የማያወላዳ(YEMAYAWELADA ) ኢየሩሳሌም ነጊያ Eyerusalem Negiya (Jerri )Official

  Рет қаралды 97,883

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
ብዙ ነገር ለማለት ልቤ ፈልጎ ነበር ነገር ግን ባርኮት ልተውልሽ... ዘር ማንዘርሽ የእውነት አባሪ ይሁኑልሽ ፣ የጌታ እውነት በእውር መስዋዕትና በጎደፈ ፍሪዳ በሚነገድበት በዚህ ወቅት ጌታ ዘርሽን እውነትን በዋጋ የሚገዛ ያርግልሽ ፣ ለምልሚ ፣ ሳሙኤል ከዘርሽ አይታጣ ፣ የእስራኤልን ጠላት ብቻዋን አዋርዳ እንደጣለችዋ ኢያኤል በቤትሽ በድንኳን ከሚኖሩ ሴቶች ይልቅ የጀገኑ የቃሉ አርበኞች አይታጡ ፣ ተባረኪ ፣ ፀጋ ይብዛልሽ... ላንቺ ከመፀለይ ውጪ አማራጭ የለኝም ❤ ጌታዬ ያክብርሽ።
@tensayebogale4822
@tensayebogale4822 Жыл бұрын
AMEN AMEN Tebareku! Yihe bereket benem bet yihun 🙏
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 Жыл бұрын
love you brother GOD bless you!
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
Amen Amen
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ብጣም የበሰሉ የጸጋ ቃላት የተሞላበት ድንቅ አንደበት ጌታ ይግለጽ አንችን/አንተን ቅሬታ ዋውውውውውውውውው ክበር አምላኬ!!!
@helenbisrat4504
@helenbisrat4504 Жыл бұрын
Amenn🙌🙌
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын
በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ማቲ 7:13 በዚህ መንገድ የእምነታችን ጀማሪ ና ፈፃሚ የሆነውን ክርስቶስን እየያን እስከፍፃሜው እንድንዘልቅ የጌታ ፀጋ ይህን ዝማሬ ለምታደምጡ ሁሉ ይብዛ 🤲🙌🏻
@yeabtsegazelalem4884
@yeabtsegazelalem4884 Жыл бұрын
Amen! It is just exceptional. Thanks for God's grace.
@mulatuhabtamu
@mulatuhabtamu Жыл бұрын
አሜን❤
@samuelmesfin
@samuelmesfin Жыл бұрын
may god bless you
@mesihibkebede930
@mesihibkebede930 Жыл бұрын
Tebarekiln🙌❤️❤️❤️
@henockwelde
@henockwelde Жыл бұрын
Amen
@birukabi
@birukabi Жыл бұрын
1 ዛሬን ትቶ እሩቅ ለነገ ነዋሪ ጎዳናው ጠባብ ነው እግዚአብሔር ፈሪ ጥቂቱን እንጀራ አመስግኖ የበላ ስለ ሀቅ የኖረ ሆነ የተጠላ ከእውነት ጋር የሚኖር ሁሌ የሚሰደድ መቼ ተወዳጅ ነው በብዙሐኑ ዘንድ ስለጽድቅ ኖሮ ከእውነት ጋር አብሮ ይሻላል መሰደድ ትቶ የሀጥን መንገድ አዝ - ከባድ ነው መንገዱ ታምነው ለሚሄዱ ወለም ዘለም ሳይሉ መስቀሉን ከያዙ ዋጋ ያስከፍላል ከእውነት ጋር ሲጘዙ መቼ የዋዛ ነው በዝቶበት ጥምዝምዝ ፍፃሜው ግን ያምራል የለበትም መዘዝ 2 ሸንጋይ መልዐክ መስሎ በቃሉ ሲነግድ በምስባኩ ቆሞ በድፍረት ሲጛደድ ያላለውን ብሎ በሐሰት መሸቀጥ እውነትን ማድበስበሰ ሀጢአት ሀቅን መርገጥ ሺ አመት ላይኖር ህሊናን መሸጡ ፀፀቱ ለራስ ነው ዋላ ሲጋለጡ ስለጽድቅ ኖሮ ጌታን አስከብሮ ይሻላል መሰደድ ትቶ የሀጥን መንገድ አዝ - ከባድ ነው መንገዱ ታምነው ለሚሄዱ ወለም ዘለም ሳይሉ መስቀሉን ከያዙ ዋጋ ያስከፍላል ከእውነት ጋር ሲጘዙ መቼ የዋዛ ነው በዝቶበት ጥምዝምዝ ፍፃሜው ግን ያምራል የለበትም መዘዝ 3 አስመስሎም መኖር ዋሽቶም አጭበርብሮ ለጥቂት ቢያኖርም ላይን አሳምሮ ምንደኛው ጘዳውን ማጀቱን ሊሞላ ይሉኝታ መች ያውቃል ምስኪኑን ሲያጉላላ አንድ ሆድን ለመሙላት ደሀውን ቀምቶ ጡር መሰብሰብ ምን ነው ፍርድ እንዳለ እረስቶ የቀናው ይመስላል ያገኘ እፎይታ የሄደው ሲመለስ የለም በዚያ ቦታ አዝ- ቀላል ነው መንገዱ ቧቋራጭ ሲሄዱ እዛም እዚህም ካሉ እንዲያው ሲፋንኑ ልፋት አይጠይቅም ለሀሰት ከወገኑ ልጘም የለበትም ሰፊነው መንገዱ ፍፃሜው ያስፈራል መዘዙ ነው ጉዱ -መወልሸሻ የለው የማያውላዳ ጘዳናው አንድ ነው ቢበዛውም ፍዳ እስከመጨረሻው ሊጛዙ ለወደዱ ንፁህ ነው ወጥ ነው ልክ ነው መንገዱ የተሳፈሩበት መርከቡ ሊያናውጥ ቢጀምርም ወጀቡ በመንገዱ የጠራው ታማኝ ነው ከማዕበሉ መሀል የማይጥለው ፀፀት የለበትም ፍፃሜው ወትሮም ልክ ነበር ጅማሬው መደምደሚያው ክብር ነው ሞገስ ብድራቱን ጌታ ሲመልስ tebrki jerri🙏
@KaleabKassaye
@KaleabKassaye Жыл бұрын
ለእውነት የጨከኑ ብቻ ደግመው የሚሰሙት የጊዜው መልእክት ❤
@prophetAtinafuAbel
@prophetAtinafuAbel Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባረክው የኔ መልእክት ነው መልእክቱ በእውነት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kiyaTech
@kiyaTech 8 ай бұрын
በእውነት የጊዜው መልእክት ነው ጄሪ ዘመንሽ በክርስቶስ ፀጋ ይሸፈን
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
የሀገራችንም መሪ ፈተና የበዛበት ጥላቻና ስድብ የሚወርድበት በዘመርሽው እውነት ስለሚሄድ ይመስለኛል በብዙ መንገድ ለራሴም ለሌላውም ትረጉም የሰጠኝ እራሴንም እንዳይበት የሆነልኝ መዝሙር ነው ተባረኪልን
@zeritumengistuzd8703
@zeritumengistuzd8703 Жыл бұрын
Abo geta eyesus zemenshn yibark Jeriyeee❤
@TravelSheger
@TravelSheger Жыл бұрын
ተባረኪ ጄሪ!
@eticho2529
@eticho2529 7 ай бұрын
Jerrye ለምልሚልኝ በረከታችን ነሽ አንቺ 🔥❤❤
@mareykashone4126
@mareykashone4126 Жыл бұрын
zemnshi yebarki yen wed anchi eko zeme belshi zemriiiiiiiiiiiii😍😍😍😍😍😍
@ashenafiayele1515
@ashenafiayele1515 Жыл бұрын
ያለነው ትውልድ በተድላ ረሃብ ውስጥ ያለበት ዘመን በመሆኑ የጊዜው መልዕክት ነው። ጄሪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
@debebeweyesa8375
@debebeweyesa8375 Жыл бұрын
ተባረክ
@ethiofilm3603
@ethiofilm3603 Жыл бұрын
Jerrye fetari yibarkish
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ። ጌታ በዝማሬ ሲይስተምር ሲመክር ስሙልኝ።
@borzew
@borzew Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ይህ የአለማዊነት ከርስ በክርስቶስ እየሱስ ስም ከምድራችን ይጥፋ
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz Жыл бұрын
የ 12 ዓመት ልጄ ድምፅሽን በጣም ትወደዋለች:: አውነት ነው! ሁላችንም ነው የመንወድሽ ተባረኪልን!!!
@wakokumela2102
@wakokumela2102 Жыл бұрын
እውነተ ተባረኪልን ድንቅ መልክት
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
Amen tebarkiln jarry
@dejenetsegaye3929
@dejenetsegaye3929 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ። ፍፃሜሽ ከእርሱ ጋር ይሁን።
@henockwelde
@henockwelde Жыл бұрын
እንድናስተውል ጌታ ይርዳን! እንድንወስን የሚያበረታ ዝማሪና ጥልቅ መልእክት! እንወድሻለን!
@birukfekadu
@birukfekadu Жыл бұрын
እንዲህ እንዲህ እርስ በእርስ እየተፅናናን ወደ ፂዮን መጓዝ ነው
@begobemaderegalkesirm3690
@begobemaderegalkesirm3690 Жыл бұрын
በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ እላችኋለሁና፥ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ አይችሉምም። የተባለውን የጌታን ምክራዊ ትምህርት የሚአስታዉሰን ድንቅ ዝማሬ ነዉ! ዘሚሪ ጄሪ ተባረኪ! በዚህ ቃል እንድንኖር ጌታ ይርዳን!
@nigomenge268
@nigomenge268 Жыл бұрын
ብርክርክ ያረግሽ ተባረኪ እህቴ ❤
@Biruk_Getahun
@Biruk_Getahun Жыл бұрын
Jerisha edimesh bayesus sim yibarek
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ😍😍
@tgestifo
@tgestifo Жыл бұрын
ጌታ ሁላችንንም ይርዳ🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ ጄሪዬ
@jerryb.9518
@jerryb.9518 Жыл бұрын
Jyeee God bless you ❤
@ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ
@ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ Жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ጌታ ይመስጌን ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሺ
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Жыл бұрын
ከፍ በይ የተባረክሽ ነሽ አንቺ
@michaeldawit-lr1em
@michaeldawit-lr1em Жыл бұрын
You are blessed !!!!!!
@Singermengestu
@Singermengestu Жыл бұрын
ከባድ ነው መንገዱ እውነት ነው ዘምሪ ለዘላለም ተጽናንቼአለሁ ተባረኪ ኢየሩስ።
@HabKok78
@HabKok78 Жыл бұрын
ጄርዬ የኔ ምርጥ በረከታችን ነሽ❤❤❤❤❤❤❤ በርችልን!! ዘመንሽ ይባረክ!!!!
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልሽ የኔ ቅመም ተባረኪ በብዙ❤❤❤❤
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
ተባረኬ ጄሪዬ የጌዚው ቃል መዝሙል እግዛብሔረ አይኖቻችን ያብራል ❤
@DerejeTadewos-on6rk
@DerejeTadewos-on6rk Жыл бұрын
በመዝሙሩ ያለንበትን እንድናስተውል አድርገሽናል፡፡ endezi melikt yemiyastelalf mezmur yibzaln. Jerry be blessed.
@gospelsingrerutamare2523
@gospelsingrerutamare2523 Жыл бұрын
በመንገዱ የጠራዉ ታማኝ ነዉ ፀፀት የለበትም ፍፃሜዉዉዉ Tebarkilgnnn❤❤❤ Jeriye
@feyisalemessa2201
@feyisalemessa2201 Жыл бұрын
Yegna Eyerusalem, enkuan dena metash, yanche dimts kalaye yemata ewnategna kal tajjibo, eyetafaxe sawulij lib gar edersal! Zamarit , ye samaye ambassador man endea anche Taddale!? Bizu tabarakie! Horii buli! barche! love and respect abide with you addisu Eyesusalem medir. !!!
@natiman8775
@natiman8775 Жыл бұрын
Lord tnks for these song
@MesfinMamoOfficial
@MesfinMamoOfficial Жыл бұрын
God bless you for telling it like it is with words that are true to message of the Gospel. May the Lord help us walk without compromise.
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 Жыл бұрын
እግዘብሔርን ማገልገል ፈተና አለው ግን ከንቱ አይደለም፣ ጠላት ያበዛል ነገር ግን ዋጋ አለው። ተባረኪ Jerry ሁላችንንም እንደሀሳቡ እንድንመላለስ በፀጋው ያግዘን
@senparemedia
@senparemedia Жыл бұрын
‹‹ልጘም የለበትም ሰፊነው መንገዱ ፍፃሜው ያስፈራል መዘዙ ነው ጉዱ›› ጄ ተባረኪ እንወድሻለን 😍🙏
@BeimnetLemma-bg6ic
@BeimnetLemma-bg6ic 11 ай бұрын
Ameeen...zemensh yibarek zmare kebetsh ayitata❤❤❤
@asdetube8260
@asdetube8260 Жыл бұрын
Mengedu kebadi nw ke ewunet gar shedu wooooooo
@amanuelalemayehu366
@amanuelalemayehu366 Жыл бұрын
Tebarkeshal wuduwa
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Жыл бұрын
ጄሪዬ በብዙ ተባረኪ❤❤❤
@adinewab
@adinewab Жыл бұрын
ብሩክ ሁኚ ጄሪ 🤍🤍
@aklilgezahagn9552
@aklilgezahagn9552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ! መቼ የዋዛ ነው ጎዳናው ግን መጨረሻው ክብር ነው ለፀናው !!
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn Жыл бұрын
ከባድ ነው መንገዱ ታምነው ለሚሄዱ ወለም ዘለም ሳይሉ መስቀሉን ከያዙ ዋጋ ያስከፍላል ከእውነት ጋር ሲጘዙ መቼ የዋዛ ነው በዝቶበት ጥምዝምዝ ፍፃሜው ግን ያምራል የለበትም መዘዝ 3 አስመስሎም መኖር ዋሽቶም አጭበርብሮ ለጥቂት ቢያኖርም ላይን አሳምሮ ምንደኛው ጘዳውን ማጀቱን ሊሞላ ይሉኝታ መች ያውቃል ምስኪኑን ሲያጉላላ አንድ ሆድን ለመሙላት ደሀውን ቀምቶ ጡር መሰብሰብ ምን ነው ፍርድ እንዳለ እረስቶ የቀናው ይመስላል ያገኘ እፎይታ የሄደው ሲመለስ የለም በዚያ ቦታ አዝ- ቀላል ነው መንገዱ ቧቋራጭ ሲሄዱ እዛም እዚህም ካሉ እንዲያው ሲፋንኑ ልፋት አይጠይቅም ለሀሰት ከወገኑ ልጘም የለበትም ሰፊነው መንገዱ ፍፃሜው ያስፈራል መዘዙ ነው ጉዱ
@gashawgaredew5618
@gashawgaredew5618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@danidaniel1610
@danidaniel1610 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው 👍 ተባረኪ ጄሪ🙏
@hosnimubarik7236
@hosnimubarik7236 9 ай бұрын
GETA EYESUS BIRIKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK YADIRGISH
@Tarikuage
@Tarikuage Жыл бұрын
blessing song wow..the coloure you song i love it. thnk u
@gloriousb3195
@gloriousb3195 Жыл бұрын
ብዙዎቹ መንካት ምፈሩትን ጌታ ተረድቶሽ ነክተሻል🙏🙏🙏እግዚአብሔር ለአለም ያብቃሽ።😍🙏🙏🙏
@majormelese2725
@majormelese2725 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ድንቅ መልዕክት ነው እህታችን ጄሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ ስላበዛልሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ ለቅዱሳን መታነፅ እና በረከት ጌታ ስላደረገሽ ስሙ ይባረክ
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 Жыл бұрын
Wow praise the Lord ትምህርት በዝማሬ ጄሪዬ ብርክ በይ!!!
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
❤ በማስተዋልና በእርጋታ የተዘመረ : ላስተዋለው የንስሃና የመመለሻ ጊዜመዝሙር ነው ተባረኪጄሪ
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ጄሪዬ ብሩክ ሁኚ ❤
@gebeyehugenemo3346
@gebeyehugenemo3346 Жыл бұрын
ቡሩክ ነሽ ጄሪ ከእውነት ጋር የሚኖር ሁሌ የሚሰደድ😭❤😇😇
@samsonloha7537
@samsonloha7537 Жыл бұрын
Jerry, what a song by a long lady!!! May God Bless you! These days, we rarely hear such a song. I have listned to your song many times. Kumneger sezemere endet dese yelalal!
@Jesus-4721
@Jesus-4721 Жыл бұрын
ፀጋ የበዛልሽ እህቴ
@arenetkebedeofficial1526
@arenetkebedeofficial1526 Жыл бұрын
Jerry ዘመንሽ ይባረክ 🙌እግዜአብሔር ከ ዚህም በላይ እውነቱን ይግለጥብሽ 🙌🙌
@yafetsolomonofficial5094
@yafetsolomonofficial5094 Жыл бұрын
Jeriye bless you 👏😍
@NetsanetTadesse-ii4gv
@NetsanetTadesse-ii4gv Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ የቃሉ ዘማሪ!😍😍
@badegemisganaw835
@badegemisganaw835 Жыл бұрын
"We won't be afraid of rejection because our Savior saved us by rejection." Timothy Keller An encouraging song to follow our Savior's footstep.🙌
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын
ተባረኪ!
@davekawato3251
@davekawato3251 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ያንቺን መዝሙሮች ስሰማ ስክነት እና ማስተዋል ይገዙኛል። ጄሪዬ ተባረኪ❤❤❤
@dawitalemu871
@dawitalemu871 Жыл бұрын
የተባረክሽ❤
@NafarraSA
@NafarraSA Жыл бұрын
ልፋት አይጠይቅም ለሀሰት ከወገኑ!
@MeleChego
@MeleChego Жыл бұрын
Message of the gospel... Stay blessed.
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
Ewinet Geta abizeto yibarekshe Eht❤🙏🙌🏻
@tomwoldegabriel8039
@tomwoldegabriel8039 Жыл бұрын
ጄርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@rahelberhanu494
@rahelberhanu494 Жыл бұрын
Amen ehte ysegawun yabzaln❤
@abenitgmikale3533
@abenitgmikale3533 Жыл бұрын
አሜን
@romanhabtamu6643
@romanhabtamu6643 Жыл бұрын
What a song !😮 አንቺ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ❤
@AlmazWolde-c9w
@AlmazWolde-c9w Жыл бұрын
እየሩስ ዝማሬወችሽ ሁሉ ህይወት ናቸው ተባረኪ እንወድሻለን
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 Жыл бұрын
ጄሪዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እንዲህ ለዘመኑ የሚሆን መዝሙር ስለምትሰጪን። ግሩም የሆነ የሚያንጽ መዝሙር ነው።
@Yenasong.
@Yenasong. Жыл бұрын
Jerriye God bless you.❤ as always your songs are attached by holyness, gospel, love of God and word of God....also fear of heavenly father. Bless you dear!
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ተባረኪ ብዙ እዉነትን በዝማሬ❤❤❤ ዋጋ ያስከፍላል ከእዉነት ጋር ዚጓዙ
@DNovelStudio
@DNovelStudio Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንሽ ይለምልም ጄሪሻ
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Жыл бұрын
ኢዩ እህቴ በክርስቶስ!! ፀጋው ይደገፍሽ፣ ለውነትና በውነት ያዝልሽ፣ ከልቤ ባረክሁሽ፤
@Yemisrachmekonn5513
@Yemisrachmekonn5513 Жыл бұрын
በፍፁም መነካት ተነክቺለሁ በፍፁም ተባረክ ጄሪዬ
@SintayehuSantaforChrist
@SintayehuSantaforChrist Жыл бұрын
Yen weddddd beruk neshi zemsh yelalemm ❤❤
@matiey9620
@matiey9620 Жыл бұрын
❤ u jerri
@bornagain2024
@bornagain2024 Жыл бұрын
ብሩክ ነሽ እህቴ የጊዜው መዝሙር ነውና መልእክቱ ሰፊውን መንገድ ለሚመርጡ ሁሉ መልእክት ነውና ተባረኪ። ቅራቅንቦ ለሚዘምሩ ይህን ሰምተው ይማሩበት። ተባረኪ።
@Hosannamezmur1
@Hosannamezmur1 Жыл бұрын
Great song!!! I am an addict of this song! All glory to God!
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@DagiKema-sy8bt
@DagiKema-sy8bt Жыл бұрын
ድንቅ ሴት ተባረክ❤😍
@yonatantadele631
@yonatantadele631 Жыл бұрын
Tebarek jery ko❤
@misgana2g2yishak
@misgana2g2yishak Жыл бұрын
እወድሻለሁ ጌታችን ኢየሱስ ይባርክሽ❤
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 Жыл бұрын
We living in the 🌎here wold such kind thing thing is abduction the message is show renovated us from bottom to up በብዙ ነገር ተጠላልፈን ለላን ማንቃት ይሁንሌን God blesse you abundantly ጄሪ
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
ብሩክ ነሽ እህቴ ።
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 Жыл бұрын
ምን አይነት መልዕክት በምን አይነት ዜማ ነው የዘመርሽው፤ እኔ በዚህን ጊዜ ቀዶ ህክምና ልገባ ነው ይህ መልዕክት ለኔ ነው። አፅናንቶኛል ገና ስጀምረው ነው የታነፅኩበት። ዘምንሽ ይባረክ ቤተሰብሽ ይለምልም
@mitikudesta
@mitikudesta Жыл бұрын
Egziabher yimarih yifewusih be fewus ijochu yidasisih
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын
አይዞህ የጌታ እጆች ይዳስህ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
This song answered a lot of my questions may God help us to stand with His truth! Tebareki jerry
@samrikabutijesherun2996
@samrikabutijesherun2996 Жыл бұрын
ጄሪዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ መልክት በዝማሬሽ አስተላልፈሽልናል ❤❤❤❤
@nahomtumiso6799
@nahomtumiso6799 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@jakobm1468
@jakobm1468 Жыл бұрын
Jerry Best Wel-come back. I love ❤ you, God bless you
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta Жыл бұрын
God bless you Jerry !
@robitesfaye7263
@robitesfaye7263 Жыл бұрын
thank you and God yebarkesh dear
@Omnipotent3266
@Omnipotent3266 Жыл бұрын
jerriye😍😍😍
በምስጋና Bemsigana (የዜማ ጊዜ)Eyerusalem Negiya(Jerri)official Video
5:45
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 117 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
አለኝታዬ - Eyerusalem Negiya(jerri) Official Channel
6:17
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 110 М.
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 425 М.
የእሩቅ አላሚ - Eyerusalem Negiya || track 10, volume 3 || 2021
6:37
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 28 М.
ገነቴ ነህ Genete neh (You are my heaven) Eyerusalem Negiya (Jerri)  new Official  video 2021
5:27
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 596 М.
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ live worship Marcil tv
18:38
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 268 М.
ውዴ ከእልፍ ||wode kelf ||ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu Workeye ||worship ||mezmur||
29:15
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 688 М.
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 53 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН