ገነቴ ነህ Genete neh (You are my heaven) Eyerusalem Negiya (Jerri) new Official video 2021

  Рет қаралды 596,853

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel

Күн бұрын

Пікірлер: 451
@kabod4441
@kabod4441 8 ай бұрын
ለምንድነው ይህን አመት ሙሉ ይሄ መዝሙር ከውስጤ አልወጣ ያለው...ክብር ለኢየሱስ ❤❤❤❤ተባረኪልን jerrye🙏🙏
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 7 ай бұрын
Who listening to this song in 2024❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@brukteketel1291
@brukteketel1291 7 ай бұрын
i am
@meker-graphics
@meker-graphics 6 ай бұрын
Here I am...
@NatiMan-pp9bq
@NatiMan-pp9bq 5 ай бұрын
U
@abeltizazuofficial3848
@abeltizazuofficial3848 4 жыл бұрын
ባልበላም ጠግቤ አድራለሁ ባልጠጣም ረክቼ ኖራለሁ አንተ ካለህ ምን እሆናለሁ በረሃው ላይ አስቀሄኛል ገነቴ ነህ አርግተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኘትህ ያረካኛል my God bless you
@mardagetachew4650
@mardagetachew4650 3 жыл бұрын
Tebarki
@ermiastadesse9572
@ermiastadesse9572 3 жыл бұрын
I can't stop listening to this song. God bless u Jery.
@solomonseyoum9002
@solomonseyoum9002 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው አይነት ችሎታ እና ጣዕም ያላቸው መዝሙሮችሽ እጅግ እወዳቸዋለው U are so talented 💖💓 በተለይ ከምወዳቸው መዝሙሮች ምካከል ይሄ አንዱ ነው, I like the scale and the content ♥ also እኔ እንደ አንድ ወንድም የምመክርሽ ዋና ነገር ቢኖር የ አዲስ ኪዳን ዋና እና ብቸኛ ትኩረት የሆነውን አንድያ ልጁ ላይ ሃሳብሽ ይሁን, አውቃለው, መዝሙሮችሽ በዚህ ሃሳብ እንደተያዙ, ነገር ግን, እያንዳንዱ የመዝሙር መልክትሽ ከ አንድያ ልጁ ከኢየሱስ ጋር ተያይዞ ቢቀርብ የተሻለ እና ከሌሎች እምነቶች የተለየን ያደርገናል,... እድሉን ካገኘው በአካል ይሄን በሰፊው እናወራለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው በርቺ ፀጋ ከ አንቺ ጋር ይሁን!!
@manuhewondimu2186
@manuhewondimu2186 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 4 жыл бұрын
Thank you 🙏everyone😇 to ur encouragement🎶🎵 praise The Lord for his wonderful Grace ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለፀጋው ባለቤት ይሁን
@helinatadesse176
@helinatadesse176 4 жыл бұрын
This is a timely message...we nedd to wake up!!thank you Jeriye for sharing this truth with us ♥ keep up the good work!!
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 4 жыл бұрын
አሜን
@tsionbelete5887
@tsionbelete5887 4 жыл бұрын
Tebareki its wonderful 🙏🏼
@bezaaman6035
@bezaaman6035 4 жыл бұрын
ተባረኪ አንቺ የእግዚአብሔር ኃያል ሴት
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 4 жыл бұрын
Wow our thrust is becoming one , that is the glory of our Jesus...Amen ....let z holy ghost fire and Grace upon z thrusted one's in Jesus name amen.....!!!!!
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 8 ай бұрын
Jerriye በጣም ነው የምወድሽ ጌታ የከበረ መዝገብ በውስጥሽ አስቀምጧል ያም ለእኛ መታነፅ እየሆነ ነው♦ ፀጋ ይብዛልሽ!!!
@meaza4647
@meaza4647 2 жыл бұрын
ማለዳ ማለዳ ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ 🖤 በብዙ ተባረኪልኝ የኔ እናት
@addisuandinet6680
@addisuandinet6680 3 жыл бұрын
ጄሪዬ ከመጀምሪያው አልበምሽ ጀምሮ ዝማሬዎችሽን እያዳመጥኩ በብዙ ተባርኬያለው። አሁን ደግሞ በጣም ለጆሮ የሚጣፍጥ ለመንፈስ እርካታ የሆነ ዝማሬ አምጥተሽልናል። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@AydaAbraham
@AydaAbraham 4 жыл бұрын
So beautiful Jerrye 🧡🧡🧡 Timely message for all of us! Keep shining sis!
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 4 жыл бұрын
Iduyee u know how much I love u? bless u
@bereketlemma
@bereketlemma 3 жыл бұрын
ነፍስ አልቀረልኝም 😭 አመሰግናለሁ J
@TopMan-f8x
@TopMan-f8x 3 ай бұрын
ለካ ያየኛል ኢየሱስ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@kiyajohnemma
@kiyajohnemma Жыл бұрын
''ባለብሰው ገላዬ አዲሱ ያረጃል የተጫሙ እግሮቼ ሌላ ያምራቸዋል። ደግሞ ይርበዋል ያበላሁት ሆዴ ጥሜ ቆረጠ ስል ውሃ ጠማው አፌ። ... አይጠረቃ ህይወቴ አይሞላ ክፍተቴ መቼ በቃኝ ያውቃል ይሄ ማንነቴ። በምድራዊው አይደል በእህልና ውሃ ለካስ እየሱስ ነው የመንፈስ ፍስሀ ለካስ እየሱስ ነው የነፍሴ ፍስሀ።'' Amen!! God bless you!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdiabrham4300
@abdiabrham4300 2 жыл бұрын
Tebareki jerrye geta zemnshin yebark
@gashahunnegiya2229
@gashahunnegiya2229 4 жыл бұрын
መዝገቡ በሰማይ ያለ ሁሉ ሊሰማው የተገባ ከክርስቶስ ጋር ያለንን የፍቅርን ህብርት አሰታዋሽ በመሆኑ በጣም ወድጄዋለሁ !
@IfaSiraj-m6s
@IfaSiraj-m6s 11 ай бұрын
ወይኔ የኔ እየሱስ፣የኔ ገነት😢😭😭😭
@HelinaDawit
@HelinaDawit 3 жыл бұрын
Jerrye can't stop listening to this song...😍😍much more blessings my dear.how I love you 😍😍
@MotiAbeltiTufa
@MotiAbeltiTufa Жыл бұрын
Jerry egziaheber abzeto yebarksh! Genetachen eyesus new...yemitayew, halafiw aydel! Amen!
@nahomeyoel5521
@nahomeyoel5521 2 жыл бұрын
Endet abatu nw meymrewu mezmuru i can't stop listening jery tebarek
@KebedeAwol
@KebedeAwol Жыл бұрын
I just found out this song am in love my God so blessing tebareki egziaber yibarkish
@tsegaisrael4002
@tsegaisrael4002 4 жыл бұрын
ባልበላ ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም ረክቼ ኖራለው አንተ ካለ ምንሆናለሁ🤔 በረሃው ላይ አስቀኸኛል😁 ገነቴ ነህ አርክተሄኛል💆‍♀ ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል🥰 መገኘት ያረካኛል😇 አንተ ካለ ምን ያሻኛል🤷‍♀😌 ፈትህ ብቻ ይበቃኛል🤩 jearyeee zemenish yibareki betammm tebarikebetalew
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 3 жыл бұрын
Specially this verse is really touched.
@birukfekadu
@birukfekadu 4 жыл бұрын
ባለብሰው ገላዬ አዲሱ ያረጃል የተጫሙ እግሮቼ ሌላ ያምራቸዋል። ደግሞ ይርበዋል ያበላሁት ሆዴ ጥሜ ቆረጠ ስል ውሃ ጠማው አፌ። የኑሮዬ ቋቱ ገደቡ ላይሞላ ስባክን ስዳክር ብዬ እንዳልቀር ኃላ ሰማዩን እረስቼ ምድሩን ቆንትጬ አብላኝ አጠጣኝ ስል ለስጋዬ ሮጬ። አይጠረቃ ህይወቴ አይሞላ ክፍተቴ መቼ በቃኝ ያውቃል ይሄ ማንነቴ። በምድራዊው አይደል በእህልና ውሃ ለካስ እየሱስ ነው የመንፈስ ፍስሀ ለካስ እየሱስ ነው የነፍሴ ፍስሀ። የልቤ ሀሴት የውስጤ እርካታ እየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ፋታ። በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው የሰጠኸኝ ደስታ ፍፁም ነው እፍለቀለቃለሁ በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው የሰጠኸኝ ተስፋ ፍፁም ነው እፈነድቃለሁ። ባልበላም ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው አንተ ካለህ ምን እሆናለው? አንተ ካለህ ምን እሆናለው? በረሀው ላይ አስቀኸኛል ገነቴ ነህ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኝትህ ያረካኛል አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል።
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 4 жыл бұрын
Thank you.
@me8840
@me8840 4 жыл бұрын
Thank you Biruk
@biniyamshiferaw9159
@biniyamshiferaw9159 3 жыл бұрын
Amen
@nardosgirma4558
@nardosgirma4558 3 жыл бұрын
ጄሪዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ! I can't stop listening to zis song. Crying.
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 4 жыл бұрын
Wow Eyerusalem!! She did it again! With this unique voice of hers. I love the message my dear! I can definitely relate to this song. I love your unique voice! I love the production and I love everything about this song.
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 жыл бұрын
Liliye what can I say? Thank you for ur encouragements love n respect😘
@prophetdesishawhailecttvet4272
@prophetdesishawhailecttvet4272 Жыл бұрын
Praise the LORD!!!!! Ohhhhhhhhj my almighty God I praise you for your unique gifts.liliye my mom & jerry both of u may GOD bless u more &moreee with his grace. Your songs are my favourite every time. b/c I saw Jesus Christ in your songs. Spacial thanks be to him
@eyosiyasabrham9820
@eyosiyasabrham9820 5 ай бұрын
ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል በረሃውላይ አስቀኸኛል
@sisuabate4756
@sisuabate4756 11 ай бұрын
Woooooow I canot stop listening stay blessed jeri
@yeabsiraleulseged6849
@yeabsiraleulseged6849 3 жыл бұрын
Kebad Ye zemare kebat nw yalebesh jeriye ድራሽሽ ይባረክ !!!
@Hosannamezmur1
@Hosannamezmur1 Жыл бұрын
Such a perfect song for a night like this. Though life may have bumps in the road, we should still pray and call upon His name. ♡🇪🇭🇪🇷🎸🎶✏️🎶
@endashaweyasu2080
@endashaweyasu2080 3 жыл бұрын
Jerry amzeing yehone heavnly encounter yelabet song naw GOD bless you lela buzu entbekaln tebarke
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 6 ай бұрын
Ohhh..😢I've got no words......abet moges in everything, The message is so deep
@kidskids1521
@kidskids1521 3 жыл бұрын
ዋው የፃንዋ ድምፅ በጣም ነው ልቤን የሰረቀው ! ጌታ ያሳድግሽ በሁሉ የኔ ቆንጆ ! !! ጄሪዬ ም ተባረኪልኝ!
@fevenalemu2008
@fevenalemu2008 4 жыл бұрын
Yes, Jesus is the only lasting satisfaction in this chaos full world. God bless you Jeriye!
@FiraolBekele-t1m
@FiraolBekele-t1m Жыл бұрын
Geta Eyesus Yebearkese jerriye bezu negerocen endastewel adergognal
@meharaitmeharait9331
@meharaitmeharait9331 3 жыл бұрын
በሣል መልእክት ነው ያላቸው መዝሙሮችሽ ውሥጥ ይገባሉ ተባረኪልን ከዚህም በላይ
@meriyejesus6625
@meriyejesus6625 3 жыл бұрын
Esey esye nefse esey alech jerry tebarekilign
@haileyesuskebede5833
@haileyesuskebede5833 Жыл бұрын
በዚህ ዝማሬ ብዙ ተፅናንቻለሁ❤❤❤
@netsanetsisay8730
@netsanetsisay8730 3 жыл бұрын
Me and my family never tired from listing this and all your songs. Glory to God who raise servants for his kingdom!
@melodiagospelmultimedia9533
@melodiagospelmultimedia9533 3 жыл бұрын
ባልበላም ጠግቤ አድራለሁ ባልጠጣም ረክቼ ኖራለሁ አንተ ካለህ ምን እሆናለሁ በረሃው ላይ አስቀሄኛል ገነቴ ነህ አርግተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኘትህ ያረካኛል
@Frayphotofilm
@Frayphotofilm 4 жыл бұрын
What a blessing and powerful Song. God bless you!!
@redietkefetew8417
@redietkefetew8417 3 жыл бұрын
What a powerful song. God bless you Jerrye!!!
@samT9366
@samT9366 2 жыл бұрын
ባለብሰው ገላዬን አዲሱ ያረጃል የተጫሙ እግሮቼ ሌላ ያምራቸዋል ደግሞ ይርበዋል ያበላሁት ሆዴ ጥሜ ቆረጠ ስል ውሃ ጠማው አፌ የኑሮዬ ቋቱ ገደቡ ላይሞላ ስባክን ስዳክር ውዬ እንዳልቀር ኋላ ሰማዩን ረስቼ ምድሩን ቆንጥጬ አብላኝ አጠጣኝ ስል ለስጋዬ ሩጬ አይጠረቃ ህይወቴ አይሞላ ክፍተቴ መቼ በቃኝ ያውቃል ይሄ ማንነቴ በምድራዊ አይደል በእህልና ውሃ ለካስ ኢየሱስ ነው የመንፈስ ፍስሃ ለካስ ኢየሱስ ነው የነፍሴ ፍስሃ የልቤ ሐሴት የውስጤ እርካታ ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ፋታ ባንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሐሴት አደርጋለሁ የሰጠኸኝ ደስታ ፍፁም ነው እፍለቀለቃለው የልቤ ሐሴት የውስጤ እርካታ ኢየሱስ አንተው ነህ የነፍሴ ፋታ ባንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሐሴት አደርጋለሁ የሰጠኸኝ ተስፋ ፍፁም ነው እፈነድቃለው ባልበላም ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም ረክቼ እኖራለው አንተ ካለህ ምንሆናለው X2 በረሃው ላይ አስቀኸኛል ገነቴ ላይ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኘትህ ያረካኛል አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል ባልበላም ጠግቤ አድራለው ባልጠጣም ረክቼ እኖራለው አንተ ካለህ ምንሆናለው X2 በረሃው ላይ አስቀኸኛል ገነቴ ላይ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኘትህ ያረካኛል አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል
@henockwelde
@henockwelde Жыл бұрын
አሜን አንተ ካለህ ይበቃኛል!
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 4 жыл бұрын
የልቤ ሀሴት የውስጤ እርካታ አሜንንን ተባረክ ጄሪ!!!!!!!!ይብዛልሽ
@birhanutekle.m
@birhanutekle.m 2 жыл бұрын
ኢየሩስ ያለሁት በሩቅ አገር ነው። አይቼሽ አላውቅም አድናቂሽ ሳልሆን ያዳነሽንና ያዳነኝን ጌታ አብሬሽ አምላኪ ነኝ። ገኢታን እንዳመልክ ስለረዳሽኝ ጌታ ይባርክሽ። ውዴ የሱስ ዕውነት ነው ገነቴ ነህ
@dr.erdachewkassa2784
@dr.erdachewkassa2784 2 жыл бұрын
በአንተ ደስ ይለኛል ሁል ጊዜ
@mahitta2248
@mahitta2248 4 жыл бұрын
"Balbelam tegbe adralew Baltetam rekche noralew Yesus kale mn honalew......Berehaw ley askehegnal :) .......genete neh arkitehegnal" Amen ...tebareki & sweet little girl to
@bornagainchristian2025
@bornagainchristian2025 3 жыл бұрын
ባልበላም ጠግቤ አድራለሁ ባልጠጣም ረክቼ እኖራለሁ አንተ ካለህ ምን እሆናለሁ በረሃው ላይ አስቀሄኛል ገነቴ ነህ አርክተኸኛል ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል መገኘትህ ያረካኛል አንተ ካለ ምን ያሻኛል ፍትህ ብቻ ይበቃኛል
@tsionyosefofficial5372
@tsionyosefofficial5372 4 жыл бұрын
Jerryeeee yene enat betam new mewedesh bezmarewochesh hulem endetebarku new anchi dink set nesh!!
@Kids-mr3po
@Kids-mr3po 3 жыл бұрын
እፈነድቃለሁ፤ እፍለቀለቃለሁ ለኔ የምግብ ያህል በቀን ከ3ጊዜ በላይ ነው ይሄ መዝሙር።❤🙏
@hanisima6317
@hanisima6317 3 жыл бұрын
I love u Jesus......Bless u ma dear Jerry
@wongelgashayegetaneh3476
@wongelgashayegetaneh3476 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ !!! wow
@arkalteagegnehu4470
@arkalteagegnehu4470 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጄሪ የእግዚአብሔርን ፀጋ ተካፍያለሁ በአገልግሎትሽ!
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 4 жыл бұрын
Jerrye GOD BLESS YOU. I LOVE YOU. በአንተ ደስ ይለኛል ሁል ጊዜ አሜንንንንንን
@orionpicture4804
@orionpicture4804 2 жыл бұрын
ለዚህ ምርጥ መዝሙር i don't have a word በቃ ጌታ ብርክ ያርግሽ
@josephgirmaofficial8254
@josephgirmaofficial8254 4 жыл бұрын
This song is so true in all of our lives Nothing will satisfy our hearts; not world, not money but only the one who created it - and his name is Jesus! Geta yebarkesh for this amazing song!
@masmas4830
@masmas4830 6 ай бұрын
2024 and feels the same as 3 years ago 😍
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,WONDERFUL, LIFECHANGING AND MIRACULOUS SONG PRAISE THE LORD::
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 3 жыл бұрын
What a song God bless you Jerrye Jesus is More than enough
@medanemast7083
@medanemast7083 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ ድንቅ መዝሙር ነው
@rahelwendwesenofficial
@rahelwendwesenofficial 4 жыл бұрын
Tebarkilgn jerrye 🙏 it's touching
@Merihun-M16
@Merihun-M16 Ай бұрын
Still Now My Blessing Gospel Song. You Are Blessed Jerry ❤
@redietalemu1632
@redietalemu1632 5 ай бұрын
My best song of all the time 😇🙏🙏🙏
@jozzyhashoffical5694
@jozzyhashoffical5694 3 жыл бұрын
Jeriye yene wd eht geta abzto ybarksh anchi legna bereket nesh ❤❤😇😇😇😇😇
@wengelgospel
@wengelgospel 2 ай бұрын
wow be blessed
@mintekeys9391
@mintekeys9391 3 жыл бұрын
You are a blessing for a nation jerriyee tebareki
@serawitshewangzaw9868
@serawitshewangzaw9868 4 жыл бұрын
yetebarekesh nesh jerriye....... degeme degeme eyesemahut yemayseleche dinik mezemur new tebarekilgne!!!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 7 ай бұрын
Jeriye yetebareks nesh ❤❤❤lemlemileg
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
አሜን እየሱስ ብቻ በቂ ነው 🔥🔥ጂሪዬዬዬዬዬ እወድሻለሁ,ተባረኪልኝ
@GenetSol
@GenetSol 2 жыл бұрын
ገነቴ ነህ፣ አሜን፣ አሜን፣
@fevendemelash9678
@fevendemelash9678 3 жыл бұрын
What a powerful song🥺❤
@MuluMikir
@MuluMikir 4 жыл бұрын
Glory be to Jesus who has blessed His church with such amazing singers. What a blessing song 🙏🙏🙏❤
@destayeg
@destayeg 3 жыл бұрын
I can't get enough of it....abundant blessings for you and your kids 🥰🥰🥰🥰
@derartudendena2658
@derartudendena2658 3 жыл бұрын
Exactly a year ago I never thought I would see another day of Joy right before I hear this beautiful song. It helped me through the toughest time of my life and remained the best gospel song of all times for me. I can't tell you how thankful I am to God for blessing us with a beautiful gift like yourself. I love and respect you so much Jeriye.
@heavenlyletter8414
@heavenlyletter8414 3 жыл бұрын
oohoo 😭😭😭...what a beautiful Heavenly song Jerrya..God bless you more and more by Heavenly melody❤
@betelhemteferabetta9857
@betelhemteferabetta9857 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ Jeriye wedsalew ገራሚ መዝሙር ነው
@yegennnilij
@yegennnilij 2 жыл бұрын
you nailed it!
@abenezermulugeta9260
@abenezermulugeta9260 3 жыл бұрын
What a blessing song 🙏❤.....Can’t stop listening......tebarekilgn!!!!!!!!!
@abeselometeshome2670
@abeselometeshome2670 6 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ተመስገን ስለዚህ የሚያፅናና ልብስ
@fitsumlemma8703
@fitsumlemma8703 Жыл бұрын
Jerry, God bless you and will keep you in my prayer! It is just real, authentic and timeless! This is the final verdict and prescription for the deepest cry of a soul, Jesus!
@gracejesus6881
@gracejesus6881 3 жыл бұрын
በለቅሶ የጨረስኩት ዝማሬ ብሩከ ናችሁ!!!!!
@joeljoye
@joeljoye 4 жыл бұрын
What a Good Song! "what a blessed God is Ours in Christ Jesus !A see of never failing Delights, a river of boundless joys, forever flowing on"
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 4 жыл бұрын
Jerrye God bless you amazing song
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
DEAR BELOVED SISTER SINGER JERRY NEGIYA MAY HEAVEN HONOUR YOU GOD ALMIGHTY BLESS YOU FOREVER AND WE HONOUR YOU AND WE LOVE YOU GOD BLESS YOU ABOUNDUNTLY AND MAY GOD FLOURISH YOUR SEASON AND MINISTRY IN THE MIGHTY NAME OF JESUS CHRIST::
@hosnimubarik7236
@hosnimubarik7236 9 ай бұрын
i can't stop crying when i am listening this song............................GOD BLESS U
@mintesnotmijan2024
@mintesnotmijan2024 4 жыл бұрын
Nothing will gratify our hear but only jesus; He's our altogether. Jerrye tebarekilign
@sitotamussie976
@sitotamussie976 7 ай бұрын
በረከታችን ነሽ። ከዚህ ባለፈ ጸጋ ክብሩ ይጨምርብሽ!❤❤❤
@tiyokzenebe277
@tiyokzenebe277 3 жыл бұрын
U r our gift berchilin ገና እግዚአብሔር ብዙ issue alewu miyakebelish ትጊ
@tadesseyacod6480
@tadesseyacod6480 9 ай бұрын
Wow am child this song is in song have power❤god bless you
@brukteketel1291
@brukteketel1291 7 ай бұрын
number #1 of my favorites!
@DawitDere95
@DawitDere95 2 жыл бұрын
I can hear this song the whole day and will never get tired
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 3 жыл бұрын
jerriye anchiko dinik nesh blesss u more !!
@tsinatwondwossenwondwossen1127
@tsinatwondwossenwondwossen1127 4 жыл бұрын
getahoy😭 makom alchalkum madamet betammmmmmm migerm!!!!! yabzalesh
@ymesgenmeskeluyodahe2196
@ymesgenmeskeluyodahe2196 2 жыл бұрын
Jerrye tebareki gena mezmurochsh ahun nw mesmat nw yejemerkut
@selihommelese4427
@selihommelese4427 2 жыл бұрын
በረከታችን ነሽ ለምልሚልኝ ክብር ለኢየሱስ 🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@mhbgma2320
@mhbgma2320 3 жыл бұрын
jerrye betam new mewedesh egziabher degmo degagmo yebarkesh
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 2 жыл бұрын
እኛ ያለ ኢየሱስ ምንም ነን በምድር ስንኖር ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ያጋጥመናል ግን እንግዶች ነን እግዚአብሔርን እያስደሰትን መኖር ይሁንልን
@amanueladdisu1736
@amanueladdisu1736 3 жыл бұрын
ጄሪዬ ጌታ ብርክያድርግሽ ሀርመኒ ፓርቱ በታም ደስይላል።
@meronworku6810
@meronworku6810 3 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ዝማሬ ነው🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nathanp.6550
@nathanp.6550 4 жыл бұрын
😮 beautiful song 😘
@Rehima-t7j
@Rehima-t7j 5 ай бұрын
❤❤❤ገነቴ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏
@haymanotsenbeto5768
@haymanotsenbeto5768 3 жыл бұрын
Nefisin miyareka mezimur enja kibrun hulu geta yiwused betam nefisin miyareka mezimur nw Egzabher tsgawun yabizalish tebareki Jerry
@eyerusalemgetahun4145
@eyerusalemgetahun4145 2 жыл бұрын
What a heavenly song this is!
@ribkaabebegebre3700
@ribkaabebegebre3700 4 жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረኪልኝ ጄሪዬ በእዉነት ጌታ ከአንቺ ጋር ነዉ ቀጥይ ........
የሚረዳኝ(Yemirdagn)የፀሎት ዝማሬ Eyerusalem(Jerri) negiya official video
5:56
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 150 М.
በምስጋና Bemsigana (የዜማ ጊዜ)Eyerusalem Negiya(Jerri)official Video
5:45
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 117 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 383 М.
7.Yidnekachew Teka ታማኝ ነህ Tamagn neh ይድነቃቸው ተካ
7:32
አውቃለሁ Awekalehu by Eyerusalem Negiya
6:11
ቀmari
Рет қаралды 1,8 МЛН
የማያወላዳ(YEMAYAWELADA ) ኢየሩሳሌም ነጊያ Eyerusalem Negiya (Jerri )Official
7:49
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Рет қаралды 97 М.