የማያልቀው የጎንደር ጉድ! ኢትዮጵያ ጀግናዋን እያከበረች!

  Рет қаралды 21,879

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
ፕ/ር በየነ የጨዋ ሰው ልክ ትሁትና ፍቅር የተሞሉ ኢትዮጵያን ወዳድ ነበሩ በጣም ክብርና ውዴታ አለኝ ጠቃሚ ሰው አጣን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
@alemuwako9155
@alemuwako9155 Ай бұрын
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አጣን
@alemuwako9155
@alemuwako9155 Ай бұрын
@muluayele8381
@muluayele8381 Ай бұрын
እነሱ ይፈርሳሉ ሀገሬ ኢትዮጵያ ዛሬም ጀግኖች ልጆች አሏት ትቀጥላለች።
@alemuwako9155
@alemuwako9155 Ай бұрын
@aberadabi1617
@aberadabi1617 Ай бұрын
ደፁ ሀዘኑ የጋራችን ነው ።ፕሮፌሰር በየነ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
@teferiejigu2538
@teferiejigu2538 Ай бұрын
ኘ/ር በየነ ቁጥብ፣ አሰተዋይ ፣ አገራቸውንና ሕዝባቸው የምወዱ ፣ቀና አሳቢ ፣ ልምዳቸውንና ዕውቀታቸውን ለአገራቸው የሰጡ ፣ የተወደዱ ምሁር ነበሩ። አበርክቶቸው ፀንቶ ይኖራል፣ እ/ር ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍ።
@jemalawol9865
@jemalawol9865 Ай бұрын
የኔ ጀግና አረፈ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ። የነጻነት ተምሳሌት የሰብአዊነት አባት።
@bezabekele9894
@bezabekele9894 Ай бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁሌም ጀግናችን ነህ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ነብስ ይማር ሁሌም ጀግናችን ልባችን ውስጥ ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Ай бұрын
ፕሮፌሰር የምር ኢትዮጵያዊ ነበሩ።ጌታ ነብስ ይማር።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ደሱዬ አይዞህ ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@alemuwako9155
@alemuwako9155 Ай бұрын
@hasenbahiru
@hasenbahiru Ай бұрын
በእውነቱ ፕሮፌሰሩ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ!
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 Ай бұрын
ወይኔ ጀግና አጣች አገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemuwako9155
@alemuwako9155 Ай бұрын
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ዛሬ ትልቅ አስተዋይ ፥ አርቆ አሳቢ ፥ ባለምጡቅ አዕምሮ ፥ ልጇን አታለች ። የመፅናናት አምላክ የሆነው የእስራኤል ቅዱስ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይስጥልን ።
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጨዋ ፖለትከኛ ነበሩ ነብሳቸውን ይማርልን
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Ай бұрын
ደስሻ ምክንያቱን በማላውቀው ሁኔታ እንባዬ በጉንጬ ላይ እየፈሰሰ ነው የተከታተልኩት ።
@DogoBongo
@DogoBongo Ай бұрын
እግ/ር የመንግስታቸዉ ሰዉ ያድርጋቸዉ በእዉነት ፕሮፈሰር የዚች ሀገር መሶሶ የብሔርተኞችም ልጓም ነበሩ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Ай бұрын
ሰለ ጎንደር። ሥቃዪ በዛባቸው ላልከው:- ...ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ....ነው ጨዋታው። ይበላቸው
@bayisagada684
@bayisagada684 Ай бұрын
We miss a big person, Professor Beyene. May God give strength for his family and Ethiopian people!
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Ай бұрын
ሕይወት ቀጣይ ነው ይባላል፣ የኚህ አባትም መልካም ሥራ በልባችን ተቀርጾ ይኖራል፣ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፣ አሜን!
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Ай бұрын
Dr.Beyena was courageous man!!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KesletybeluMintesinot
@KesletybeluMintesinot Ай бұрын
ትናን 09/01/2017 መከላከያ ፋኖን ክንዱን አቅምሷታል ከጎንደር ላይ።
@tech-f4c
@tech-f4c Ай бұрын
ደስዬ አሁን በጣም የተሻለህ ይመስላል ፈጣሪ ጨርሶ ወደነበርክበት ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@onedrop33
@onedrop33 Ай бұрын
ገቡ ገቡ ቀጥሎ ጀኖሳይድ
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 Ай бұрын
ለፕ/ር ዘመድ ወዳጆች ሁላ እንዲሁም ለኔ መፅናናትን ይስጠን
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Ай бұрын
ደሱ እይዞህ ያማል ግን አንተ ምትክ ነህ:: ተፅናና በርታ ❤❤❤ጀግና አይሞትም He is a Hero 🦸‍♂️ 🫡
@messayassefa6851
@messayassefa6851 Ай бұрын
ደሱ እነኝህን የሐገር ነቀርሶችን መማረክ አያስፈልግም ብረሸኑ ይሻላል ።
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Ай бұрын
Prof. Beyene Petros, rest your soul in peace! Eritrea must answer the wherabouts of the Ethiopian hero Col. Bezabeh Petros! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ጨርሶ ይማርህ ደሱ ደስታችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@alemuwako9155
@alemuwako9155 Ай бұрын
Alemu Wako From Awassa
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Ай бұрын
Professor Beyene was genius, eminent , great & intellectual person. May God rest his soul in peace.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
Thanks ደሳለኝ አበራ ኢትዮጽያዊ ጤናሕን ይስጥሕ በርታ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ I'm Former Ethiopian people Naval forces አውቀዋለሑ ኮረኔል በዛብሕን ልበ ሙሉ ፍራቻን ብቻ የሚፈራ well Trained AiR Force እምባዪ ስለመጣ መፃፍ ላቁም 😢።
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v Ай бұрын
Selamehi yebeza dsu
@seyfegebrelmulugeta3277
@seyfegebrelmulugeta3277 Ай бұрын
ድንቅ ምሁር ነው ያጣነው።ፈጣሪ ምነው ስንት ክፉዎች እያሉ ፕሮፌሰር በየነን ወሰድክብን?
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ነብስ ይማር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ትልቅ ሙሁር ነው ያጣነዉ ላመኑበት ታምኖ ማለፍ ትልቅ ክብር ነው ለሃገር ላበረከቱት አፅተዎፅኦ ሁሉ እናመሰግናለን ስራወት ምንጊዜም ህያዉ ነዉ ነብስዎት በገነት ትረፍ
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ አንደበተ ቁጥብ አስተዉሎ የሚናጋር ምሁር እሣቸዉ ብቻ ሣይሆኑ ወንድማቸዉ በዛብህ ለኢትዮጵያ የኖሩ ምን ጊዜም በኢትዮጵያ ታሪክ ስታወሱ ይኖራሉ ነፍሳቸዉ በሠላም ትረፍ
@michaelid9914
@michaelid9914 Ай бұрын
ምነው፡ በዛብህ ጴጥሮስ ሞተዋል እንዴ? ምነው ፕሮፌሰር በየነ እና ወንድማቸው ነፍስ ይማር ይባላል?
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Ай бұрын
መልካም ሰው፣ ትልቅ ሰው፣ ሀቀኛ የፖለቲካ ሰው የነበሩትን ፕ/በየነ ጴጥሮስን ኢትዮጵያችን አጣች። እጅግ በጣም ያሳዝናል።😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።🙏🙏🙏 ለባለቤታቸው፣ለልጆቻቸውና ለልጅ ልጆቻቸው መፅናናቱን ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
❤❤ Good ❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
ነፍስ ይማር ፕርፌስር በየነ ጴጥሮስ እንዲሑም በዛብሕ ጼጥሮስ ኮረኔል የጀግናው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ብቻ ይቅር እነኚሕን የሚተካ ኢትዮጽያዊ ማነው 😢?
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
ፕሮፌሰር ትልቅ ሰው ነበሩ
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Ай бұрын
በዉነት ንግግራቸዉን ሳደምጥ እንባ በጣም ተናነቀኝ።
@getchewsaid3546
@getchewsaid3546 Ай бұрын
ደሱ መራራ ጉድና እንኳን ኢትዮጵያን ልመራ ምስት አግብቶ ምስቱን እንኳን ምስቱን አይመራም የምቃሰቀስ እሬሳ
@TasfayeTulluu
@TasfayeTulluu Ай бұрын
ደሱ አይዞህ ጀግናች ነህ እኔ ሞቃዲሾ ዉስጥ ቆስዬ ቦርድ ወጥቻለሁ ለመዝመት ዝግጁ ነኝ
@TashomeBiruk
@TashomeBiruk Ай бұрын
Rest peace professor
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Ай бұрын
R. I. P ፕሮፌሰር ትልቅ ሰው በማጣታችን እናዝናለን
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 Ай бұрын
wow profeser denk sew neberu jegna Ethiopiawi lwbetesebachew tenatun yesteelen
@addis8247
@addis8247 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@AmsaluBelay-k7z
@AmsaluBelay-k7z Ай бұрын
Prof.beyene Petros Brock baryers of our past & constracted bridge of our future.let you rest in peace !
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Ай бұрын
እነ ገባን ገባን እነ ገቡ ገቡ ጎንደር ሲገቡ ተለበለቡ።
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ጥሩ.ስም.ከመቃብር.በላይ.ነው
@AdugnaMuleta
@AdugnaMuleta Ай бұрын
ናብስ ይማር !!
@ShakirHussen-sw4bs
@ShakirHussen-sw4bs Ай бұрын
ሀሉን የሟሉ አንዲ ሙሁሪ እሰቸው ነበሩን ዘረኜነት የመየቁ ንፁኢትዮፒየዌ ነበሩ ።ለቤተሰበቸው መፂነነትን ይስጠቸው
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds Ай бұрын
እስታሉድረስአገረቸውንአክብረውለሮሩጀግኖችክብርይገባቸዋልብሮፈይርንነብስይማርቢሞቱምተከብረውይታወሳሉየአላህትዛዝነውነብስይማር😊😊😊😊😊😊😊
@YeZeleke-Samuel
@YeZeleke-Samuel Ай бұрын
ሰላም ደሱ
@fuadshemsu1216
@fuadshemsu1216 Ай бұрын
ደሱ ማዘን አያስፈልግም ማክበር ነው ክብርን ጠብቆ ኑሮ ክብርን ጠብቆ መሞት አይገኝም
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ደሱ እንዲሁም የመሃል ቤተሰቦች
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 Ай бұрын
እኔ የማስታውሰው በ97*ዓም በዚያ ግርግር በእግራቸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊያስተምሩ ሲገቡ ተማሪም ሁሉም ሕብረተሰብ አክብሮዋቸው ሲያስገቡዋቸው አይቻለው ፕ/ር ትላንተትም ዛሬም ሁሌም የኢትዮጵያ ዜጋ የነበሩ አርአያ ናቸው
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
ይሄ የኦሮሙማ አሽቃባጭ ወላሞ እንኳንም ሞተ በየነ ጴጥሮስ ከበዛብህ ጋር ተገናኝ በለኝ ኪኪኪኪኪ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@wasihungebregiorgis3452
@wasihungebregiorgis3452 Ай бұрын
Those who couldn't manage a family can not manage in politics
@AminatMohammed-w9p
@AminatMohammed-w9p Ай бұрын
ምርጥ ፓለቲከኛ ነበሩ ለቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ የሚያሳዝ ነዉ ወድማቸውን ሳይገናኙ ኢሳያስ ገዳይ
@sofoniasGesesse
@sofoniasGesesse Ай бұрын
RIP Herooooo Professor Beyene Petros
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Ай бұрын
Minim bideregilachewu yigebachewal. Mot aykerim le hager tiru sira serto malaf metadel newu. Rest in peace our hero
@Mahanaan36
@Mahanaan36 Ай бұрын
ደሱ መሞታችን አይቀረም ነገረ ግን ታላቅ ሰው አጣን ነብስ ይማረ
@mesheshaareda7526
@mesheshaareda7526 Ай бұрын
ሃይ
@aboneshnigussie2806
@aboneshnigussie2806 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailuadela5124
@hailuadela5124 Ай бұрын
Professor Beyne P was a pride son of Hydiya people and uncomprmising Ethiopian. RIP 🙏
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
❤❤❤😍😍😍❤️❤️🙏🙏🙏
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 Ай бұрын
Professor Beyena Phexros was best political man rip😭
@aebdiosmanaebdiosmanaesamo
@aebdiosmanaebdiosmanaesamo Ай бұрын
ደሱ ሰለም ነው አንቴነ እኔ ደቡበቦች ነን እኛ ለጥቅም እንጅ ለእውነት እንደይ ሆን!!!!!!!!!
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 Ай бұрын
ምነው ደሳለኝ ጀግና እንዴት አይወደዱም ፕ/ሮ እኮ ጀግናችን እኮ ናቸው
@mesheshaareda7526
@mesheshaareda7526 Ай бұрын
ፕሮፌሰር በየነ እጅግ በሁለንተናዊ ማንነት የተከበሩ የኢትዮዽያ ልጅ ነበሩ። በትውልድ ዘንድ በታሪክ ሲታወሱ ይኖራሉ። ነብስዎ በሰላም ትረፍ።
@BMC_Ethiopian
@BMC_Ethiopian Ай бұрын
😭😭😭😭😭 አይበገረ ጀግና ነፍሱ በገነት ትረፍ
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 Ай бұрын
መረረ ጉዲና ሆዱን ለማምለት በያ እስቴቱ የሚዞር የድረፍት ብርጭቆ ነው ማንንም ማወከል አይችልም
@alkadirahmed88
@alkadirahmed88 Ай бұрын
በሙሉ ነብሰ ገዳይ ሽፍታ መደበቂያ ነው 18 ደግሞ በጥሩንባ አሸሸ ሲባል ቦቅቧቃ ነፍሴ አውጭኝ ።
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 Ай бұрын
Ye profesere Beyene birkiye yeager lij nachew.andand mist sayagebu yebesebesu profeser werdew gosegna ena silitan felagi sihonu,Beyene gin min madireg yawukalu RIP
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
Huletachunim ewodachuhalhu professor betam azenku abate betam yinafikugnal bewunet min yakil endemiwodot uuuuuufffff ehes himem new lene emabaye alalk ale nefs yimarilign egziabher begenet yasibot meches min madreg echilalhu
@alemsegedjanka8309
@alemsegedjanka8309 Ай бұрын
Hey brother, I noticed that your voice is weaker than before. I know you had some health issues lately and is recovering. Is it not possible to take a break till you regain your full strength? I wish you a speedy and full recovery.
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Ай бұрын
አሰብ ስራ እየሰራነው አንተን ከመሰለ አህያ ግመሎቻችን እያጠጣንበት ነው, ከባዶ ቀረርቶ ና ውሰድ ኪኪኪኪ አይደለም አሰብ ቁራሽ መሬት ባድመንም መውሰድ የማትችል ሽባ መሆንህን አስታውሰው ጉራራራራራራ አስታውሰው ጉራራራራራራ
@kedijaomer8470
@kedijaomer8470 Ай бұрын
Q❤❤❤❤
@debebebekele1715
@debebebekele1715 Ай бұрын
ደሱ እባክህ ህክምና ተከታተል
@TigestYegzawe-ui2el
@TigestYegzawe-ui2el Ай бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ሞኘ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@bediludebel
@bediludebel Ай бұрын
Rest in peace
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 Ай бұрын
አሰብ ሀቃችን ነች
@HannaTeGi
@HannaTeGi Ай бұрын
ባንዳ ቁንጫ አይምሮ ስለሆነ ግብፅ መጥታ በዘራቸው መርጣ እርስታቸውን እድታስመልስላቸው እየጠበቁ ነው 😂
@TeshomeEmane-c6w
@TeshomeEmane-c6w Ай бұрын
1
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ደሱ፤ 1ኛ)የሐድያ፡ ልጅ-ፕ/ር፡ በየነ፤ 2ኛ) ንፁህ፡ ክርስትያን፡ የክርስቶስ፡ ልጅ፡ ሌብነትን፤ ያለአግባብ፡ ጥቅምን፡ እምቢኝ፡ ያለ፤ 3ኛ) ህውሓትን፡ በሐድያ፡ የዘረረ፤ 4ኛ)ስሙ፡ የማይሞት! ደሱ፤ ሐድያዎች፡ ከፍ፡ በሉ!!!
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@danicoca7033
@danicoca7033 Ай бұрын
RIP 😢😢
@HeyaryaTarekegn
@HeyaryaTarekegn Ай бұрын
Kebele 18 genfo kuch yemibal several new
@michaelid9914
@michaelid9914 Ай бұрын
ደሱ፡ ምነው ስለ ጎንደር ምን እየሆነ ነው?
@wakgariragassa1024
@wakgariragassa1024 Ай бұрын
ሀገረ ትልቅ ሰው አጣች
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 Ай бұрын
ሁለታችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ
@birukefenie9423
@birukefenie9423 Ай бұрын
RIP wedaj zemedochin egzi'abiher yatsnanachu
@ayeletarekegn7956
@ayeletarekegn7956 Ай бұрын
I was told that the National Bank of Ethiopia does not allow any banks in Ethiopia to get their customers open PayPal, CashApp, Zelle or any other related accounts! or have the rules changed super recently? Would somebody in the know please enlighten me on this matter ?
@TigestYegzawe-ui2el
@TigestYegzawe-ui2el Ай бұрын
በደንብ አይሰማም ድምጽሀህ
@melaku6462
@melaku6462 Ай бұрын
BEZU FANNO TEDEMESESU
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
እኔም ልፅፍ ነበር ስለ መራራ ጉዲና ሕዝብ የኢትዮጵያ አንዳይቀየመኝ ብዪ ነው ለምን እኔ ሐገሬን ኢትዮጽያን ወዳለሑ ይሔን ስል ሕዝብን ጨምሬ ነው እናም ወደ ገደለው ልግባና መራራ ጉዲና በቁምሕ ሞተሐል ፕርፌስር በየነ ጴጥሮስ እና የጀግናው ኮረኔል በዛብሕ ጼጥሮስ አልሞቱም አሉ ።
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 Ай бұрын
Ethiopia zegnetin ke professor yikda
@bayisagada684
@bayisagada684 Ай бұрын
What I am not able understand, what is the benefit of Eritrea Govt if Ethiopia loss access to the sea? There are many Eritreans living in Ethiopia, when Ethiopia Benefit, they are also beneficial. What they get if Ethiopia fail?
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 Ай бұрын
Betam rasehn tilehal, hazenu new weys min honeh new?
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 Ай бұрын
@@Engdu-o3u Wede gedel new?
@onedrop33
@onedrop33 Ай бұрын
የሳት ራት
@wessenmaquanent5637
@wessenmaquanent5637 Ай бұрын
18ነው
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 118 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 182 М.
ብፁዓን ኣቦታት ዝተረኸቡሉ ወፍሪ ዓፂድ @FnoteBirhanMediaNetwork
1:00:08
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 179
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН