የሚስት የቀድሞ የ80 ባሏ ያልታሰበ ጉድ ይዞ መጣ ። ለዘመናት የተደበቀው ሚስጥር ይፋ ወጣ !!

  Рет қаралды 41,149

ACCOUNTING AND BUSINESS

ACCOUNTING AND BUSINESS

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ወንድማችን የንስርዓይን እምን ደረሰ እባካችሁን ፈልጉልን
@genetabay8968
@genetabay8968 Күн бұрын
ይህ ባለጌ ንች
@musamehamed5582
@musamehamed5582 Күн бұрын
እረ ወድማችን እባክህን የነስር አይን ጠፍቶብናል እባክህ ፈልግልን
@በረንታ
@በረንታ Күн бұрын
እራስህን ጠብቅ ወንድም የንስር አይን ጠፍቷል ሚኪም ታስሯል😢😢😢😢😢😢
@FetiyaHuseen-r3b
@FetiyaHuseen-r3b Күн бұрын
ኸረ እባክህን የንስር አይን አፍልጉን ጨንቆናል
@سارهاثيوبي-ب3ع
@سارهاثيوبي-ب3ع Күн бұрын
ወድማችን የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ እባክህ የንስር አይን ጠፍቶብናል 😢😢😢😢😢😢😢
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn Күн бұрын
እረ ወድማችን የነስር አይንን ድረሱለት ተጅብ መጋ አትርፉት😢😢😢😢ወንድሜ እራሥክን ጠብቅ🙏🙏🙏🙏
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Күн бұрын
ፍትህ ለነስር አይን ፍትህ ለጀግናው ወድማችን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Күн бұрын
የንስር አይን በምን ደረጃ ላይ ይሆን ኡፍፍ አስጨንቆኛል😢😢 ወድሜ ራስህን ጠብቅ ፣አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አለ ሚኪ ምን ጉድ ነው
@aduadu3685
@aduadu3685 15 сағат бұрын
ዙዙዬ ዞላ ጥሩ ዜና አለ ብሏል አብሽር ሚኪም በቅርቡ ይፈታል ግን ይቺ አበባ የምትባል ሴትዮ ዞላን ልትከሰው ነው ለወንድሞቻችን በዱአ እናግዛቸው😢😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 14 сағат бұрын
@aduadu3685 ኢሻ አላህ ጥሩ ዜና ያስማን አበባ ተብየዋኮ ገንዘብ ፈልጋ ነው እድህ የሚያደርጋት እስከዛሬ ልጀ ያላለችውን አሁን አባቱ ንብረት ሲያወርስው ልጀ ልጀ ማለት ጀመረች
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Күн бұрын
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እባክህ የነስር አይንንና ሚኪን ከገቡበት ወጥመድ አውጧቸው እባካችሁ ተባብራችሁ ሌላውን ተውትና እባካችሁ ስለ መድሀኒያለም ብላችሁበጣም ተጨንቂያለው🙏🙏💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq 23 сағат бұрын
ሚኪታስር አሉ የነስርአይን የትእደገባ አይታውቅም ሁለት ጀግና ወድሞቻችን እባካችሁ ተባርቸው😢😢😢
@mehamed-g9d
@mehamed-g9d Күн бұрын
ያኔም ስትጮኽ ታስታውቅ ነበር እናም የምትሉ
@XtraXtra-u2o
@XtraXtra-u2o Күн бұрын
እረ ወድማችን የነስር አይንን ድረሱለት ተጅብ መጋ አትርፉት
@eshetetegegnmr-df1ky
@eshetetegegnmr-df1ky 23 сағат бұрын
ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ. ! ይህች ልጅ..ከዲያስፖራው ጋር ግንኙነት ሊኖራት ይችላል :: .. ለኜጥሮስ ሞት የእሷ ኦጅ ሊኖር ይችላል ::
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Күн бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን
@KadijahAlimam
@KadijahAlimam Күн бұрын
ወይ ያሳዘኑኝ እናት በከንቱ ልጃቸውን።ማጣት አሳዘኑኝ ወይእናት አላህይሶብራችሁ
@SelamAssefa-n1x
@SelamAssefa-n1x Күн бұрын
Liget setan nat befetari
@Yosebeny
@Yosebeny Күн бұрын
እግዚብሄር ሆይ የቅር በለን
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Күн бұрын
ይች እማትረባ ወዲሜእራስህንጠብቅ የንስር አይን ጠፍቶብናን ሲቀጥልባልየተባለ አልሞተም አጣሩ❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj Күн бұрын
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ካባድ ነው ናስር አይን ጠፍቶል እባክህ አፍልገን ተጨቀናል ሜኪ ወድም አላህ ይጠብቃችህ እባክህ እርሳችሁን ጠብቆ 😢😢😢😢
@BezaBerihun-j1k
@BezaBerihun-j1k Күн бұрын
እግዚኦ ማረነክርስቶስ የማይሰማ የለም አቤቱ ልቦና ስጠን አሜን
@Rshan-w7e
@Rshan-w7e Күн бұрын
የንስር አይን ፈልጉልን
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 Күн бұрын
ከዚህ ቤት አድም ንፁህ ሰዉ አለማገኘታችን በጣም አዝነናል
@mamush2245
@mamush2245 Күн бұрын
ማዘር ግን ለምንድነው አንድ ቤት አብረው የሚኖሩት አንቺ እያለች ልጃቸው ለመሞት ምክንያት ከሆነችው ጋር መዋል ማደርን ምን አመጣው?
@AlmazGobze
@AlmazGobze Күн бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ ልጅቷ መጀመሪያም ገና ባላ ሳይሞት የፈራቹ ነገር አለ ይቅር ይሄ ነገር ዲያስፖራን ማየት አልፈልግም ጉድ ይዞ ሊመጣ ነው እያለች ነበር በጣም ምላሷ ለደቂቃ አትዘጋም ነበር ሰውን እንካ አታዳምጥ ስትለፈልፍ እኔም ጉድ እዳለ አውቂያለው ከምር ጋዜጠኛው ወንድማችን እባካቹ እራሳቹን ጠብቁ የንስር አይን በማይታወቅ ውኔታ ጠፋ ሚኪ ላይም ችግር ተፈጥሮዋል ስራቹ አደጋ አለው በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋቹዋል😢 ጌታ ይጠብቃቹ 🤲🤲🤲
@TekayTlema
@TekayTlema 23 сағат бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
@Mom-m5u
@Mom-m5u Күн бұрын
አቤት ሴትአሰዳቢ😢😢😢😢 መታሠርአለብሺ
@بيزه
@بيزه Күн бұрын
የዚህ ቤተሰብ ችግር ምነው አላልቅ አለ ውንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ አባክህ ቅዱስ ገብርኤል የነሰር ዓይንን ጠብቅልን ድምፅን አስማን ከክፉ ነገር ስውረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 Күн бұрын
አረ የንስር አይንን ፈልጉልን ዛሬ 7 ቀኑ ካከተሰወረብን😢😢😢😢
@awtachewraya2890
@awtachewraya2890 Күн бұрын
mindnew mitlefelifew, le police atnagerm
@NaryOuannes
@NaryOuannes Күн бұрын
አተጀግናአ የነሰር አይን ጠፈቶብናል ፈልግልን
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 7 сағат бұрын
የንስር ዓይን ጠፋብን እባካቹ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በሱ እባክህን እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢
@NnN-h8y
@NnN-h8y Күн бұрын
የኔ ወድም እራስህን ጠብቅ አተ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@almazwube3327
@almazwube3327 Күн бұрын
ወንድማችን የንሰር አይንን አፈፋልጉን
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 22 сағат бұрын
የነስር አይንን ነገር እባካችሁ አድስ አበባ ያላችሁ ዩቱበሮች በህይወት እዳለ ፈልጉት
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c Күн бұрын
ሚኪዬ እራስክን ጠብቅ እባክህን እኔ እየፈራሁልክ ነው ብዙ ነገር እየጎለጎልክ እያወጣክ ነውና እራስክን ጠብቅ
@WySh-d7u
@WySh-d7u Күн бұрын
,ወድማችን ፍጣሬ ይጠብቅህ በተረፈ እራሣችሁን ጠብቁ የነስር አይን ወድማችን ፍልጉልን እባካችሁ🙏🙏
@TigistKenea-r5j
@TigistKenea-r5j Күн бұрын
የንስር አይንን እባካችሁ ፈልጉልን 😢😢😢😢😢😢😢
@Aminat725
@Aminat725 Күн бұрын
ወንድሜ እራሥክን ጠብቅ የነሥር አይን ወንድማችንን ፈልግልን እባክህ
@MakurdHdeu
@MakurdHdeu Күн бұрын
ወንድሜ እረሥህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አንተ የእውነት ጀግና ነህ❤😭
@ZenasheAyalew
@ZenasheAyalew Күн бұрын
ይህ ሰውዬ የሆነ ሚዲያ ላይ አይቸዋለሁ እንደኒ ሰውየው አዲስ ያልሆነበት ካለ በላይክ አሳውቁኝ
@aynshaberehet7012
@aynshaberehet7012 Күн бұрын
ልክነሽ እኔም አዲስአልሆነብኝም አንድ ሙስሊም
@HadasTekle-r2d
@HadasTekle-r2d Күн бұрын
drama new wey? sewyew dimtsu lela show lay semchewalehu eneza bal siyagebu yemiyabdut bal ymeslal
@እግዚአብሔርዘወትርአይለየ
@እግዚአብሔርዘወትርአይለየ 21 сағат бұрын
አወ እኔም አይቸዋለሁ እንጀራ እናቱን አግቶ እሕቱጋ ሁኖ ጉድ ዘድሮ ምን ያልተሠማ አለ ይ፣ሆን😢
@tigistastatke4935
@tigistastatke4935 Күн бұрын
እባክህ የነስር አይን ታግቷብናል ዘላለምን እርዳው ሚኪ ጎጃ ሲውም በሴረኛ ሴት ምክንያት ታስሮል እባካችሁ ተባበሩና አስለቁቋቸው እራስህንም ጠብቅ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ Күн бұрын
እረበናታችሁ ሌላፖሮግራማችሁ ቆም አርጉና የንስር አይን ከጠፋቆየ ፈልጉልን ጀግናችን😢😢😢
@neimasani5818
@neimasani5818 Күн бұрын
ወንድማችን "የንስር አይን "አፋልጉን
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu Күн бұрын
ይች መሠሪይ ይህን ሁሉ ጉድ ተሸክማ ነው ለካ እንደቆርቆሮ የምትጮህው ይች መሠሪ ሚሥኪኑን ደፋች ይድፋትና ፈጣሪ የሥራሽን ይሥጥሽ ወንድማችን ነፍሥህ በሠላም ትረፍ 😢😢😢😢 ያጣ ያገኛል ያገኘ ያጣል ይህን አታቂም ፍርዱን ለፈጣሪ ትተነዋል
@zertam4068
@zertam4068 Күн бұрын
እረ የነ ስር አይን ጠፍቶብናል ፈልጉልን እባካችሁ
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera Күн бұрын
ወድማችን ራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢
@Amina-u1g
@Amina-u1g Күн бұрын
ሚኪናየነሠረአይንነገረእደኔየጨነቀዉማንነወ
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc Күн бұрын
Dhugaa baayee nama gadiisisa sila enyuutu enyuu ammana kaa😢😢 agzosh haadhoo koo waqaayyoo ilmaa kee nabse yaa maru isheenis akka hojii isheetif firdii ni argaati 😢ara obbooleesa keenya basu fiqad please 🙏 please 🙏 Obbooleesa keenya yneser ayne nuuf barbaadi 😢😢
@serkalem9216
@serkalem9216 Күн бұрын
Dhugaa kee maloo mucaa sani yneser
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc 23 сағат бұрын
Ani beeku dhugaa samona kana gazeexanyota maal akka isaan argaa jiru yneser ayne agaatame hangaa amma kunoo hin argaane mikiin hidha Jira zalees haati yoseef sin hisiisa jechani jirti dhugaa baayee ulfaata waqaayyoo isaan yaa tiksuu maalee 🙏😢
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera Күн бұрын
ይችሴት ግን ሚስት ተብየዋ ድሮም ሲያጨረጭራት ፈርቻት ነበር ህይወት ዋጋ ያስከፈላት የማይደበቅ ነገር መደበቐ።ጨጨጨ አስጠላችኝ።😢ልጁን ቀሙ ለአባቱ ይሰጥ😢😢
@fafibintseid
@fafibintseid Күн бұрын
እረ የንስር ዓይን አክባር የላችሁም ወይ ከምን ደርሶ ይሆን እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን የቂያማ ምልክቶች በይፋ እየታዩ ነው
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Күн бұрын
ይቺ ሴት በጣም ከባድ ሴት ናት 😢😢
@AsAz-i4x
@AsAz-i4x Күн бұрын
ወንዶች እንዳትሸወዱ አግብታችሁ ከወለዳቹ ወድያውኑ በአራስነቱ ዲኤን ኤ አስመርምሩ የራሳችሁ መሆኑን አረጋግጡ
@MuluKenfa
@MuluKenfa Күн бұрын
😅😅😅
@TesfayeKidanemariam-n5x
@TesfayeKidanemariam-n5x Күн бұрын
እንዲህ አይነት መርዝ ሆና በሌላ ሥትፈርድ ጉዶ ወጣ ይህ የእግዚአብሄር ሥራ ነው የተጋለጠቺው
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 Күн бұрын
አሁን ሰርቃ እንዳትጠፋ ልጁ ተጠንቀቁ
@LilySedro
@LilySedro Күн бұрын
የሰው ልጅ ምን ያህል ተነቦ የማያልቅ መጽሃፍ ነው ባሌ ባሌ ሰትል የነበረ ገዳይ እሷ ነች እንድንል አደረገን እረ ምን ጉድ ነው
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw Күн бұрын
ኧረ ማዘር እራስዎን ጠብቁ አላህ ይጠብቅዎት😢😢
@የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
@የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ Күн бұрын
ለነሥር አይን ያልገደፋችሁ ለናተም ነገ የማገጥማችሁን አታቁም እሡም አላህ አለው
@EgigayehuGizachew
@EgigayehuGizachew Күн бұрын
እባካችሁን በእናታችሁ የንስር ዓይንን አፈልጉን
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Күн бұрын
ግሩሜን ይመስል
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Күн бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል ግን የንስር አይን ፈልጉት በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢😢
@mominaamina2263
@mominaamina2263 Күн бұрын
አረ በአላሕ የንስር አይንን እባካችሁ በግሩፕ ሁናችሁ ፈልጉት ድረሱለት
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 Күн бұрын
ይች ሴት ገና ብዙ ጉድ ታወጣለች ። አለብላቢ ምላሷ ከጀመሪያውም ያጠራጥር ነበር። የሞተው ልጅ በሴራ ነው ህይዎቱን ያጣው።
@K1L2W3
@K1L2W3 Күн бұрын
😊😊😊😊የዚህን ቤተሰብ ታሪክ ወይ መጽሐፍ ወይ ፊሊም መሰራት ይገባዋል 😮 የምን ታአምረኛ ስብስብ ናቸው!!!
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Күн бұрын
እቺ መርዝ ምስኪኑን አስገደለችው እቺ ሰይጣን በላቺው😢😢😢😢😢 እባክህ ጋዜጠኛው ሆስፒታሉ መጠየቅ አለበት
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y Күн бұрын
ሀኪምሙን አጣሩ ላይሞትይችላን❤❤❤
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c Күн бұрын
እቺ መሰሪ ናት ልጁ እራሱን ማጥፋት የለበትም ነበር😢😢😢😢😢
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Күн бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
@YYy-v7n
@YYy-v7n Күн бұрын
ይቺ መርዝ ይልባኝ ቅጥል ብሎ ለሞተዉ😢😢😢 ያማል አረጭካኔ ሰዉ እንዴት ያስመስላል😢😢😢😢
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 Күн бұрын
Maali tuuni balgeeni uuufi qoshaashaan ajjefaamuu qabdii tuuni 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ganat12345
@ganat12345 Күн бұрын
ወንድማችን,,ጭራሽ,,በማታ,ትሄዳለህ,,ኢሄ,ጉደኛ,,ህዝብ,,ጉዱ,አያልቅም,,የተረገሙ,,,ፈጣሪ,ይጠብቅክ,,🌹
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 23 сағат бұрын
ጉድና ጅራት ከወደ ኋላ ነው ጴጥሮስ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረው የጴጥሮስ እናት ፈጣሪ ያፅናዎት
@meseretabera5699
@meseretabera5699 Күн бұрын
በሱዬ በመጀመርያ ሁሉላችሁንም እግዛብሔር ጥበቃው አይለያችሁ። ሲቀጥል የንስር የይንን የተቸገሩት እንባ አባሽ የሆነውን የአይን ብሌን የነበረውን ወንድማችን ተባብራቹ ፈልጉልን እባካቹ ስለእማምላክ ብላቹ፡ ምን ዉጦት ይሆን አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ሌላ ምን እንላለን። በተሰቦቼ በፀሎት እናስበው ድምፁን እንኳን እንዲያሰማን ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጨነቀን እኮ ምን እንበል ምን እናውራ፡ አምላኬ መላ ፍጠርልን፡
@WorkeaImishaw
@WorkeaImishaw Күн бұрын
Wow you’re the best father ❤️‍🩹
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 Күн бұрын
ጥሩ ነው ራስሽን ልታጠፊ ጎበዝ
@MekdesTeshome-y1y
@MekdesTeshome-y1y Күн бұрын
ኧረ የንስር አይንን ያነ
@mazavip2714
@mazavip2714 Күн бұрын
እግዚዮ ማህረን ክርስቶስ
@TurunesheDemse
@TurunesheDemse Күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣ
@YezgetM
@YezgetM Күн бұрын
የንስር አይን በሚል የዩቱዩብ ቻናል ላይ የሚሰራ የህዝብ ልጅ ለስንቶቹ ራሱን አሳልፎ የሰጠ ጀግና ነበር ሆኖም ግን የጀመረውን ኬዝ እየሰራ እያለ ታፍኖ የት እንደገባ አልታወቀም እባካችሁ አፋልጉን እኔ አንድ ተራ ሰው ነኝ ነገ ግን ካገኛችሁት 100000 እስከ 150000 መክፈል እችላለሁ
@IdresSeuobi
@IdresSeuobi Күн бұрын
እራስህን ጠብቅ ወዲማቺን❤❤❤❤❤❤❤
@صالحهالراشدي-ف9ح
@صالحهالراشدي-ف9ح Күн бұрын
ወድሜ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@wellowello1084
@wellowello1084 Күн бұрын
መገን መገን ዘንድሮ ምንጉድ ነዉ አዚህ ቤት አቺአረመኔ መርዝ መስኪኑን አሰገደለችዉ አቺ ሰይጣን ይቺ መሠሪይ አፈርብይ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Күн бұрын
የዚ ቤት መከራ መቼ ነው የሚያልቀው
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 23 сағат бұрын
የንስር አይን ወንድማችን ጣፋብን የትእንደገባ ጠፋብን አንተም ተጠንቀቅ ግን ይሄ ቤት ስንት ጉድነዉ ያለዉ አምላኬ ማዘርየ ፈጣሪ መፅናናት ይስጦት የኔእናት ወንድሜ የንስር አይን ወንድማችን በለህበት ፈጣሪ ይጠብቀዉ🙏🙏🤲🙏🤲
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 Күн бұрын
የኛጀግናእራሰከንጠቢቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jamela-ob5iq
@Jamela-ob5iq Күн бұрын
😢😢😢ወለህ እኔ የዙ ቤት ነገረ በጠሞነወ የምየሰዙነወ ግን ለምን የመጠ ህሉም እገልሸሉዉ እገለሀሉዉ እየሉ የምየስፈረሩት ምንም የለየ ምስገነ ወጠትን አሰጠቸት 😢😢😢
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Күн бұрын
ጉድ በል ጎንደር ገና ብዙ አለ 😢😢
@Burtukaan314
@Burtukaan314 22 сағат бұрын
Sint Ayinat Sawu Ale E/R Hoy😢😢😢😢😢😢😢 Bachim biso Tinagariyalesh Damo
@astekastek1000
@astekastek1000 Күн бұрын
እራስህን ጠብቅ አይ ጉድ ምን ዘመን ደረስኝ
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn Күн бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወይኔ እውነት ተጨንቀናል
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Күн бұрын
እባክህ አንተ ጅግና ወንድማችን የንስር ዓይ ወንድማችን ፈልግልን😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Күн бұрын
ኤናተየው በጣም ያሳዝናሉ ልጃችው ሞቶ ሳይቀር የምስቱ ኪፋት ይግድላታል ወይ እናተ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ😢😢
@fayzabest1576
@fayzabest1576 Күн бұрын
መታሠር አለባት
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Күн бұрын
ሀገራችን
@adanechtekabe7215
@adanechtekabe7215 Күн бұрын
አንቴ እራስህን ጠብቅ ንስር አይን እባካችሁ ድረሱለት እች ጉደኛ ባሌገ ነች ጮዋ መስላ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Күн бұрын
ወይኔ ምን አይንት ጉድንዉ ሁሰፒታሎን ከሱ ምጠይቅአልበት😢😢😢
@almazz-u6w
@almazz-u6w Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤
@YehualashetTekle-w7p
@YehualashetTekle-w7p Күн бұрын
ድሮም ስትቅለበለብ አላማረችኝም ምላስ አብዝታለች አቤት ጌታ ሆይ አስበን እባክህ እየሆነ ያለው በምድራችን የሐጢያት ብዛት ነው።
@GeneneSimeon
@GeneneSimeon Күн бұрын
ማዘርዬ ይቺን ሴት ወደዛ አባሯት ምንም አታስፈልግም
@ZerihunHabeta-j6z
@ZerihunHabeta-j6z Күн бұрын
Good good
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ Күн бұрын
ወድማቺን አላህተክፉነገር አላህ ይጠብቅህ ጀግናውጋዜጤኛው
@SevanSevan-s7v
@SevanSevan-s7v Күн бұрын
😭😭😭😭😥😥😥
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Күн бұрын
አይ የስው ልጂ ምን ጉድ በጣም ያሳዝናል የስው ልጂ ይህን ያህል እራስን መሽጥ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር የእጅሽን ይስጥሽ መልካም ካልሆንሽ ለስዎችንእንቅፉት ሆንሽ ነፍሱን ይማረው እናቴ የልጅዎትን ይች የእምድር ጉድ
@ZainaNoura
@ZainaNoura Күн бұрын
Waaqayyoo Hoji kee siif yaa kaafalu. Tuni nitii Saree takkaa
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 151 М.
ሄሉ ስሜን እያጠፋችው ነው😱
23:55
Endalk Tube
Рет қаралды 10 М.
Balance sheet
11:10
The CPAZone
Рет қаралды 16 М.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 40( BY BRUNO )
46:00
Awra Tube
Рет қаралды 55 М.
🦋 አብረን አንሰራም አላት ሀይሚ ብሩክን መታችው😭😱
25:05
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 70 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН