የፍፃሜ ውድድር - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

  Рет қаралды 62,486

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 41
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሀገሬን ባህል ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ይቀጥል🙏🙏🙏🙏🙏
@salimselam9871
@salimselam9871 Жыл бұрын
አቅራቢዋ ምርጥ ብቃት አላት ።።በትንሽ ግዜ አንደኛ ትሆናለች
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
በፈጣሪ ቃል የለኝም ከፍ ብላችሁብኛል አባይ ሚዲያ ሁሌም ከፍታችሁን ከሚመኙላች አንዷ ተመልካችሁ ነኝ በባህላችን በወጋችን ደንብ እንዳስደሰታችሁኝ ሁላችሁም ደስ ይበላችሁ ኤልያስንም የኛ ቆፍጣና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁላችሁንም ከልቤ አመሰግናችኋለሁ ። መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ 🙏🌻🌻🌻
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
ክራራ እባካችሁ መቀመጫ አታድርጉ ይህ የቤተክርስቲያን መገልገያ ና የሀገራችን ሀብት ነው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
The host is very competent. She did amazing 👏 EBC watch out.
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ነቃ ባለ ሁኔታ ቀጥይበት አቀራረብሽ አለማድነቅ ማለፍ ይከብዳል
@gebeyehugebreselassie4023
@gebeyehugebreselassie4023 Жыл бұрын
የመጨረሻ እጅግ ባማረ ሁኔታ ስላቀረብሽው የመድረኩ መሪ የሆንሽውን ሳላደንቅሽ ብቀር ይቆጨኛል መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
የምንወድህ ኤሊያስ ተባበል ከብዙ አመታት ቦሀላ ስላየንህ ደስ ብሎናል ድምፅህ ብቃትህ የሚገርም ነው እንዳለ ነው በርታ።
@mulusew3613
@mulusew3613 Жыл бұрын
የውነት ቃል የለኝም ምንዓይነት ታሪክ ነው በዚህ ውድድር ምንዓይነት ዳኛ ምንዓይነት ውሳኔ እንደሚሰጥ ግራ ያጋባል።
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
አማኑኤል በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
@missaagidew4948
@missaagidew4948 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህት የሽየ ቆንጆ በርች እየጠፋ የመጣዉን የሀገራችን ትፉዊት እሴት የሚያነቃቃ, ባህላችን ታሪካችን በድምቀት የሚሳይ ምርጥ ፕሮግራም ። We are all so proud of you!! Keep up the good work!! ❤️💕😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@freezonetube7603
@freezonetube7603 Жыл бұрын
አባይ ቲቪ እንዴት ነው በዚህ ደረጃ ያደጋችሁት የምር ይመቻችሁ ወደናችኋል በእነት በዚህ ከቀተላችሁ ቀዳሚ የመዝናኛ ቲቪ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ቲሽ ኢቢስ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለ2015 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን በጣም ነው የምታምሩት🌻🌼🌺🌸👍❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚
@ThinkAddis
@ThinkAddis Жыл бұрын
Wow, just only wow.... You guys are amazing
@emu4176
@emu4176 Жыл бұрын
ትክክለኛ ዳኞች ናችሁ ዋውውውው
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Wow,wow, absolutely beautiful happy New year All Ethiopians around the world be safe out there love you all 😂😂
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያም በጣም ጎበዞች ናቸው በጣም
@rabiya2020
@rabiya2020 Жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ ፍርድ ነው ይገባቸዋል
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በእውነት
@alemzinabu
@alemzinabu Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል
@abiyubeyene1737
@abiyubeyene1737 Жыл бұрын
abbaye tv bemseratae korawe
@alextegegn5137
@alextegegn5137 Жыл бұрын
ባህላችን በማስተዋወቅ በሩቱ እላለሁ
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 Жыл бұрын
ኤልያስ ተባባል ምርጥ የባህል ተጫዋች አሁን ላሉት ተተኪዎች ሞዴል ሁላችሁም ታምራላችሁ!!!፡፡
@GggGgg-ni2xv
@GggGgg-ni2xv Жыл бұрын
በርቱ ያምራል 🥰🥰🥰🥰
@haftomtibebu6075
@haftomtibebu6075 Жыл бұрын
Wooow so nice
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 7 ай бұрын
Abay amazing
@mahletyohannes1038
@mahletyohannes1038 Жыл бұрын
Good job 👏 👍 👌
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
ሁለተኛም ለወጣ ያስፈልጋል
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Жыл бұрын
ሁለተኛ ለወጣ ግምሽ ብትሸልሙ እነሱም ጥሩ ሲሰሩ ነበር ግን ያው አንድ ቡድን ማሼነፍ ስላለበት ነው ዴስ እሚል ነበር
@ammensur5940
@ammensur5940 Жыл бұрын
rihhana bilesh astkaki
@daruselam550
@daruselam550 Жыл бұрын
Wow betaaam new desyemilew
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Жыл бұрын
ምንአለ ከእናንተ ጋር በሆንኩ ስታምሩ ❤
@gashawgobezu
@gashawgobezu 8 ай бұрын
Wow wow!!!!!
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Asetuka ,enkwan aderesachuuu 😂😂😂
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
የሚገርም ቅብብል እና ጥበብ
@dagdag1453
@dagdag1453 Жыл бұрын
ቆይ ለምን የሽልማት መስፈርቶን ከላክን በኋላ የሎተሪ ቁጥሩን እንልካለን ካላችሁ በኋላ አላካችሁም ማጭበርበር ነው አንዴ ???? ይመለስልን!!!!!!!!
@hvcbvzolmx
@hvcbvzolmx Жыл бұрын
የሽዬ የቤቱ ድምቀት
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
No 😮Selam ka Ethiopia outright won that round
@user-vn8om2rf3g
@user-vn8om2rf3g Жыл бұрын
እናቱ ለመድረክ አስተዋዋቂ ነት አትመጥኝም ዱቄት
@konebrukNgusyohans
@konebrukNgusyohans Ай бұрын
ምን ነዉ ፎንቃ ገባልህ እንዴ
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu Жыл бұрын
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ኑ
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 84 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 89 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН