የሜላትና የሚኪ ልጆች ምን ተሰማቸው

  Рет қаралды 391,465

ጥበብ ሾዉ

Жыл бұрын

የሙሽሮቹ የሜላትና የሚኪ ልጆች ምን ተሰማቸዉ?
ማሳሳቢያ:
-ፎቶዎችን ከጎጉል እና ከተለያዩ ከወብሳይት የተወሰዱ።
*ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።
*ስለ እኛ ምክር አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምትለግሱን ታላቅ ክብር አለን🙏
ቻናላችንን ስለ ጉበኙ እናመሰግናለን።
#ጥበብ_ሾዉ #tibeb_show

Пікірлер: 145
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ወይ የልጆቻቸው መመሣሠል የፈጣሪ ሥራ አለማድነቅ አይቻልም። ደግሞ ተቀራራቢ እድሜ ያሉ ይሐሥላሉ። ሁለቱም ባአለአንድ ልጅ ሞሆናቸውም ይገርማል።
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
What ምንም ኣይመሳሱም ደግመሽ እያቸው በእድሜ ነው የሚመሳሰሉት
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
@@genetasefa8364 የሰው መልክ እኮ በአካል ብቻ አይደለም የሚመሣሠለው። በደም ግባትም ይመሣሠላል ። ሥለእዚህ ለእኔ ጉርድርድ ያሉ የደሥደሥ ያላቸው ባለደም ግባት በመሆናቸው የተነሣ ነው የተመሣሠሉብኝ። እናም ይሄን ሁሉ ላለመዘርዘር ብዬ ነው ።አሁን እንደምትረጅኝ ተሥፋ አደርጋለሁ ። ለማንኛውም መልካም ቀን
@fatimaahead7641
@fatimaahead7641 Жыл бұрын
የፈጣሪስራ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
@@fatimaahead7641 ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@selamawitlayke2495
@selamawitlayke2495 Жыл бұрын
በርግጠኝነት እሱም ልጅ ስላለው ነውንጂ ወንዶች ልጅ ያላትን ማግባት ፈሪዎች ናቸው
@user-hz7qo4pd4h
@user-hz7qo4pd4h 5 ай бұрын
በትክክል
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ብ
@getubest5016
@getubest5016 Жыл бұрын
አሜን ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤️🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ሜላታችን ጌታ የባረከው እመቤቴ የባረከችው ትዳር ይሑንልሽ ይገባሻል ውዴ የተዋሕዶ ልጅ ነገም ዛሬም ተደሠች በጤና በትዳር 🌼🥰
@haymietube9231
@haymietube9231 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ ሜሉየ😘😘😘
@Hb_12345
@Hb_12345 Жыл бұрын
እመብርሃን ከአይን ትጠብቃችሁ ሜልዬ ላንቺ ደስታን ሁሉ ተመኘሁ ይገባሻል 🥰
@menberegetachew2521
@menberegetachew2521 Жыл бұрын
ግን አርስቱ ደስአይልም ለላይክ ተብሎ አይባልም ያዬም ሲያየው ይደብራል እውነት አውነት እናውራ ፕሮግራሙን ያዬ እንዳስተላለፈው አውነቱን እንደዛ ብታረጉት ደስ ብሎን ላይክ እናረገው ነበር ግን ይደብራል 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ያያየ የኛ ውድ ኑርልን ሜሉየ መልካም ጋብቻ
@tube3808
@tube3808 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@zubermama9570
@zubermama9570 Жыл бұрын
S a w
@abe60608
@abe60608 Жыл бұрын
በቃ የሄኖክ ስም ካልተጠራ አይፖሰትም ያገባችው ሌላ ነው ልጁ የራሱን ላይፍ እየኖረ ነው ለምን አተዉትም?
@azmethebelessa
@azmethebelessa Жыл бұрын
Congratulations Miki. Happy Marriage!
@EKRAM357
@EKRAM357 Жыл бұрын
የኔ ማር መልካም ትዳር ያርግላችሁ በቃ ምችት ይበላችሁ
@sabageletu5765
@sabageletu5765 Жыл бұрын
ነጋሽ ፣ያያ፣ሜላት ዕንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች የምታኮሩ ቀጥሉበት
@linawoldmariyam9047
@linawoldmariyam9047 Жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ መስራት መልካም ነው ከዛ ውጭ ግን እንደልጃገረድ ሴት በሰርግ ብዙም አታካብዱት መልሱን ሳይ ስለገረመኝ ነው
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
ይገርማል ልጆቹ እራሱ ትዳር ይፈልጋሉ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
😂😂😂 አነሱም በጊዜያቸው ይዳራሉ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Жыл бұрын
@@leiladavid.2632 አወ አይቀርም ግን ነገሮች ገርመውኝ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
@@sahadauae9589 ዋናዉ ገንዘብ ይኑርሸ አንጂ ልጅሸንም ድርሸ የልጅልጅም አይተሸ ታገቢያለሸ ዋናዉ አኛ ሴቶች ይዘን መገኝት ብቻ ነዉ ግን ሁለቱ ሙሸሮች አነድ አኩል ናቸዉ 😁
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
መልካም እዲስ አመት መልካም ጋብቻ ሜሉ መልላሙን ሑሉ እመኝልሻለሑ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ረሑስ መረዓ ይግበረልኩም ሜሉ& ሚኪ ደስ ስቱሉ
@lillyl4262
@lillyl4262 Жыл бұрын
I don’t know melat but she sounds like a nice person…… God bless their union
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
@asterworku543
@asterworku543 Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
.wow
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
ግን እርዕሱ ይደብራል በቃ ተፋቱት ምንድነው
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ትዳሬቸውን ይባርክ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
መልካምጋብቻሜሉየ ማሬ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ደስ ሲሉ!!🥰🥰
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 Жыл бұрын
Meli melkam tidar yene kumnegeregna 😘😘
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@saadasaada4989
@saadasaada4989 Жыл бұрын
ወላሂ ያያዬ አክባሪ ነክና አላህ ያክብርክ ሙስሊሞን አሰላሙአለይኩም አላለም ዋው
@danielk355
@danielk355 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ !!!
@tube4951
@tube4951 Жыл бұрын
egezeabher yemsgen meluyee enquan dess aleahi🌼🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርከው eski wede egna you tube gora belu
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
ስታምሩ እህቷ ትመሰላለች
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አህቶ ሳትሆን የአጎቶ ልጅ ነዉ የምትመሰለዉ 😁
@peaceforall8032
@peaceforall8032 Жыл бұрын
What a stupid title! Why
@helukonjo675
@helukonjo675 Жыл бұрын
በጣም ቆሻሻ ሆነዋል ዩቱበሮች እርእሳቸው ሌላ ውስጡ ሌላ
@peaceforall8032
@peaceforall8032 Жыл бұрын
@@helukonjo675 greed eko new! They don't for go far to be honest
@mayam837
@mayam837 Жыл бұрын
@@helukonjo675 ምናልባት አማርኛ በደምብ አይችል ይሆናል ለምሳሌ በደምብ እንግሊዝኛ ተናግሮ አማርኛ እሰከዚህም ከሆነ ምን እንደፃፈም ባማርኛ ላያቅ ይችላል ጥሩ እርስ የፃፈ መስሎት ይሆናል
@peaceforall8032
@peaceforall8032 Жыл бұрын
@@mayam837 No if you've seen the vedio they never talk about henok. It is not misunderstanding , he just wanted more views
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Melat arogit nech leka la henok atimaxinaum nebar
@1er201
@1er201 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@genetmengasha2267
@genetmengasha2267 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍👍
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
ሜሉየ❤️❤️❤️❤️
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu Жыл бұрын
አይ የኛ አርቲስቶች እዪኝ እዩኝ ማለት ስትወዱ፡ ከ 6 ወር በሁዋላ ለሚፈርስ ጋብቻ ፡ አስመሳዮች
@user-si4iu9kv6f
@user-si4iu9kv6f Жыл бұрын
ደስ ሢል ሚኪያጂ ያልበዛበት ሰርግ አየ
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r Жыл бұрын
ሲያምሩ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላቸው
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
yabrhem yasra Gabch yadrglachaw
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ያያ በታሪክ በኔ ነው የተጀመረው አልክ ሚስትየዋ የት ገባች ግን??
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 Жыл бұрын
ኧረ ብዙ አሉ እድሉን አግኝተው ሚዲያዎች ላይ ሰላልወጡ እጂ በታሪክ እኔነኝ አላለም አተ ካሜራ በእጅክ ስለሆነ ነው እጂ ብዙ አሉ
@allgames7481
@allgames7481 Жыл бұрын
ጎሽይመቻቹሕ❤👰❤
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
Melkam tidar
@ephratasolomon7975
@ephratasolomon7975 Жыл бұрын
Yebrham sara yargilish
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Жыл бұрын
ሜሊይዬ የኔ ቆንጆ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Mealuyia enkwan dess alesh
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
👏👍🇪🇹🙏
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@ledyaledya5639
@ledyaledya5639 Жыл бұрын
Meluya melkam gabeca yunhlsh
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
አተ አይደለክም ያያ ዘካርያስ ነው ለመጀመርያ ጎዳና ላይ ሰርጉን ያከበረው ቀጣይ አተ ነክ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ግን እባካችሁ ምንም ችግር ቢያሠድዳችሁም, ማንነታሁን ለሰው ሀገር አትገብሩ። ቢያንስ ለልጆቻችሁ ቋንቋችሁን አውርሷቸው አስተምሯቸው።በእዚህ ላይ የትኞቹ ናቸው? የሜላት እናት ናቸው ብለህ ያአሥተዋወከን? ምክንያቱም አንዲት እናት ከለይ ተንደርድድረው በፍጥነት በመምጣቾ ያለፉ አሉ, እንደገና ቃለመጠየቁን የሚመልሱት አናት አሉ, ሥለእዚህ አለየህልንም? አንተው ካስተዋወቅከን አይቀር ግልጽ አድርገው።መጀመሪያ እንኳን አብሮ አደረሰን ያሉት እናት ናቸው እንዳንል ለጠየካቸውን ቃለመጠየቅ የሚመልሱት ፀይሟ እናት ናቸው ።እነዛኛው እናት እግረመንገዳቸውን ያለፉ ይመሥላል።
@abfoods
@abfoods Жыл бұрын
Hii
@lidiamulubirhan2212
@lidiamulubirhan2212 Жыл бұрын
Beduachew
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ፀጉር ናፈቀኝ
@abghabesh
@abghabesh Жыл бұрын
Henok yemibal wusha minew eref yemilew Ata
@mulugedefawu9137
@mulugedefawu9137 Жыл бұрын
Melu melgam gabcha.....ere kechalsh be geez awuriy.
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Жыл бұрын
Congratulations.
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈👈👈👈👈👈👈 touch the profile and watch more videos
@Powerof7
@Powerof7 Жыл бұрын
ልጅትዋ ሄኖክን ነው ምትመስለው እንደኔ የሜላት ልጅ መልኩዋ ሔኖክን የመሰለው።
@mayam837
@mayam837 Жыл бұрын
Henok ማነው??
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
እራሱን ናት😜😀😀😀
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ጭራሽ አይመሳሰሉም
@Mitubekele
@Mitubekele Жыл бұрын
@@mayam837 😅😅😅
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 Жыл бұрын
You guys why don't stop such cheap news. You are joulese yhey are beautiful couple.
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@sadseas9189
@sadseas9189 Жыл бұрын
መልካምትዳር
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Жыл бұрын
Single mom single dad Get maried good Enate youtuberoch zem belachhu atragebu
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
You are confusing ሜላት stepdaughter she’s like 😳what did he’s saying 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤣🤣🤣why don’t you ask her in English language lol 😝 ከዚህ ሁሉ ምነው ቢቀርብክ ስ ያልሆነ ነገር በእንግሊዝኛ ብትመልስ በምን ታውቃለህ 🤣🤣 to much showing up I didn’t know why 😃😃😃 calm down and enjoy the weeding instead 🤣🤣🤣congrats to ሜላት አንተ ግን ትንሽ አሽቃበጥክ ይመሰላል Lol 😝
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb Жыл бұрын
That's what I was thinking lol
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb Жыл бұрын
Atabashum esu eko nw
@garchotub4652
@garchotub4652 Жыл бұрын
ግን ስንተኛ ዋ ሰርግ ነው? ሰውን እየዋሹ ክርስቶስ ይደሰታል ዘበት ነው።
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ሰርግ የመጀመሪየዋ ነው ልጇን የወለደቻት ተማሪ እያለች ነው
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
ትዳር አንዴ ነው
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 Жыл бұрын
እውነት ነው አይመጥናትም ይቺ ረጋ ያለች በሀይማኖቷ በበጎ አድራጎት ሁሉ ነገር አሟልታ የሰጣት ከዚህ ዱሪዬ አይመጥናትም
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z Жыл бұрын
ማለት
@pan-africantradingandcontr1810
@pan-africantradingandcontr1810 Жыл бұрын
Yes betam lek nesh eha dedeb
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
አሁን እማ ምረጥ ባል አገኝች ሄኖክ ግን አይሆናትም ነበር ሜላ ምረጥ ልጅ ናት
@1er201
@1er201 Жыл бұрын
ለልጂህ ሽማግሌ እልካለሁ እዳትመልሳቸው።
@user-tn6sv4pj8m
@user-tn6sv4pj8m Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👰👈
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@semiraawaleni8464
@semiraawaleni8464 Жыл бұрын
Henok le melat sayhon le lijwa nw mimetnew
@nejatabu6220
@nejatabu6220 Жыл бұрын
Menew anchi abatua konew mihonew
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 Жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ
@andomtsegay6491
@andomtsegay6491 Жыл бұрын
Ahiya ahiya allways ahiya amahara ahiya ahiya amahara allways ahiya amahara ahiya ahiya amahara allways ahiya amahara ahiya ahiya
@lehlinaheyoyo7736
@lehlinaheyoyo7736 Жыл бұрын
በቃ ተናገርሽ ማለት ነው? አይ እውቀት
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
በልጆች ስም አትነግዱ
@hayathayat597
@hayathayat597 Жыл бұрын
አይወልዳትም
@eliaswoldegiorgis5872
@eliaswoldegiorgis5872 Жыл бұрын
Elias.elias.7.1.2015 ear.eye erterawian ethiopiawian other for all from this maryam with elias.elias for all...elias.elias.7.1.2015 ear.eye erterawian ethiopiawian other for all remain one from this maryam with elias.elias for all.
@solgirma690
@solgirma690 Жыл бұрын
እና የምን ሰርግ ነው ድንግል የሆናቹ ይመስል ምግቡን አትጫወቱበት። አርፋቹ አትጋቡም ያለ ሰርግ። ሁለታችሁም ባልና ሚስቶቹ ተርመጥምጣቹ ተርመጥምጣቹ ሲበቃቹ የምን ሰርግ ነው። ሄኖክ ጀግና ነክ እንደዚ እስኪበቃል አጫውተክ ለቀካት
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Жыл бұрын
በመያገበክ አትግባ በሰው ደስታ የመይደሰት ሴጠን በቻ ነው
@kidistkebede2020
@kidistkebede2020 Жыл бұрын
temesasay baheri selalachu nwe ayedel. tebekena yakomekelet. leseregwa teteraw kemaleteh befit tetenekek antem
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
የሜላት ልጅ ግን ሄኖክ ድንቁን ነው የምትመስለው
@hanabehani8082
@hanabehani8082 Жыл бұрын
እናቱዋን ቁጭ
@genetbelachew7574
@genetbelachew7574 Жыл бұрын
የጸሎት.ሠው..what.can? ከሥንቱ..አሥተዋወቀችን..ለሥላሤ..kkkkkkkkkk..ያያ.አታሽካብጥ.እግዛብሔር.ፊት.ሢታይ.የቱ.ይሖን.የጸሎት.ሠው.ገደም.መሔዱ.ወይሥ.ዘርፋፋ.ቀሚሡ..የቱ.ነው...ዝም.ብላችሑ.አትዘላብዱ..
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
it's very exaggerated...what is this she knew when she get married with henok he has affair with another bunch of women...don't play holy holy
@user-tu5nt1xr2g
@user-tu5nt1xr2g Жыл бұрын
እንግሊዘኛ አችልምደ ጋዜጠኛው ተብየው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
የሜላት ልጂ ሄኖክ ይወልዳታልዴ?
@user-hp8gz2xo1m
@user-hp8gz2xo1m Жыл бұрын
አይ አይወልዳትም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
@@user-hp8gz2xo1m አዮዋልጁ ትመስለኝ ነበር
@mayam837
@mayam837 Жыл бұрын
22 አመቱ ነው አያደርሳትም አረ
@saraabreham2729
@saraabreham2729 Жыл бұрын
አይወልዳትም ከሌላ ሰው ነው የወለደቻት
@mayam837
@mayam837 Жыл бұрын
@@saraabreham2729 ትክክል 22 ምናምን አመቱነው እኮ አያደርሳትም
@samigola
@samigola Жыл бұрын
አንተ ድንኳን እየሰበርክ አሽቃብጥ ቅንቅናም አቃጣሪ አሁን የሄኖክ ስም መጻፍ ምን አስፈለገህ ሆዳም የሱን ስም ጽፈህ ገንዘብ ለማግኘት ነው ችጋራም ነህ እየዞርክ ቀላውጥ 🤣🤣🤣🤣
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
Totally 💯 agree with you that’s what I’m saying he’s to much when the way he’s asking her daughter and her stepdaughter Confusing her she’s like what did he’s talking about 🤣🤣🤣🤣🤣ልጆቹን መጠየቅ በ እንግሊዘኛ የማይሆን ብትነግረው ጥሩ ነበር ስለማይገባው 🤣🤣ቢቀርበትስ እንደሴት ማሽቃበጥ ይወዳል በትክክል ገልፀከዋል ሌላ ግዜ በየ celebrity ቤት እየ ሄደ ማሽቃበጥ ማቆም አለበት። 😄😄✌🏽
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ቪዲዮዎችን ተመልክተው ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ ስራችንን ይዩ እና ይመስክሩ! በእርግጠኝነት ይወደናል። ዛሬውኑ ቤተሰብ እንሁን!👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@genetbelachew7574
@genetbelachew7574 Жыл бұрын
ሢምፕሊ.አርቲሥት.ሤት.ናት.አሽቃለጭ
@tinajery8829
@tinajery8829 Жыл бұрын
የያያ ማሽቃበጥ ግን እግዚኦ በየቦታው ግን አይደብርህም 🤮🤮🤮🤮
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አኔ Subscribe ላርግ ነበር ውሸታም ሰለሆንክ ትቼዋለሁ ሄኖክ ያላለዉን ለዮቲዮብ ንግድ ሰትል መቦትለክህ ያሰጠላል ዉሸታም ነህ 🤮
@fnentertainment4985
@fnentertainment4985 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች 50 ሎሚ ለ1ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው። እንደሚባለው እባካችሁ የ KZbin channelን subscriber በማድረግ ደግፍኝ በማርያም/በአላ 😭😭ይሄን አንብባችሁ አትለፉኝ😥
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
ሀይ ሀይ kzbin.info/www/bejne/qKGTgIGiiM-Lq68
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 22 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН