Пікірлер
@takelederesa
@takelederesa 24 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነው
@marktube1
@marktube1 25 күн бұрын
wow
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Ай бұрын
የኔ ወድ እንኩአን ደና መጣሽ በሉ ገባ ገባ በሉ ሴፕሰክራይብ አርጉአት 🥰🥰
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
የት ጠፍተሽ ነው ግን በሠላምነው የጠፋሺው
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Ай бұрын
አይይይ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Ай бұрын
አረ ቸባቲ ካሚራ አይደረግም
@konjonesh
@konjonesh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ አለሁ
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 2 ай бұрын
በረቱውዴደሰትላላችሁ፣አወእኔምበቅረቡአገረልገባነበረ፣ውዶቸ፣በጣምጨነቀኝኟደሞያመኛልእየአመመኝነውእምሰራው😭😭😭
@user-js5mn4wg4n
@user-js5mn4wg4n 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ እየደርቀ አስቸግሮኛኛ እስኪ ይህችን ጠርቅ. እሞክሬለሁ
@lubaba355
@lubaba355 3 ай бұрын
ባአማርኛ ምድነው
@SumeyaBehredin
@SumeyaBehredin 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የት አገኘዋለው?
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 4 ай бұрын
ቲጂዬ ሰላም እድነሸልኝ ውድዋ ከድጃነኝ 😍😍😍😍😍
@Abu447
@Abu447 5 ай бұрын
ቲጂዬ እህታለሜ በሠላም ነው የምወድሽ እንደት ነሺልኝ በሠላም ነው ጠፋሺብኝ
@hayathayat7349
@hayathayat7349 6 ай бұрын
ደሀኒትነው ጅንም ይጠጣል 7ፍሬ ቅጠል ተወቅጦ ይጠጣል በራቅት ሆለፀጉረ ይሆናዠል ለሞተሠው ማጠቢያ ብዙ ጥቅም አለው
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 6 ай бұрын
እረውደ ላይንናስ መላበይኝ የወድሜልይ በህፃኑጀምሮይሄውስምትአመቱ አይኑን በርበሪይመስላልእየበላውያሸዋል ሀኪምምቢሄድመፍትሄየለምባሰበት እባክሽ የቁርቁራቅጠል ተጨቅጭቆ መጠጣትነው ወይስምድነው. በፈጠረሽ መልሽልኝ😢
@semirakedir5178
@semirakedir5178 7 ай бұрын
ሰላም TG የቁርቁራ ቅጠል በእስልምና የተወደደ መድሀኒትና በቁርአን የተጠቀሰ ዛፍ ነው
@user-rl9ro1gw8x
@user-rl9ro1gw8x 7 ай бұрын
ግንይቅርታ ዉሀሙቅየለበትም ስላልሺ ዉሀዉለብያለመሆን አለበት ከሚራዉ በቀዝቃዛዉሀ ሲቦካአይቸአላዉቅም እኔም ስድስትአመት ሰርቸዉአለሁ ግንዉሀዉን ለብአርጋነዉ የምጠቀመዉ በጢምምጥነዉ
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc 8 ай бұрын
ተምታቶብሻል መድሀኒት ነው ትያለሽበሌላ በኩል ደሞአንድ ፈጣሪ ብቻ ነው መዳኒት ምናምን ምናምን ምን አመጣው ከተናገርሽ የጠራና ያመንሽበትን ብቻ ተናገሪ እኔ እደገባኝ አሰሪሽ ብልህና አዋቂ ነች አምላክ መድሀኒትን ከምድር እፀዋትም አዘጋጅቷል እኛ ባህድ አምልኮ የምንለውን የጥንት የአባቶቻችን ብራና የእፀዋት መዳኒት በጀርመኖችና በሌሎች ሀገር ተሠርቆ ጥናት እያደረጉበት ዘመናዊ መድሀኒት ቀምመው መልሠው ለኛ በዶላር እየሸጡ እኛ ድህነታችን እንደታቀፍን አለን እና ባለማወቅ መተቸት የለብሽም ከቻልሽ ተመራመሪ
@kedjaalike
@kedjaalike 8 ай бұрын
ባረበኛ ስሙን ምታውቁ ንገሩኝ ውዶቸ
@KedirAhmed-r3r
@KedirAhmed-r3r 8 ай бұрын
እህት በዚህ ዘመን ስትይ ለበሽታ መድሀኒት የሆነን ነገር መጠቀሙ አላህ ከሱ ማዳን ቀጥሎ ሰበብ ነው ጌታችን አላህ አይን እና ቡዳ እንዳለ ነግሮናል ለዚህም የመጀመሪያ መድሀኒት ቁርአን መቅራት ሲሆን በተጨማሪም እነዚህን ቅጠል እሳ በምታደርገው አይነት መጠቀሙ ተፈቅዷል የዚህ በሽታ በሀኪም የሚድን አይደለም
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 8 ай бұрын
Lemn hamley 5 ken tewosnelt tenkola eko new yehy any time kamere yedrgal enji ken yetwosnlet neger egziyabher yetsyfwal
@konjonesh
@konjonesh 9 ай бұрын
ስላም ስላም ትጂዬ የኔ ውዴ እንዴት ነሽ አለሽ ግን ❤❤
@user-kc3xi6lf7t
@user-kc3xi6lf7t 9 ай бұрын
فنان 🌹❤️
@ajaybakedir2527
@ajaybakedir2527 9 ай бұрын
በርቺ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 10 ай бұрын
የቁርቁራ ቅጠ ሉ ድሬደዋ ላይ ለፀጉር እንጠቀማለን ቀሲል ይባላል
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 10 ай бұрын
ሞያሽ ይዘረዘረልሽ😂
@samfattal2967
@samfattal2967 11 ай бұрын
እኔ አላቀዉም እህት💚💛❤🙏🙏🙏
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 11 ай бұрын
Korkora yemibal kitel semche alawkm, lala sm endalew weym be english min yibalal amesegnalehu
@SisYodi-ch6uc
@SisYodi-ch6uc 11 ай бұрын
ቅጠሉን በፍሬሽ አሳይን ያልደረቀውን
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 Жыл бұрын
በአረብኛ ምን ይሉታል ስሙን
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d Жыл бұрын
አዲስ አበባ ይገኛል ስሙን ወይም ዛፋን
@MarshetSintayehurk3wf
@MarshetSintayehurk3wf Жыл бұрын
ቁርቁራ ምንድነዉ በኢትዮጵያ ስሙ የኔ እህት
@mes725
@mes725 Жыл бұрын
ስላም ውዴ እንካን ደህና መጣሺ እማ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን ሌላ ምንም አልልም
@user-rr7mv2wb8v
@user-rr7mv2wb8v Жыл бұрын
አትገረሚ እህቴ እኛስለማናውቅ ነው እንጅ ብዙጥቅምአለው
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
Yihe iko la medanit new yetaxaqamachiw Ba selexene zaman min min tiyalesh inde Min buda setiyosh Leelam Amilko Alat injii yihe isliminan Ayiwekilim
@AMIR465
@AMIR465 Жыл бұрын
Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow wow wow ❤❤❤jabadhu jabadhu sanyii itti fufi hojii kee
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi yaddaa gariidhaa gariidhaa
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ያዲስ እመት ምኞቴ አገሬ ሰላም እድትሆን ነው ምፈልገው
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ ባባዬ ማር ለአድሱ አመት ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያምጣልንን😍💖👏
@newlife9989
@newlife9989 Жыл бұрын
አንቺ ስላልደረሰብሽ ነው የደረሰበት ነው ሚያቀው
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ሰላም ተጅይ ደናነሽ ውዴ ehta ሰላመሽ ይብዛልኝ መልካም መግድ የኔ ወድ አገሬ በጣም ናፍቆያል ftary በሰላም ላገራችን ybkan በስደት ያለን ልጆች 🙏🙏😢🥰🥰🥰🥰
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ edat ነሽይልይ ወድ ehta በጣም አርፍ ቆይታ ነው አይዞሽ 🥰🥰
@emutube818
@emutube818 Жыл бұрын
ቲጅየ እንደት ነሽ ሳሪ አገባች መልካም ትዳር ይሁንላት
@user-zc7br3zj8j
@user-zc7br3zj8j Жыл бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንለት
@mekdetube
@mekdetube Жыл бұрын
selam selamshe yebza endate nashe enqane dena metashe tegey
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሃገራችን ይሁን
@fatumawollo
@fatumawollo Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ ወጥቶ ተመቅረት ይጠብቀን👍
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
አህለን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግ ስው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆን ፈልጎ ያገኝሀልና ።ራስክን አክብረው ያንተው ነውና፦ ራስክን አትጣል የሚያነሳይ የለምና ፤ ጠንካሬህንና አቋምህን አስተካክል በዙሪያህ ውድቀትህን የሚመኙ አይጠፉምና፥ ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነህና፤ አንድ ቀን ከምትወደው ስው ጋር ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት ጓደኝነት ማለት መልካምነት ማለት ነው ።ለራስህ ቦታና ክብር ስትሰጥ የሌሎች ክብር ይገባሀል ።
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኮን ሰላም መጣሽ ቲጂየየ🎉🎉🎉