No video

የሚደብቁት ሚስጥር‼️በድብቅ ካሜራ የሚያስጠነቅቁን‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 48,253

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ጤናችን #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 281
@ethiomel3439
@ethiomel3439 Жыл бұрын
Palm oil the one they import it massively in Ethiopia sadly elsiye❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
😡😡😡😡😡 are you sure? I think it’s forbidden 🚫 in Ethiopia when I was there I was asking information and they told me it’s absolutely Forbidden 🚫 plz give us an accurate information 🙏❤️🙏
@munalove8143
@munalove8143 Жыл бұрын
ፓልም ኦይል እጠቀማለው እኔ የአላህ ላቁመውዴ😢
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
​@@ethioelsylifestyle9486ኤልስዬ አንችኮ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ አናትሸ ዉለዱ መቼም🙏 ድሰት አና መጥበሻ ተቸገርኩ አየላላጠ እሰኪ ሊንኩን አሰቀምጭው የኔ ውድ ጀግና::
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Жыл бұрын
ስለ መኪና ውስጥ የቆየ ውሃ አትጠጡ ያሽው ልክ ነሽ ግን ከምንገዛው እስቶር ከፋብሪካ ሲመጣ መጥተው እስቶሩ የቻለውን ካስገቡ በሓላ ግቢ ውስጥ ተደርድሮ ፀሓይ ሲያፈላው ነው የሚቆየው አሜሪካ ዶክተሮች የቧንቧ ውሃ መጠጣት ይመክራሉ
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
ጭማቂዎችሰ ለምሳሌ የአፕል መጠጣት ስንፈልግ ምን እናድርግ ለመጭመቅ መቼም በየጊዜው ውጪ ሀገር ጊዜ የለም ሩጫው😣
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Жыл бұрын
@@User-lu8gn ፍሬሹን አትበይውም ምን አለፋሽ ለጤናም ከጁሱ ይልቅ ፍሩቱን ብንበላ ተመራጭ ነው ለአፍ ጠረንም ጥርስን በተፈጥሮ መንገድ ለሜጽዳትም Digestion System ለማፍጠንም.... ፍሩቱን ብንበላ ጠቃሚ ነው ሞክሪው
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ስላም ጤና እድሜ የእረፍ እንጀራ ለሁሉም ይስጠው❤❤🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁሉም🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን ለሁላችንም 🙏❤️🙏
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 Жыл бұрын
ውሀ ላልሽው ኤልሲ ኢትዮ ላሉ ነጋዴወች ንገሪልን ጸሀይ ላይ የዋለ ሳይሆን የኖረ ውሀ ነው ሚሸጡት
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 Жыл бұрын
ቅን ቅን ስው ነሽ ያወቅሽውን እምታሳውቂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተስቦችሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
@kokebyegeta8594
@kokebyegeta8594 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ምክሮች በጣም ያስፈልጋሉ
@user-ti1vh3op7d
@user-ti1vh3op7d 9 ай бұрын
ለኬ አያቶቻችን ኑረውት አለፉ ኑሮውን ኢትዮጵያውይነቴን ይበልጥ ወደደኩት ❤❤❤
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat Жыл бұрын
ቅንነትሽን ስርአትሽን ሳላደንቅ ባልፍ ንፎግነት ይሆንብኛል በጣም ነው የማመሰግነሽ ከቺዝ ውጪ ሌሎችን ነገሮች ባለማስተዋል አደርጋቸዋለሁ ካሁን በኃላ እጠነቀቃለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abeba5936
@abeba5936 Жыл бұрын
የኔ ቅን ልባም ተባረኪ ሁሉም ያልሽው ሚጣል የለውም ተባረኪ።❤❤❤
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን 🙏🏽
@zerithunassefa8357
@zerithunassefa8357 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ፐሮግራምሽን አክታተላለው የምታነሻቸው ሃሳቦች መረጃም በጣም ጠቃሚ ናቸው የምንጠቀማቸውን ነገሮች አንድንመረምር አቀጣጫ ስለምታሳይ ትባረኪ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
Wonderful great information thank you for share Bravo Sis
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@leyoutibeb
@leyoutibeb 4 ай бұрын
አንዳንዴ እንኳን አይሸፍኑትም። በሚጠቀሙበት ጊዜ መሸፈን አለባቸው እና በሚበራበት ጊዜ በማይክሮዌቭ ፊት ለፊት መ ቆም የለባቸውም. የጠቀስሽው ሀሳብ እውነት ነው በአግባቡ እና በጥንቃቄ ልንጠቀምበት ይገባል! Tebareki Elesye ❤ aned tebe ayelem 🥰
@ayisahhamzahayisah9071
@ayisahhamzahayisah9071 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ👍👍
@beautiful8049
@beautiful8049 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ይዘሽ ቀርበሽ እንድናስተውል ስላደረግሽ እናመሰግናለን 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ውዴ 🙏❤️🙏
@user-lb9pi6cd3v
@user-lb9pi6cd3v Жыл бұрын
አንቺ ከዚ በላይ ከፍ በይ እንጂ እኔ ሁሌ ላይክ አረግሻለው የኔ መልካም❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
@alemseyifu21
@alemseyifu21 Жыл бұрын
ሐይ ኤልሲ ትምህርትሽ እንዳለ ሆኖ በሳቅ ግድል ያልነው ፈንዲሻ ለማፈንደስ ስትዪ አስራ አምስት ጊዜ ይሆናል የቆጠርኩት ፖዝ እያደረግን ሽንታችንን ጭርስ እስክናደርስ የሳቅነው😂😂😂😂 እናመሰግንሻለን እንወድሻለን❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ግራ ገባኝ ረኮ ሆ 🤩
@astekastek1000
@astekastek1000 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል ማላቀዉ ነገር ያስተማርሺኝ ኤልሲ በርቺ
@eyobabety9199
@eyobabety9199 Жыл бұрын
በትክክል ማክሮዌፍ መጥፎ ነገር ነው ጨረሩ ለጤና በሽታ ነው
@dodygebre7143
@dodygebre7143 Жыл бұрын
Ellsዪ thanks so much for sharing very valuable information 🙏❤️
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ኤልሱ የዛሪሽን ዝግጅት ወድጄዋለሁ!! እኔ አሁን በተንገርሽው ጉዳይ ላይ ከባለሙያዋች የተነገረ ነው እቤቴ ማይክሮዌቭየለም መኪናዬ ውስጥ ውሀ አልጠጣም ስራ ቦታ ማይክሮቬ ስጠቀም እቃው ፕላስቲክአይደለም ከሸክላ የተሰራ ምሳ ቀን አለኝ ስለዚህ ጥሩ ምክር ነውየሰጠሽው በርቺ
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
ተባረኪ
@tigistteffera905
@tigistteffera905 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሳሽው ኤልስዬ
@tigist8015
@tigist8015 Жыл бұрын
Thank you so much, Elsiye. I was hesitating to avoid microwave from my house, and this Vedio helped me to prove. Please bring more advices and tips even if you thought we knew it, we always need a reminder to wakes us.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you dear sure I will ማሬ 🙏❤️🙏
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ሴት ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@seladngay1486
@seladngay1486 Жыл бұрын
Super advise that all my concern .thank you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
You’re welcome ማሬ 🙏❤️🙏
@honeymoges8686
@honeymoges8686 Жыл бұрын
Thank you for sharing Elsieyee! Yeha enem new yamemelketew
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Take a good care of yourself ማሬ 🙏❤️🙏
@favensongnuroya4725
@favensongnuroya4725 11 ай бұрын
Thank you my sister ❤you are the best. God bless you more!!!
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
ኤልሲ ፖይንቶችሸ ሁሉ ቀላል ሚመሰሉ እጅግ ጠቃሚ ናቸው:: ሰለ ቺዝ የምን ብራንድ ነው ምትጠቀሚው የኔ እህት ግዜ ካለሸ ምን የሰላጣ ድሬሲንግ ትጠቀሚያለሸ የኔ ውብ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ብዙ ሰው ጠይቆኛል እሰራላችኋለሁ the healthiest cheese is the original partisans cheese ማሬ 🙏❤️🙏
@heluwena6144
@heluwena6144 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለሁ ምታቂው ሜክ ካለ መልካም አለበለዝያ ሆል ፉድ አያለሁ ኤልሲያችን
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
እሰኪ elsi pls link አሰቀምጭልን ደባክሽ ልገዛ መጠበሻ በጣም በዉድ ገዘችዉ ይላላጣል
@FikirteMoges-rs1mr
@FikirteMoges-rs1mr Жыл бұрын
ኤልሲ በታም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ትምህርት ነው የሰተሽን የማናውከዉን አሳወክሽን እግዚያብሂር አብዘቶ እድሜ ከጥና ጋራ ይስትሽ ሁሊ በጎ ነገር እንዳስተማርሽን ነው ኤልሲ በታም ነው የምንወድሽ ኑሪልን ልበ ከና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
@leyoutibeb
@leyoutibeb 4 ай бұрын
Elesye የምኖረው ዩናይትድ ስቴትስ ነው፣ ግን ማይክሮዌቭ ፈጽሞ አልጠቀምም። የ UV መብራት በጣም አደገኛ ነው. ❤️🥰
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ኤልሲ የኔ ምርጥ ስወድሽ የኔ ጀግና ተባረኪልኝ
@sarahassen4292
@sarahassen4292 Жыл бұрын
ሶስት ልጆች አሉኝ የመጀመሪያ ልጄን እንደወለድኩ ማክሮዌቬን አውጥቼ ነው የጣልኩት አሁን የመጀመሪያዬ ልጄ 18 አመቷ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እረረረረ በደና ግዜ የገላግለሻል ማሬ 🙏❤️🙏
@tgcot431
@tgcot431 Жыл бұрын
My sister thank you for sharing your thoughts. It is so important to me to remind me because I knew this thing before but I'm not concerned
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
እናመስግናለንየኔውድ የማላውቀውን ነውያሳወቅሽኝ አላህ ይስጥሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
@rahelregassa7819
@rahelregassa7819 Жыл бұрын
እንዴትንሽ ኤልሲ የማይክሮዌቭ ስንጠቀም መራቅ እንዳለብን የገለፅሽው አላውቅምነበርሌላው እንደባለአዕምሮ ያልሽው ትልቅ አስተማሪነው ያወቅሽውን ስለምታካፍይን ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 Жыл бұрын
Thanks for your helpful information. I live in the USA, but all the information is new for me. Now, I will start to avoid all this unhealthy fòd and materials.
@proudethio1594
@proudethio1594 Жыл бұрын
Elsiye here in London most of the take away specially Turkish restaurants they use it instead of paper based one . Thank you for sharing I will take care from now on .
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Hi ማሬ i promise next time I will show you guys here in North Italy how they give us a take way food ማሬ 🙏❤️🙏
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
Elsi Your Advance is Amazing. Think you so Much ! ልብ ያለው ልብ ይበል ።ማይክሮቭ የሀብት መግለጫ ይመስል ኢትዮጵያ ውስጥ በየቤቱ አለ።በጣም ነው ሚያሳዝነው ።እኛ የራሳችኗኗር ዘዴ በጣም ኸልዚ ነው እባካቹ እንጠቀመው
@zenaayano
@zenaayano Жыл бұрын
Tebarek
@etopiasester8373
@etopiasester8373 11 ай бұрын
ኤልሲ በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ እኔም ማይክሮ ዌቨ አልወድም በመጥበሻው ግን ትምህርት ወስጃለሁ በርቺ ተባረኪ😍🙏
@matiwoldegiorgis171
@matiwoldegiorgis171 Жыл бұрын
ስለምትሰጭን መልካም ትምህርቶች ሁሌም ከልብ አመሰግናለሁ
@addisalemcris5327
@addisalemcris5327 Жыл бұрын
ማይክሮ ዌቭ ለማብሰል እንደሚጠቅም ዛሬ ስሰማ እኔ ለማሞቅ ብቻ ነው ምጠቀመው😅😅
@tsionfiseha8724
@tsionfiseha8724 Жыл бұрын
It also to be environmentally friendly Elsiye. Plastic and aluminum do not degrade ( takes longer to degrade)
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Exactly ማሬ 🙏❤️🙏
@astergizaw2854
@astergizaw2854 Жыл бұрын
Thank you so much for your great advice ♥️🙏
@maedotmeseret
@maedotmeseret Жыл бұрын
ኤልሲ በተደጋጋሚ በቪዲዮችሽ ላይ የድምፅ ማነስ ይስተዋላል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እሺ ማሬአስተካክላለሁ ተባረኪልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 Жыл бұрын
Thank you ❤
@Fthyhtube
@Fthyhtube Жыл бұрын
Selamesh yebza btkkel thanks so much
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
@beyenechmulaw2553
@beyenechmulaw2553 Жыл бұрын
Thank you for the information ❤️
@EnanaGashe
@EnanaGashe Жыл бұрын
የተላጡ መጥበሻዎቼን እና የኬክ መጋገሪያዎቼን እያወጣሁ ነው ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ጎበዝ ውዴ እግዚአብሔር ሁላችንንም ማስተዋሉን ያብዛልን 🙏❤️🙏
@godisgood2672
@godisgood2672 Жыл бұрын
I know all is bad for health.but i don't have any idea about Aluminum foils now i know thank you Elsi we love you from 🇺🇸
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@lozasweet8042
@lozasweet8042 9 ай бұрын
May god give you long life with health and luv peace with your all of your family ❤❤
@freyandebrhan3260
@freyandebrhan3260 Жыл бұрын
Thanks so much yene konjo ❤️🥰💖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
You’re welcome 🙏❤️🙏
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
ያረረ ምግብ ..ያረረ ምግብ ... ያረረ ምግብ? I like your style!
@emutarekegn8972
@emutarekegn8972 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ኤልሲዬ ❤❤❤
@user-tz3yb5bk7t
@user-tz3yb5bk7t Жыл бұрын
እናመሠግናል በርች እህቴ 👏👏🌹🌹
@EnanaGashe
@EnanaGashe Жыл бұрын
ኤልሲ ጸዴ ይመችሽ አቦ❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን።
@Freweyni555
@Freweyni555 9 ай бұрын
Thank you
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
Thank you Elsiye.
@kalkidansabe8045
@kalkidansabe8045 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
@love-xy2pw
@love-xy2pw Жыл бұрын
ኖቴላ ነዋ😊 ልጁቻችን እብድ የሚሉለት
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
😢ነው እንዴ ከውጥቼ ልወርውረው አሁኑኑ🙈
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
ልዬነዉ የዛሬዉ ቢዲዮ ለካ እንዲም አለ አመሰግናለዉ ዉድ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 Жыл бұрын
የመዳም ልጅ እኮ እዛው በአይኑ ወድ ውስጥ እያያ ነው እሚሞቀው እኔ እያነሳሁ እወረውረዋለሁ አያሰማም4 አመቱ ነው እኔ እሚዘጋውን ድስት እና እስተዋን መይክሮፎን አለወዳቸውም ብሰራም እረቄ ነው እምሂደው
@rekike712
@rekike712 Жыл бұрын
Thank you Elsi!
@hanat5607
@hanat5607 Жыл бұрын
የድስቶችን ሊንክ አስቀምጭልን please??
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ኣማዞን ላይ አለ በጣም ጤናማ የሆነው ብረት ድስት በአንደኝነት የሸክላ ድስት ነዉ clay pot በሁለተኛነት stainless steel cookware ነው በሶስተኛ ደረጃ ደሞ cost iron cookware ነው
@yenatebate-599
@yenatebate-599 9 ай бұрын
ኤልስዬ ደስ የምትይ አስተማሪ ነሽ ተባረኪ ድርያሽን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz Жыл бұрын
Nutella
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በጣም ውዴ 🙏❤️🙏
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 Жыл бұрын
Thank you Elesey
@lelise623
@lelise623 Жыл бұрын
Microwaves aren't harmful, they use radiation but it isn't enough to harm you. Things like ovens also use radiation to heat your food.
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy Жыл бұрын
Actually it has an effect as long you take long time to reheat.
@Beriabi
@Beriabi Жыл бұрын
I like this woman she meant well but I wish she stops spewing unscientific contents. In the US , one can use PBA free bottles. Microwave is safe to use . I agree Yes, PFAS in cookwares now being regulated .
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
To be honest everything is harmful to our body when we use it for every single thing. I have heard a lots of different opinions From different Drs but the thing is that they don’t have same opinion the thing is that it’s a matter of interest . Open you mind Some subjects are purposely remain silent 🤫 ❤️🙏
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 9 ай бұрын
Grazieeee!!!!Tell them!!!!
@beza7754
@beza7754 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ቅንጦት ስትይ ያ መነፅር ትዝ አለኝ😂😂😂
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ላምጣው ? 🙏❤️🙏
@beza7754
@beza7754 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አዎ ይደገም😂😂
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ማይክሮዌቭ ድሮም ጣሊያን አይጠቀሙም እንግሊዝና አሜሪካንን እያዩ ብዙ ፀባያቸዉ ተለዉጧል ስለኖርኩበት እንግሊዝ አሜሪካን ግን ቀላል ስራቸዉ ነዉ ፡የሚገርመኝ ስለፕላስቲክ አሁን በጣም ይወራል እድሜአችንን ስንጠቀምበት ከርመን አሁን ወሬ ያበዛሉ አንቺ ለምታደርጊዉ ምክር እናመሰግናለን አልሚኒየም ጣሊያን እንጠቀማለን ጥንቃቄ ማድረግ ነዉ አሁን ሁሉም አገር ቀርቷል ፕላስቲክ ወረቀቱም አንድ ጣእም አለዉ የኔ ዉድ❤ያረረ ምግብ በራስሽ ምርጫ እንጂ አሳርረዉ አያመጡም ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
የዛሬ ሶስቀን ከዘመዶቼ ጋር ለቫኬሽን መተው ፒዛ ላበላቸው ይዛቸው ወጣሁ በጣም ብዙ ሰው ነበረ የኛ ፒዛ ሲመጣ የ አንዱ እንግዳዬ መብላት ሲጀምር አየሁት ከስሩ እደጠቆረ ከዛ አስተናጋጁን ጠርቼ ሳሳየው እንዴት እንደተሽቆጠቆጠ እና ይቅርታ ጠይቆ ወዲያው ሌላ ሰርቶ አመጣለት እንግዳዬም ገርሞት ለካስ እውነትሽን ነው ብሎ ያጋጣሚ ነገር በጣም ደስ አላቸው እዚ ለሰው ጤና ያላቸው ክብር 🙏❤️🙏አረዘምኩብሽ 🤣
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በጣም ጡር ጠቃሚ ለኢትዮጵያን ሕዝብ!🙏🏾✌🏽🕊️💯✔️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ለሁላችንም ትኩረት መስጠት አለብን🙏❤️🙏
@deresearedo1483
@deresearedo1483 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@mahlettesfa4661
@mahlettesfa4661 Жыл бұрын
የሚገርም ምክር 😊 ተባረኪ
@hannaabate5830
@hannaabate5830 Жыл бұрын
Thanks so much!!!!
@redietdegif712
@redietdegif712 Жыл бұрын
She is right
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
Thank you God bless my dear sis 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏❤️🙏
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉
@elsabethhaileselassie3330
@elsabethhaileselassie3330 Жыл бұрын
Ere yarere yesinde dabo sikoretm nw yadekut😢
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
እውነት ነው
@flower525af4
@flower525af4 Жыл бұрын
Ay hulum aydelem yemitekemew ende habeshoch iko nen. Forno enitekemalen
@markoriosadafre673
@markoriosadafre673 10 ай бұрын
Well done !!!
@rosinatsahaye2214
@rosinatsahaye2214 Жыл бұрын
Thank you ❤🇪🇷 Elsy
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 11 ай бұрын
የልሽውን ነገር ትክክል ናቸው እኔም ሰምቻለሁ ❤😘😘
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Жыл бұрын
18:00 ደቂቃ ላይ ኤልሲ ያለችውን ነገር የገባው ሰው ካለ አረ ንገሩኝ በፈጠራችሁ??? ኢንስታግራም ተጠቃሚ አይደለሁም በናታችሁ
@feve680
@feve680 Жыл бұрын
nutella
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
@@feve680ይገርማል ተባረኪ ብቻ
@abdulmalikosman2266
@abdulmalikosman2266 Жыл бұрын
Nutella chocolate
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
በትክክል ውዶችዬ አንብቡት እላዩላይ የተፃፈውን አውቀው ነው ዝም የሚሉን ውዶችዬ 🙏❤️🙏
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 Жыл бұрын
Elsu thank you
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
ኤልሲ እኔ ከጣሊያን ወደ አሜሪካ ስመጣ የጣሊያን ድስት በሻንጣ አጭቄ መጣሁ ይኸው በክብር ተቀምጦ እጠቀምበታለሁ ካዛ ሞንዲያል እንደ ውድ ጌጦቼ ነው የምወደው ማይክሮ ዌቭ ግን ኤልሲዬ ይህን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ ግን ሊጥለው ወሰንኩ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እዚ እራሱ የድሮ መጥበሻ ማግኘት ተቸግረናል 🙏❤️🙏
@elsabethhaileselassie3330
@elsabethhaileselassie3330 Жыл бұрын
Thanks
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Thank you elsi
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 Жыл бұрын
❤love ❤️ 😍 😊
@helentesfaye6665
@helentesfaye6665 Жыл бұрын
ስወድሽ ጥቅቅ ያልሽ ሴትነሽ።
@meskabate5716
@meskabate5716 Жыл бұрын
እኔ ሁሌ እራሴን የሚያሳምመኝ እና ጥያቄ የሆነበኝ አንድ ነገር አለ ኤልስዬ:: በብዛት አሮባ የምንኖር ሀበሻች እንጀራ ለመጋገር ነጩን ዱቄት ኦቨን ውስጥ ብራውን እኪሆን እናቃጥለዋለን እና ደግሞ እንጀራውን ለቆሻሻ መጣያ ብለው Supermarkt በሚሽጡ ርካሽ ላቲካች እንጀራውን ጠቅልለን እናስቀምጣለን በጣም ብዙ አበሻ እኔ የምኖርበት አገር እንዲ ነው የሚጠቀሙት እና እስቲ ሁላችውም አስተያየታቸውንስጡበት ::በተለኝ ኤልሲ ካነበብሽው እባክሽኝ ያስተምራል እናበጣም እናውራበት:ድቄት አቃጥሎ እንጀራ መጋገር ለጤና ጥሩ አይመስለኝም?
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Жыл бұрын
ትክክል
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Жыл бұрын
ሌላ አማራጨ አለ
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
በተለይ የቆሻሻው ላስቲክ ልንቀይረው ይገባል ግን የአረብ ሱቅ የራሳቸውን ቂጣ የሚጠቀልሉበት አስተማማኝ ቢሆን ጥሩ ነበር
@samiaabraham5087
@samiaabraham5087 Жыл бұрын
Tikekl
@mekdestufer9345
@mekdestufer9345 Жыл бұрын
ማይክሮዌቭ ያክስታችን ልጅ😂😂😂😂❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Lgochshn asayn esti elsiye memhre
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እሺ ማሬ አባታቸው ስለማይፈልግ እኮ ነው ማሬ 🙏❤️🙏
@mychris5709
@mychris5709 Жыл бұрын
Sei veramente una donna meravigliosa❤❤
@myculturetube2976
@myculturetube2976 Жыл бұрын
Thank you so much Yene konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
You’re welcome ውዴ 🙏❤️🙏
@hasattesema1628
@hasattesema1628 Жыл бұрын
Good job elsy👍👍👍
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,7 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 88 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 43 МЛН
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 128 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,7 МЛН