No video

የሚበልጥ ስጦታ Dr Abraham T/Mariam_ Halwot E.U church

  Рет қаралды 22,903

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

2 жыл бұрын

ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም Dr Abraham T/Mariam_ Halwot E.U church

Пікірлер: 35
@tikurfert7665
@tikurfert7665 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ብዙ በአንተ ተባርኬለሁ በተለይ የአርብ ፕሮግራም ኤፌሶንን አበላሀን አንተና ወንድም ማሙሻ ለምልሙ
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 11 ай бұрын
Amen
@LouLou-jy2ll
@LouLou-jy2ll 2 жыл бұрын
Amennnnnn🙏
@iyasudesalegnmuleta4968
@iyasudesalegnmuleta4968 Жыл бұрын
amen
@tube7026
@tube7026 2 жыл бұрын
Wow
@sennaababba1409
@sennaababba1409 Жыл бұрын
Geta abizto yibarik bizu bante timirt lay iwqat agegncgale
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 жыл бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ❤ጌታ ኢየሱስ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ጸጋና ሰላም ይይብዛልህ የተወደድህ ወንድማችን🙏
@abikebe9739
@abikebe9739 2 жыл бұрын
ተባረክ። መንፈስ ቅዱስ ምንም ያልነበርነውን giant አረገን። Withe Him we are all God's generals.
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።you
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
❤❤❤ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን❤❤❤
@tadelechtelila2027
@tadelechtelila2027 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱሰ ይባረክ ሰለ ትልቁ ሰጦታው ሰለ መንፈሰ ቅዱስ ይሄን ክፍል በዚ መልኩ ተረድቼው አላዉቅም ነበር ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክህ።
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 2 жыл бұрын
Amen Holy spiri come up on me
@abikebe9739
@abikebe9739 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብ በሰሜ የሚልከው መንፈሰ ቅዱስ በመጣ ጊዜ ሀይልን ትቀበላላችሁ ያለው
@abebawtadesse2093
@abebawtadesse2093 2 жыл бұрын
አሜን የአባቴ መንፈስ
@wondwosengirma960
@wondwosengirma960 2 жыл бұрын
Dr.አብርሽ ተባረክ ዘላለምህ ይባረክ!!!
@tedalmera8583
@tedalmera8583 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube7026
@tube7026 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 2 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ👏👏 Amazing! መንፈስ ቅዱስ ተባርክ!
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ወንድሜ ዶ/ር አብርሽ ተባርከኃል።
@hannamekonnen8014
@hannamekonnen8014 2 жыл бұрын
Dr Abreshe zemenhe yebarek
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 2 жыл бұрын
D/r እግዚአብሔር ይባርህ ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻
@meazamusazghi1778
@meazamusazghi1778 2 жыл бұрын
Ho we love you our beloved brother God bless you more and
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 2 жыл бұрын
ዶክተር አብርሸ ጌታ ይባርህ
@netsanetterefe2665
@netsanetterefe2665 2 жыл бұрын
Hi dr. Abrish tebarek
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 2 жыл бұрын
Hallelujah !!! glory glory to Holy spirit 🙏
@sinafikishabebe1940
@sinafikishabebe1940 2 жыл бұрын
God bless you Dr Aberham
@merongetachew7061
@merongetachew7061 2 жыл бұрын
Oh how I love you Holy Spirit!!!!! ❤️❤️❤️❤️
@bezigetachew
@bezigetachew 2 жыл бұрын
Bless you doctor abresh
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ!❤❤❤
@tigistgebrehana545
@tigistgebrehana545 2 жыл бұрын
Dr Abrish you're blessed
@brhanuabuhay1404
@brhanuabuhay1404 2 жыл бұрын
Amen 🙏 God bless you Dr.Abrsh
@genetturiso3877
@genetturiso3877 2 жыл бұрын
Wow God bless you and your family
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
Tebareke Pastor!
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 жыл бұрын
Hallelujah
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 2 жыл бұрын
GOD bless you !!!!!
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
አምላካቹ አሸናፊ ተዋጊ ነው አትፍሩ Amazing Preaching With D.R Abraham Teklemariam
1:04:24
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 22 М.
እግዚአብሔር ያየልህ ላይ ትደርሳለህ Amazing Preaching With D.R Pastor Abraham Teklemariam
21:55
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН