የሚገርም ስጦታ ሰጠኝ አልቀበልም ብዬ አስጨልኩት

  Рет қаралды 47,249

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ

Күн бұрын

#cheru_tube #yetnbitube #meritube

Пікірлер: 407
@merib224
@merib224 6 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ እንደኔ አይነት አፍቃሪ አዋቂ ተጫዋች ሁሉን አዋቂ በአል ይስጣችሁ💋 ለምትፈልጉት ኦርደር 0919858146
@FafiAhmed-vr9uj
@FafiAhmed-vr9uj 6 ай бұрын
Aminn
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 6 ай бұрын
Waww Tegabtachu weldachu ke Lejochachu Endih seteseko yasayen
@charbeljiji4925
@charbeljiji4925 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 6 ай бұрын
Amen yene wude
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 6 ай бұрын
እነዚህን ጥንዶች የሚወድ እስኪ በነሱ ስም ደምሩኝ❤❤❤❤
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 6 ай бұрын
ዊናዬ አንተ ትለያለክ ማርያምን ምርጥ ልጆ ነክ❤❤❤❤❤
@KalenYdnglelege
@KalenYdnglelege 6 ай бұрын
ዊናይ አንተ ትለያለክ ምርት ምን ምርጥ ልጆ ነክ❤❤❤❤❤
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 6 ай бұрын
ዊና አባቴ
@Sara-y3u1y
@Sara-y3u1y 4 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
ስጦታዉ እንዴት አያችሁት!!
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
ያበድ ነው ቸሩ ዋዉዉዉዉ
@አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ
@አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ 6 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነህ ምርጫ ላይ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 6 ай бұрын
ዋው ያበድ ነው ቸሩዬ የኔ ጀግና ነክ👍👍👍❤❤❤
@waloyewa
@waloyewa 6 ай бұрын
በጣም ያምራል እኔ ራሡ እንዴዚህ ያሉ ልቦሶች እወዳለሁ
@kiya9068
@kiya9068 6 ай бұрын
Wow
@debubfiker
@debubfiker 6 ай бұрын
ስጦታው የተመቻቹሁ እስኪ በላይክ አሳይኝ 🎉🎉🎉
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 6 ай бұрын
ማርያምን ሰወዳችሁ እኮ ብቻዬ መቶ ማስገባት ብችል ደስስስስ ይለኝ ነበር👍👍👍❤❤❤
@merib224
@merib224 6 ай бұрын
የኔ ዉድ💋💋💋
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g 6 ай бұрын
SHARE comment. 👋 Hi hello 🏤 AMEN 🫸🫷 ቅዱስ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 📿 📿 እሜን 🙏🙏
@Asas12as123
@Asas12as123 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Zade-h7p
@Zade-h7p 6 ай бұрын
ማቼ ይሁን ያኛ ቀን አምላኬ ሆይ ታማልካች ሆነን ቃርን እኮ 😢😢😊
@FujairahTaween-vj6hk
@FujairahTaween-vj6hk 6 ай бұрын
yene konjo ayizosh
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@araguaraara8286
@araguaraara8286 6 ай бұрын
😂😂😂😌💔
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@aberuteressa9024
@aberuteressa9024 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 ай бұрын
ሜሪዬ አስደነገጥሽው ስጦታ ይዞ ሲመጥ ፕራንክ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 6 ай бұрын
አልፈልግም ብላ ስታበቃ እደት ትልቅነው አጣ እንክፈተው አላለችም ቸርየ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል እድህ ሁነህ ስላየሁህ ሜሪየ አታበሳጭው የኔውድ 🌹🌹
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
አትገርምም
@UMAbdelah
@UMAbdelah 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም አበራቱን እስኪ
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ 6 ай бұрын
ቸሪ መስቀል አረግ እምትል ላክ👍✅
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 6 ай бұрын
ማታ ማታ ልቀቁ ለመዳም ቅመሞች እይታ ብዙ እይታ እንዲኖራችሁ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 6 ай бұрын
ሜሪየ አስደነገጥሽው የጁን ነው ያገኘው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 6 ай бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 6 ай бұрын
እአሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ወራቱ አመቱን ሙሉነውደ በአላችሁ ዛር ያለበት ሠው ነው ወይ ድግምተኛ ኧረ ምንአይነት ሀይማኖት ነው
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 6 ай бұрын
ልቦና ይስጥሽ ህ
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 6 ай бұрын
ፍቅራችሁን እንደምድር አሸዋ ያብዛላችሁ
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
አሜን ገኒ ላንቺም
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችይም
@BalemlayeDerebe
@BalemlayeDerebe 6 ай бұрын
ቸሬ፡ምርጥ፡ሰው፡ወንድሜን፡አታስደግጭው፡ምራቴ፡ዋ፡ተከባከቢው፡እሽ፡ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ፡ፍቅራችው፡ብዝትዝት፡ይበል፡❤❤❤❤❤❤❤
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 6 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@BalemlayeDerebe
@BalemlayeDerebe 6 ай бұрын
@@ShewayeTube-143 ነይልኝ፡ስስቴ
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 6 ай бұрын
እህትና ወንድም ነው የምትመስሉ ግታ ይጠብቃችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tube8181
@tube8181 6 ай бұрын
ደሞይችንይዞመጣ ያችይቱየትሂደይ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ወይኔ ሲያምር ቸሩ አንደኛ አደኛ ዋው ማርያምን ቃላት የለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 6 ай бұрын
ጌታን ታስጠላላቹ ።ፋሮች ።ሲጀመር ይሄ ሰው ኮሽኳሻ ነው።አንቺ ተጨምረሽበት ዉይ ስትንኮሻኮሹ ታየኝ።ኪኪኪ
@zinitzinite247
@zinitzinite247 6 ай бұрын
Kkkkkk
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 6 ай бұрын
ሜርዬ ቅጥነት በራሱ ዉበት ነው በሃላ መወፈርሽ አይቀርም❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
እኔ የምወዳቸው ሠፋፊዎቹ ናቸው ክብርም አለ የተሸፈነች ዝንብም አያርፍባትም
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 6 ай бұрын
ልክ ነህ ቼሬ ለወንድ ልጅ ምንም አታድርጉ ሴቶችዬ
@amandemissew7890
@amandemissew7890 6 ай бұрын
ቸሬ ፕሮሚስ ቀለበት አድርግላት እንጠብቃለን ። ሰለማችሁ ይብዛልኝ። 💚💛❤️
@bezachanel2516
@bezachanel2516 6 ай бұрын
እግዚሐብሔር ፍቅራቹ እስከመቃብር ያርግላቹ ❤ ወዮ እደኔ ቃጫጫ❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
ስወዳት እኮ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤ ቸሩ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 6 ай бұрын
ተይ ሜሪዬ አትጫወችበት ቸሩ በጣም ምሰክን ልጅ ነዉ ተከባከቢዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bireeyemariyamlij
@Bireeyemariyamlij 6 ай бұрын
እቺን ልጅ ጥሎብኝ በጣም ነዉ ምወዳት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 6 ай бұрын
ቸሬ መልካም ሰው ልክ እደልብህ ያድርግልህ ሁሉ ነገርክ ገር በገር ያድርግልህ የወህ ነው በጣም ታጋሽ ነህ ቀጥልበት ሜሪዬ የኔ ውድ አቺም ምርጥ ልጅ ነሽ አታበሳጪው ❤❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 6 ай бұрын
አዎ ታይት ለብቻው አትልበሺ በባለፈው ለብሰሽ በጣም ተሳቀኩኝ ቱታው በጣም ያምራል
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ልቤደግጥነዉያለሁትፖራክሰትለደሰአለኝ❤❤❤🎉🎉በርቱምረጦጦዳቹ🎉🎉❤❤
@Melseche-qm1pk
@Melseche-qm1pk 5 ай бұрын
ምርጥ የኔባትሆን ይቆጨንነበር ❤❤❤ለሰውክብርአለህ
@emeliaa612
@emeliaa612 6 ай бұрын
አይለያቹ መጨረሻቹን ያማረ ይሁን ቸሬ ምርጥ ሰዉ ድሮ ነዉ የማዉቅህ አረቀጥ ከተማ ትህትናህ ብቻ መልካም ሰዉ ነህ የሜሪ ድምፅ ካአሜሪኮ ድምፅ ጋ ይመሳሰላል
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
አሜን💋💋 እህቴ
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 6 ай бұрын
በሚድያ እየታየች ታይትል ለብሶ መዉጣት ክልክል ነዉ ይላል
@Giggled-c1o
@Giggled-c1o 6 ай бұрын
ተይ አችልጅ ብሠይ አላለም እውነቱን ነው ብሠይ💚💛❤
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 6 ай бұрын
የኔ ሱሶች መጣችሁልን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
እንቺ ድም እደዚህ እይባልም ስጦታ ምን ችግር እሉው እታካብጂ
@userenter2635
@userenter2635 6 ай бұрын
አይ ቸሬ ኧረተይ ብሰይአለ😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤ ምርጥ የትዳር አጋር አጊተሻል ቸሬ መልካም ሰውነው👍👌❤😘
@TesgsteTg
@TesgsteTg 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የምር ያዝልቅላችሁ አይለያችሁ
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
አሜን ዉዳ ላንቺም
@gdhdg3660
@gdhdg3660 6 ай бұрын
ቸሪ ልብሶቹ ያምራሉ አ አ አገኛለሁ እንደዜህ አይነት ከዜህ ማዳሜ ክፉ ስለሆነች አትወስደኝም ሱቅ እና ስመጣ ትቀበለኛለህ ወይስ አቁመሃል መቀበል ከኤርፖርት ዘመዶቸ ክፍለ ሃገር ስለሆኑ አ አ ስለማያውቁት እንዴመጡ አልፈልግም እናም መገዛውን ገዛዝቸ ትኬት ቆርጠህ አሳፍረህ ምትልከኝ ከሆነ መልስልኝ ቸሬ
@AyshaNamani
@AyshaNamani 6 ай бұрын
ምርጫ ትችላለህ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 6 ай бұрын
ግን ይቱበር መሆን ቀላል ነው ማለት ነው ፍቅረኛ ነን ብለው ከሰሩ ይታያል የመዳም ቅመሞች ለምን ሁሌ በየቦታው ተመልካች ትሆናላችሁ ከመዳም ባል ጋርም ቢሆን ፍቅረኛዬ ብላችሁ ስሩ እኔ የመዳምን ልጅ ይዤ ከች እላለው ይቱበር ሆኖ ፍቅረኛ የሌለው የለም በውሸትም ቢሆን እንደቶፊቅና ማሪና ብቻ ሰው ያጃጅላሉ እድሜ ለይቱብ ብር😁😁
@tube8181
@tube8181 6 ай бұрын
ልክነሺ ይቶጥድይወዲሉ አብርእናእሮታአሉአል ቅመ ሞችንያጨለ ሉ
@fhfh965
@fhfh965 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@Mmmm-c8c5h
@Mmmm-c8c5h 6 ай бұрын
Fetari mechereshachun yasamrilachu bexam new mtamrut chere❤❤❤
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 6 ай бұрын
❤❤❤ልዩ መልካም ወንድ ነህ ቸሬ ማርያምን ትለያለህ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ያማር የሰመር ይሁን
@emuhuzaifah316
@emuhuzaifah316 4 ай бұрын
ደስ ነው የምትሉ ግን ቸሩ የዋህ ልጅ ነው አደራሽ ጥሩ ሴት ነው መኮን ማር
@sebletube6489
@sebletube6489 6 ай бұрын
እህትና ወንድም ትመስላላችሁ
@fanytesfaye
@fanytesfaye 6 ай бұрын
Wow ስያምር ሁሉም ለብሶች 😍😍ፍጣሪ ፍቅራችን ያብዛላችሁ ❤️
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 6 ай бұрын
ቸሩ ወንዲሜ የሚሪ የመደሚ ቅመሚ የለክ ክቢሪ ይለየል ሁሌሚ ይልመዲቢህ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 4 ай бұрын
ይሀው ዛሬ ተቀላቀልኩሽ ማማቲዬ ሜሪ ሄልዋ ቆንጆ
@MekdesMekdes-x9x
@MekdesMekdes-x9x 4 ай бұрын
ለኔ ይደረግልኝ የሚል ወንደ ነው ያለው አሁንስ አስጠላ ከፋቅር የበለጠ ምን አላት ነው ሚባለው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 6 ай бұрын
ሜሪየ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ያምርብሻል❤❤❤
@fatumaaragaw2540
@fatumaaragaw2540 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው (ፍቅረኛህን ማስደሰትህ እንዲሁም ምርጫህ), ነገር ግን ይህን ያክል ብር አውጥቼ አይባልም . its normal.
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 6 ай бұрын
ተይ አንቺ ልጅ ብሰይ አላለም ሀሀሀሀሀ እውነት ቅላቱዋ እንደአረቦች ሳትበስል ነው የወጣቹ ሀሀሀሀ ቸሬ ጀግና ነህ ግን ሱሪ እንድትለብስ አትፍቀድላት ሀይማኖታቹ ሱሪ ይፈቅዳል እንዴ
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
አይፈቅድም ይላሉ ግን
@Hana.gadisa
@Hana.gadisa 6 ай бұрын
ቸሬ ምርጫ ትችላለህ 👌👌👌
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 6 ай бұрын
ምርጫ ትችላለህ ቸርዬ አንደኛ ነህ እምር ብሎብሻል ሜሪዬ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 6 ай бұрын
እሯ እንኳን አራት ሺ አስር ሺም ይስሩ የሰራ ሰዉ የላቡን ነዉ የሚያገኘዉ አዋጡልኝ አላሉም ሰጦታ መሰጣጣት ያለ ነዉ አሁን ጨርሰናል ብለን አጀንዳ ዘግተን ተነሳን ሰንል ሌላ አጀነዳ ትዘረጋላችሁ እሸ ምን ይሁን አይበቃም እንዴ ማርም ሲበዛ ይመራል እሽ አንቺስ እትዬ ደመቁ በሌላ እርእስ ነይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 6 ай бұрын
ማታ ማታ ልቀቂ እይታ እድኖርልሺ ታምራላችሁ 🥀🥀🥀🥀🥀
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 6 ай бұрын
እደኔ አረጓዴና የወፎች ጩኸት የውሀ ፏፏቴ ትወጃለሽ ሜሪ❤❤❤😊😂😅
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 6 ай бұрын
ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ደግሞ እኮ ስታምሩ ❤❤
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
የኔ ናት❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 6 ай бұрын
@@cherutube3064 😂😂 ሴት ነኝ አብሽር
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 6 ай бұрын
ከሰጡ እደቸሬ በብዙ ነዉ 😂❤
@FatomaMohamed-w9q
@FatomaMohamed-w9q 6 ай бұрын
ቸሬ የኔ ወድም ምርጫሕ እራሱ ሲያምር ዋዉ❤❤❤❤❤ሜሪየ የኔ ቆጆ አምሮብሻል ዋዉዉዉ
@fkffxjcxb6339
@fkffxjcxb6339 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍🫶🫶🫶
@AyshaNamani
@AyshaNamani 6 ай бұрын
አይ ሜሪ ሰራሽለት ግን አሳዘነኝ❤❤❤❤❤
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 6 ай бұрын
ዉይ እደኔ ናት ቅጥነቷ እምፈልገዉን ልብስ ልኬ አይሆን
@faisalfsail9561
@faisalfsail9561 Ай бұрын
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዉልዱ ክበድ በጣም የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@mrmm9874
@mrmm9874 6 ай бұрын
ሱሶች እንኳን በደና መጣቹ❤❤❤❤
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል ቸሬሬ ጎበዝ ነህ ልብስ አመራረጥ
@ChouremChourem
@ChouremChourem 6 ай бұрын
ስዎዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ 🎉🎉🎉
@besan3800
@besan3800 6 ай бұрын
ዋውውውውው ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sabo8756
@sabo8756 6 ай бұрын
ቅጥነቷ እደኔ ማርያምን 😅😅❤❤❤
@Mekdes-bt1sy
@Mekdes-bt1sy Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤
@رهوه-ت9ت
@رهوه-ت9ت 6 ай бұрын
እበክሽ ሱረ ኣትልበስ ውዴ በበዛት የኛ ኣይደለምና ❤ በተረፈ ስወዳቹሁ
@merib224
@merib224 6 ай бұрын
Eshi wude
@MekdesMekdes-x9x
@MekdesMekdes-x9x 4 ай бұрын
እውነትክ ነው ቸርዬ ጊዜው ተበላሽቶል
@hanahanan3860
@hanahanan3860 6 ай бұрын
"አይቼሬ መጨረሻቸው ያሳምርላቹሁ😂😂❤❤
@FyvdR6gg
@FyvdR6gg 6 ай бұрын
ይችልጅ ስወዳት ❤❤❤❤❤
@mekdyzawide
@mekdyzawide 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ምርጫህ ሁሉ አሪፍ ነው
@EeEe-yw4qk
@EeEe-yw4qk 5 ай бұрын
እስተጃሬ ተሸዉጃለሁ እናተን የመስለ ሳላይ አብርሽና ማርክን ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ
@hayuqueen-y9b
@hayuqueen-y9b 6 ай бұрын
የኔ ወዶች ስወዳችሁ የኔ ፍቅሮች❤
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 6 ай бұрын
ሰታምሩ የእኔ ዉቦች ዉድድድድ አላህ ይጠብቃችሁ ቸሬ እና ሜሪ ❤❤❤🎉🎉🎉
@Meymunajemal
@Meymunajemal 6 ай бұрын
ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ፍቅራችሁን የዘላሉምያድርግላችሁ
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 6 ай бұрын
ሜሪ መልካም ሰው ነው አታሥቀይሚው
@GhjkTrff
@GhjkTrff 6 ай бұрын
አላህየዋእኛንምየመዳምቅሞችሹፈን
@Acc-n4h
@Acc-n4h 6 ай бұрын
በእዉነት ትለያለህ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 6 ай бұрын
የኔ ማር ምግብ ብይ ስትስቂ አጀት እራቅ ይልሻል 😂😂❤❤❤❤❤
@EtuNigane
@EtuNigane 4 ай бұрын
😅
@AyshaNamani
@AyshaNamani 6 ай бұрын
አው ቸሬሱሪ እዳትፈቅድላት
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ቸሩ አንደኛ ማርያምን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ይመችህ❤❤❤
@SikoSilo-i7h
@SikoSilo-i7h 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ በጣም ድስ ትላላችሁ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
አንቺልጅ በጣም እወድሽለሁ ግን የሴት ውበቱዋ ቀሚስነው የተዋህዶ ሊጆች ሱሪ አይፈቀድም እወቄ ተመለሽ።ቸሩተባክ
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
ሰጠሀት እኮ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 6 ай бұрын
ኧረ እበት ማነው እግዳ የሚመ ላቀጠው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
@@cherutube3064 ጎበዝሱሪ እንዳትለብስ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 6 ай бұрын
😂😂😂ቸርየ የሰርጉ ምን ልታስርክብ ነው ዛሬ ጭነህ የሄድከው 😂😂የማዳም ቅመመ ነኝ በወንድ ልጅ የተጎዳሁ ልበቀና እንደቸሬ ያለ ሰው የሆነ ሰው ይስጥሽ በሉኝ
@zabeebazabeeba812
@zabeebazabeeba812 6 ай бұрын
ቸሬ ምርጥ ሰዉ አሺሺሺሺሺሺሺ
@ZerihunLedi-rz6wz
@ZerihunLedi-rz6wz 5 ай бұрын
የምሬን ስራ አልስራ በናንተ ምክኛት ስሬ ትቼ ቀንና ማታ እናንተን ቨዲዬ ነዉ ማይ እር ላሳዝናቹ ቼሬና ሜራ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
ሰላም ቆንጂት ተይ ግን ቸሩን አታስጨንቂው 😂ዋዋዋ
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 yane kacaca mereye sarashelat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 6 ай бұрын
የቸሩአድናቂወቺ👍👍
@Sarah-ur6ox
@Sarah-ur6ox 6 ай бұрын
ስጥታ ፍቅር ይጨምራል ይላላ ተሰጣጡ አይለያቹ❤
@cherutube3064
@cherutube3064 6 ай бұрын
Sari💋💋
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Ай бұрын
አወ ብለዋል የኛ ውድ ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rrr5704
@rrr5704 6 ай бұрын
ፍቅሩችሁን ያብዛላች ደሥትላላችሁአላህመጨረሻችሁንያሣምረላችሁ❤❤👍👍
@DghhCvjj-f3t
@DghhCvjj-f3t 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ እነዚህልጆችስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 6 ай бұрын
ሰላማቹ ብዝት ዝት ይበልልኝ❤❤❤
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 6 ай бұрын
ኧረይመችሺ😂😂😂😂
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Ай бұрын
ቸርዬ ተባረክ👏👏👏👍👍👍👍😘😘😘😘❤❤❤😘😘😘
@MKl-wn5ox
@MKl-wn5ox 6 ай бұрын
አረ ለኛም ለመዳብ ቅመሞች አፍቃሪ ይስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቸሩ ጨለለ በሚገባ ተበቀልኩት @cherutube3064
21:30
Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Рет қаралды 48 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 86 МЛН
የሜሪ እናት ሙድ ያዙብኝ  Best Ethiopian family video best Ethiopia films
28:59
🛑 እዚጋ ነዉ በጠራራ ጸሀይ በሌቦች በጥይት የተመታሁት
14:18
Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Рет қаралды 24 М.
የሶስቱ እርጉዞች የፎቶ ፕሮገራም አስገራሚ ግዜ
11:36
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 192 М.
🛎️ለ እናቴ ያልጠበቀጪውን ነገር ሰጠዋት😱🥰🥰🥰
12:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 88 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН