለሁ የጌታ ሰው ዘመንህ በአገልግሎት ይብዛ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 Ай бұрын
ተባረክ !
@butekaye
@butekaye 2 ай бұрын
AMEN!!!!!
@bekaluGizaw
@bekaluGizaw 2 ай бұрын
አንተን የሰጠን እየሱስ ይባረክ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልን
@fevenmebrahtu2959
@fevenmebrahtu2959 2 ай бұрын
May the Lord bless you more and more Mamushaye our blessing
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 ай бұрын
Amen Amen 🙏 God bless you nerulen
@aromab6357
@aromab6357 2 ай бұрын
Amennnnn......Amennnnnn
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 Ай бұрын
ዶ/ር እዚአብሔር ይባርክህ ተባርኬበታለሁ ኡፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@a.z9309
@a.z9309 Ай бұрын
Oh thank you Jesus I was hungry to hear your teaching በጣም ስብከት በናፈቀኝና በጠማኝ ሰአት አገኝሁህ. May God bless you and your family and ministry ❤❤❤
@hallelujah1383
@hallelujah1383 2 ай бұрын
Amen
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 ай бұрын
It’s a timely message. Thank you for sharing!
@temesgenmulatu7440
@temesgenmulatu7440 2 ай бұрын
God bless you Dr Mamusha❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ
@netsanetsimon7624
@netsanetsimon7624 2 ай бұрын
Amen 🙏 እግዚአብሔር አለ እልልልልልል
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye 2 ай бұрын
አሜንንን ❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
የዘለአለም አምላክ ይባርክ ምን እላለው ማሙሻዬ❤
@QabeenyaaSaamueel
@QabeenyaaSaamueel 2 ай бұрын
My Lord God 🙏 bless you
@YonasBadeleWolde
@YonasBadeleWolde 2 ай бұрын
ewnet new amen
@wakjiraumetta252
@wakjiraumetta252 Ай бұрын
God bless you doc.
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 ай бұрын
ወንድም ማሙሻ በረከታችን ነህ ስላንተ እግዚአብሔርን በጣም አድርገን ነዉ ምናመሰግነዉ ሁልጊዜ ጌታ ባንተ አልፎ ይናገረናል ኑርልን ፀጋዉን አብዝቶ ያብዛልህ ያንተ የሆነዉ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ሁልጊዜ ባንተ አገልግሎት እንደተባረኩኝ ነዉ ደግሞ የምር ነዉ የምትናገረዉ ህይወትህም እንደዛዉ ለዚ ነዉ የምትናገረዉ የህይወት ቃል በኛ ዉስጥ ገብቶ ህይወትን የሚዘራዉ በጣም ነዉ ምወድህ አንተን ለኛ የሰጠን ጌታ ለዘለአለም ይባረክ ዘመንህ እንደዚሁ በግለት በቤቱ ይለቅልህ ❤❤❤❤❤❤ መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም። ³ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። ⁴ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። ⁵ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል። ⁶ አሕዛብ ተናወጡ መንግሥታትም ተመለሱ፤ እርሱ ቃሉን ሰጠ፥ ምድርም ተንቀጠቀጠች። ⁷ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። ⁸ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ። ⁹ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል፤ ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል፥ በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል። ¹⁰ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። ¹¹ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
@marthaaschenaki2509
@marthaaschenaki2509 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባረክ d/r
@seni4086
@seni4086 2 ай бұрын
የኔ ዘመን ጳውሎስ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ስላንተ ተባረክ 😇🙏❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
አሜን ዶክተር የተባረክ ለምልም ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ መልእክት ነው
@elfineshsiraj9501
@elfineshsiraj9501 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔርየሰጠህን የማስተማር ጽጋ ያብዛልህ በትምህርትህ ምክር አግኝቻለሁ እየተጭነቅሁ ነበር በወንድሜ መታመም .
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ
@betykifle7512
@betykifle7512 2 ай бұрын
ትክክለኛ የጊዜው መልህክት ተባረክ ፓ/ር 🙌🙌🙌
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 Ай бұрын
ዶክተር ያንተ ድርሻ ሁሉን ማስተማር ነው ጌታ ይባርክህ
@paulosganta4313
@paulosganta4313 Ай бұрын
ፈጣሪ ይህን ምስጢር ያስረዳን ❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 ай бұрын
Amen! I will never be shaken, not be removed because God is faithful! Thank you, God bless you all!
@WalelignAyele
@WalelignAyele 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም በግሌ
@tgkebede2
@tgkebede2 20 күн бұрын
Amen💜✅🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
❤ተባረክ
@MekdesTesfaye-u8787
@MekdesTesfaye-u8787 2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ የሚገርም መልእክት ነው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@VISITWORLD-fr9qh
@VISITWORLD-fr9qh 2 ай бұрын
ዶ/ር ጸጋ ይብዛልህ 😍
@Nanikidane
@Nanikidane 2 ай бұрын
Amazing I love psalm 46 ❤
@meshaayano4859
@meshaayano4859 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@rabincall2859
@rabincall2859 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤
@kumeracheru4721
@kumeracheru4721 Ай бұрын
I first see u early 2000 i was not even sure if i were a chirstian i see the help of Almighty in your service & life in this generation a generation who pretend to like education including me but in real didn't like to listen it in reality u persist to teach the gospel i see pure God help in your life Dr mamusha i wanna say thank you to God for you
@AbelMelese-r4j
@AbelMelese-r4j 2 ай бұрын
ዶክተር አንተ ሁልጊዜ ካንተ የማየው ነገር እግዚአብሔርን እንደምትፈራ ነው
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Ай бұрын
May the Lord continue to Bless you and pour more wisdom upon you. You are a blessing. Tabarek
@egthaberberhannaw
@egthaberberhannaw Ай бұрын
Amne amne amne amne amne amne amne amne❤❤
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 Ай бұрын
አሜን ዶክተር ማሙሻ ፋንታ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
@YonaYo-w2g
@YonaYo-w2g 2 ай бұрын
Mamusha❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genilemessa1706
@genilemessa1706 Ай бұрын
እየሱስ እምታረካ አምላክ🌸🌸🌸ሀሌሉያ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@hiwotchali4604
@hiwotchali4604 2 ай бұрын
Tebarek
@MaseTame
@MaseTame 2 ай бұрын
Tebareke
@ErkihunAlemneh
@ErkihunAlemneh 12 күн бұрын
Woo
@AshaFatima
@AshaFatima Ай бұрын
amen❤❤❤❤❤amen
@MihiretAbayine-h2e
@MihiretAbayine-h2e 2 ай бұрын
Tebarek pastor 😊
@manewalew2845
@manewalew2845 Ай бұрын
Dr Mamusha Fenta Egzbher yibariki Lezi gize asfelagi Ye'Egzbher agelgay
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 ай бұрын
Amen God bless you please peray about Ethiopia and people From South Africa
@leulhabte8824
@leulhabte8824 2 ай бұрын
Bless you Mamusha! This is quite powerful!
@ማአዛ-ሸ8ሸ
@ማአዛ-ሸ8ሸ 2 ай бұрын
💗💗❤❤አሜን አሜን🙏🙏🙌🙌🙋🙋🙋🙋💛💛💛💛
@TsedeyWendimagegnew
@TsedeyWendimagegnew 2 ай бұрын
,yemaynawet amlak alen tabarek
@paulosnega9985
@paulosnega9985 2 ай бұрын
We love you Doctor Mamusha ❤
@eyerus43enu
@eyerus43enu 2 ай бұрын
Bless you Dr Mamusha
@teek5304
@teek5304 2 ай бұрын
God bless your heart my dear brother 😇🙏🏽🙏🏽🙏🏽😇
@petroswondimu8472
@petroswondimu8472 2 ай бұрын
Geta Eyesus yibarkih Dr. Tebarkiyalew besibketu
@genetkalata9710
@genetkalata9710 Ай бұрын
Egziabher mastwal yesten .tebarek wendeme
@sweetanglemedi
@sweetanglemedi 2 ай бұрын
Enkuan getan awekugnnnnnn!!! 😇😇Fear Has lost its grip on me!!
@TamratWegu
@TamratWegu 2 ай бұрын
❤❤Amennn yemiyatsinana timihrt new geta abizito ybarkih ❤❤❤❤
@halakitchen1174
@halakitchen1174 2 ай бұрын
Zemenek yebarek ❤❤
@amsalechdopa2510
@amsalechdopa2510 2 ай бұрын
Amen amen amen 💖💖💖💖😢😢😢 tebarek stegawu yabizalik
@galalkala1357
@galalkala1357 Ай бұрын
GETA HOY SIL D/R MAMUSH IJIG ADIRGE AMESGINIHALW
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 2 ай бұрын
Amen! Tsegaw yebezaleh Dr. Mamusha
@Laughingontheline
@Laughingontheline 2 ай бұрын
Thanks D.r
@mulatualemu-n4p
@mulatualemu-n4p 2 ай бұрын
Lyu neh Zemenh yibark
@TigistAddis-gc7oc
@TigistAddis-gc7oc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yisakkebed5216
@yisakkebed5216 Ай бұрын
I am lucky with me 1.4k
@zerfeneshdadino7549
@zerfeneshdadino7549 2 ай бұрын
እስይ
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
"How and Why do We Serve the LORD" - By Dr. Abraham Teklemariam. 10/7/23 Morning
1:35:47
Ethiopian Evangelical Christian Church in AustinTX
Рет қаралды 29 М.