ባለቀሚስ ሙሉ ፊልም BaleKemis full Ethiopian film 2020

  Рет қаралды 1,465,205

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 100
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
ሴቶች በራስ መተማመን ካለን የትም እንደርሳለን ልፍስፍስ አትሁኑ💪 ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን🙌
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Gobez
@cutiemochi97
@cutiemochi97 4 жыл бұрын
exactly
@etsubdinkawoke501
@etsubdinkawoke501 3 жыл бұрын
yes we can!!!!!!!!!
@jerry-usalem7083
@jerry-usalem7083 3 жыл бұрын
eshi rutye tnx mare
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 2 жыл бұрын
ልፍስፍስ
@HatersataTube
@HatersataTube 4 жыл бұрын
በተለያየ አለም ያላቹ ውድ ኢትዮጵያውያን እራሳችሁን ጠብቁ አስከፊ ዘመን ላይ ደርሰናል በምህረቱ ያስበን ለንስሃ ሞት ያብቃን ውይ ሲጨንቅ
@user-qd6ds3fq5x
@user-qd6ds3fq5x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙇🙌
@user-dp9he6oh8z
@user-dp9he6oh8z 4 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
@haniihani5402
@haniihani5402 4 жыл бұрын
Zabanu min hone
@user-dj4lm5rj2o
@user-dj4lm5rj2o 4 жыл бұрын
Amennn
@natnaelgym6985
@natnaelgym6985 4 жыл бұрын
I am living Good
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
ውድ የኢተዮጵያን ልጆች ከኮረና ቫይረስ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሜን 🙏
@meaziyemebrehn1369
@meaziyemebrehn1369 4 жыл бұрын
አሜን
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
አሜን ምህረቱን ይላክልን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏😘😍 የኔ ዉድ
@tinaamer4281
@tinaamer4281 4 жыл бұрын
Amniamn
@akhberetgoitomkidane6611
@akhberetgoitomkidane6611 4 жыл бұрын
ሃይ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹህ ብዝት ይበል እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን አማርኛ ፊልም በጣም እወዳለሁ እናንተንም እንወዳቹሃለን ። 🇪🇹🇪🇷
@user-pr4os1pg7z
@user-pr4os1pg7z 4 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድድድድድ 😍😍😘😘😘😘😘💞💞💞💝💝💝
@user-oy7mo5iy9o
@user-oy7mo5iy9o 4 жыл бұрын
እኛም እንወድሃለን
@adonai2761
@adonai2761 4 жыл бұрын
We love you too 🤗 🤗
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-uz4yr8uy5s
@user-uz4yr8uy5s 4 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለብ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ርዕሱ ይቀየር ጀግና እናት ያላችሁ ከተመቻችሁ ላይክ
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 жыл бұрын
ሰላምየ ፊልሞችሽን ሁሉ እወዳቸዋለሁ ቆንጆ ተዋንያን ነሽ ስወድሽ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 жыл бұрын
Hawa Mohammed ሀውይ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ስደት ምሪር ያለው የኢትዮጵያ ሰላም ለማየት የሚጓጓ ማነው
@f6ma8
@f6ma8 4 жыл бұрын
🙋🙋
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ አለውልሽ
@user-ec7ow6wj5x
@user-ec7ow6wj5x 4 жыл бұрын
uuuffffff ene alew
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 жыл бұрын
UFFFFFF INE ALEWU GAZI GAZI BLOGNL
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 жыл бұрын
እኔ ያዉም ገና በሶስት አመት ስንት የቆዩ እያሉ የኔ ጉጉት አይገርምም
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 4 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር እና የካቲት ወር ስደረስ ጀግንነት የምሰማው ክብር ለአባቶቻችን like በማድረግ አንድነታችንን እናሳይ
@meaziyemebrehn1369
@meaziyemebrehn1369 4 жыл бұрын
🤗👍👍👍👍👍👍
@brhanhaylay3294
@brhanhaylay3294 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 4 жыл бұрын
ለአባቶቻችን እሺ የኛንም ማንነት ????
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ኑ አብረን እንየው ጓደኞቸ ! አላህ ከኮረና በሽታ እሱ በቸርነቱ ይጠብቀን
@user-ti4xf8yd7q
@user-ti4xf8yd7q 4 жыл бұрын
አሚን
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 4 жыл бұрын
አሚን
@borydboryd6343
@borydboryd6343 4 жыл бұрын
የምሬን ነው የሚገርም ፊልም ነው አንደኞች ናችሁ ይሄ ፊልም ለገባው በጣም ገራሚ ቃላት አለው የምር
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
💝💚💛💘
@rahimahmohammed3703
@rahimahmohammed3703 4 жыл бұрын
💗💗💚💛❤👌👌💝💝
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ከሴቶች ጎን ነው የምቆመው ባሌ ታድያ አች የሴቶች ጉዳይ ነሽ እንዴ ይለኛል 😁😁😁እሱ እራሱ በጣም ነው የሚገርመው እሴቶች እንርዳዳ. እንከባበር እርስ በራሳችን ስንከባበር ወንዶችም ለኛ ክብር ይኖራቸውዋ
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
ይመችሽ
@alicezaarour581
@alicezaarour581 4 жыл бұрын
Mñhb ufftbvcu.ourd.bffeyzswubhg fdthmkllk ffdt jkgdx
@mekahwaheb5781
@mekahwaheb5781 4 жыл бұрын
ሚዛናዊነይ አይሻልም ሲስቱ ?
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 4 жыл бұрын
@@mekahwaheb5781 አይሻለም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
💪💪👌👍👍👌
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o 4 жыл бұрын
አምኖ ከመካድ ታይቶ ከመጥፋት ተኝቶ ከመቅረት ቸሩ መደሃኒአለም ይጠብቀን ከታሰበዉ እና ካልታሰበዉ ወጥታዉ መቅረት ወድቆ ከመሰበር የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን በሉ እመኑ አትመኑ ከወድልጅ መተዋወቅ እንጂ አብሮ መዝለቅ አልሆንልኝ አለ እስቲ እድሌ ልሞክር ብየ ቃል የገባሁለት እንየ ከልቤ ነዉ የሱ የሚያዉቀዉ ሉኡል እግዛቢሄር ብቻ ነዉ ግን ቃል ገብቶዋል ስእለቴ ሊሰምር በፆሎት አስቡን ያገሬ ልጆች ጭምር ዝሮ ዝሮ ግን የሴት ልጅ ከምትወደዉ ሳይሆን ከሚወዳትን ብትኖር መልካም ሂወት ሊኖራት ማንም አያግዳትም ከዎዳጆችን ለሞኖር የሱ ፍቃድ ይሁን ጓዶኞቼ አስተማሪ ፍልም ነዉ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ጸልይ
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o 4 жыл бұрын
@@geniyoutube1815 አሜን ማር እሺ
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሺ እህቴ ሁላችንም ነን ልባችን ያላዘነ የልም መለየት ከባድ ነው ውዴ
@samrawitmangesha6133
@samrawitmangesha6133 4 жыл бұрын
Amen haftey natey
@user-rb7is7bv7o
@user-rb7is7bv7o 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 4 жыл бұрын
ወይንየ ደስስል ስጠብቆ የነበረ ፍልም ሰላም እና መስፍን ስወዳቹ በነገራችን ላይ ህላቹ እወዳቹ ዋለዉ
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የሆነ የሳር ቤት ውስጥ ተቀምጦ ሊፍት እንደመመኘት ነው ነጮቹ ሲጮሁ መጮህ ሲያብዱ አብሮ ማበድ አያዋጣንም ሴት ልጅ መከበር አለባት? አዎ❗️ሴት ልጅ ከወድ እኩል ናት? ልትበልጥም ትችላላች ነገር ግን ስንዴ ውስጥ እንክርዳድ አለ ይህ ያልገባቸው ወይም በዚ እማያምኑ ይኖራሉ እኛ የተገኘውን ከመኮረጃችን በፊት እስኪ መጀመሪያ ጠግበን እንብላ ሌላው ፊልሙ ላይ ለማሳቅ ብለው አላስፈላጊ ቃላት ተጠቅመዋል ለምሳሌ 1ኛ እርግጠኛ ነኝ ወንድ ልጅ የተገኘበት እራት እምታቀው የጌታችንን ብቻ ነው ማለት ለምን አስፈለገ? (መስፍን) 2ኛ አረ አቦ ንዳው በናትህ ሰአት የለንም ታቦት አረከው እንዴ ሲል ይሰማል (መስፍን) ይሄም አላስፈላጊ ቃል ነው❗️3ተኛ ሴት መሆናችሁን ለማረጋገጥ ዝቅ ብላቹ እንትናችሁን ማየት አለባቹ 🤮 (ደረጄ) 4ተኛ ዋሺንት ሁኚኝ ቢላት እራሷ ናት ንፋኝ እምትለው 🤨(ደረጄ) 5ተኛ የዛኔ ሴክስ ማድረግና አለማድረጋችንን ያስታወስክ አይመስለኝም (ሰላም)🤫 ጨርሶ አላስፈላጊ❗️አርቲስት ተብዬዎች የተፃፈላችሁን ሁላ ከመስራታቹ በፊት 2ቴ አስቡ እኛ ሀገር ፊልም ይሰራሉ እንጂ ማን ይየው ማን ግድ የላቸውም ህፃናትም አብረው ከ አዋቂዎች ጋር ያያሉ ሳንቲም ስትለቅሙ ለትውልዱም እያሰባቹ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ እምንቃርመውን የነጮች አጀንዳ ስናስፈፅም ለባህላችን ለእምነታችን እናስብ ትላንት እኮ ቤተሰብ ለልጁ ባል/ሚስት ይመርጥ ነበር ዛሬ የሀ እንደኃላ ቀርነት ታይቶ ነው ከሰርጉ ይልቅ ፍቺው የበዛው ይሄን ለማስተካከል የነጮች እጀንዳ አያስፈልገንም ወደራሳችን አይተን እራሳችንን መሆን ነው እሚጠበቅብን በተረፈ ሴት ሆነች ወንድ ሰው እንደ ሰው እኩል ነው ስለዚ መጀመሪያ ሰው እንሁን❗️
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 4 жыл бұрын
Iron Lion Zion Ethio በትክክል ብለሻል ወይም ብለሃል እማይገባ ቃላት ነው ሲጠቀሙ የነበሩት በተለይ ታቦት ነው እንዴ ያዝከው ያለው ስህተት ነው
@ngarisaho4095
@ngarisaho4095 4 жыл бұрын
Set lej ke wend ekul sathon belay nechi. I respect
@eyobedmeke7913
@eyobedmeke7913 4 жыл бұрын
ሠላምዬ።ሠውድሺ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ሀሳም
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
እኔ አሁን ምን ብልሺ ቃላት ይገልፅሻል በቃ በጣም ለቡዙ አመት ኮመንት አብቤ አቃለሁ ማበብም ዉሥጤነዉ ግን እደዚ ኮመንት የልቤን የተናገረልኝ የለም አመሠግናለሁ!!!
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 4 жыл бұрын
የእውነትም ባለ ቀሚስ ነው ሰላምን ስለምዎዳት አየዋለሁ
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
ዋው ማነው እንደነ ልተኛ ብሎ ዘመን መለቀቁን ቸክ ስያደርግ ባለቀሚስ ፍልም መለቀቁን አይቶ ከተኛበት የተነሳ በላይክ ያሳየኝ👍
@user-me8dp5et4b
@user-me8dp5et4b 4 жыл бұрын
ክክክ የኔ ማር
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 жыл бұрын
Kkkkk
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 жыл бұрын
ክክክክክ ጭራሽ ከተኛሽበት ተነሳሽ እንዴ?
@user-ew6ol7ez5g
@user-ew6ol7ez5g 4 жыл бұрын
ኪያ የሚለውን ፊልም ለማየት ማነው እንደኔ የጓጓው
@jerry4btube281
@jerry4btube281 4 жыл бұрын
ቃል ከተለቀቀ ቆየኮ
@user-ew6ol7ez5g
@user-ew6ol7ez5g 4 жыл бұрын
አረ እኔ አላገኘሁትም
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
@@user-ew6ol7ez5g እኔም አላገኘሁትሜ
@user-dz7yl3xj2i
@user-dz7yl3xj2i 4 жыл бұрын
ቆየን ካየን
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
@@user-dz7yl3xj2i ሽር አርጊልኝ ከቻልሽ
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
ኧረ አንቼ ሶደሬ ሥቶር የምትይው ሤት አጨቅጭቂን ለራሣችነ ኑሮ የሚጨቀጭቀን ይበቃናል ተዪን ባለንበት ቦታ ሁሉም ነገር አለ እድሜ ለነጋዴ ሥለ ፊልሙ እናመሠግናለን
@user-hr2rp3vm8t
@user-hr2rp3vm8t 4 жыл бұрын
ክክክክ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ሣህ ምርር ያለኝ ነገር
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@BunaKursArt
@BunaKursArt 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@haimanotmitiku3396
@haimanotmitiku3396 4 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም የተዋጣለት ፊልም ማለት ይሄ ነው፡፡ ቀረጻው፤ የአክተሮቹ ትወና ብቃት፤ ድባቡ፤ የማጀቢያ ሙዚቃው መሳጭነት፤ ኸረ ስንቱ..ብቻ በአጠቃላይ ያልተንዛዛ አንጀት አርስ ፊልም ነው፡፡ ለዳይሬክተሩ/ሯ ቆሜ አጨብጭቢያለሁ፡፡ ሌሎችም ከዚህ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ይመስለኛል፡፡
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም ሁለተኛ /ቅድስት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምህረትአብ tube ቤተሰብ ይሁኑ ወቅታዊ የማንቂያ ደወል እና የፆም ዝማሬዎች አብረን እናዳምጥ
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@seble106
@seble106 4 жыл бұрын
Amen enkuwan abro aderesen
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 жыл бұрын
እዴ መኪና ነበር ያልሽኝ እና ይሄ ዊልቸር ይመስላል 😂😂😂😂😂 ከመጀመሪያው ፈታ አደረገኝ የሰሊቲ (ሰላም)አድናቂ ነኝ ❣️👍
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
" ሠላም የኔ ምረጥ 👍👍👍👍👍😘 በረች ማሮች ሠላማችሁ ይብዛ 👍👍👍😍 ሴት መሆን በራሱ መታደለ ነው
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ከኮርና በሽታ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
አሜን
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
አሜን
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
አሜን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አሜን
@tsegahaftiashu9549
@tsegahaftiashu9549 4 жыл бұрын
ኣሜን
@kaletewahedo
@kaletewahedo 4 жыл бұрын
ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙር 66 +20 ውዶቼ subscribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ:: እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ፆሙን የበረከት ያርግልን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን ::
@monafarah6867
@monafarah6867 4 жыл бұрын
Wawe.tabarako
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንን መንፈሳዊ ብቻ ከሆነ አረግልሻለው መንፈሳዊ ካልሆነ ግን ሰላም ሁኚ
@monafarah6867
@monafarah6867 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 weye.sela.manafasawemawerat.batame.yasedesetnale.
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@monafarah6867 መንፈሳዊ ነገርማ በጣም ያስደስታል ግን አንዳንድ ልጆች መንፈሳዊና በተለይ አለማዊ ዘፈን ሲደባልቁበት ያናድዳል እንጂ መንፈሳዊ ነገር ሰብስክራይብ የማድረግ ግዴታችን ነው ጥቅሙ ለእኛው ነውና
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
Amen!!!
@wubehagertube3355
@wubehagertube3355 4 жыл бұрын
የሀገራችን ፊልም ምን ያክል አሳዛንኝ ሁኔታ ላይ እንዳለ ያየሁበት ፊልም ነው ያሁላ ጉራ ያሁላ ወሬ ስማርት የመሰለችውን ልክስክስ እና ወራዳ ሴት ነው ያሳያችሁን ከስንት ሰው ጋር ስንት ጊዜ እንዳደረች ማሰብ እራሱ በቂ ነው በዛላይ እንዳልክ የሚወደድ ሰው አደለም ማለት ነው በናንተ ቤት በጣም አሳፋሪ የመጨረሳ የወረደ ፊልም ነው
@user-cn4xk3pp4j
@user-cn4xk3pp4j 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ገባ ገባ በሉ እንሽፈዉ ያለናንተ ኣይደምቅም ስደት ያላቸው ኣምላክ ይጠብቀን ወደ ኣገራችን በሰላም ያግባን 🇪🇹🇪🇹🙏❤
@asresuchekol4122
@asresuchekol4122 4 жыл бұрын
amen amen amen
@user-xj2ti8wl1v
@user-xj2ti8wl1v 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ከመጣብን በሽታ ሁላንችንንም ፈጣሪ ይጠብቅን አሚን!!
@fernandidepalma85
@fernandidepalma85 4 жыл бұрын
አሜን
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
Amne
@saraarej6057
@saraarej6057 4 жыл бұрын
Amen yena konjo
@user-bd3df9bg3o
@user-bd3df9bg3o 4 жыл бұрын
@@fernandidepalma85 አሜን አሜን አሜን
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሑ እግዚአብሔር ሀግራችንን ስላም ያድርግልን
@ethiopiafirst6623
@ethiopiafirst6623 4 жыл бұрын
ከተማ ሴት ናት ሀገር ሴት ናት ዓለም ሴት ናት ሁልጊዜ ሴት ከሌለች ወንዶች የሉምእኔ ሴት ነኝ ::
@samsugj867
@samsugj867 4 жыл бұрын
😙
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Wandem kalel stem yelechim ishii
@hananahanana7361
@hananahanana7361 4 жыл бұрын
የሁሉ ፈጣሪ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅምህረትህን ላክልን
@user-go7qs5on6z
@user-go7qs5on6z 4 жыл бұрын
የእውነት ደሬ ከቀልድ ውጪ ቁምነገር ሲያወራ አይቸው አላውቅም ነበር ምርጥ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻውን እስካየው እስካየው ጉአጉቼ ነበር
@lemisslemiss2055
@lemisslemiss2055 4 жыл бұрын
ደሬ እኮ ከልቡ ሰው ነው
@zenbuhdtessam9401
@zenbuhdtessam9401 4 жыл бұрын
በአድዋ የሚኮራ Like 👍💚💛❤
@user-ld3kg7gv2s
@user-ld3kg7gv2s 4 жыл бұрын
እኔ እኮራለው።
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
እኔም እኮራለው
@hadyutahyuas8384
@hadyutahyuas8384 4 жыл бұрын
Hallo
@wloywaphone3163
@wloywaphone3163 4 жыл бұрын
Ename ekoralhu
@user-sf1oq7mt7k
@user-sf1oq7mt7k 4 жыл бұрын
ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ምቀኝነት ሳይሆን ደግነትን በበቀልን ሳይሆን ይቅርታን ክደት ሳይሆን እምነትን ክፋትን ሳይሆን ደግነትህ በልብህ ብትሰንቁ ለነገ ይጠቅመናል ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር።
@mesinegn4220
@mesinegn4220 4 жыл бұрын
ወይኔ አደኛ ነኝ እኮ like 😍
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ነሽ እንዴ😀😁😁😂😃
@mesinegn4220
@mesinegn4220 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 awo negn😏😏
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@khdigaap1667
@khdigaap1667 4 жыл бұрын
ወይኔአደኛነኝእኮዘክe
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ ሆሆ ።።
@user-co6kz7ll9i
@user-co6kz7ll9i 4 жыл бұрын
ካሌብ አንጀቴን ነው የበላው 😭😭😭አስክዉን አላምንኩም ምናለ ህልም ቢሆን 😭😭😭😭😭😭
@tgyimer2298
@tgyimer2298 4 жыл бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
😢😢😢😢betam mal
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
Enm azenalw
@user-hr2rp3vm8t
@user-hr2rp3vm8t 4 жыл бұрын
እኔም ህልም ቢሆን ተመኘው😭😭😭😭😭
@hadramadei4736
@hadramadei4736 4 жыл бұрын
እንደኔ ሰልኬን በይዛኩ ቁጥራ ሰለሱ ነው መሰማት መፈልግ በጣም ነው ይዘንኩት ቅን ሰው ነበር አልበረከተም
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ካድሡ በሽታ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሰው በስቱ ይጨነቃል የፈጣሪ ያለህ
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 жыл бұрын
Amennn
@merimerimerimeri1307
@merimerimerimeri1307 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ተለቀቀ በጣም ደሰ በሎኛል ሰላምየ የኔ መልካም ስውድሽ ፈጣሪ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ሆይ ከኮረና ቫይረስ ይማረን 🙏🙏🙏
@user-zy1rk7ft7h
@user-zy1rk7ft7h 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ተለቀቀ ስጠብቀው ነበር በቃ ጥግረራ ከጨረስኩ ቡሀላ እሾፈዋለው፡፡
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን ግብፅ ሆይ አትደንፊ አባይ ይገደባል ::👊የትላንት ህብረታችን ዛሬም አለ ክንዳችን 💪💪👊👊👊👊👊
@user-ec7ow6wj5x
@user-ec7ow6wj5x 4 жыл бұрын
salam salam wude ye agare lijoche ka ka corona vires alla yitabikachu ba yalachubat bota selam yibza fikir yibza adara ba agarachin du,a argu atrasu ethiopian lezalalem tenur ❤❤❤
@rehmarehma20
@rehmarehma20 4 жыл бұрын
eshii
@gelayesendu4350
@gelayesendu4350 4 жыл бұрын
ፊልሙ ምንም አይልም ውድ የኢትዮጵያ ዊያ እና ኤርትራውያን እግዚአብሔር በያላቹበት ከመጣው መቅሰፍት ይጠብቃቹ አለምን ከጭንቅ ይውጣ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋ ውዶች እስኪ የሚኒልክ ውዳጆች በላይክ አሳዩኝ እኔ እኮ ያባቶቼ አፍቃሪ ነኝ አባቶቻችን በግዜ የመጣባቸውን በድል አሸንፈዋል እኛስ እዴት ነው ድህነትን ስደትን ዘረኝነትን ድል ነስተን ለመጭው ትውልድ ፍቅርን የምናስረክበው መልሱን ለናንተ ተውኩ ውድ የሀገሬ ልጆች እወዳችኃለሁ
@hane5455
@hane5455 4 жыл бұрын
ሰላምን በጣም ነው የምወዳት
@saraala9352
@saraala9352 4 жыл бұрын
Salm batman ewdhlw alh ytbqsh
@saraala9352
@saraala9352 4 жыл бұрын
💞🍬🙌
@bezawitwerku9664
@bezawitwerku9664 4 жыл бұрын
Enem betam WWWDDD new yemaregat yene knjoo selamye geta neffff amet yanurish
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 жыл бұрын
_እልልልልልበይ የመዳም ሸቃላ ቀሚስ የሚል ፊልም _የተወዳጃ የሰላም ተስፋዬ ፊልም ተለቃል _ጀዋር መሀመድና የኮሎራ በሽታ በጋራ እናጥፋ _ዘረኝነት ለኢትዮፒያ አገራችን አይጠቅምም _እርስ በርስ እንዋደድ እንተቃቀፍ እባኳቹ።
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልእልልምንዋጋ አለው በሩነበር
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል👌 ሴት ልጅ እደዚህ በራሷ የምትተማመንና ኩሩ መሆን አለባት ሰላምዬ ጀግና ትችያለሽኮ👌👌👍👍👍👏👏👏
@senaamanaman9990
@senaamanaman9990 4 жыл бұрын
በጣም የወረደ ፊልም እያደረ ወደኋላ ሁለተኛ አላይም
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከመጣብን መአት ይጠብቀን ..... 🙏
@letaykalay1893
@letaykalay1893 4 жыл бұрын
ዋውዉዉዉ ብጣዕሚ ደስ በሃሊ ሰላምየይ ያስተምራል እድመን ጠይናን ይስጣቹው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
የመጣብንን በላና በሽታ አላህ ያንሳልን ያረብ አላህ ይጠብቀን
@berekethagos8369
@berekethagos8369 4 жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት አንሶላ መጋፈፍን የኢትዮጵያ ፊልሞች በይፋ ማስተዋወቅ ስራዬ ብለዉ ተያይዘዉታል
@hamidiyabdy2417
@hamidiyabdy2417 4 жыл бұрын
ግን በአላህ እንደ እኔ ኮሮና ያስፈራዉ እኔስ በፍራት ልሞት ነዉ እስኪ ዱአ አርጉ ሞትስ አይቀርም ግን አባቴ እስከማየዉ ጨነቀኝ ያረቢ አንተዉ ጠብቀን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሰላምዬ ና ደረጄ አድናቂዎች የት ናቸሁ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋
@jerry4btube281
@jerry4btube281 4 жыл бұрын
ሚሚ አስር(10) ሚለውን ፊልም አይተሽዋል ሀና እና የቴዲ የሰሩበትን?💛
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@jerry4btube281 አላየሁም እሱ መቼ ተለቀቀ
@jerry4btube281
@jerry4btube281 4 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l ማሬ ተለቋል አሁን ተለቋል new Amharic film ብለሽ ሰርች አርጊ በዛውም ስለ እውነት የሚለውን አዲሱን የሄኖክ ድንቁን ፊልም ታገኛለሽ ሳያጠፉት ቶሎ እይው ሁለቱም እሚገርም ደስ ሚል ፊልም ነው ሶደሬ ብር ብር ብሎ መቼም አይለቅልንም እይው ማሬ 💜💛💚
@jerry4btube281
@jerry4btube281 4 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l አገኘሽው ፊልም በጣም እንደምትወጂ ስለማቅ ነው እኔም እንዳቺ ነኝ ደስ እንደሚልሽ ተስፋ አረጋለው እህትሽ ነኝ ከቤሩት ኩዌት ነሽ አይደል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏😚😚💛💚
@alemakefyitbarekhabtemaria6474
@alemakefyitbarekhabtemaria6474 4 жыл бұрын
የታደለ መንፈሳዊ መዝሙር ሙንፈሳዊ ታሪክ ያያል መፀሐፍ ቅዱስ ያነባል እኔው ስራውን ጨርሼ ማታማታ ከዮቱብ ፌስቡክ እሮጣለው ኤዳ ምርጥ ፊልም ነው ሴት ልጅ ትከበር
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
እስኪ ስለ ፈልሙ ብቻ አዉሩ አሁንስ ሰለቻችሁኝ ኡፈፈፈፈ !!
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Malekaksi ye etihopia bahil new 😂😂😂
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
ልክ እኮ የቡና ወሬ ይመስል እየ መጣ ማለቃቀስ ስወዱ☹️
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 жыл бұрын
በጣም የቤታቸ ውን አስቤዛ ያወራሉ ኤጭ
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
በጣምምምም
@awolalhabesha685
@awolalhabesha685 4 жыл бұрын
በጣም
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለእምዬ እትዮጲያ አምላክ ያውርድልን🤲 ፊልሙ የምር የተለቆ ነው😳
@user-eu1sq6uj5z
@user-eu1sq6uj5z 4 жыл бұрын
እስቲ ስላምን የምትወዱዋት
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Selamiyen daren sawdachihu adnakiyachihu nagni
@user-ob1mj7ml7h
@user-ob1mj7ml7h 4 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@user-tw9jp2rv4c
@user-tw9jp2rv4c 4 ай бұрын
ባለጌ ናት እኮ በእውነቱ
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns 3 ай бұрын
እኔ😢
@DfFf-ob9ns
@DfFf-ob9ns 3 ай бұрын
​@usአዎ😂er-tw9jp2rv4c
@meseretmekonnen6994
@meseretmekonnen6994 4 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@kedjakedja2305
@kedjakedja2305 4 жыл бұрын
ሰላምዬ ውድ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*አይኔ ነው ወይስ እውነት ተለቆ ነው ለማንኛውም የስደት ጓደኞቼ ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ።ባላችሁበት መልካም ምሽት ይሁንልን አሜን*
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
AMEn
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
@❤
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ne-xx8ez
@ne-xx8ez 4 жыл бұрын
የመሠረት
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 4 жыл бұрын
ኧረ ጠጆ ይታያል እንደ ጉድ😜✌
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ሰላም ያኔ ዉድ
@Vip-rh9yl
@Vip-rh9yl 4 жыл бұрын
ወንድ ከማባበል እራሴን መገደል ብሰድ ይሻለኛል አለይ ሰላም 😁 ትክክል ነሽ
@delaytselam6909
@delaytselam6909 4 жыл бұрын
አግዚሄር ኮ ነው ያወጣኝ አንኳን ከፍየ ኣላየሁት ።ብዙ ኣያምርም።
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ኡኡ ተለቃቀ ሰለም ተስፈያ የለችብት ፊልም ነፍቆኝ ነብር
@endale9320
@endale9320 4 жыл бұрын
ሲኒማቶግራፊው በጣም ያምራል። መልዕክቱ ፣ ተዋንያን መረጣ ፣ ወዘተ በጣም ቆንጆ ነው። ሁኔታወች እንጅ ፍቅርን ማይፈልግ የለም። ምናልባትም ምርጥ ከሚባሉ ፊልሞች አንዱ በመሆን የዓመቱ ተሸላሚ ፊልም ይሆን ይሆናል ። ማንበብ ብቻ ሳይሆን መረዳት ፍቅርን ሙሉ ያደርጋል ። እናመሰግናለን
@semira6325
@semira6325 4 жыл бұрын
ሰላሚና ደሬ እና ጠጆ ስወዳቹ❤❤❤
@hiwotgetnet8310
@hiwotgetnet8310 4 жыл бұрын
ሴት ማለት ሴትነቷን ካወቀች ሴት ናት።
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 4 жыл бұрын
በነታችዉ ክፈሉ አትባሉን አይካብደችዉም ብር ብር ብለችዉ ሊሞቱ ነው እንዴ ፊልሙ ምርጥ ነዉ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
ዝም አትያቸውም ወይ በይ
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Woooww be gugutii sitabikawu yenabare filim guys adis filim talakake nu geba geba balu abaren inyi😏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
@Merry_1215
@Merry_1215 4 жыл бұрын
Metenal
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
@@Merry_1215 enkuwan denaa matachu nor bilenale❤👈
@genethailu4440
@genethailu4440 4 жыл бұрын
እንዴ ዛሬ እኔም 3ኛ ነኝ ልበላ ኑሩሉኝ የኔ ውዶች በስደት ያላቹ ላገራችን ያብቃን ክፉን ይያዝልን
@saraseme2783
@saraseme2783 4 жыл бұрын
አሜን
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ሰላም ያኔ ቆንጅ ወላሂ ሰላም በጣም ናዉ ያምወደት
@hananbarechi4983
@hananbarechi4983 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ፊልሙ የተወደደቸወ የሐገር ልጆች ይሄን ከፍ በሽታ ቅዱስ መከሐአለ ነቅሎ የጠለለነ በለተቀንከ አሜን
@meymunaebrahim5222
@meymunaebrahim5222 4 жыл бұрын
ታላቃችን ታግባ ብየ እንጅ እኔም እኮ ፍቅረኛ የለኝም እረ ዝምበይ ልዑል እንዳይሰማ😂😂😂😂😂😂😂😂 ልዑል በጣም አቃጣይ ወንድ ነው ሲያበሳጭ እንድህ መሸነፉ ላይቀር
@qalawiqusman416
@qalawiqusman416 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk betam yasikal
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ አንደኛ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በተረፈ ይመቻል ፓርት ሁለት እንጠብቃለን
@tube3067
@tube3067 4 жыл бұрын
ሰላሚና ባለቀሚስ ይመችሽ ማማዬ👏
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
ተመስገን ሲነቅልላችሁ እንድህ ትለቁታላችሁ ማንም ከፍሎ አያይም 💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ከዘመኑ ቫይረስ ከስደት ኑሮ እመብርሃን ትጠብቀን።
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
እድ መኪና ነበረ ያልሽኝ እና ይህን ስታየዉ ዉልችር መሰለህ 😂😂😂 ለማንኛዉም አፍቅሮ ከማዘን በልቶ መመዘን ብላለች ሆ ዳይ ፍቅረ ፍቅረ አትበሉ እሸቅልበት 😂😂😂
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 4 жыл бұрын
🤣
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
የገባሽ ነሽ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
😂😂😂💝
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
ሌክ ስሰማው ፁፉንም ሳነብ ሁለቱም በአንዴ ሚገርም ነው ክክክክ
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 4 жыл бұрын
አቤት ስንት ግዜ ስጠብቅ ነበረ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሰላም ና ደረጄን አድናቂዎቹ ነኝ
@dureti742
@dureti742 4 жыл бұрын
Mimi bzu Giza comment liye agegneshalewu
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 жыл бұрын
kkkkkk inem hulum bota lay
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሚሚየ 😘😘🌹
@helengashaw8463
@helengashaw8463 4 жыл бұрын
@@helenqueen8520..
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው የሚያስተምርና የሚያዝናና ጭምር
@fkadeal
@fkadeal 4 жыл бұрын
ilove this video
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ለምን እንከፍላለን ዬቲበሮች በነጻ ሰርቀው ያሳዬናል
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
እኮ ለምን እከፍላለን እድሜ ለመዳም ዋይ ፋይ
@ethiopia6933
@ethiopia6933 4 жыл бұрын
@@user-id7jv3qp5h😁😁😁😁😁😀😀😀
@rosetherose7305
@rosetherose7305 4 жыл бұрын
Kkkk
@lemisslemiss2055
@lemisslemiss2055 4 жыл бұрын
እኮ ሀሀሀ
@seenatube8294
@seenatube8294 4 жыл бұрын
wowww selam yalichibet film yimachengal selamiye yane marrrr ❤❤
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 4 жыл бұрын
ባለ ባለቀሚሱ በጣም አሪፍ ነው ያስተምራል ሴት ልጅ ክብሮን ጠብቃ ስታገባ ደስስስስይላል
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 3 жыл бұрын
Love it 😍
@user-tn6qn9zr2t
@user-tn6qn9zr2t 4 жыл бұрын
የታደለ ሰው ይፆማል ይፀልያል እኔ ዶሞ ስራ ጨርሼ ፊሊም ኣያለሁ ይገርማል
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
ሁሉም በግዜው ይሆናል ግዜው መጠበቅ ብቻ ነው
@ehtneshrak2005
@ehtneshrak2005 4 жыл бұрын
እኔምእዳች ነኝ
@user-ol1if3pl4g
@user-ol1if3pl4g 4 жыл бұрын
የኔእህትእኔምእዳችነኝምንእደማረግአላቅም
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
እንደኔ
@user-tn6qn9zr2t
@user-tn6qn9zr2t 4 жыл бұрын
@@user-ol1if3pl4g የኔ ቆንጆ ሰይጣን እየተጫወተብን እኮ ነው ያ ማለት ግን በዚ ሁኔታ መቀጠል ኣለብን ማለት ኣይደለም ...........
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
የምር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ አረብ አገር ላለን ሴቶች አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ግን ልናቅ እሚገባው ነገር በዚች ምድር እደፍቅር አሸናፊ የለም ፍቅር ሃያል ነው ንጉሱን ከዙፋኑ ስር ያደርጋል ግን ደግሞ ሴት ያለ ወንድ ወንድ ያለ ሴት ምንም ነን ማንም ሰው ብፍቅር ቢቀልድ መጨረሻው ግን ከግር ስር መውደቅ ነው ብዙ ጊዜ ሴቶች ነን ቶሎ እምንወድቀው በተለይ አረብ አገር ያለን ከናፍቆት የተነሳ የተነገረንን እናምናለን ለዛም ነው ልባችን ቶሎ አምኖ በትንሾ ነገር ስብርብር እምንለው ግን ጅሎች አይደለንም ምንም ቢሆን ግን አድሴት ጠካራ በራሶ እምትተማመን ከሆነች ሁሌም አሸናፊ ነች አንድ ነገር እንመን ማንም ሰው በፍቅር ነግዶ መጨረሻው እሚያምር የለም የድንግል ማሪያም ልጅ ከወረት የጸዳ ንጹህ ፍቅርን ያድለን አሜን።
@Mamiye_alemey_21
@Mamiye_alemey_21 4 жыл бұрын
አሜን (3)
@saraseme2783
@saraseme2783 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
አሜን[፫]
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martabogale2493
@martabogale2493 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FrezgiMengisteab
@FrezgiMengisteab 2 күн бұрын
I love this movie
@bitaniyabekele1597
@bitaniyabekele1597 4 жыл бұрын
Thank you so much ❤️💕❤️💖💔💓💞
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 4 жыл бұрын
መጋኛ ሳይሆን መገናኛ ነው የገደላት አለ ጠጆ ኧረ ተመልካች የት ገቡ ? ያለሰው አይጣፍጥም
@user-ti4xf8yd7q
@user-ti4xf8yd7q 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-jt4un5uy2p
@user-jt4un5uy2p 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-jp8bh6hu9o
@user-jp8bh6hu9o 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህት ውንድሞቸ የምንሰማውና የምናየው በሸታ እግዜአብሄር ይጠብቀን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜን እናም ገባ ገባ በሉ አድሰ ፊልም መጣ ጋይሰ ውጣ ውጣ በሉ ኮመንት እያነበብኩ ካላየው ፊልሙ ፊልም አይመሰለኝም እናንተሰ ውድ የሰደት እህት ውንድሞቸ ገባ ገባ በሉ
@monafarah6867
@monafarah6867 4 жыл бұрын
Gabawe.eko.aweranea
@user-jy3sf8ku3h
@user-jy3sf8ku3h 4 жыл бұрын
Amn
@aregashyehossanalij6775
@aregashyehossanalij6775 4 жыл бұрын
Wow thanks
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
ወይ ይሔ ማስታወቂያ በቃ አንከፍልም ግድ ነው 🙄🙄ጠግባችሁት ነው የምትለቁት ከዛ ክፍያ ትላላችሁ አንዴ።ጠብቀን እናየዋሐን።
@ne-xx8ez
@ne-xx8ez 4 жыл бұрын
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ያያያ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 4 жыл бұрын
የእውነት አይቸዋለሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያልታደለ ከእንፈሩ ሳይሳም ያረጃል አለች አያቴ😄😄😄😭ምን ለማለት ነው አግቡ ቶሎ ለማለት ያክል ነው😎😘
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 жыл бұрын
Eko lk new
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
😁😀😀😃😃😄😅
@ahmedmenza-ib4dw
@ahmedmenza-ib4dw 7 ай бұрын
ዩህ ይደገም
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ደረጀ ኮሚዳ አስቂኝ ብቻ ይመስለኝ ነበር እዚህ ፊልም ላይ በድንቅ ተውኖታል አፊፍነው ልጆች ግን ጢባራምነው ሰላምጋ ልጁ መቀጥል አልነበረበትም ምክንያቱም የሴት አወራነው 😀😀
@semhalhailezgi8080
@semhalhailezgi8080 4 жыл бұрын
ዋውውው በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ተምሬበታለሁ ። በጣም እናመሰግናለን ሰሉየ የኔ ቆንጆ👉❤
@samraal7371
@samraal7371 4 жыл бұрын
Salemiye siwedish yene konjo😗😗😗😗😗
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 4 жыл бұрын
OMG this movie is painfully dry! I can’t 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Adis film naw geba geba Balu Allah ka Corona virus yitabikachu wud yaaaaaaa Hager lijoch
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
Amen
@fireyesulultaliji2563
@fireyesulultaliji2563 4 жыл бұрын
💔💋💋
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
እኔ ያኔ ዉብ ሰላም ያኔ ቆንጅ
@sofiamohammed83
@sofiamohammed83 4 жыл бұрын
sinoritta Nuradin ameen kega betam asasaby unwale
@alicezaarour581
@alicezaarour581 4 жыл бұрын
vxmn bgjkuyf dxvbn
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 4 жыл бұрын
Woooooww betam yamirall💚💛❤😍😍😍😍😍😍
@shikortv2874
@shikortv2874 4 жыл бұрын
Selam Tesfaye beautiful talented actress❤️
@aduyeadmasu9885
@aduyeadmasu9885 4 жыл бұрын
Selamiyeni yamiwodi😘
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 45 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022
1:19:43
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 780 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
FLUTESHAKE 3
0:34
FluteDude
Рет қаралды 8 МЛН
Pomni VS Zoonomaly - Part 9
0:21
BigBah
Рет қаралды 1,7 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 21 МЛН
Закон тайги | 1 сезон | 16 серия | Высшая справедливость
42:53