የሜላት ነብዩ ሰርግ Hanna Yohannes: | melat nebiyu wedding |

  Рет қаралды 378,178

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 714
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 2 жыл бұрын
አምላክ የሚያከብሩትን በአደባባይ ያከብራል እንኳን ደስ ያለሽ Melu❤
@seblead820
@seblead820 2 жыл бұрын
በእውነት ከማንም በላይ ነው ሠርጓ ደግሞ በልጂ ይባርካቼው ና ክርስትናውን ዠምንበላ ያድርገን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጉኝ
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 ነይ መጣለው
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ መጣለው
@lidet8049
@lidet8049 2 жыл бұрын
እውነት
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ በጣም ታምራላቹ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ እስከ እስጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ
@fatimaimam2532
@fatimaimam2532 2 жыл бұрын
መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ የሰውልጂ መጨመርሻው ሲያምር ነው
@Robloxgirl-390
@Robloxgirl-390 2 жыл бұрын
Amen 🙏!
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ሜሉሻ❤ብሌን ማሞም ብታገባ ደስ ይለኛል😂 ትዳር ፈጣሪ መርቆ ሲሰጥ ደስ ይላል😍😍
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
በጣም። የምር እደምታገባ ተስፋ አረጋለው
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 2 жыл бұрын
አላገባችም ቤሌን
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
እኔም በፍቅር ምወዳት ብሌን ማሞ ደስታዋን እጠብቃለሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጉኝ
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
@@fatima-w3c8s ደምሪኝ
@imaan2449
@imaan2449 2 жыл бұрын
የምራል ያዝልቅላቸዉ እኛንም ለዚች ቀን እና ደስታ ያብቃን የመዳም ቅመሞች🥰😌
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
አይዞኝ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
@@Setotaye2024 ደምሪኝ
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
@@selamawitberhe4283 ደምሪኝ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እራሴ ያገባሁኝ ያህል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር መልካም አደረገ እልልል
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ባንዲራ የለበሱት ዋውናችሁ👌👌
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ልቤን አቀለጡት😊
@radetkasa1731
@radetkasa1731 2 жыл бұрын
ጎንደሬወቸ ናቸው❤
@hodetebeje7547
@hodetebeje7547 2 жыл бұрын
Gonderwchi nachrw
@lulutube1322
@lulutube1322 2 жыл бұрын
ሀኒዬ ያኔ ዱቡሽቡሽ ወላሂ እንዴት አንደ ምወድሽ🇪🇹❤🌹
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😘😘😘😘😘😘😘
@hamelmalazene6244
@hamelmalazene6244 2 жыл бұрын
We
@sihamnuredin1030
@sihamnuredin1030 2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 00000
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
የጎደሮችሁ ድምቀቶች ደሞቼ❤ ሜሎየ መልካም የትዳር ዘመን የኔ መልካም ሴት🙏
@mahibarkot947
@mahibarkot947 2 жыл бұрын
ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ግዜ ውብ ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሜሉ♥
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 жыл бұрын
ሰርጉ ደግሞ እምዴት እንደሚያምር ኢትዮጵያዊነትን የተሞላ ከሙሽሮች እስከ አጃቢ ወዳጅ ዘመድ ተባረኩ🙏🙏🙏
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
ዉይ ሙሽሪት ጨረቃ መስላለች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ 😍🙏💃💃💃💃
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 2 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ጎበዞች በርቱልን... ለሚቀጥለው አድዋ በዓል.. ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይቺን ለብሴን እናከብራለን.... አገር የጋራ ናት አንተባበር... ማንም አይደፈረን.......
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 2 жыл бұрын
ሃንዬ አንቺም ሙሽራ መስለሻል የኔ ሸጋ🌻❤🌻 ሜሉ የአብርሃሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የኔ አስተዋይ !!!🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻❤❤
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሚሚየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 жыл бұрын
ካለቦታችን ስንገኝ የሚያወጣን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የኔ ደርባባ የምታመኝዉ የድንግል ልጅ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቅን መልካም ሴት በጣም ደሰ ብሉኛል እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም ጋብቻ የአብርሃም ሥራ ጋብቻ ❤️❤️🙏🙏🙏
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 2 жыл бұрын
ሜሊ የኔ እህት እንኳን ለዚ ክበር አበቃሽ ደስታሽ ደስታችን ነው💚❤❤💐ሀኒ እህቴ ጓደኛዬ❤💛💚💐💐💐
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዬ ትንሳዬሽን ያሳዬን የኢትዮጵያን ባንዲራ የለበሳችሁት በጣም አምሮባችሃል ኢትዮጵያ እማ እናታለም ሰላምሽ ይመለስልን
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
ኑሮ ለማሸነፍ ከሀገር የወጣቹ በሰላም ለሀገር ያብቃቹ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
አሚን
@romankoncha4797
@romankoncha4797 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
አሜን
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@tigstetekle768
@tigstetekle768 2 жыл бұрын
አቤት ጎንደር ያለበት ሁሌ ድምቀት ሁሌ ዉበት መልካም ጋብቻ
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
ልጅቷ በቦታ በብሄር የተውሰነች አደለችም. የኢትዮጵያን ባዲራ የሚያድርግ ጎደር ብቻ አደለም. እባካችሁ. ከአጥር ውጡ. የሸገር ልጅ ብሄር የለንም. የገባን. ተከባብረን የምንኖር. ነን. ከክልል አጥር አናቅም. ተፋቱን.
@meronfikir3385
@meronfikir3385 2 жыл бұрын
@@ማርታአብረሀም እውነት ብለሻል በሄዱበት ስለበሄር ማውራት አይሰለቺም እንዴ hoo
@tigstetekle768
@tigstetekle768 2 жыл бұрын
@@ማርታአብረሀም የኔ ቆንጆ እኔ ስለብሄር አላወራሁም እነሱ የጥምቀት ድምቀቶች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሲቀጥል የጎንደር ልጆች ናቸዉ በተለይ በሀገራቸዉ የማይደራደሩ ዘማሪ ብትይ ዘሜሪ ወታደር ብትይ ወታደር የሚሆኑ ምርጦች አሁንም ልድገመዉ ጎንደሮች ናየዉ.....
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 2 жыл бұрын
Yes🙏🙏🙏
@fafiQueen-s6m
@fafiQueen-s6m 2 жыл бұрын
@@ማርታአብረሀም ብትልስ ምንችግር አለው 💚💛❤ይሄነን ባንድራ ብዙ ጊዜ የሚጠቀመው አማራ ብቻ ነው
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 жыл бұрын
ማርርርርርር ሜሉዬዬዬ እንኳን ለዚህ ለቅዱሰ ከብር አበቃችሁ ደሰ በሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ ጋብቻችሁ የአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@mhirettadel5631
@mhirettadel5631 2 жыл бұрын
ቆይ እኔ ለምን እንባዬ መጣ 🥺 ፈጣሪ በልጆች ይባረካቹ ጭድና ጭቃ ያድርጋችሁ 😘😘
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
ሜሉ ቅዱስ እግዚአብሄር እንኳን የልብሽን መሻት ፈጸመልሽ!!!እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቤትሽን በልጆች በረከት ይሙላልሽ!!!!!
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
ወደ አዲሱ የህይወት መንገድ ጉዞህ ነው። እግዚአብሄር ይባርካቹ. በህይወት ውስጥ ሁሉንም የደስታ ቀለሞች አንድ ላይ እንድታገኙ እመኛለሁ. ማለቂያ የሌለው ሰላምና ደስታ ሁለታችሁም እየጠበቃችሁ ፍቅራችሁን ምሩ። መልካም ጋብቻ! ሜላትዬ በጣም ነው ምንወድሽ የኛ ደግ ሰው ደስታሽ ደስታችን ነው ካድናቂዎችሽ ❤️
@zoma663
@zoma663 2 жыл бұрын
ሜልየ መልካም ጋብቻ የጎንደር ህዝብ ሲወድህ የፍቅርን ጥግ ነው የሚያሣይህ❤❤
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ወልዳቹ የምትስሙ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ያድርግላቹ ሜሉ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሜሉዬ የአብረሐምና የሳራ ሰርግ ያርግላችሁ።💚💛❤💒💒💒👏👏👏
@sihamjemal9430
@sihamjemal9430 2 жыл бұрын
ሜሉየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ በማግባትሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ከእውነት ብርቅ ነች ምክንያቱም ባህሏን፣ህዝቧን ብሎም እራሷን ከዛም በላይ ደግሞ ፈጣሪዋን አክባሪ ነች። እንዲህም አይነት ጤነኛ ልብስ ለብሶ ንግስት መምሰል ይቻላል። የአብረሐም እና የሳራን ትዳር ይስጣችው፣ በልጆች ይባርካችሁ።
@miheretadane783
@miheretadane783 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ በፍሬው ይጎብኛችሁ። መልካም ጋብቻ።
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 2 жыл бұрын
አማአራና ሰርግ የኔ ጎደሬወች ድምቅ በኢትዮጵያ ቀለም አቦ ተባረኩልኝ እንኳንም ከማሀላቹ ወጣው❤❤❤ ሀንየ የኔ ድቡሽቡሽ 🌷🌷🌷🌷
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 жыл бұрын
መልካም ጋብጃ ሜሉ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ጨዋ የሙሽራ ልብስሽ እንኳን ያንቺን ማንነት ይገልፃል ግን ሜሉ ሁልጊዜ መፀለይሽን አትርሺ ሆዴ ዘሠንሽ ሁሉ ይባረክ።
@melimesfne8059
@melimesfne8059 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱በጣም ነው የሚያምረው ኢትዮጵያ ባህሏን የማትረሳ ቆንጆ ሴት ነቺ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የመክሊትእናት
@የመክሊትእናት 2 жыл бұрын
እዴት እምታምሩ ሀኒየ አምሮብሻን ሜሉየ መልካም ጋብቻ
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ነው የሚባል መልካም ትዳር ይሁን 😍እግዚአብሔር አንድ የአደረገውን ማንም አይለየውም የተባረከ ትዳር ይሁን 💚💛❤️/// ለኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም የኑሮ ዘመን 😍*
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ! እግዚአብሔር ትዳር ቤታችሁን ይባርክ!!
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅዓላማ የደመቀ ኢትዮጵያዊ ሠርግ ደስ ሲል ተባረኩ ስታምሩ ከዓይን ያውጣችሁ። ሜሉ መልካም ትዳር ይሁንልሽ።
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 жыл бұрын
ሚልየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤👑
@tewodrostewodros7145
@tewodrostewodros7145 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ኦንኳን ደስ አላቹ መልኳም ጋብቻ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 2 жыл бұрын
ያለው ማማሩ የተባረከ ፣የተቀደሰ ትዳረ ያርግልሽ፣።
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 2 жыл бұрын
ጎንደር የፍቅ አገር ሜልየ አበባ ስትሉ የሎዝየን መዝሙር አስታወሳችሁኝ የአገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ ስወዳችሁ ሜልየ የኔ መልካም ላች አይደለም ከጎንደር ድርስ መምጣት አይደለም ከአገር ውጭም ቢሆን ይመጣል ግን ጎንደሬዋች ሲወዱ ፍቅራቸው እንዲህ ነው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሀኒቾም አምሮብሻል ❤ ሜሉ መልካም ሰው ይገባሻል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጉኝ
@uaesara8261
@uaesara8261 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባህላችን የጠበቀ ሰርግ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@destadesta731
@destadesta731 2 жыл бұрын
የተባርከ ትዳር ያርግላችሁ አለባበሳችሁን ሲያምር ሀገራችነን ስላም ያርግልን
@yosefermias7841
@yosefermias7841 2 жыл бұрын
እጅግ ስልችት የሚል ነው! ብዙዎቹ አርቲስና እንትን የሚባሉት በአመት ሁለት እና ሶስት ጊዜ እየተጋሙ ሚዲያውን በሙሙሙሉሉ ተቆጣጥረው አሰለቹን እኮ!!! ለማንኛውም ብዙዎቻችሁ ሃብታም እና ዝነኛን ስታስቀድሙ ትዳራችሁ አልሰምር ብሏል! ፈጣሪን ያስቀደመ ይሁን። መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 2 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሜሉዬ የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘💝
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔእናት እንዴት ነሽ ጠፋሽ ደና ነሽ የሜሉ ሰርግ በጣም ደስ ይላል አግዚያብሄር ይመሰገን እግዚያብሄር ይመስገን የተባረከ ትዳር ያርግላችው
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@mimishudemishu9194
@mimishudemishu9194 2 жыл бұрын
አቤት ሄኖክ🏆 ብትበላም በቅርብ ሠርግ ያረጋል ከዛ ለመብለጥ ወይ ተግደርዳሪ ለመሆን መከራ ሲበላ እናያለን እስኪ ሠው ሁን ትምርት ውሠድ በፈጠረህ ታመን በንቅሳትና በጡንቻህ 💪💪አታስብ አሁንም ፎክክር አታርገው ብትገባም አይሠምርም ፈጣሪን በይቅርታ እናቱን እወዳለሁ ምርቃት ንሠሃ ያስፈልገዋል እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን በምረቱ የሚያኖረን ሁላችንንም ይቅር ይበለን እናትህ አለምህን ያሳያቸው🙏
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
ሜሉ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤🙏 በፍሬ ይባርካችሁ😘😘😘 ሀኒች ድንቡሽቡሾ😊😊😊😊 👉አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የለበሱት ከሴቷ ጋር ግን ከጎንደር ወይም ከባህርዳር የመጡ ናቸው መሰለኝ እዛ ስለማውቃቸው ነው
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያምራል ዋው የሴት ጀግና ሜሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ እመብረሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት የተሰበረ ልብ የሚጠግን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካቹ በእውነት ሀይማኖትሽን ዋዳድ ሀገርሽ ወዳድ ጅግና ኩሩ ኢትዬጵያዊ ሴት ነሽ ትለያለሽ እምዬ ጎንደር ሁሌም ከፍ በይልን የጎንደር ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀገራቹን ወዳድ ሀይማኖታቹን አክበሪ ሁሌም ክበሩልን ምርጥ ኢትዬጵያዊ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ሀንዬ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ኑሪልን የኛ ፈንድሻ ስታምሪ እኮ ትለያለሽ ሙሽራ መስለሻል ሁሌም ይመርብሽ ሀኒ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ዋዋውውው በጣም ታምራላችሁ ያብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
ስርአት ያለው ጋብቻ ባህላችን ያረሳ ሰርግ ደስ የሚል ነው እደነዛ መቃሮች በአደ ባባይ ያለ ባህላችን የለሌነገር ከፈር ለከፈር በህዝብ ፊት የሚሳሳሙ ጂሎች ሰልጣኔ ብለው የተጃጃሉ ይሄሰርግ ይሄ ሰርግ ያን ሁሉ ይደመ ስሰወሰዋል በጣም አሪፍ ሰርግነው ለማየት እራሱ ሳንሳቀቅ ነው ያየነው
@mimishudemishu9194
@mimishudemishu9194 2 жыл бұрын
⛪🇲🇱ሜሊዬዋ እግዛብሄር አለ የምልበት ቀንን አሳልፎ እንዲ ተአምር ሲታይ እምነትን መንፈስን ያጠነክራል በጣምምም ደስ ይላል እግዛብሄር ባንቺ ለሚሊዬኖች የሱ ሲሆን በብዙዙ በረከት ውቂያኖስ የበለጠ አሁንም ሁሌም በቤታችሁ አብሮ ይሁንላችሁ ያከበርቸው እጥፍ ድርብ አደሠቱን🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 መልካም ስራ እንዲ ሲታይ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ለይላየ ደምሪኝ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሀኒቾ አምሮብሻን 😘መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ሜላት 💍💍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ደስታየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 жыл бұрын
የሰው መውደድ ይስጣቹ ወገኖቼ ሜሉዬ ይገባሻል የኔ ሴት 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
የኔ አየል የኔ አያል የሚሉት ዘፈን በስት አመቴ ሰማውት ልጅኔቴን አስታወሰኝ❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ሀኒቾ የኛ ድቡሺቡሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤👌
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ፍቅር ሰብስክራይብ አረጌኝ
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 2 жыл бұрын
ሜሎነዬ የእመቤቴ ልጅ ዘመንሽን ሁሉ ተደስተሸ ኑሪ የኔ ቆንጆ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
አቤት ወዶቹ ውበታቸው ልብሳቸው አድምቆቸዋል ሚሉየ የኔ ደርባባ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@abnzer8279
@abnzer8279 2 жыл бұрын
ሀኒ ትለያለሽ ስንል በምክንያት ነው ስውደሽ የዝችን መልካ ቀና ሴት ሜሌዬ የደስታ ፕሮግራሞች ስለስያሽን እናመስግናለን እግዚአብሔር ዘመናቸውን የደስታ የፍቅር ያደርግላት
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
እስዋን ያገባ አፈሰ ሜሉ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ደርባባ ስርአትዋ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅብ ዘመንሽን።ሁሉ በፍቅር የምትኖሪበት ትዳር እግዚአብሔር መርቆ ይስጥሽ ስቀሽ ተደስተሽ ኑሪ። ሀንዬ ስታምሪ አንችም እልልልልልል ብለናል
@hanantobe6116
@hanantobe6116 2 жыл бұрын
የልጆች እናት ሆኖም እንዲህ መሞሸር እኔማ ተስፋ አለኝ እንኪዋን ደሳለሽ ውዴ
@የነገንማንየቃል
@የነገንማንየቃል 2 жыл бұрын
አየ ሀኒቾ ባድራ ለባሾቹን አዉጣቼዉ ነገር ሆኖባት እጂ ብወጣቼዉ ትወድ ነበር ወላሂ ከፌቶ ነዉ የተረዳሁት የኔ ልዩ እዳች አይነቱን ያብዛልን ሀገሩን ወዳጃ
@fekratf4274
@fekratf4274 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብርሀም ና የሳህራ ያርግላችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ፍቅረየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 2 жыл бұрын
ሜሉ ምርጥ የተዋህዶ እህታችን መልካም ትዳር እዲሆንልሽ ምኞቴ ነው
@hoasd1511
@hoasd1511 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላት🌷🌷🌷🌷🌷😍😍😍
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 жыл бұрын
እኅታችን ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ የአባታችን የቅዱስ አብርሃም የእናታችን የቅድስት ሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍🌹💐💐🌻🌻🌻
@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ
@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ 2 жыл бұрын
ከጎንደሮች መፈጠር እኮ መታደል ነዉ እኳንም የኔ ወናችዉ ድምቅ በሀገራችን
@tru1614
@tru1614 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኔም ልጆቸን እንደዚህ ለመዳር ያብቃኝ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ብርክ ያድርግላችሁ አሚን
@alemtubealemtube9834
@alemtubealemtube9834 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ መልካም ትዳር ይስጣችሁ አሜን በሉ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 жыл бұрын
አሜንውዴ
@njahn1676
@njahn1676 2 жыл бұрын
አሚንንን
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
ያከበርሽው አምላክ አከበረሽ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ጌታ ጨምሮ በልጅ ይባርክሽ የኔ ቅን ሳይሽ እባዬ ይመጣል መልካምነትን ባንቺ ተምሬያለሁ።
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 2 жыл бұрын
የኔ ፍድቅድቅ እንኳን ደስ አለሽ ጥላትሽ ተቃጠሉ እስይ እደጨለመ አይቀርም እይዉ ዛሬ ነጋ ድግል ማርያአም ከነ ልጃ ትዳራቹህን ለዘላለም ታኑራቹህ ሀኒም እወድሽ አለሁ
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሜሉየ የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ በድጋሜ መልካም ጋብቻ 💝💝💝
@meram123
@meram123 2 жыл бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ለአገራችን ለዝሮ መግቢያቸን አገሬ ዝሮ መግቤያየ እውድሻለሁ ሰለምሽ ይብዛ ነ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 2 жыл бұрын
wealeykum selam werahmetullahi weberekatu amin hagerachn allah selam yargln
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሜሉዬ የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብእሃምና የሳራ ያድርግላችሁ በእውነት
@elamderbew9231
@elamderbew9231 2 жыл бұрын
ye abrham ye sara tedar yargelachu melu enkuan des alesh 😍😍😍fetari ke kefu negr yetebkachu
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 2 жыл бұрын
እንኳን ከክፉዎች አይን ሰወረሽ ሜሉ long life
@ruthbekele9127
@ruthbekele9127 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የፀሎት ውጤት ነው።
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ ሜሎ የኔ ደረባባ የሴት ወይዘሮ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያምጣልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 2 жыл бұрын
አቤት እናት ሀገሬ ስርአትሽ እኮ ልዩ ነው መልካም ጋብቻ ሜልዩ ይያብርሀም የሳራ ይሁንልቹ ውድ
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 2 жыл бұрын
ዋውመልካም ጋብቻ❤😍😍❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ🥰🥰🥰🥰
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ያርቦቹውን ስርግነውእደዝህ ያየሁት በደርጅላይ ሙሽራሲህድ የመጀመርያ ኢያ ሳይ ሀንየ የኔድቡሽ የስውደስታ እሚያስደስትሽ እንኮንደስአላችሁ ሜሉውየ እኘም በመዳምቤት ሁነን ደስብሎነል ወልዳችሁ ክበዱው
@hxhx8175
@hxhx8175 2 жыл бұрын
በታሪካዊቷ በጎንደር ከተማ የሜላት ነብዩ ሰርግ እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ ምርጥ ሴት
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እህታችን ቻለው ሄኖክ
@ፍሬሂወትመግስቱ
@ፍሬሂወትመግስቱ 2 жыл бұрын
የኔ መልከ መልካም ሚሉየ መልካም የትዳር ዘመን የዋህ ነሽ አች እ/ር ሁሌ ካች ይሁን አከብርሻለሁ ሜላት❤🙏
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
አቤት ዉበት 😍😍😍😍😍 ጎንደር። መልካም ጋብቻ ማሉ
@fafiQueen-s6m
@fafiQueen-s6m 2 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግልሽ ወልደሽ የምትከብጂበት ያድርግልሽ የኔ ድንቅ ሴት😘😍
@havenzemen5219
@havenzemen5219 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እኮ የሰው ሲያልቅ የፈጣሪ ይጀምራል ክብር ለአዛኝቷ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 жыл бұрын
ሜሉየ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም ትዳት ይሁንልሽ የአብርሀምና የሳናን ትዳር ያዲርግልሽ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አርጎ ስራው ሜሉዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሀንዬ የኔ ቆንጆ ተውበሽልኛል አትጥፊብኝ
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube 2 жыл бұрын
ሚሎየ የኔ ደርባባ የኔ ንገሰት እኳን ደስስስስስ አለሽ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ
@የነገንማንየቃል
@የነገንማንየቃል 2 жыл бұрын
እኔ ያየሁት ያያ ላይክ ያረገኝ ሀኒቾን ያየ ከባድራዉ ማሃል ከላደረኩ አለች እኮ የኔ ቆጆ
@kalkidanenigesee5321
@kalkidanenigesee5321 2 жыл бұрын
ሀኒ ይቀጥልልን ያብርሀምና የሳራ ትዳር ያርግላቸው
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባከዉ ሜልዬ አቺ መካም ሰዉ ነሽ ከዚ አቀይርሽ ፈጣሪ አቺዉ እዳሽዉም ደጁ ጠራጊ ነኝ በለሻሉ አምላክ ሁሌም ካቺና ከቤተሰብሽ ከሀገርሽ ከህዝብሽ አይለይ የኔ መካም የጎደር ለመካም የተመረጥሽ አባሳደር ስለመካም ነትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ እህቴ ሜልዬ 💚💛❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አኒ ደርባባ ታምሪያለሺ ሜላት ጠንካራ ሴት መልካም ጋብቻ👏👏👏👏
@ሉባባ-ዠ1ገ
@ሉባባ-ዠ1ገ 2 жыл бұрын
በፈጠረሽ በአላህ ሀኒዋ በምታሚኒዉ አምላክ ልለምንሽ በምን ላናገርሽ ሰለምወድሽ እናት ዉደታየን በምን ልግለጥልሽ በስ ከሳዉድ ነኝ ሐኒዋ እህት አለም
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሜሉዬ እመቤቴ ማርያም ትዳራቹን ትባርክላቹ🥰🥰💖
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 9 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 105 МЛН
Thitina & Barnebas wedding & melis highlights
5:35
LED Pictures
Рет қаралды 4,8 М.
ሜላት ነብዩ ማርያም ትቅረብሽ Hanna Yohannes: Melat Nebiyu
22:21
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 602 М.
የወንድሜ ሰርግ !
20:33
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,2 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН