የህይወት ውሃ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 116,792

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

10 ай бұрын

የህይወት ውሃ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church #2023

Пікірлер: 119
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 10 ай бұрын
የሚገርም ነገር 🤔2023 &በ2015 ዓ.ም በዚህ አመት በድህነት ትምህርት ውሰጥ ሰለ መንፈስ ቅዱስ ክፍል 10 እየተማሪን ነበር በመንፈስ /በልሳን ለመጸለይ እፈራለሁ ለምን በውሰጤ አለ ግን የሰው ይመሰለኛ ነበር እና ኤሄን ትምህርት ሰለ መንፈሰ ቅዱስ እየተማራኩኝ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ አንድ ጀምረው አሰከ መጨረሻው ምዕራፍ በጣም አያነበብኩት ነበር። በተለይ ምዕራፍ 2 እና ምዕራፍ 10 በጣም እያነበብኩኝ ተቆጣጣሪኝ በዛን ሰዓት ከውሰጥ ፈንቅሎ ወጣ ኦ መንፈሰ ቅዱሰ ❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ሌላ ደግሞ ትንቢት ሕዝቅኤል ምዕራፍ 47 ያለው አሁን ነቢዩ የሰበካው ቃል ከቤተ መቅደስ የሚወጣው ውሃ እያነበብኩኝ በጌታ ሰም ልነገራችሁ አልችልም ወገኖች እንዴት በመንፈስ ቅዱሰ እንደተሞላው 👉🕊💙👈አላውቅም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤ ተባረክ ነቢይ ጥሌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በእውነት በጣም ነው የተባረኩበት ዋውውው😮❤❤
@waajoowalaga7301
@waajoowalaga7301 9 ай бұрын
❤❤ in
@waajoowalaga7301
@waajoowalaga7301 9 ай бұрын
❤❤ in
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 ай бұрын
ታድለሽ ❤
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o Ай бұрын
Amen. Amen. Amen. Amen❤❤❤ ዌልልልልልልልልካም እግዚአብሔር ይባርክህ. ዌልልልልልልልልካም❤❤❤. አሜንንንንንን. አሜንንንንንን ❤❤❤❤
@HanaMulugeta-ix6sc
@HanaMulugeta-ix6sc 2 ай бұрын
ተባረክ እንደአንተ አይነት የወንጌል ሰባኪዎችን የህይወት ዉሃ ወንዝ የሆነውን ኢየሱስን የሚሰብኩልን ያብዛልን።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 10 ай бұрын
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@user-or8qw7ho7b
@user-or8qw7ho7b 2 ай бұрын
መንፈስቅድስዬ አንተኮለኔ የእውነት መሪዬነህ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetbekele1092
@netsanetbekele1092 10 ай бұрын
አሜን
@christian_motive
@christian_motive 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ የሚደንቅ መገለጥ
@bikeomran1818
@bikeomran1818 9 ай бұрын
😢 ብጮህ ደስ ባለኝ ያለሁበት ስፍራ አይመችም ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልን ❤❤❤
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 9 ай бұрын
😂unet new migerm kal new
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 Ай бұрын
amen amen tebarekalegne❤❤❤❤❤❤❤
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 10 ай бұрын
በእውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም ነው ምንወድክ ጌታ ይባርክክ
@SemerabTekeste-qp2wq
@SemerabTekeste-qp2wq 10 ай бұрын
@SemerabTekeste-qp2wq
@SemerabTekeste-qp2wq 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የውሀው አለም የሚለው ለዚህን ጊዜ ወንድሜ ደርህበታል ትንሽ ገባ በል
@melese4118
@melese4118 9 ай бұрын
ዎዎ በዚ መገለጥ እያንዳዳቺን እንነካ ነብይ ጢሌ ዘመንህ ይባርከ
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 9 ай бұрын
ዋውውውውው ዋውውውውው በኢየሱስም አሜንንንንንንን ነቢይ ጥላ እግዚአብሔር አምላክ ዘርን ይባርክህ በውስጡ ሌላ ሕይወት ተዘራ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋፋ አሜንንንንንን አሜንንንንንንን መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጌታ ሆይ አሜንንንንንንንን መንፈስ ቅዱስ ይቀጥላል ይቀጥላል ይቀጥላል ሐሹሹሹሹሹ ሐሹሹሹሹሹ
@mesizewde338
@mesizewde338 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥሌ ለምልም።
@tigabumelese1943
@tigabumelese1943 10 ай бұрын
Hlowt church የጌታ እጅ የምገለጥበት የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ያረፈባት ቤተክርስቲያን ነች። ነቢይ ጥሌ ውስጤ ነው ትምህርቱ ሁሉ ኢየሱስ ተኮር ወደ መስቀሉ ትውልድን ማስጠጋት ስራ ነው የምሰረው።❤❤❤❤ ሁለታቹንም አብልጨ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤👍
@tesfaye5207
@tesfaye5207 7 ай бұрын
Amen
@rahelworku6710
@rahelworku6710 10 ай бұрын
ጥሌ❤❤❤❤❤የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@emelom20
@emelom20 8 ай бұрын
እኔ እኮ እየሱስን እንደ አዲስ ተቀበልኩኝ!!❤❤❤❤❤እንዴት ድንቅ ነው
@NaneGetachw
@NaneGetachw 7 ай бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት የሰማሁት ጌታ ከተቀበልኩኘ እንደ ዛሬ ወደ ልቤ ገብቶ ያረሰረሰኝ የለም ጌታ ምስክሬ ነው ጌታ ኢየሱስ አሁን በሰባት እጥፍ አብዝቶ ይቀባህ ሂድ አትገደብ ።❤❤❤❤❤❤
@solomonmulatu9347
@solomonmulatu9347 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ
@tilayekabate7762
@tilayekabate7762 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰለ ቅሬታዎቹ ስሙ ይባረክ አንደኛው ቅሬታ ይሄ ወንድማችን ነው
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ በጥንቃቂ ቃሉን ሰለምታሰተምር ትምህርት ጌታ እየሱሰ ብቻ ሰለሆነ እንዲት የሚሰገርም መገለጥ በየሱሰ ጀምረ በየሱሰ ጨርሰ
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 10 ай бұрын
የሚደንቅ መገለጥ ዝም ብለህ ጥልዬ ኢየሱስን ስበክ
@girmaroman8655
@girmaroman8655 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@loveabulo3544
@loveabulo3544 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@lidyaworku1571
@lidyaworku1571 10 ай бұрын
አሜን ተባርክ ነቢይ ጥሌ
@nathaneyob9833
@nathaneyob9833 9 ай бұрын
3
@BekiLove-xe4hy
@BekiLove-xe4hy 10 ай бұрын
በኢየሱስ አብ አየን አሁን ደሞ በአንተ ወልድን እያየን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላንተ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እንድ አንተ ለትውልድ ኢየሱስን የሚያሳየን እግዚአብሔር ያብዛልን በብዙ ተባረክህ ጥሌ my favorite!❤
@user-js2bs9zs6h
@user-js2bs9zs6h 8 ай бұрын
Tabarak
@betlamgrma8696
@betlamgrma8696 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@amsalupetros1982
@amsalupetros1982 10 ай бұрын
እጅግ የሚደነቅ የጌታ ቃል መገለጥ ያለበት የእግዚአብሔር ሰው!!!!ዘመናቱ ሁሉ የተባረከ ይሁን። መገለጡ ይቀጥል ሞገስም ይጨመርለት!!!!!!!!!
@mouawecell3097
@mouawecell3097 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይህን ጥል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነው
@abigailabebe3256
@abigailabebe3256 10 ай бұрын
በእውነት ሁሌም የጌታን ቃል ስሰማ እንባዬ ሳላውቀው ይፈሳል ልዩ ነው መንፈሱ ያለህ ዛሬ ደግሞ እኔ ብሄድ ይሻለኛል ብሎ አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ ምን ያህል ውስጤ ጌታ እንዳስገባ ስረዳ የበለጠ ጌታዬን እየሱስን አመሰገንኩት አንተም ጥሌ ጌታ እግዚአብሔር እሱ ባየልህ በረከትተባረክ 🙏🏽
@user-db8dj2nv9o
@user-db8dj2nv9o 9 ай бұрын
Geta yebark
@rozamohamed9061
@rozamohamed9061 10 ай бұрын
Yes mabirara yisewu kal tataleh enji mesfesi kdus yasiredahal
@Asela14
@Asela14 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@andualemtekle1914
@andualemtekle1914 8 ай бұрын
geta yibarkh!
@user-db8dj2nv9o
@user-db8dj2nv9o 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 10 ай бұрын
ተባረክ🎉❤
@firaolayanew
@firaolayanew 7 ай бұрын
God bless you 🥰
@millii1
@millii1 10 ай бұрын
አሜን። Amazing!!!
@user-hq6lo8zd9w
@user-hq6lo8zd9w 9 ай бұрын
AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@selameyob8177
@selameyob8177 9 ай бұрын
Bzu temrelaw geta yibarekk prophet tlie❤
@kalkidanmeseker4382
@kalkidanmeseker4382 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንዳንተ አይነት ያብዛልን❤❤❤
@lidimulugeta216
@lidimulugeta216 10 ай бұрын
ይህ የህይወት ዉሀ ፡ ይህ ህይወት ሰጪ መንፈስ ሁሉ ነገሮቻችን ይካ እግዚአብሔር ይባርህ ጥሌ 🙌🙌🙌
@user-hc9pl8mp4y
@user-hc9pl8mp4y 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Telye tebarek We love you❤
@wongelabera9826
@wongelabera9826 10 ай бұрын
እንዴት ይጣፍጣል❤❤❤❤
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 10 ай бұрын
Amen Amen Amen bother Tely God bless you 🙏 ❤️🙏
@betlamgrma8696
@betlamgrma8696 9 ай бұрын
አሜንንንንን
@ErmiasTesema-ym9rg
@ErmiasTesema-ym9rg 5 ай бұрын
ጌታ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባረክ ዎንድማቺን ነቢይ ጥሌ
@samuelmelaku3299
@samuelmelaku3299 10 ай бұрын
Geta yibarek....❤
@alemnesheth2165
@alemnesheth2165 10 ай бұрын
ዋዉ የሚነርም መገለጥ ነዉ ተባረክለን ፀጋህን ተከፋይ ያድርገኝ❤❤
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 9 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ድንቅ ስብከት ነው ነብይ ጥሌ ጌታ ይባርክህ ቡሩክ ነህ
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 8 ай бұрын
አውነት አ ን ዳ ተ አይነቱ ያ ብ ዛ ል ን ጌታ የባርክ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤
@asterdesta6534
@asterdesta6534 9 ай бұрын
Haleluya
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 10 ай бұрын
Amen Amen
@user-po4lm8lp7o
@user-po4lm8lp7o 6 ай бұрын
ብጣም እውደህአለው ዘመንህ ይባርክ ትዳርህ ይባርክ ያንተ ጎርቤት ባደርገኝ
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 9 ай бұрын
ይህ ውሃ ከእያንዳዳችን ቤት ገብቶ ህይወትን ሰጠን። ክብር ሁሉ ለእቅዱ ባለቤት ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁን! ወንድሜ ጥሌ ጌታ ይባርክህ! አሁንም የቃሉ መገለጥ አብዝቶ ያግኝህ።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 9 ай бұрын
አሜን
@SelamNiguse-sg1lr
@SelamNiguse-sg1lr 10 ай бұрын
you are blessing
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 10 ай бұрын
❤amen Amen Amen ❤
@user-ef1vx2wj5g
@user-ef1vx2wj5g 10 ай бұрын
Neby tile geta yesus berk yadergeh zemenhe tidarhe yehod frewoche yebarku.❤🙏
@yohanneswotela1401
@yohanneswotela1401 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@user-mg2xn6tq6o
@user-mg2xn6tq6o 8 ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. 📖📖📖📖ሃሌሉያ.
@teshomebakaye4478
@teshomebakaye4478 10 ай бұрын
Tebarek
@tsiondamene1126
@tsiondamene1126 10 ай бұрын
Nebese alekerelegnem nebiy tila geta yebarekeh stigawon yabezaleh yechemereleh
@baRiiganamaAn
@baRiiganamaAn 9 ай бұрын
Eebbifami! Baga Yaa'i bishaan jiraataa kun siliqimse😍
@tamiratkebede8485
@tamiratkebede8485 6 ай бұрын
thank you Jesus Christ for saving me Jesus is my life Jesu is my father Jesus my everything. you are a blessing.
@user-ln4mx8og9f
@user-ln4mx8og9f 9 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ጌታ ይባርክህ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 9 ай бұрын
Amen Amen Amen GOD bless you and your family 🙏❤️❤️❤️
@derejereta1643
@derejereta1643 9 ай бұрын
ጥልዬ በጣም እወድሀለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
@user-ry5kq4on1d
@user-ry5kq4on1d 10 ай бұрын
ተባረክ
@romagebremariam239
@romagebremariam239 8 ай бұрын
Amennnn Amen Amen 🙏
@ephremtotse3104
@ephremtotse3104 10 ай бұрын
wow ❤❤❤❤❤❤❤amazing
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 5 ай бұрын
zamaneik yebaraik tabaraik amen kebir lagata yehune amen❤❤❤❤❤
@AshnafiKidn-fc2py
@AshnafiKidn-fc2py 9 ай бұрын
What a blessing you are?❤️❤️thank you Lord🙏🙏
@HananHusseen-pz1hn
@HananHusseen-pz1hn 9 ай бұрын
ተባርከናል ተባረክ
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 10 ай бұрын
Tiliye Eideglighne.
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢🎤🎤🎤🎤🎤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰Tebarki Amen Wwwwwwww 🔥🔥🔥🔥
@Mamomerdasa-oe8ll
@Mamomerdasa-oe8ll 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክ
@hayatmuluwork1835
@hayatmuluwork1835 6 ай бұрын
Amennnnn
@jerryberta7241
@jerryberta7241 9 ай бұрын
ኢየሱስ እያወኩክ እለፍ
@burkiabrhamabrham1862
@burkiabrhamabrham1862 10 ай бұрын
Amen amen❤❤❤
@helengossa771
@helengossa771 10 ай бұрын
Living Water, The River consume us, consume the world, consume each person, consume me Holy Spirt🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 consume us Fire 🔥 ፍሰስ: ፍሰስ: ፍሰስ: ፍሰስ: ፍሰስ: !!!
@alemayehuanticho4616
@alemayehuanticho4616 9 ай бұрын
Wcbvljlbl
@user-fr5ow7lt2u
@user-fr5ow7lt2u 10 ай бұрын
❤❤❤❤ amennnnñnnnñnnnñ
@user-fr5ow7lt2u
@user-fr5ow7lt2u 10 ай бұрын
Nebyy tile thank u❤❤❤😊
@user-lh8rp5yk1z
@user-lh8rp5yk1z 9 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ❤❤❤
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x 10 ай бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ ሁሉ ነገሬን ንካ አንሳፈኝ አባ ዋው ክብር ለእየሱስ ይሁን።ጌታ ይባርክህ ነ.ጥሌ ብዝት በል❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 10 ай бұрын
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-is7dt1vf1b
@user-is7dt1vf1b 10 ай бұрын
አሜንንን ይቆጣጠረኝ ውይይይይ❤
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 10 ай бұрын
ደስስስስ የሚል ትምህርት 🎉🎉🎉
@maranatha1308
@maranatha1308 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 9 ай бұрын
Bizu astamarichin samichalo indante gin yelem inja 🎉
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 9 ай бұрын
Really you're man of God
@user-dc2yi2mu3p
@user-dc2yi2mu3p 8 ай бұрын
I don’t have words to describe your anointment praise the Lord for his gift,keep up prophet Tilahun,Jesus is coming soon.
@user-wy6jq6mu7v
@user-wy6jq6mu7v 10 ай бұрын
Wawaw you are blessed
@Bekako-pg6is
@Bekako-pg6is 10 ай бұрын
Geta yebarke
@VPS277
@VPS277 9 ай бұрын
God bless you 🙌
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 9 ай бұрын
blessings
@NamrudNaye-ds7sy
@NamrudNaye-ds7sy 10 ай бұрын
🥇First 💪💪
@bekeleetag
@bekeleetag 10 ай бұрын
wow bless you
@mercyglory9268
@mercyglory9268 10 ай бұрын
Ere please prophet Zene invite prophet Tilahun more and more
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,5 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 14 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church
32:14
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 90 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 2,2 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 990 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 2 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 612 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 427 М.