የሚገርም ቆይታ ከትውልድ ሀገሬ ጎጃም 🤗ደጉ ወገኔ ሽ አመት ኑሩልኝ

  Рет қаралды 182

TgTube ቲጂ የገጠሯ

TgTube ቲጂ የገጠሯ

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@mayunegethio
@mayunegethio Жыл бұрын
selamshi ybza tgye enkuwan dehna metadhi waw betam new des yemil yegeter lj mehon metadel new
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ትጄ ዉዴ የኔ ፍልቅልቅ ሲያምርብሽ ደሞ ቦታዉ ሲያምር ወይ ጎበዝ ቤተሰብ ባህሌ ባህሌ ብለሻል ሲያምር ሁሉም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😍🙏🙏🙏
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ዋውውውውውውው ሲያምር 👌👌👌👌👌👍👍👍👍💕💕💕ገጠር ውስጤ ነው ❤❤❤
@fekertube5818
@fekertube5818 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ቲጂዬ የምወድሽ ዋዋዋዋውውውው ደሥ ሲል ከበተሠቦችሽ ጋር ኡኡፍፍፍ እኔም መቸ ይሆን ከበተሠቦቸ ጋር አብሬ ደሥተኛ የምሆነው
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y Жыл бұрын
ሰላም መጣሽ ዋውውውውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ ውድ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
ማሻላህ ሴያምርእኮው ገጠርነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ እንኳን ደህና. መጣሽ ውዴ ዋው ሲያምር ለምለሟ ሀገር ይችን የመሰለች ሀገር ትተን እዞራለን ፈጣሪ አድ ታድርገን የኔ ውድ እናመሰግናለንን😍❤👏👏
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ቲጂዬ አመት ኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ደሥ የሚል ጊዜ ነበር ❤❤
@emukal
@emukal Жыл бұрын
😂😂😂 እረ ተይ ትጂዬ አታስቀኝን ኡኡኡ ሌላው አይደለም ጥዋው ወይኔ እምዬ አገሬ እናታለምዬ ለምለሚቷ አገሬ እንዴት ደስስ እንደምትሉ ምርጥ ቤተሰብ ማሻአሏህ የእውነት አማትና ምራት ተገናኝታችሀል እኔ ደስ የሚለኝ የባል ቤተሰብና የሚስት ቤተሰብ ሲዋደዱ ሲከባበሩ እንዴት ደስ ይላል ከአይን ያውጣችሁ ትጂዬ በፍቅር በሰላም በደስታ በእድሜ በጤና ኑሩልኝ😂😂
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ የኔ መልካሟ እህቴ አንችም ለዘለዓለም ኑሪልኝ🥰🤗
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ዋውውውው በጣም ደስ ይላል የኔ ውድ ዋውው ታምራላችሁ እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላምዬ🥰🖐
@sadamu
@sadamu Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ሀገራችን አላህየ የሀገሬን ሰላም መልስልን 😢
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውደ ዋው❤❤❤❤❤👏👏❤❤❤❤
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ edt ነሽይልይ ውዴ በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ynawa 🥰🥰🥰🙏
@fatumawollo
@fatumawollo Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብ ላይክ ሸር በማድረግ አብረን እንደግ
@EmamuTube
@EmamuTube Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ቲጂየ እፍፍፍፍፍ ትዝታ ቀሰቀሽ አይ ደጉ ባላገር ገጠርኮ ማለት አባይ ነው ❤❤
@HaytUsie
@HaytUsie Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ፍልቅልቅ እኛ ሀገር እንደ ጦር ፈርተነዋል ሀገር ግን ሰላም ይመስለል አንቺ ቀለል አድርገሽ አቀረብሺው ብዙ ሰዎች የከብደሉ ለማንቻውም በጣም ነው ምተምሩት
@KALEYE_BELETE
@KALEYE_BELETE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ውድ ኢትዬጲያውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንም ሰላም ትሁንልን ቲጂየ ደስ የሚል ነው በርችልን
@yenemartube1
@yenemartube1 Жыл бұрын
ሰላም ቲጂዬ ደናነሽልኝ ሰላምሽ ባለሸበት ይብዛልኝ ዋው በጣም ያምራል አረንጓዴ ነው አካባቢው ልዩ ነው ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን ይሁን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ይባርክልን🙏
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Жыл бұрын
ሰላም ቲጂየ እንዴት ናችሁ ዋዉ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጎጃም እኮ ሁለ ነገርዋ ያምራል ሰዎችዋ አረንጐዲዋ አቀማመጣ በጣም ያምራል
@hayatuu
@hayatuu Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል🎉🎉
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
ለምለሚቱ ሀገሬ የማኛ ጤፍ ሃገር ጎጃም 💐
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
እውነትም አቀናሽን ዋው ነው እርጎ በጣም እወዳለው
@sadaatube2833
@sadaatube2833 Жыл бұрын
ዋውውው ታምራላችሁ
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔዋ ወውውው👏👏👏👏
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Жыл бұрын
thank you so much my sweet ❤❤❤
@menberemassefa1236
@menberemassefa1236 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 9 ай бұрын
ስላም ስላም ትጂዬ የኔ ውዴ እንዴት ነሽ አለሽ ግን ❤❤
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ወይኔ አገሬ 😢samer
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
እሼ ዳግመኛ ታሪክ ሰራ የአሜሪካ ገዳም በረከት
20:31
TgTube ቲጂ የገጠሯ
Рет қаралды 68
በሳቅ ነው ምትሞቱት
12:34
ሁሉ በሀገር
Рет қаралды 126
በአዲስ ነገር ተከስተናል የቻናሌ ቤተሰቦች
1:45:25
TgTube ቲጂ የገጠሯ
Рет қаралды 102